🛑የወጣው ዛቻ የያዘው voice መልእክት አነጋጋሪው የሄቨን እናት እርምጃ ,በጥብቅ ፖሊስ እየተፈለገ ያለው ቲክቶከር የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች🤣😁

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • 🛑 II እዚም አለው 😎 II
    TH-cam VLOG - / @greatmahder
    FACEBOOK - / nattylg
    INSTAGRAM- / natty_tigistu
    TIKTOK - / nattytigistu
    "እሱ ከልጄ ገዳይ አያንስም" አነጋጋሪው የሄቨን እናት መልስ እና የባለቤቷ ጉዳይ ወደ...? | funny videos

ความคิดเห็น • 88

  • @tadelegetachew2279
    @tadelegetachew2279 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    በቁም ነገር ምሰማክ ሀሳብህ ሚዛናሚ እና ምክኒያታዊ በመሆኑ ነው በርታ

  • @yonatandi1
    @yonatandi1 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሁሌ ምክንያታዊና ሚዛናዊ ሃሳብ ስለምታቀርብ ከምር 👏👏👏

  • @messizeleke5497
    @messizeleke5497 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስለሄቨን አባት ቪድዬ ያየክበት ምልከታ በጣም ትክክል ነው እግዚአብሔር ይስጥህ እኔም 100% ባንተ ሃሳብ ተስማምቻለው እሷም የብሔር ተጽኖ በጣም እንደተቆጣጠራት ይታያል ሌላው ደሞ ለወንድ ልጅ አባትነት በስም፣ እንዲሁም እያለ እንደሌለ ከመካድ ውጪ ከባድ ነገር የለም

  • @temesgensimachew881
    @temesgensimachew881 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    You are right Nati. Whatever comes because of her belongs for both... how ideots are some guys...😮😮 genzeb hazenin tinishim bihon silemikens eko new hulum yemifelgew. Ena esu Eyesus kirstos new ende ketikmu ayinurbet yemibalew... ideots are alot wherever you go😅 kehulum belay gin... yelay sefer wendoch betam borko nachew bzu faul sertewal beteley torinetu lijemer akababi bzu tidar temesekakloal belay sefer wendoch miknyat.

  • @AsterAster-ph3jt
    @AsterAster-ph3jt 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    Natiye zare mariamn yewusten new yawerahwu ene ye gondare lej negn ahun ke Ethiopia wuch bhonm gn sewuyew betam new yasazenegn mknyatum esa asmesay nat esu new yastemarat bzu bzu neger gn tkmegna mebale yalebat esa nat genzeb stagegn alefelegm yalech wuch agbche mhed negn yalech betam baleye tkmegna set

  • @Lomi-u1t
    @Lomi-u1t 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    I agree with you 100%

  • @filimon683
    @filimon683 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    nati smart ነህ ምልከታዎችህ ይመቹኛል

  • @tigestabate2364
    @tigestabate2364 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አመለካከትህን ሚዛናዊነትህን በጣም ነው የምወድልህ 👏👏

  • @ameley4768
    @ameley4768 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ክብር ለፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የፈረጅ (የባእድ )ቋንቋ ጃፖኖችም አይናገሩም ከአገራቸው ቋንቋ በስተቀር

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባት የሆዱን ለመናገር ቃንቃ ችግሮታል እደገናውስጡ የልጁን ማጣትአሞታል ከባድነው እኔ አሳዝኖኛል

  • @RuhamaNathan
    @RuhamaNathan 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አባባ ዬኒ ጋያ ስለያዩ አብረዉ የነበረ ይመስላል አባት እስከሆነ ድረስ እናት የሚገባትን ይገባዋል

  • @BestIam-q6f
    @BestIam-q6f 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ናቲ እወድሀለው ግን ግን ብሄቨን አባት የተንገርከው አልተመቸከኝም!!!

  • @AyelaReta
    @AyelaReta 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያኔ የት ነበር እሽ የበቀል ሰው አደለም እንበል ፈትሁንስ የት አድረሰ አንተ ደሞ ለሱ ጠበቃ ለመሆን እየሞከረክ ነው

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ናቲዬ ምርጥ ልጅ ለሁሉም ሚዛናዊ ነክ እውነትክን እኮ ነው ጂጂና ዮኒ አካበዱ ምንም እኮ አላለም ይሄን ያክል ማስፈራሪያ አደለም

  • @deribemulugeta1145
    @deribemulugeta1145 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክበርልኝ ሚዛናዊ ነህ።በርታ።

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Nati I’m agree with you that GiGekya and yoine Gwaya and that dalole entreatment are talking bull shit and nonsense . It’s better to be quiet 🤐 yoine Gwayaw is acting up like a lawyer 🤣🤣🤣

  • @FrehiwotFre-q8o
    @FrehiwotFre-q8o 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👍

  • @Mu20000
    @Mu20000 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሉም አባቷንም እናቷንም ይመለከታል።።ምድረ ቅማል ራስ ሁላ

  • @FrehiwotFre-q8o
    @FrehiwotFre-q8o 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏

  • @Ina_dire86
    @Ina_dire86 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Its shame to come to media and talk about what happened to him instead of seeking justice for his daughter. Specially, at this critical time. Where was he all this time, isn’t he the father? Why now?

    • @LilaTadesse
      @LilaTadesse 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you!! Exactly my point

    • @loveyourself5058
      @loveyourself5058 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      I agree with you
      He is materialistic person.

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Exactly thank you bro 🙏

  • @susususu-w9q
    @susususu-w9q 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye haven abat betam new emeyasazenew
    Demo hulum negere yegebewal lebechawa yemesetat negere yelem esum abat new
    Atefered endayeferedebeh new

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሀላቸው የገቡት ሽማግሌዎች እኮ ለጥቅም ብቻ እንደመጣ በግልፅ ተናግረዋል። ገራሚ አባት ነው ብቻ

  • @Amhara1221
    @Amhara1221 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እስካሁን ካየኋቸው ዩቲበሮች ባላንስ ያደረክ ብቸኛ ሰው። ዋው ብያለሁ ሰው ግን ካፈረኩ አይመልሰኝ ። ኧረ ይደብራል ሙጪጭ በቃ አንዳንድ ግዜ ምን አለ ብቻችንን ብናስብ ሁል ጊዜ በማስ(በደቦ) ኤጭ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አህያ እምብርት የላትም 😄😄😄

  • @ElfinehKassahun
    @ElfinehKassahun 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ደግሞ በባሏ ጉዳይምልከታህ ተመችቶኛል።

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ እንዴት ነው የተረዳኸው እሱ አሁን ለምን መጣ መጠየቅ ያለበት የልጁን ጉዳይ ነው

  • @yohanneshaile3649
    @yohanneshaile3649 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I could not agree more, natisha

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የ ሄቨን አባት አትውጣ አደባባይ ሚድያ ያለችው እሷ እናንተ ደሞ ለምን አልወጣክም ትላላችሁ እሱማ የሷን ውሸት መሸፈኑ ነበር እሷ ወጥጣ ከ ህዝብ ጋር አልቅሳ አስለቅሳ ወጣላት እሱ ግን ታፈነ እና ከ ዙርያዋ ሰው ስከባት ልትገፋው ፈለገች ውጪ አግብታ ልትየድ ስለሆነ ነው እሱን ያልፈለገችው ለማንኛውም ፍትህ ለ ሄቨን ሌላው ግን ያሳፍራል

  • @mimishu690
    @mimishu690 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን ማለት ነው ዝም በሉ አፉችሁን አትክፈቱ ህዝብ ወዶ ሠጣት ፍትህ እንጂ ብር አልጠየቀችም እሡ ገንዘብ ሲሆን ሚዲያ ሲሮጥ መጣ ልጁ መቃብር ላይያልሄደ በየትኛውም በኩል ሲታሠብ የልጁን የህፃንዋ ሞት ግድ ያልሠጠው ጨካኝ ሆዳም ህ ጨካኝ ነው እውነትዋን ከደፉሪዎቹ አይለይም ንፋስ አትሁኑ እኛ ላይ ቢሆን ብለን እናስብ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰውዬው እስካሁን ወደ ሚድያ ሳይቀርብ ቆይቶ በሌለበት ፍች ሲፈፀምበት ልጅዋን ይዛ ስትሽሸው ዛቻ ውስጥ ገባ 🤔ብያንስ ካለብሽ ጭንቀት እስክትወጭ እንዳሻሽ ስትረጋጊ ደህና ስትሆኝ ልጄን ስለምፈልጋት ደውይልኝ ተረጋግተን የልጃችን የነገዋ እንወስን ማለት ሲችል በጭንቀት በስብራት ያለች ሴት ለማሳጣት ሚድያ መቅረቡ እጅግ ማነስ ነው 🤔🤔🤔እንዴት ዘቅጠዋል ::

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Menem zacha adelem endewem esu Tru Sew new lela bihon yegelat neber yechi kehadi wero bela

  • @ritagetachew5375
    @ritagetachew5375 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow much respect for u be feven abat zureya yanesahew hasab am agree with you 💯

  • @temarimedia1130
    @temarimedia1130 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂

  • @AmharawTeraraw
    @AmharawTeraraw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትንሹ ግን እንደዚህ በሳል፥ እንዴት ርቱዕ መሆንክን አላቅም ነበር። በርታ

  • @mimishu690
    @mimishu690 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀን አይጉደል አቃጣሪው አጉል ፃድቅ መብዛቱ እግዚዩ

  • @Life_of_tame
    @Life_of_tame 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Rational and smart

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nati man, setyoa sile lifeboy samunaw lela vedio serta eyayehu neber, I think misunderstanding ale yemeslegnal! Eski check adirgew! Respect

  • @OzenPlant
    @OzenPlant 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We should be careful because it is not about the magnitude it about the building materials and quality.

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትክክል ሰውየው ሁሉን ነገር መካፈል አለበት እሱም ልጁን ነው ያጣው ተጎድቶል!!ሴትየዎ የወቅቱን ፖለቲካ ተቀምጣ ጨዎታ ይዛለች

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Good nice she deserve everything

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@nonenone3420 why she deserve everything??

  • @habesha_react
    @habesha_react 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @HanaAsnake-uc8sh
    @HanaAsnake-uc8sh 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yhe abat aydelem betam kfu sew new

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👌👌👌💜

  • @kidesttadesse971
    @kidesttadesse971 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks bro most people are so biased and said Heven father does not deserve anything, which I don't understand he is as well a victim .

  • @susususu-w9q
    @susususu-w9q 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yony magna Allah yeferedebeh ante aheya

  • @HanaAsnake-uc8sh
    @HanaAsnake-uc8sh 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yhen lj unsubscribe laregew new mnm fth yelehm

  • @TsegaBelachew.
    @TsegaBelachew. 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምናወራው በእውቀት ቢሆን ጥሩ ነው :እኛ ይገባዋል አይገባውም ስላልን ሚሆን ነገር የለም: በህግ በተቀመጠው መሰረት : አንድ ሰው በትዳር ውስጥ እያለ በ ስጦታ ወይም በውርስ ከሌላ ወገን የሚያገኘው ንብረት የትዳር አጋሩ ልካፈል ማለት አይችልም።

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Adanech abebe yane setsetat bal endalat betam noro lehuletum neber metesetew selezi yegebawal

  • @tsigeredaabera5981
    @tsigeredaabera5981 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    natty smart

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሮማን ገደለኝ 😂😂😂😂😂

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሠላም ወዳጀ

  • @LilaTadesse
    @LilaTadesse 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    No I completely disagree with you, what do you mean??…..The so called father where the hell was he all this time? the minute he knows that she is got some money he start talking shit

    • @lightworkers19
      @lightworkers19 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      no before judging the father of heaven, you need to hear the mans full interview, ye jiji kiyana ye yoin magna tebiye ebidochi ye jimla ye ticktok frid titachu. ere wegen eyastewalin. nati is right you need to see both sides before judging someone. bali ena mist mehonchewuni atrisu.

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@lightworkers19ሰውየው ሀቅ አለው ምን አስዎሻት ይሄን ሁሉ ለልጆ ብቻ ፍትህ አትጠይቅም አሁን ላይ ልጅትዎ መደፈርዎንም እርግጠኛ መሆን ይከብዳል ጌታ እውነቱን ያውጣ

  • @genetayele8687
    @genetayele8687 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This lady also by crying she won't show what's happening we feel sorry but what she does to her husband I am a woman too I don't do such things make him feel down who is he she is a business woman

  • @hannamelkamu3369
    @hannamelkamu3369 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wat abt 70k Nati.😂

  • @lucky-y4v7i
    @lucky-y4v7i 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ene 100 % mamnw gnzeb baysetat noro ehe swwya midia lay e aywetam nbr 😂😂😂

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እቺ ከሀዲ ወጥቶ ወርዶ ሲያኗኑራት የነበረ ባሏን የካደች በልጃቸው ሀዘን ያገኘችውን ጥቅም ልትክድ እንዳለ ልታካፍለው ግዷ ነው !!!በስልክ ያወራው ኖርማል ነው የተከዳ ባል/አባት ከዚ በላይ ይላል ገንዘብ ቢጠይቅስ መብቱ አደልንዴ???

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን ለጥቅም ነው የመጣው

    • @YeabtsegaAdeladaye
      @YeabtsegaAdeladaye 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መብቱ ነው በልጁ ስም የተሰበሰበ እሰከሆነ ድረስ እና ፍቺ እስካልተፈፀመ

  • @HanaAsnake-uc8sh
    @HanaAsnake-uc8sh 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Gigi tkkl nech

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Endet enda mitnafikegn tawukaleh tinishiwa

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝም በል አፍ አለኝ ብለህ አትዘባረቅ አርፈህ ተቀመጥ

  • @yemaryamlij2780
    @yemaryamlij2780 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ናቲዬዬዬዬ🎉❤

  • @MunaKedir-j4g
    @MunaKedir-j4g 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Esum eko abat new tew atfrdu

  • @RoseMandefro
    @RoseMandefro 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ena hultuim tegdtewhal ..bkha yetarkwu

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም አይነት ነገር አይገባውም

  • @FrehiwotFre-q8o
    @FrehiwotFre-q8o 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mizanawi nehi

  • @ephremlema8934
    @ephremlema8934 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    No you are talking being supporting his negative thing..be critical bro

    • @lightworkers19
      @lightworkers19 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      no before judging the father of heaven, you need to hear the mans full interview, ye jiji kiyana ye yoin magna tebiye ebidochin ye jimla ye ticktok frid titachu. ere wegen eyastewalin. nati is right you need to see both sides before judging someone. bali ena mist mehonchewuni atrisu.

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂

  • @hoiuhuiokipokiko3606
    @hoiuhuiokipokiko3606 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናቲዬ ሀሳብህ ተክክል ነዉ ፡፡እናትየው የጥቅም ሰው ነች፡፡