ጉባኤ አስተርእዮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 8 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤታችን ወላዲት አምላክ የአንበሣው እናት ተአምራትሽ ሁሉ እንዲፈፀም ፈቃድሽ ይሁንልን ❤ ለታመሙት ሁሉ ለሚወዱሽ ስምሽን ጠርተው ለሚለምኑሽ ሁሉ ለታመመችው ሐገራችን ከነ ሕዝቦችዋ ፈውስና ምሕረትሽን አውርጂልን ከፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ከቅዱሣኖችሽ ጋር ነይ ነይ እናቴ አርማዬ ሐኪሜ ማርያም ነይ ነይ ተገለጪ ተገለጪ ተገለጪ ግብፅ የተደረገው ሁሉ ለኢትዮጰያ እንዲሆን ፈቃድሽ ይሁንልን 😢 ዕንባችንን ጥረጊልን መምሕራችንን በፀጋ ሞገሱ በዕውቀት በረከቱ ሙይልን የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ላይ ይውደቁ 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @FutsumMatiwos
    @FutsumMatiwos 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን የእመቤታችንን ወዳጆች በፀሎታቹ አስብኝ

  • @Alem163
    @Alem163 8 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም እኛንም በስተደት ያለኝ ልጆችሽን ለደጅሽ አብቂኝ የበረከት ተካይ አድርጊንን በደጅሽ የሚገኙትንም ሁሉ ባርክያቸው ከሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በመካከላቸው ተገኝተሽ ባርክያቸው የአምላክ እናት መለኮትን የውለድሽ ያቀፍሽ የሳምሽ ያዘልሽ ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ላንች ፍፁም ሠላምታ ይገባሻል ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ 🤲🏻🤲🏻🥰🥰🥰መምህር እመቤቴ ማርያም ትጠብክህ ፅጋውን ታብዛልህ በረከታችሁ ይድረሰን በፅሎት አስቡን 🤲🏻🤲🏻🥰🥰🥰

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 หลายเดือนก่อน +2

    በስደት ያለነውን በፀሎት አስቡን ✝️💚💛❤

  • @zer13567
    @zer13567 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤በረከትዋ ይድረሰኝ❤❤❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 8 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ በረከትሽን ለመውሰድ ፈቃድሽ ይሁንልኝ🙏

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 8 หลายเดือนก่อน

    Besdet yalen bexolotacu aybun welete amete maryam blacu kebe bietosebe

  • @rahelhaile9484
    @rahelhaile9484 8 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ናዝሬት ብትመጣ