ቤተልሄም ያወጣችው ምስጢር እና የስዩም ምላሽ | በእግር ኳሳችን ላይ የተጠነሰሰው ሴራ | ፋኖ ዶ/ር ዐቢይን እንዲደግፍ ያስገደደው ምስጢር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ቤተልሄም ያወጣችው ምስጢር እና የስዩም ምላሽ | በእግር ኳሳችን ላይ የተጠነሰሰው ሴራ | ፋኖ ዶ/ር ዐቢይን እንዲደግፍ ያስገደደው ምስጢር

ความคิดเห็น • 276

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 หลายเดือนก่อน +16

    ሰላም ስዩሜ እና ሮቤል ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hakimmussa1596
    @hakimmussa1596 3 หลายเดือนก่อน +13

    ስዩሜ የሀገራችን የክፋ ቀን ባለ ውለታ

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 3 หลายเดือนก่อน +14

    ስዬ እና ሮቢ 👍🙏🏽❤️❤️

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 หลายเดือนก่อน +25

    ስዩሜ ለአቢይ ያለህ የፀና አቋምህን እደግፈዋለሁ በርታ እልሀለሁ አቢይን የምትደግፈው ኢትዮዽያን ሥለምትወድና ሥለኢትዮዽያውያን የውደፊት ህይወት ሥለሚያሣሥብህ ነው በርታ እላለሁ ስው ምን ይለኛል ብሎ ውሥጡን ማሣየት በማይችል ማህበረ ሰብ ውስጥ ዕውነትን መናገር በራሱ ጀግንነት ነው በርታ እላለሁ

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 3 หลายเดือนก่อน +20

    ሰዩ የአራዳ ልጅ የኢትዮጵያ እግረ ኳስ የአንድ ነት መገለጫ ነው ክብር ለመከላከያ ስራዊት ❤❤❤❤❤

  • @eyobadi642
    @eyobadi642 2 หลายเดือนก่อน +1

    You are so WONDERFULL Ethiopian !

  • @mesfenhmaryam8431
    @mesfenhmaryam8431 3 หลายเดือนก่อน +11

    ስዩሜ እኔ አንተን ከአንድ የሀገሬ ጀግና ወታደር ለይቼ አላይህም እድሜህ ይርዘም አባ ተንትን

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሰላም ሰዩሜ አና ሮቤል💐🇪🇹💐✅

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 3 หลายเดือนก่อน +1

    Seyoume I follow you discussion every day from peritoriea south Africa you are one of the Great Ethiopian hero keep it up.

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 หลายเดือนก่อน +5

    የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን

  • @Ethiopian21YouTube
    @Ethiopian21YouTube 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስዩሜ ምርጥ ተንታኝ ❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤

  • @workenehregasa6983
    @workenehregasa6983 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባርኩ ሰዬ ሮባ

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስዪሜ የቤትን ቃለምልልስ ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻው አዳመጥሁት ።የዚህ ዘመን ወጣቶች የዚህችን ልጀ አስተሳሰብ ትቂቱን እንኳን ቢቋደሱ ሀገራችን እንዴት ባለ ሠላም እና መረጋጋት እድገት እና ብልፅግና ትደስ እንደነበር ሳስብ ከቆጭት ጋር ነው ።በተረፈ ሱዩሜ አያስጠጋኝም ስትል ከልብ ከልብ ሳቅሁ ።እናም ምናለ የእኛ ፖለቲከኞች ለመጠፋፋት ጦር እየሰበቁ የራሳቸውንም ሆነ የእኛን የደስታና የፍሰሀ ፀጋ ከሚያደበዝዙት ልክ ቤት ሱዩሜ አያስጠጋኝም በሚል መነጋገር ቢያምኑ ብየ ተመኘሁ ።

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 2 หลายเดือนก่อน

      I also listened to her interview three times. It was wonderful.

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 3 หลายเดือนก่อน +22

    ስዩሜ ሮባ ከምርጥም በላይ ምርጥለወገንህ ለሀገርህ ተቆርቓሪ በርታልን ማንም አይነካህም አንድዬ ካለ።❤❤❤❤❤

  • @TeshaleTADDESSA
    @TeshaleTADDESSA 3 หลายเดือนก่อน +12

    My dear brother I'm watching from Johannesburg South Africa, everyday i learn something , you're hero # patriotism i see in you

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 3 หลายเดือนก่อน

      አቤት አቤት የሰማይ ጌታ የምድር ባለቤት

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 3 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ትክክል የወታደርና የመምህር ልጆች ሀገር ወደሰድ ብቻ አይደለም ስነምግባርም ጎበዝ ናቸው! ግን መምህር የበፊቶቹ ከ30 አመት በፊት የነበሩትን ነው ታድያ

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 3 หลายเดือนก่อน +5

    💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    በዘር ብ ን ለ ያ ይ ም
    በክልል “ቢከልሉንም“
    በመከላከያ አንድ ነን !!!
    💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Ethiopia408
    @Ethiopia408 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሰለሚተቹ ሰዎች አይግረማችሁ ። ተከታዮቹም የእነሱ ቢጤ ናቸው ደ

  • @seait840
    @seait840 3 หลายเดือนก่อน +23

    ንጉስ አብቹ ደጋፊው ጠባቂው የመረጠው የላይኛው አምላክ መድኃኒያለም ነው 🙏🙏
    አብቹ ገና ምን ታይቶ ኢትዮጵያን ከከፍታዋ ጫፍ ሳያደርስ ወይ ንቅንቅ 🇪🇹🇪🇹💪💪
    💕💕 አብቹ ጀግናው የኢትዮጵያ ንጉስና መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕

  • @Jusef-dw3ht
    @Jusef-dw3ht 3 หลายเดือนก่อน +7

    የቤቲን ኢንተርቪ ሙሉን ሰምቼ የአንተን መልስ እየጠበኩ ነበር🎉🎉🎉

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 หลายเดือนก่อน +8

    እሮባ አብሽር ስዬ እኳንበሰላመጣቹ እነትነው የደርግየመከላከያሰራዊት ነው ያሜዳላይመለዮንአጥፎ የለመነው እድሜ ለመለስ ዜናዊ

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሱዩሜ እንደት ነቹ አላቹት ሮባ ኑሩልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስየ እውነት ማለት በተግባር የሚረጋገጥ ሀቅ ነው

  • @eyobadi642
    @eyobadi642 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 3 หลายเดือนก่อน +18

    ሰላም ስዩሜ ሮባሮቤ ወፉ ሰላማቹ ብዝዝዝት ይበል ሮባ እንኳን በሰላም መጣ ስዩሜ ኢትዮጵያ አምጣ የወለደችህ ጀግናናህ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 หลายเดือนก่อน +9

    ስየ መጣህ ለመቻል እሮጠህ ያራዳአ ልጂ

  • @eskenderbekele6069
    @eskenderbekele6069 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስዬ አባ ተንትን ትመቸኛለህ።ይመችህ።

  • @newaymolla1234
    @newaymolla1234 3 หลายเดือนก่อน +3

    "Elana Meyer" ትባላለች በባርሴሎና ኦሎምፒክ ሁለተኛ የወጣችው ደቡብ አፍሪካዊት

  • @DerejeGezu
    @DerejeGezu 3 หลายเดือนก่อน +13

    ምንም ማለት አልችልም ሁላችሁንም እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልችሁ አንድም ፕሮግራም አልፎኝ አያውቅም ዛሬ ግን ስሜታዊ አደረከኝ ጀግና ነህ የቁርጥ ቀን ልጅ ሞራልም እውቀትም ልብም አለህ የዘመናችን አርበኛ ነህ ኢትዮጵያ ውለታህን አትረሳም ተባረክ I respect you my brother

  • @berhanu12
    @berhanu12 3 หลายเดือนก่อน +5

    የህግ ባለሙያ ልጆችንም ጨምርበት እነሱም እንደ መከላከያ ልጆች ናቸው

    • @temporary995
      @temporary995 3 หลายเดือนก่อน

      የህግ ፣የህዝባዊ ግንባር ባለሙያ ልጆች????

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l 3 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሰዬ! እግዚአብሔር ይባርክህ! በጤና, በሰላም, በሚያስፈልግህ, ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን አሜን ::

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከድህነት ቀንበር እያወጣን ያለው መሪ!
    የኢትዮጵያዊያን ጥያቄ ብቸኛው ሁሉም የሚስማማበት ከድህነት መውጣት ነው ይህም በተባበረ ክንድ እውን ይሆናል💪! አሁን ላይ የጀመርነው ድህነትን ለማጥፋት የምናድርገው ጉዞ ይበል የሚያሰኝ ነው! መሪያችን የጀመረውን የልማት መንገድ ውጤታማ እና ስኬታማ ናቸው! ታዲያ ይህ የተጀመረውን ድህነትን የማጥፋት ጉዞ ሁላችንም በትጋትና በንቃት ተሳትፈን ድህነትን ነበረ የምናስብል ትውልዶች እንሁን ታሪክ ሰሪዎች በመሆን አስተዋጽኦ በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ! ሁሉም የሚስማማበት ነገር ቢኖር ከድህነት መውጣት ነው!**

  • @Ethiopiawi10
    @Ethiopiawi10 3 หลายเดือนก่อน +7

    እኔም ውጭ አገር ነው የምኖረው: የአብቹን ደግነትና ትህትናና ምን ያህል አገሩንና ሕዝቡን እንድሚወድ ከተግባሩ እያየሁ ሁልጊዜ አለቅሳለሁ :: በዕድሜዬ እንደሱ አይነት መሪ አላየሁም: እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጠው:: እሱን የሚያክሉ ልጆች አሉኝ: ከነሱ እንዳንዱ ነው የምሳሳለት: የምፀልይለት: ❤🎉

  • @ezu867
    @ezu867 3 หลายเดือนก่อน +4

    Sir ስዩሜ አፌ ቁርጥ የበልልህ። ሮቤል እንኳን ደህና መጣህ!!!

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ የታዬ የጁን ነው ያገኘው ስነ ምግባር ጥሷል የሰለም ሚኒስተር ዴታ እኮ ነው ተፅእኖ ፈጣሪ ነው የፈለገ ነገር ቢሆን በዚ ደረጃ ግን ዘለፋ ተገቢ አይደለም መቀጣት ግድ ነው ዛሬ ታዬ ከታለፈ ነገ ደሞ ሌላ ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ ሊስፋፋ ሊፈጠር ይችላል

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @sarasiyoum
    @sarasiyoum 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም 🙏❤️🇪🇹

  • @dawtdu5
    @dawtdu5 3 หลายเดือนก่อน +4

    Siye we loves you ❤❤ please jawen tawewu ishi , just go ahead please. Don't forget the major issues 🎉🎉🎉🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 หลายเดือนก่อน +6

    ለቅሶ ለኢትዮጵያ ችግኝ እንትከል አታልቅሶ አለ አቢቹ ለኢትዮጵያ ስየ ያራዳአ ልጂ

  • @shuumiibayyanaa946
    @shuumiibayyanaa946 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወሳኝ !!!!!!!!!የነ አጅሬ እራስ ምታት

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሥዩሜ ትክክል ነህ በመጀመርያ ወንጀል እንዲፈፅሙ የሚመለመሉ በቤተስብ ውስጥ መልካም እስተዳደግ የጎደላቸውና አዕምሮዋቸው በስፋት ነገሮችን ማየት የማይችሉ ለሆዳቸው ያደሩ ባይሆኑ ክፋት የማድረግ ኃይል አይኖራቸውም

  • @Ethiopian21YouTube
    @Ethiopian21YouTube 3 หลายเดือนก่อน +15

    ስዩሜ ምርጥ ተንታኝ ❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 2 หลายเดือนก่อน +1

    በቀልድ አርገሽ ብልፅግና ብዙ ደጋፊ አለ ለማለት ነው ልክ እንግዲህ የኢትዮጵያን ህዝብ በቀልድም ቢሆን በምር አይታለልም

  • @mvab3252
    @mvab3252 3 หลายเดือนก่อน +2

    የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ እንድታዘጋጅ እድሉን ካገኘች ስቴድየሞቹን ሚሰራው #CAF ነው ሮቤላችን የአብይ ጭንቅላት ከብዙዎች የሚለየው ለዛ ነው he knows exactly what he’s doing 🇪🇹🔥 ከተፈቀደ ስቴድየም ማሰሪያ ወጪው እኛን አይመለከተንም ::

    • @bethelhailemariam8806
      @bethelhailemariam8806 3 หลายเดือนก่อน +1

      MV AByè, I totally agree with you አቢቹ ይለያል እያልን የምንደግፈው በምክንያት እንጂ ፍፁም ያለመሆኑንና እንደሚሰራ ሰው ሊሳሳት እንደሚችል ክደን አይደለም

    • @mvab3252
      @mvab3252 3 หลายเดือนก่อน

      ⁠​⁠@@bethelhailemariam8806ቤቲዬ 🌾💚💛🍎🕊🤗

  • @SelamSelam-om8gq
    @SelamSelam-om8gq 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችሁንም እናመሰግናለን
    ሲጀመር LTV የዶ/ር ገመቺስ ደስታ ነበር ያዉ በእምነትም በፖለቲካዉም ይሳካል ብሎ ለጀዊ አስረክቦ የዘር ፖለቲካዉ ለማራማድ ነበር ዋጋ አስከፍሎናል ግን አሁን የታል ቲቪዉ ራሱ ተዘግቶ ቋንቋቸዉ ተደበላለቀ በእምነትም በፖለቲካዉም እሰራዉ ያለዉ ዶ/ር አንገቱን ደፍቶ መንፈሳዊ ብቻ የሆነ ቲቪ ከፍቶ እሱም ሳይሳካ ለሌሎች ተሰጥቶ ነዉ ያለዉ
    በልብ ክፋት አብሶ በደም የራሳቸዉን ነገር እሰራለዉ ያሉ ተበታተኑ እግዚሐብሔር የነሱን ቋንቋ እንዳደበላለቀ አሁንም እንዲሁ ያርግልን
    ስዬ ስለሁሉ ነገር እግዚሐብሔር ይጠብቅህ

  • @abenezeraddisu4690
    @abenezeraddisu4690 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፔናሊቲው :abiy ተገማች እንዳልሆነ ያሳያል በዚ ሲጠብቁት በዚያ 😁

  • @abel8835
    @abel8835 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስዪሜ ቡሃቃ አፍ የእብድ ነፍስ ዱርዬ ስለሆንክ ሳይህ ደስ ትለኛለህ
    አንተን እና አህያን ማንም አይቀየማችሁም ይመችህ😂

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው ችግራችን በሀገራዊ/በኢትዮዽያዊነቱ የሚኮራና የሚተማመን ትውልድን ለመፍጠር ስልጠና መስጠትና ማንቃት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ሊሆን ይገባል የኢትዮዽያን እንድነት ማሥጠበቅ የምንችለው ይህን ካደረግን ብቻ ነው ምክንያቱም ህወሀት ለ27 ዓመታት በቆየበት ጊዜ ሲሰራ የቆየው የኢትዮዽያ እንድነትን በማፍረስ ፖለቲካ ላይ ነው

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድርቅ ማለት ድርቅና አይባልም? "የአብይ አድናቂ ነኝ" እያሉስ አብይን እጠላቶቹ ሚዲያ ላይ ወጥቶ "ደም የጠማው" እና "ነፍሰበላ" የሚለውን ትክክለኛ ማድረግ double standard አይሆንም?😮

  • @abdishdavid8665
    @abdishdavid8665 3 หลายเดือนก่อน +1

    Elena mear from south africa

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw 3 หลายเดือนก่อน

    Allah bless Ethiopia

  • @احمدعلي-ت5ن5ظ
    @احمدعلي-ت5ن5ظ 3 หลายเดือนก่อน +5

    Abichu man of the match neber betam temeche penalty leyu neberech👌👌👌👌

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስዩሜ አንተ የሆድህ ደጋፊ ነህ ምንበወጣህ ብልጽግናን ትደግፋለህ ሆዳም

  • @TesfahunSeyome
    @TesfahunSeyome 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲ ነው ስዬ❤❤❤

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሮባ ስያችን ሰላም ያራዳ ልጆቹች ምንግዜም ኢትዮጵያ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 3 หลายเดือนก่อน +6

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @Ethiopian21YouTube
    @Ethiopian21YouTube 3 หลายเดือนก่อน +13

    ስዩሜ ምርጥ ተንታኝ ❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስዬ አንበሳው❤❤❤❤እረ ጠጋበልላት ለቤቴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሮባ ሮቢ ሮቤል ........!!!!!

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 3 หลายเดือนก่อน +2

    መከላከያን በኳስ ብቻ አይደለም በፈረስ በዋና በኪነት የራሱ የሆነ ሚድያ አጠናክሮ መያዝ በተለይ ከየክፍለ ከተማውና ከየመንግስት ት/ቤት ህፃናትን ማሰልጠን በመከላከያ ስም

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር አብይ የሚቃወሙት ሁሉ ለሕዝብና ለሃገር አስበው ሳይሆን ሳየው ቅናት ከደጉ አስከ ከደብረጽዮን ከመሣይ አሰከ ይልቃል የሚባሉት በቅነተ እየተሰቃዩ ያሉ ናቸው

  • @eyobadi642
    @eyobadi642 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለጨቢ ቤ/, ክርስቲያን ግንባታ ባንተ ጥያቄ ተሳትፈያለሁኝ።

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስዩሜ ❤❤❤

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስዪሜ እንዴት ነህ? ኑርልን።

  • @eyobadi642
    @eyobadi642 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሉተራን ሚሽን ተማር ነበርኩ፤ጨቢን አውቃለሁኝ።

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተማራቹ ኢትዮጵያውነትን ይኖ ሚን አርያ ስየ ያራዳአ ልጂ

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስዮም ወፎ የምትላት ነገር ላጥ ታረገኛለች በጣም ይመችህ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስየ ያራዳአ ልጂ ቤት አለች

  • @abdulmejid76
    @abdulmejid76 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዩቱብን ባንተ ወደድኩት

  • @Ethiopiawi10
    @Ethiopiawi10 3 หลายเดือนก่อน +9

    እኔም ውጭ አገር ነው የምኖረው: የአብቹን ደግነትና ትህትናና ምን ያህል አገሩንና ሕዝቡን እንድሚወድ ከተግባሩ እያየሁ ሁልጊዜ አለቅሳለሁ :: በዕድሜዬ እንደሱ አይነት መሪ አላየሁም: እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጠው:: እሱን የሚያክሉ ልጆች አሉኝ: ከነሱ እንዳንዱ ነው የምሳሳለት: የምፀልይለት: ❤🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተማራቹ ኢትዮጵያውነትን ይኖ ሚን አርያ ስየ ያራዳአ ልጂ

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 3 หลายเดือนก่อน +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 หลายเดือนก่อน

    የአድዋው አናሣው ቡድን ለ30 አመት እየደፈቀ ጠዋት ማታ ሲጋልበው የኖረው
    የአርሲ የወለጋ ኢሊት ሊቅ ታሪክ እስከዚች
    ሰአት ድረስ ውርደት ሆኖ ቀጥሏል
    ስዩም ተሾመ ረጂም ምላስህ የሚሠበሰብበት
    ግዜ ሩቅ አይደለም
    የኔ ኦሮሙማ የምትለው ቡድን ስልጣን
    ከመጣ ዛሬ 6 አመት ሆነው የሚይዘው
    የሚጨብጠው አጥቶ አገር አያዋረደ
    ህዝብ እየፈጀ ቀጥሏል ሚኒልክ ከተማ
    የመሰገው የአርሲ የወለጋ ኦሮሞ የማይነካን
    የሸዋ አማራ የመላው አማራን ህዝብ
    ነክቶ የሚቀጥል ስልጣን የሚቀጥል የኦሮሞ ህልውና ፈፅሞ አይኖርም ጠባችሁ ከመላው
    አማራ ህዝብ ጋር እስከ ሆነ ድረስ ግዜ
    ካልሆነ በስተቀር ማቅ እንደሚያለብሳችሁ
    የሚጠራጠር የለም በአፍጢሙ ተደፍቶ
    የነበረው የአብይ አህመድን ስርአት
    የኦሮሞውን ስርአት የታደገው የአማራ ህዝባዊ
    ሃይል መሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያቀውየትላንት ታሪክ ነው ደብረብርሃን
    ደርሶ የነበረው የትህነግ ቡድን እየተቀነጠሰ
    የተመለሰው በአማራ ወጣት መሆኑ
    በዶክሜት የተያዘ ነው ዛሬ ጠዋት ማታ
    የምፈነጩበት የአማራ ህዝብ ግዜ ካልሆነ
    በስተቀር በደሙ በስጋው በንብረቱ
    የተጫወተበትን ጥላቱን ዳግም ይሰባብራል

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 3 หลายเดือนก่อน

    SEYE ROBEL SELAMACHIHU YIBEZA 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 3 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤ ስዬ ጀግናችን❤❤የበለፀገ አህምሮ ባለቤት

  • @abiyworku5302
    @abiyworku5302 3 หลายเดือนก่อน

    ስዬ ውድድድድድ
    ሮባ ሮቢ ስዬን አበሳጭልን፤ተርብልን
    ወፉ ደግሞ፦ መቼነው ስለሚወራው ነገር ቪዲዬ ቀንጭበህ የምታሳየን:: ለምሳሌ 1ኛ- የደራርቱን እና የደቡብ አፍሪካዋ
    2ኛ የቤቲና የስዬን Ltv ወሬ ቀንጭበ አሳየን እንጂ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 หลายเดือนก่อน +5

    የበጎቹ እረኛ የአለም አምላክ ኢትዮጵያ ዛሬም እረኛዋ ነው አምላካችን ይክበር አለም አለም ስየ ከዋንጫ በላይ ነች ኢትዮጵያ

  • @MikeMtbl
    @MikeMtbl 3 หลายเดือนก่อน

    ቤትሌሔም አሰፋ(✨ቤቲዬ✨) እንዴት ነው ተመለሰልሽ❓ ጉርሻው ተመቸሽ ወይስ በጣም በዛብሽ❓ ወይስ አንድ ያጣላል ሁለት ያፋቅራል ይሁንልሽ የስዩሜ ጉርሻ❓❓ መልስ እንጠብቃለን መቼም ዝም አትይም🤔😁😆

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 3 หลายเดือนก่อน +33

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

    • @user-ot5dg8kp4v
      @user-ot5dg8kp4v 3 หลายเดือนก่อน

      የጫት ቤቱን ቁልፍ ነው??

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 2 หลายเดือนก่อน

      ታቀህ ሙት የሙታን ደጋፌ😂​@@user-ot5dg8kp4v

  • @SavedbyHisGraceA
    @SavedbyHisGraceA 3 หลายเดือนก่อน

    1.5 ሚልዮን ህዝብ ገድሎ እየገደለ ያለ😢😢 መሪ ተብየው ካስ ሜዳ በአገር ገንዘብ ሰርቶ እንዲህ ስታወድሱት ጭንቅላታቹ ውስጥ ያለውን ንፍጥ ነው የሚያሳየው። ከሰው ሂወት ጥንዚዛ ሚከበርበት አገር ቱ

  • @misganapetros5242
    @misganapetros5242 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yezareh tinitaneh kelib endiwodih adirgignal betam teregagteh yebesele tinitaneh ..gifted be ewuket lay yetemeserete ..bisil alem akefawi kegizewu tiwilid 100 ermija wedfit yehede..1 dekika almeselegmim tinitaneh...

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 3 หลายเดือนก่อน

    ስዩም የኢትዮጵያ የደህንነት ሃላፊ!! አብቹ እየሮጠ ነው ሌቦችን ሆዳም ጅቦችን ከመንገዱ እየጠራረገ😂

  • @chalatesfaye5336
    @chalatesfaye5336 3 หลายเดือนก่อน

    ስዩም ሃሳቡ ሁላ የትንኝ አይነት የቀለለ የወረደ ነው የናቁት ሰዎች ላይ ፊጥ ማለት ይወዳል እራሱን ያረከሰ ዝቃጭ ነው

  • @asratwondie2582
    @asratwondie2582 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዩሜ ሚስት ምህርት ባል የመከላከያ አባል እንደ ደብረዘይት ያለ ከተማ ካለ ጠቁመኝ፣

  • @IkramIdris-ij4rz
    @IkramIdris-ij4rz 2 หลายเดือนก่อน

    ስዮሜ አንደኛ ክፉል በ15 አመትህ ነዉዴ የጀመርከዉ?? እንዴት አንድ ክላስ ተማራችሁ ቤቲ እኮ ገና 30 አመትዋ ነዉ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስየ ኳሱን ታድያ አቢቹ በደንብ አድርጎ ለጋው ወደተቃራኔው ቡድን ቆይ ማን ጎል አስገባ ማን ጎል አስቆጠረ ዛሬም እንደ ማህበረሰብ እራሳችንን መጠየቅ ለአፍሪካ ዋንጫ ማዘጋጀት

  • @mesekitata5425
    @mesekitata5425 3 หลายเดือนก่อน

    2 ወንድማማቾች በጠላትነት እንዲተያዩ ምራቅህ እስኪደርቅ ደከምክ 😂ስዩም no

  • @FuaadFuaad-ce1kd
    @FuaadFuaad-ce1kd 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yeet qoyyeh iskahun

  • @eyobadi642
    @eyobadi642 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስዩሜ አስለቀስከኝ? ተባረክ!

  • @danielberhane5252
    @danielberhane5252 3 หลายเดือนก่อน +2

    በምድር ላይ እንደዚህ አይነት ቀፋፊ ሰው የለም

  • @Danielasham
    @Danielasham 3 หลายเดือนก่อน

    ብር አብይ በሻንጣ ለ አንዳርጋቸው ከየት አምጥቶ ሰጠው ለምን ሰጠው ብሎ ሚጠይቅ መቸስ የለ ወይ ስዩም ወይ መቀደድ😅😅

  • @dawitdea7411
    @dawitdea7411 3 หลายเดือนก่อน +3

    Siye ayinen yaberahilgn mirt sewu.

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 หลายเดือนก่อน +2

    አጥሩ ፈረሰ ዛሬ የወያኔ

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆሻሻ ውሻ የዉሻ ልጅ!!!

  • @eyobadi642
    @eyobadi642 2 หลายเดือนก่อน

    እንደ ዛሬ seriously አልተነተንክም ነገሪን።