ሰበር ዜና - ከትግራይ አሁን የተሰማው ሰበር መረጃ መፈንቅለ መንግስት ታውጆብኛል ጌታቸው ረዳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 86

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛዉ የአለም ሁሉ አዳኝ ነዉ

    • @jonialden1099
      @jonialden1099 20 นาทีที่ผ่านมา

      ኣደለም እሳ የብይ እንጂ ኣምላክ ኣደለም

  • @BogalchAshebir
    @BogalchAshebir 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ሆይ ዓለምን ሰለም አርግልን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @AndeyAbera
    @AndeyAbera 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሁሉም የትግራይ ፖለቲከኛ አንድ ሆነዉ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን በጋራ ሊጠብቋት ይገባል እልህና ብሽሽቅ ህዝብን ይጎዳል የትግራይ ህዝብ መሣቅ እንጂ መሣቀቅ የለበትም ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መልካም ምሽት የነጋ ሰው ይበለን

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም በመላዉ አለም ይስፈን ሰላም ለሁላችን ይሁን።

  • @AkramAkram-xf5cz
    @AkramAkram-xf5cz 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለኛ መልእክት ነው በተውበት ተመለሱ ፈጣሪኮ በጣም በትግስቱ ሀያልነት ታግሶናል ወጀላችን አሪከርድ ሰበረ ዱአ አድርጉ በአላህ ያመነች ነብስ ሁሉ አላህ ሀቲማችን ያሳምረው ሂዳያ ላልተወፈቁ አላህ ይወፍቃቸው ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን🙏

  • @MuhammadSalih-b6i
    @MuhammadSalih-b6i 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Salam Le Ethiopia

  • @AeAeo-i4k
    @AeAeo-i4k 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Abela on brace❤❤❤

  • @girmabekele4912
    @girmabekele4912 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደብረፅዮን ጊዜ አይቶ የሚያጠቃ ካለክፋትና ተንኮል የሚያውቀው ነገር የለም።በህዝብ ደም መነገድ የሚያስደስተው ሰዉ ነው ሀይ ሊባል ይገባል

    • @CarlosThefox-w6c
      @CarlosThefox-w6c 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የፖርቲ ውሳኔ ነው ። መብታቸው ነው

  • @rhwaaaa4695
    @rhwaaaa4695 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እስኪ ይሞክር እናያልን ብቻ ጌታቸው ሚባል ኣናውቅም።

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደብረፅዮንን ነው የምታውቀው?? ሃሃሃሃሃ
      በሽተኞች ደፂ እኮ ከእድሜ ልክ እስር ለማምለጥ ነው ሆኖምአይቀርለትም

  • @GizachewAbera-u1y
    @GizachewAbera-u1y 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአማራነ የኦሮሞ ሕዝብ ከትግራይ እኔ አዉቅልሃላው ከምል ፖለቲካኞች ይመሪ

  • @YonaTbeb
    @YonaTbeb 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሁንስ የሰለቸኝ ማስታወቂያው ነው

    • @GizachewAbera-u1y
      @GizachewAbera-u1y 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከደበረክ መሰላፍ ነው

    • @YonaTbeb
      @YonaTbeb 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@GizachewAbera-u1y
      እሱ ቢተወውስ አይበቃውም?

    • @GizachewAbera-u1y
      @GizachewAbera-u1y 16 นาทีที่ผ่านมา +1

      @@YonaTbeb ገንዘብ መች ይበቃል ብለህ ነው

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ😢😢😢

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔምገርማኝ ሀገራችን በአንድ ራስ ሁለት ምለስ ሄነች

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ ስንቱን እንቻል ዘንድሮ በስንቱ እንጨነቅ እጭ አሁንስ አስጠላኝ

  • @ጥቅሹ
    @ጥቅሹ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም አቤሌ❤❤❤

  • @AshuyeMekonnen
    @AshuyeMekonnen 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ere at abele betam yemnewedeh yeha metameta yemelew selechen yeqeyer

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለአለም 💙💎

  • @tsegayehailu315
    @tsegayehailu315 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረ አቤላ የምን መጣነው ዜናውን አፍጥነው እንጂ😮😮

    • @Raba-jq8qc
      @Raba-jq8qc 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅 አሳልፉት ማስታወቂያውን

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይይይይይይይይይ ደፂ ዞሮበታል

  • @taborassefa801
    @taborassefa801 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @amanoromohawan6392
    @amanoromohawan6392 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Take Datsi to jail.

  • @ባባ-ቸ3ጐ
    @ባባ-ቸ3ጐ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤላ ሽልማት የመጀመረያ ስው

  • @aregatsegaye3770
    @aregatsegaye3770 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህወሃት ህዝባዊ አታጋይ ድርጅት ስለሆነ በእውነት መንገድ የሚጓዝ አሸናፊ ይሆናል። ሀይል የፈጣሪ ነው።

  • @DerasaAbomsa
    @DerasaAbomsa 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ የሰላም ያለህ ምድነው ጉዱ እንደዚህ ያለው መአት እረ ተው ተው የምን መጠፋፋት ነው

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @by8344
    @by8344 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ተዉ። እስከ ምርጫ ድረስ ብትታገሱ ምናለ?

  • @محمدموسيالجموعي
    @محمدموسيالجموعي 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አቤሎ ሀሳብ ለመስጠት ነው አምሀራ ክልል ይህ ሁሉ ጦርነት ሲካሄድ ትንፍሺ ብለህ እማታው ቀውን ዛሬ ስለትግራይ መፈንቅለ ታወራለህ ? ይሉቁንስ ስለ አሜሪካ ና ስለኢስራኤል ብትነግረን አይሻልም !

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Debretsion bet'am silet'egebe kezih belay isun & meselochun metages bok'buak'anet new.

  • @micabeyene2754
    @micabeyene2754 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sle tigray aymelekethm

  • @shawayashawaya8463
    @shawayashawaya8463 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @hiwet7-12y
    @hiwet7-12y 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የንፁሃን ደም ሳያፈሱ ቆይተው መስማማት አቃታቸው ። የትግራይ እናቷች እንባ ገና ያፋጃቸዋል ክፉ ሁላ

  • @melshiwlule1048
    @melshiwlule1048 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    EGZYABYR Ethiopan yasbat enjy man tefata man tekekl edyhun mawk anchlm Leb yestachew

  • @danileabera3697
    @danileabera3697 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይለያል ዘንድሮ በለና

    • @haniman3990
      @haniman3990 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @YishakChurko
    @YishakChurko 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፓርቲው ይሾማል ይሽራል ይህ ካልሆኔ ህዋሀት እንደከሰመ ይቆጠራል

  • @HaileTesfay-m9j
    @HaileTesfay-m9j 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፌዴራሉስ ሰምቷል ወይ

  • @merkebuteshome6997
    @merkebuteshome6997 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    manin edemitalilu ayigebagn misikinoch nachew

  • @mesi9711
    @mesi9711 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂የነሱ ደራማ

  • @TibebSolomon-c6v
    @TibebSolomon-c6v 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ende mastawekia ende shime jemerk abela?

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመዴ ምነው ቀዘቅክብን

  • @Zinah_B
    @Zinah_B 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደዛሬ የ አንድ መንደር ልጆች ደብረፅዮን ና ጌች አስቀውኝ አያውቁም😂 ቆይ ጌች•• እስከዛሬ የምትቀመጥበት ወንበር ላይ አትቀመጥም ነው ያልህ❓️🤣 አድስ ወንበር አሰራና ተቀመጥ ሆይ••• ተጎልተው መብላት ለዘመናት ስለለመዱ ከወንበር ሌላ አይታያቸውም‼️ እነዚህ በዘመናችን ስንሰማቸው የኖርን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ፖለቲከኞች ሁሉ ከ አብይ ጀምሮ በ አድስ መቀየር አለባቸው‼️ ስልችት አላችሁን❗️ በዶማ ቆፍሮ የሚተዳደርን ገበሬ ጦርነት እንጂ የተሻለ ለውጥ አላመጣችሁለትም‼️ ስለዚህ ህዝቡን ልቀቁ‼️

  • @BestIam-q6f
    @BestIam-q6f 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይመሬት መቀጥቀጥ ያመጣብን የእረቻ ጣሆት ነው ያመጣብን!!!

    • @kangmoabel
      @kangmoabel 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዝም ብለ አታገናኞ

    • @SelamNega-d9z
      @SelamNega-d9z 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል ዛፍ ላይ ቅቤ እየቀቡ ባአድ አምልኮ የሴጣን ስራ ጭፈራ እግዝወ ምን እሚሉት ነው 😢😢

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    lol.Getch eskahun...chalew Abate.sirah yawtah.we don't give a shit.😅😅😅

  • @በጎአሳቢTube
    @በጎአሳቢTube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም አቤሎየ እንዴት አለህ ወንድማለም እባክህን በቅንነት ቻናሌን ሸር አድርግልኝ ስድስት ሽህ ሳአት ተነስቶብኝ ነው ተባበረኝ

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The interim government of Tigray must take strong measures against such anarchism steps taken by the other side of TPLF.

    • @CarlosThefox-w6c
      @CarlosThefox-w6c 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      he can not .
      The whole TDF and the mass is behind its TPLF party .
      Vodkachew only has his VODKA BOTTELS

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kakakakakakaka

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደብረ ፂዮን የሚያጠፋ ነገር እንዴት ጠፋ? ጌቾ በርታ ይህን ፀረ ሠላም የሆነ ግለሠብ በአስቸኳይ እርምጃ በመውሰድ በቁጥጥር ስ ማዋል ወይም ያለማወላወል ማጥፋት ነው ያኔ ህዝብ ሠላም ፍቅርና አንድነት ያገኛል ።

  • @AddiseAberatade
    @AddiseAberatade 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    I'm the first😂😂😂😂

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደብረፅን መደገፍ መቃወም ሌላ ጉዳይ ነዉ::ግን ጊዚያዊ መንግስቱ የተቋመዉ በህወኸት አብላጫ ድምፅ ነዉ:: ማዉረድማሰናበት ይችላል:: የትግራይ ይህዝብ ከደብረፅ ጎን መቆም አለበት

    • @AkramAkram-xf5cz
      @AkramAkram-xf5cz 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሁንም አያርማችሁም ወጣቱን ከሞት የተረፈውን ውይቸር ላይ አስቀመጡት ፈጣሪ ሰላምን ያምጣልን

  • @juju-d8b
    @juju-d8b 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aaa

  • @አቡማሂር-ፐ6ኸ
    @አቡማሂር-ፐ6ኸ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጦርነት ናፋቂወች በቃ ሊባሉ ይገባል

    • @DawdAminu
      @DawdAminu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Noo😢😢😢😢

    • @CarlosThefox-w6c
      @CarlosThefox-w6c 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አብይን በቃህ በለዋ !😁

    • @አቡማሂር-ፐ6ኸ
      @አቡማሂር-ፐ6ኸ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@CarlosThefox-w6c አብይን በቃ ልንለው የምንችለው በምርጫህ እንዳመጣከው በምርጫ ካርድ ብቻና ብቻ ነው::

  • @TsehaynehAnmaw-jt8mr
    @TsehaynehAnmaw-jt8mr 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚህ ሰሀት የትግራይ ህዝብ ንቃ ከደብረፂወን ጎን ቁሙ የተበቀር የጋላ መጫወቻ እንዳትሆን

  • @senedibrahimaliibrahim8794
    @senedibrahimaliibrahim8794 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእነ ደብረጽዮን ቡድን መወገድ አለበት ያለበለዝያ የትግራይ ህዝብ ደግሞ ለጦርነት እና ለመፈናቀል ይገደዳል ። የትግራይ ህዝብ በቃ ሊል ይገባል

  • @YishakChurko
    @YishakChurko 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ህዋሀት አንድ ነው እሱም በደብረፅሆን የሚመራነው

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከህወሃቱ ደብረፂዮን ገ/ማርያም እና ከብልፅግናው ጌታቸው ረዳ ማን ያሸንፋል ???? እንደእኔ የብልፅግናው ጌታቸው ረዳ ሙሉ በሙሉ በማሸነፍ ህወሓትን ከምድረ ገፅ ያጠፋዋል !!!!! ባጠፋው !!!!!!

  • @ADINOSIGEBO
    @ADINOSIGEBO 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fack news