ድንቅ 7ኛው የአምላክ እናት ጉባኤ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ ድንቅ የእመቤታችን ተአምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2024

ความคิดเห็น • 70

  • @MelatGodana-uv1rc
    @MelatGodana-uv1rc 5 หลายเดือนก่อน +17

    እናቴ እመቤቴ ስላንቺ ምን እላለሁ ይኸው ዛሬ ሳምንት ሆነኝ ምንነቱን ከ ማላውቀው ሕመም ተፈውሻለሁ ክብር ለ ድንግል

    • @mahisoli4651
      @mahisoli4651 5 หลายเดือนก่อน

      Esey tadelesh

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 5 หลายเดือนก่อน +10

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ተአምሯን መመስከር እና ስሟን መጥራትና ማመስገን በሰማይ እና በምድር በረከት ሁሉ መሞላት ነውና ሁሌም በህይወታችን የልጇን የጌታችን የመድኃኒታችንና የአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስና የእናቱን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ተአምሯን ለሁሉም ሰው በመመስከር አብዝተን እንጠቀም እና እናትርፍ ህይወታችን ሁሉ በምልጃዋ የጣፈጠ እና የተቃና ታደርግልናለች ደግሞ እኛ የእመቤታችን የአስራት ህዝቦችና ልጆች ነንና አብዝተን ስሟን ልንጠራት፣ ልናወድሳትና ከፍ ከፍ ልናደርጋት ይገባናል፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤💡💡💡

  • @user-kc9gb5ym8v
    @user-kc9gb5ym8v 5 หลายเดือนก่อน +8

    እመቤቴ ምስጋና ይድረሳት እኔም በዚህ ጉባኤ ላይ በመገኘቴ በጣም ደስ ነው ያለኝ መምህር ሮዳስና መምህር መስፍን እድሜና ጤናቹህ ይብዛ

  • @yabdkuletsami1764
    @yabdkuletsami1764 5 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የማይታቀፉትን የታቀፈች እናታችን በእውነት ምልጃዋ ዘውትር አይለየን ወንድማችን አንተንም በቸርነቱ ይጎብኝህ ለላይኛው ክብር ያበቃህ❤❤❤

  • @user-ev7ek8im6q
    @user-ev7ek8im6q 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን እናቴ ማርያም አትለይኝ አትርሽኝ የጌታዬ እናት

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እስይ እልልልል በለናል።መምህር እድሜና ጤና ይስጦት።የእመቤታችንን ከሁላችን ጋር ትሁን ።ለሁላችንም የልባችንን መሽታ ትፈፅምልን ታምሯን ለመምስከር ታብቀን። መምህር የእኔም ተራ ደርሶ የማመሰግንበት ቀን ሩቅ አይሁን በፀሎት ያስቡኝ ።የእመቤታችንን ወዳጅ ነኝ የሰማይ የምድርም እናቴ እሷ ብቻ ናት።

  • @finally7664
    @finally7664 5 หลายเดือนก่อน

    Megabe Haddis Rodas Tadese የሀገራችንን እወቀት እና ቅርሰ እና የክርሰትናን ግእዝ ጠንቅቀህ የምታውቅ ተደናቂ አዎቂ በመሆንህ በጣም አድንቄሀለሁ ። ፈጣሪ እነዲጠብቅህ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው ተባረክ በጣም እነወድሀለን።

  • @mariechalie14
    @mariechalie14 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የአምላክ እናት ድንግል ማርያም አመሰግንሻለሁ ጆሮየን በጣም ያመኝ ነበር ዉጋትም ነበዉ ከስዕሎ የሚፈሰዉን ቅዕባ ቅዱስ በጆሮየ ጠብ አድርጌ ድንግል ማረያም ፈዉሳኛለች ሁላችሁም እመቤቴን አመስግኑልኝ:: ወንድሜ ዶ/ር ለእኛ ለኦርቶዶክሳዉያን አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እና እናቱ እመቤቴ ማርያም የሰጡን ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 5 หลายเดือนก่อน

    🕯🌹🕯🌹🕯🌹🕯
    እመቤታችን የኛ እናት !
    ክብሬና ማዕረጌ ፣ ጌጤ አንች ነሽ ። በዚህ ዓለም ላይ ስኖር መታወቂያየ አንች ነሽ ። ባንች በመልካምቱ የጌታየ እናት ዘወትር ደስ ይለኛል ሐሴት አድርጋለሁ ።
    ክብርና ምስጋና ለገናናው ልጅሽ አምላካችንና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ። ክብርና ምስጋና ላንች ለመልካሚቱ እውነተኛዋ ምስክር የመስቀል ስር ሽልማታችን ድንግል ማርያም ይሁን ። ዛሬም ዘወትር ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን ።

  • @zer13567
    @zer13567 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kidestgetachew6954
    @kidestgetachew6954 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በዚህ ጉባኤ ላይ ባልገኝም በዚህ ሚዲያላይ በተላለፈው ላይ ጉባኤ በመካፈሌ እግዚያቢሔርን እና ቅድስት ድንግል ማሪያም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አመሰግናለው እንደተደረገልኝ አድርጌ ቆጥሪያለው እግዚያብሔር ይመስገን (እናንተንም እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ቃለህይወት ያሰማልን )

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ሰሙ ከፀሐይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ በፍጥረት አደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን❤ እመብርሃን ስሟ ይክበር ይመስገን ❤
    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤናን ያድልህ ዶ/ር ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @elsabetnigussie9794
    @elsabetnigussie9794 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ❤️ ❤️❤️ እንኳን ደህና መጡ አባታችን።

  • @dsetashiferaw7187
    @dsetashiferaw7187 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😘እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👍👍ዶክተር ሮዳስ ❤❤❤❤❤

    • @dsetashiferaw7187
      @dsetashiferaw7187 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 5 หลายเดือนก่อน +1

    Elllllllele emebetachen kidanmehret Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen mamhirachne kla hiyewotene yesamlne

  • @user-op6dr4fw6p
    @user-op6dr4fw6p 5 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤታችን ሀገራችንን ትጠብቅ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
    የመቤታችን ረድሄት በረከትዋ ምልጃዎ ከመላው አኦርቶዶክሳዊያን ጋር ለዘላለም ይኑርልን ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
    መላከ ዝማሬን ያሰማልን
    ዶ/ር ሮዳሰ ፣ መምህር መሰፍን ሁሉም መምአናት በረከታችሁ ያድረሰን ። ለከርሞ ደሞ በሰላም ያድርሰን ደሰ ሰትሉ ነብሴ በደሰታ በሀሴት ተሞለች እግዚአብሔር አብዝቶ ያባርካችሁ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ይሄን ቀን ላደለን ለመድሀኒያለም እየሱሰ ክርሰቶሰ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን እልል እልል እልል እልል

  • @marthabeyene9899
    @marthabeyene9899 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤እልልል ክበሪ እናቴ ክብር በይ ሰይጣን ይቃጠል አንቺ ክበሪ በአስራት ሃገርሽ

  • @wubshetworku364
    @wubshetworku364 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዕለቱ እንድንገኝ የበረከቱና የተአምሯ ተካፋይ እንድንሆን የረዳን መድኃኔዓለም ይመስገን! እናቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት! ለአዘጋጆቹም እግዚአብሔር ይስጣችሁ!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hewet yasemalen ❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️

  • @user-yl5ej4so8w
    @user-yl5ej4so8w 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ሆይ ማሪኝ ይቅር በይኝ እናቴ ምልጃሽ አይለየኝ

  • @sanrasesamket6126
    @sanrasesamket6126 5 หลายเดือนก่อน

    የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን ድንቅ ታምር የእህቴ ልጅ ከጆሮ ፈሳሽ እየመጣ ይታመም ነበር በተለያዩ ፀበሎችን እህቴ ታደርግለት ነበር ነገር ግን በእመቤቴ ወዝ ጠብታ ከጆሮ ይፈስ የነበረው በ፫ቀኑ ጠፋ ይኸው እስካሁን ይህ ህፃን እጅግ ጤነኛ ሆኖልናል ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን።

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልል❤

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዶ/ር ሮዳስ በአብዛኛው የአንድሮሜዳ ፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ:: ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ:: በመንፈሳዊዉ በኩል ራስህን ሆነህ ስለምትቀርብ አከብርሃለው:: አንድ ቀን ደግሞ ጌታ ቢፈቅድ በአካል አገኝሃለሁ::

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 5 หลายเดือนก่อน

    Kale.hiywot.yasemalen.memiherachin.amen

  • @alemayehubeyene5278
    @alemayehubeyene5278 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን! የአገልግሎት ዘመነዎን የወለላይቱ እመቤቴ እንደማቱሳላ ታድርግል ለ!!!

  • @romangezahgen6824
    @romangezahgen6824 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺን የሰጠን የአንቺ ያደረገኝ የተመሠገነ ይሁን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @haimont9075
    @haimont9075 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 5 หลายเดือนก่อน

    መለቀቁን ሳላይ ቆይቼ ዛሬ አየሁት ግን ከምንም በላይ ቀኑ ረዝሞብኝ ነበረ በጉጉት ስጠብቀው ቆይቼ የእለቱ ታዳሚ በመሆኔ አብዝቼ መድሐኒዓለምን አመሰግነዋለሁ በእምነት ነው የተገኘሁት እመቤቴ እደምትፈውሰኝ እርግጠኛ ነኝ ቅብ ቅዱሱን ወስጄ እየተጠቀምኩኝ ነው የመጀመሪያው እለት ተሀምር አይቻለሁ ደሞ እመብርሀን ምራኝ ለምስክርነቱ ታብቃኝ ታሪኬም እደሚቀየር ነግሪያታለሁ እመብርሀን ምንም አያልቅባትም በፀሎታችሁ አስቡን መምህር እሮዳስ መድሐኒዓለም እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @user-im4pt7sz9j
    @user-im4pt7sz9j 4 หลายเดือนก่อน

    Kibir lenatna lij embete yene birhan kibir ygebashal❤❤❤

  • @meseretalemu8895
    @meseretalemu8895 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-do4to8vt8v
    @user-do4to8vt8v 5 หลายเดือนก่อน +1

    ye enatachin kidist dingili mariyam 7gna gubaye layi neberku ,yetesemagni desta weder yelewum,ene le kidist dingili mariyam yalegn fkr liyu nw be kalati ligelitsew alichilim!❤❤❤❤❤❤❤ Esane yeseten amilak yitemesgen yihun amen 🙏 🙏🙏,memihir Dr Rodas betam enameseginalen yihn ye mesele gubaye silazegajulin kale hiwot yasemalin ❤❤❤❤ ke enatachin ke eja ye mifesewun wezi wesiden tebariken,be memihirachin tafachi andebetachew sile embetachin be misale amestirew astemarun le ene ye enatachi gubaye liyu ye desta kene neber Egziyabeher amilak yimsgen!❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazagebremeskel1151
    @meazagebremeskel1151 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen enate emebete hagerachinene selam adiregilene

  • @lemlemhabtemariam7923
    @lemlemhabtemariam7923 4 หลายเดือนก่อน

    ❤miskirnet❤ emebetey yaregechiline 🎉 kibakuduse mifelikew ye emiye siele adhono bemibiley(screen). Be emnet skebaw .Be hlimie. Aynochen yeneberew teregechilin Ena benelaet demo kufunenfesin aserechuline .bakrebkew yegbxi guzo amlak yegeliglot zemenih ybarek .embeteni amsgnulin

  • @user-ev7ek8im6q
    @user-ev7ek8im6q 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዛብሔርይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 5 หลายเดือนก่อน

    Wey Embetie ke wodaje Geworgise gare metashe 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @rahelgean5568
    @rahelgean5568 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen kalehyewet yasmalen abatachin Elllllllllll EIIIIIIIIIIII Elllllllllll EIIIIIIIIIIII Elllllllllll EIIIIIIIIIIII Elllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @comeplaywithgelila7763
    @comeplaywithgelila7763 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልል እልልልልልል እልልልልልልልልል

  • @user-tk1qi2eo1r
    @user-tk1qi2eo1r 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @horizonb3936
    @horizonb3936 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏

  • @Israel9563
    @Israel9563 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @almazdemeke510
    @almazdemeke510 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemabebe4006
    @alemabebe4006 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን❤❤

  • @user-np4dz4ym5u
    @user-np4dz4ym5u 5 หลายเดือนก่อน

    emebetachinn yeseten amlakachin yetemesegene nw!yhen merha gibr azegajut hulu egziabher, ystlin.

  • @user-de8gf2co9h
    @user-de8gf2co9h 5 หลายเดือนก่อน +1

    Lela program ketasbe ngerun botawun??

  • @mahisoli4651
    @mahisoli4651 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ketay yet, akababi yehon ebakachu emtaku negerun

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 5 หลายเดือนก่อน

    Abatachen Regem edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet

  • @user-eh4vw8wi7n
    @user-eh4vw8wi7n 5 หลายเดือนก่อน

    መጋቢ ሃዲስ እባክህ በእመቤቴ የትነዉ የምትገኘዉ በጣም የታመመች እህት አለችኚ ፀበሏን ማግኘት እፈልጋለሁ ስሐድንግልብለህ

  • @ye_mikael
    @ye_mikael 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል

  • @user-wq2zw8ie3b
    @user-wq2zw8ie3b 4 หลายเดือนก่อน

    እባካቹን የምታውቁ እርዱን እንዴት ማግኘት እችላለው እህቴ በጠና ታማብኝ ስለሆነ። እባካቹን እርዱኝ

  • @user-kc9gb5ym8v
    @user-kc9gb5ym8v 5 หลายเดือนก่อน +1

    የቁጥርን ሃይል እንዴት መጠቀም ይቻላል? መምህር ሮዳስ ቢያብራሩልኝ

  • @ShishayTesfa
    @ShishayTesfa 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤⛪🙏🙏🙏

  • @user-de8gf2co9h
    @user-de8gf2co9h 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ezeh perogeram lay nberkugn ena dengel Mareyam kber mesgana yegbatena tsbelua eyfewosegn new mulu meskrnet lmestet yabekagn dengel Mareyam meljashi aylyen

  • @edenaraya6643
    @edenaraya6643 5 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ጉባኤ የት ይሆን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 3 หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllllll.elllllĺllllĺ.ellllllllllllllĺll.egizeabher.yemesegen.emebete.bereketw.yederiben.amen

  • @user-cd2bh6li8p
    @user-cd2bh6li8p 5 หลายเดือนก่อน

    Wew bexam desii yelala

  • @nataniyemtube9779
    @nataniyemtube9779 4 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ማታ የካቲት 16 ጨረቃዎ በቀስተ ደመና ተከባ ነበር መምህር የምን ምልክት ነው

  • @mariechalie14
    @mariechalie14 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የአምላክ እናት ድንግል ማርያም አመሰግንሻለሁ ጆሮየን በጣም ያመኝ ነበር ዉጋትም ነበዉ ከስዕሎ የሚፈሰዉን ቅዕባ ቅዱስ በጆሮየ ጠብ አድርጌ ድንግል ማረያም ፈዉሳኛለች ሁላችሁም እመቤቴን አመስግኑልኝ:: ወንድሜ ዶ/ር ለእኛ ለኦርቶዶክሳዉያን አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እና እናቱ እመቤቴ ማርያም የሰጡን ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @mariechalie14
    @mariechalie14 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የአምላክ እናት ድንግል ማርያም አመሰግንሻለሁ ጆሮየን በጣም ያመኝ ነበር ዉጋትም ነበዉ ከስዕሎ የሚፈሰዉን ቅዕባ ቅዱስ በጆሮየ ጠብ አድርጌ ድንግል ማረያም ፈዉሳኛለች ሁላችሁም እመቤቴን አመስግኑልኝ:: ወንድሜ ዶ/ር ለእኛ ለኦርቶዶክሳዉያን አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እና እናቱ እመቤቴ ማርያም የሰጡን ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::

    • @user-wq2zw8ie3b
      @user-wq2zw8ie3b 4 หลายเดือนก่อน

      እንኳን በምህረት እጁ ዳበሰሽ። እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @user-wq2zw8ie3b
      @user-wq2zw8ie3b 4 หลายเดือนก่อน

      እንዴት አገፕሽ በናትሽ ንገሪኝ እህቴ ታማብኝ ስለሆነ ነው