ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Best message for us . THANK YOU DEAR
🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹 እንዴት ሰው የሀገሩን መለያ የሆነውን አየር መንገድን ያዋርዳል?????????27ሺ አይደለም 50 ሚሊየን ተከታይ ቢኖረው እንካን ማንም ከሀገር ክብር አይበልጥም!!!!!!!!!!!!!!!!!!እደውም ቢያዋርድብን እንካን ሀገሩን ከፍ በሚያደርግ ክብር ይመሰክራል እንጂ አይዋረድም!!!!!!!!!!!!!! ለማንኛውም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለኛና ለአፈርካዊያን ኩራታችንና ሁሌም በኩራት አለምንም ሌላ አማራጭ የምንጠቀምበት አየር መንገዳችን ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹
ena hizb eyetengelata new slehager kibir miweraw, ayer mengedu teteqamiw tinsh siyarefd yiqetal, lemindnew sew sisteguagol ye ager kibir mibalew
@@matiyoskebede5352 ድሮምየተዋረደ ነው
እርግጠኛ ነኝ የወያኔ የረከሰ ትውልድ ነው::
ተበዳ@@gman7833
B@@gman7833hule gn weyane ayselechachuhum 😂😂
ሀገርን እንደ ሀገር ልናከብር ይገባል አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም
እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝ ያመጣል ይላል ያገሬ ሰዉ እዉነት ለመናገር እሄ ልጅ በጣም ተጨማልቆ ነበር የቲክቶክ ጦጣ😂😂
ከእውቀት በፊት እውቅና ሲመጣ ይሄ ነው😂😂😂 መሃይም በለው
24 seat livun eyayu ezi mashkabet aykebdm yastemaekew atmeslm mehaym sitl
Teyakew leju setet sertwal alseram nw@@NATUKAOO
😂😂😂
አላዋቂ ነት ነው የኢትዮጵያ መንግሥት ባይከሰው እንኳ የአየር መንገዱ ህግ እንዲከሰስ ያስገድዳል። ድምጹ ግን እንዴት እንደሚያስጠላ።
ኧረ ልጁም አስጠሊ ነው
Fannow fiyel wedezia kizimzim wedih yetsafikew teret teret new ye tsillawech shabia inna weyanie ashker!!
@@aemyay5169 ምንም ከመንግስት ጋር አታገናኙት
ahum endezi tesadbesh mn agnesh biqerbshs batrejiw zm bemalet bttebaberiw
ልጁ መቀጣት አለበት ለሌሎችም አላዋቂ መማማርያ መሆን አለበት። ሞኝ በራሱ ይማራል አይደል ነገሩ።
ያገራችንያአየርምገድችግርአለባቸውስጀመር
ጥሩ አባባል እንደውም ከዚህ በሁዋላ ጭራሽ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳይሳፈር ቢታገድ ጥሩ ነበረ በተጨማሪም መታሰር አለበት
ችግሩ በግሉ ቢሆን ነበር እሚገርመው ውረድ እንጅ ውረድ አልተባለም @@vvvffff1290
@@TensayTemesgen-ws8btመቀሌ ሊሄድ የነበረዉ ለለቅሶ አይደለም ቪድዮ ለመቅረፅ ነበር ምን አስቸኮለዉ እኔ ከፈጣሪ በላይ ነኝ ሚል ተራ በግ😂
Vulgar and unruly brat....this immatured adolescent should be punished well....very well..
ይሄ ዥልጥ ጥሩ የፀባይ ማረሚያ ያስፈልገዋል 😡😡😡100%
❤❤❤❤
@@Pokémon1-h2t follow eyaregsh livun mitay demo tisadebale ashakabach nege sifeta abrehew tap tap mitl
ይህ ትውልድ ነው ነገ አገሩን የሚረከብ ማሳዘናችን 🙏🏻🙏🏻
'የጭንቅላቱን ባዶነት እንግሊዘኛዉ ነገረኝ" አለች ብዙየ
"የማህበራዊ ሚዲያ እውቅናና አፅፋሪስ አንድ ናቸው ሁለቱም መሬት አያስረግጡም"😂😂😂❤
Yap
👍
ትክክል!
ባስ መሰለው እደ አልወርድም የሚለው🤔🤔🤔
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ድንቅ አቀራረብ እና፣ በጣም ኣስፈላጊ የአቬንሽ- ህግ ትምህርት!
ይቀጣ በሀገራችን አንደራደርም በራሷ ችግር የበዛበት ሀገር ከባድ ነው ባለገ ወጋ ይሰጠዉ
አቤት ፈታ!!! የማውቀውን የሰማውትን እንደ አዲስ እሰመዋለሁ።
😅🎉
Indirectly ሀገር የማፍረስ ተግባር ነው!, ይሄ ምንም ሳያውቅ የታወቀ ልጅ! So ማንኛውም ወንጀለኛ አወቀም አላወቀም Without anydoubt ተገቢና ሕጋዊ ቅጣት ማይቀጣ ከሆነ ሌላን ወንጀለኛ ያበረታታል!, ..... ለነገሩ.......
ይሄ ባለጌ የመጨረሻውን ቅጣት መቀጣት አለበት! ብዙ ተከታይ አለኝ ይላል ደሞ የሱ ተከታዮች የሱ አይነት ጨቅላ ናቸው።
ታዋቂነትን ለመጨመር ያደረገዉ ተንኮል በጣም ይገርማል! ደፋር ነዉ😮
በአየር መንገዳችን ቀልድ የለም የጠላት ተልእኮ እንዳለበት ያስታውቃል ሰው እንዴት ለአገሩ ጠላት ይሆናል?😢
በአዮናችን ነዉ የመጣዉ መቀጣት አለበት ጥጋቡ መብረድ አለበት
ማወቅና መታወቅ ግራ የገባው ፍጡር ነው፡
ከዚሂ በኀላ ትኬት መቁረጥ አይደል በአየር መንገዱ አካባቢ መድረስ የለበትም። አየር መንገዳችን ያለምን መስፈርት ልኩን ማሳየት አለበት ስም በማጥፋት ማለቴ ነው። ይቅር አይባልም
አለማወቅ ከተጠያቂነት አያስጥልም እሱንም የሱ መሰል ወጠጤዎች ለማስተማር እርምጃ ግድ ነወ።
ኢሄ ፍልጥ ወጠጤ በህግ መጠየቅ አለበት የሱ 27ሺ ተከታዮች ከኛ እንደ አንድ አይናችን የምናየው አየርመንገድ ይበልጣል ስም አጥፍቷል ኢትዮጵያን አዋርዷል የባንዳነት ስራ ነው የሰራው ።
ይከሰስ ይሔ ውርጋጥ እንዴ እንዴት ቢንቅ ነው አለም አቀፉን አየር መንገድ ለማዋረድ የሞከረው ይሔ የሸገር ሰጌጤ
እረ ጀለስካ ኢሄ ዥልጥ የአዱገነት ልጅ አይደለም ታዝሎ ነው የመጣው
@@natnaelgirma50 tekekel😢😅
Yefelege segetae bihon yehe yeadis abeba lej ayhonem😮😮
ከ እውቀት በፍት የሚመጣ፣ ተዋቂናት መጨረሻው እሄው ነው😅
እንደዚህ አይነቶቹ ናቸው ለሀገር ነቀርሳዎች። ግን ምን ይደረግ ትንንሽ ጭንቅላቶች ሁሌም ትንንሽ ሀሳብ ነው የሚያመነጩት።
2 ሚልዮን አህያ ቢከተለው ሀገርን ልምራ አለ እኮ ጋጠወጥ መቀጣት አለበት የእንቋቁሪት ድምፅ ይዞ ይፎክራል እንዴ
ደደቦች የሀገር ሸክሞች እነዚህ ይሸጡናል
ትምህርት የሚወስድበት አጋጣሚ ሲሆን ከአፉ ፍሬ ክፉ ነገር እንዳይገጥመው የቅዱስ እግዚአብሔር ምሕረት ይብዛለት።
JUNTA 😜😜😜
ቲክቶክ ስላላቸው ህግ የሚያቁ ህግ የሚያስፋፀሙ ይመስላሉ የተረገመት ትውልድ 😢
TikTok eko ande manegnawm tera sew metekem yemichilew app nw aleke,teketay lemaginet degimo ye werdu dergitochin madreg bicha madreg nw
ይህ ማን አለብኝነት ሶሻል ሚዲያ የፈጠረው ያልተገባ ስነ ምግባር ነው።የሱ ያልተገባ ነገር ውስጥ መግባት ለሌሎች መነሳሳት ምክንያት ሆኗል።የሀገርን ብሎም የአየር መንገዱን ገጽታ አበላሽቷል።ይሄን የመንደር ልጅ አስተማሪ መቅጣት ተገቢ ነው።👌👌👌👌👌አሩን አብልቶ እንደ ያሬድ አስተምሮ መልቀቅ ነው።
ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ
ቲክታከር መሆን ብርቅ አደረገው ጅል ይሄን መቀጣት አለበት በኢንግሊዝኛ ሳይቀር የአየር መንገዱ ስም ሳጣላሽ የነበረ ነው 💪💪💪💪💪 ይቀጣ ያለመማር ደንቆሮ በመሆን የሚደግፈው ከሆነ የሶሻል ሚድያ እናያለን ሰገጤ
መቀጣት አለበት ማነው እሱ አየር መንገዳችንን ለማዋረድ የሞከረ ሕግ ለ ሁሉም እኩል ካልሰራ ነገ አንዱም ተነስቶ ይፈነጭብን እና ተከታይ ካለው ይጮህለታል ካሌለው እስር ቤት ይማቅቃል
Informative.ብቃት አላችሁ!! በርቱ::
ይኤ ማይረባ አፈላ ምን ያርግ ታዲያ ይቀጣ አገሩን ያዋርዳል 😢😢
ጆን የሰራው ትልቅ ጥፋት ነው የሰራው ምንም ጥየቄ ዬለውም
ሁለተኛ አየርመንገዱን እንዳይጠቀም ማድረግ ነው
አወ በቀይ ባህር ይውጣ 😂😂
ይኼ ሰገጤ መቀጣት አለበት ይህ ደግሞ ግድ ነው ምክንያቱም አንድ ዓይን ያለው ባፈር አይጫወትም
እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል!! እናስተውል የምናድርገው ነገር ዋጋ ያስከፍለናል::አገርን ንቆ ህዝብን ንቆ ማንም በስላም አይኖርም :: እንደአይናችን ብሌን የምንወዳት አገራችንን እና ተቋማትን ማንቋሽሽ ዋጋ ያስከፍላል:: ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት!!
ሸገር ባስ አረገውኮ አይ ለስሙ የሸገር ያራዳ ልጅ ነኝ ይላል ዥልጥ😅😅😅
ይህ ቲክቶክ የሚባል ህዝቡን አጨለለው አጅብ አውቶቢስ ተራ ያለ መሰለው
ወንጀል ብቻ አይደለም የሀገር ገፅታ ማበላሸት ሞክሯል
ይህ ለሌላው ትምህርት እንዲሆን መቀጣት አለበት ከዚያም አለፍ ሲል በኢትዮጵያ አየር መንገድ አን ዳይሳፈርና በየትኛውም የኢትዮጵያ አየር መንገዶች አካባቢ እንዳይደርስ መከልከል አለበት ይህ የአለም አቀፍ የአቬሽን ህግ ነው ህጉን አይተው ቢተገብሩ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል ።ፈታ አና መሠግናለን
በጣም ይገርማል የኛ አገር ጉድ ከሌላው ይለያል እኛ ካሜራ ስንይዝ ምንም ማንም ሊነካን ሊናገረን የማይችል መስሎ ይታየናል መሰለኝ በሰለጠነው አገር የሚፈቀድ አለ የማይፈቀድም እንደዚው የኛዎቹ ፎሎወር ሲበዛልን ዝሆን ያከልን ይመስለናል ምን የሚሉት ነው የደህንነቱ ሰውዬ በስነስርሀት እያናገረው መልሱ ይገርማል
ጋጠወጥ መንገደኛ እድሜ ልክ በአየር አይበርም አሜሪካ
አይ እሱንኳን በአንዳንድ ሁኔታ ሊፈጠር ስለሚችል በማስጠንቀቂያ ይታለፋል። ይልቅ አድፍጦም የሚያስቸግር ሊኖር ይችላል።እሱ ነው መጥፎ።
Yigedel
በደንብ መቀጣት አለበት አለማወቅ ችገር የለውም የኛ ታዋቂ ቲክቶከር በናንተ አይነት ኢቲ ኤር ላይንስ አይነሣም።
የት መናሃሪያ ነው ችግሩ የተፈጠረው😅😁
😂😂😂😂.....መርካቶ አቶቢስ ተራ
ኮዬፈጨ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ላም በረት
Adisu bas stashion burayu😅😅😅😅
በቃ ልጁ ትምህርት ይሆነዋል እሱ ይህን ባያረግ ይህን ሁሏ ነገር አናቅም ነበር እናመሰግናለን jon
Free jo
የሚገርም አገላለጽ!!!
ህግን አለማወቅ አተጠያቂነት አያድንም ደ
የኢትዮጵያን አውሮፕላን እንደ ሀገር ምልክት እወዳለሁ የትም ብሆን በአየር ላይ ለማየት እጓጓለሁ👏ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ጋር ስጓዝ በእግዚአብሔር ጥበቃው በታች በእነርሱ ደህንነት ይሰማኛል🙏 ሁላችሁንም አብራሪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እና ይጠብቃችሁ🤲 በኢትዮጵያዊነቴ እና በእነርሱ እኮራለሁ💚💛❤️
በጣም ሃገር ፣ህዝብ የናቀ ትልቅ ፣በየቀኑ ማራግብ ምን ይህል በሚዲያ ትልቅ በደል ነው ፣ማንም በአውሮፕላን ውስጥ ይክስክስ ማለት ትልቅ አጅንዳ ያለው ስው ነው ምን ይህል ህዝብን መናቅና ሃገርን መናቅ ነው በሌላ ሃገር የማይፈፅሙትን በሃገራችን ታላቅ ተቆም ስም ማጥፍትና በህዝቡ ላይ ሽብር መዝራት ይሄ ትልቅ ቅጣት ይገባዋል ፣ አሁን ነው የስዎች ባህሬ እና ትቢት ዋጋ ይስክፍላል በዚህ ጉዳይ መሳተፍ የሃገር ጠላቶች ምናምንቴ ናቸው ሌላ ሃገር የማይፈፅሙት ፣እውቀት የሌላቸው ታዋቂዎች መጭረሻቸው ውርደት ነው ፣ዋጋው በትክክል ፍርድ ይገባዋል ።
ትክክል ከዚህ በሁዋላ ጭራሽ የኢትዮጵያን አየር መንገድ እንዳይጠቀም ማገድ ነው ይሄ ነውረኛ አግድም አደግ
መቀጣት አለበት
አየር መንገድ እራሱን ከነ ዳንኤል ውዥንብርና ስም ማጥፋት እርምጃ በመውስድ ስሙን ሊያስከብር ይገባል ካልሆነ ማንም ዘላን ይዘልበታል መብቱን የማያውቅ ወጤ የበዛባት ሀገር ሁናለችና
የተከታዮችን ቁጥር እንጅ ሕግን አያዉቀዉም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yen wud agaree Eth
የግድ መጠየቅ አለበት
ትንሽ መገረፍ ያስፈልገዋል
ምን ኢትዮጵያ ዘንድሮ ያላዋረዳት አለ
ባለጌ ነው መቀጣት አለበት ያልበሰለ ጭንቅላት ያለው ነው
ያ ባቱ ቤት መሰለው አንዴ ፋራ
ይሃ የማይረባ ሰው ነው ጥቂም ፈላጊ ነው የ ሀገር ህልውና አሳልፎ ሰጥቷል የሱ አውቃለው ባይ የማይደጋም እርምጃ ይዋሰድባት ይጋባል እድሜ ልክ እስራት ይቃጣልን
ሚለየን ተከታይ ተከታይ ከወንጀል አያሰመልጥም አመድህን ተለቅለቅ በለው ወዳጄ
በመጨረሻው በአገር ክብር የመጣ ውርጋጥ ስለሆነ የመጨረሻው ከፍተኛ ቅጣት ያስፈልገዋል!!!
😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ግን ልጁ በጣም ያሳቀኝ ሞኝ አይሙት እንዳጫውት
ጋጠ-ወጥ ቃሉ ጥሩ ተቀምጦለታል። አየር መንገዱ እንድህ አይነት ሰዎችን ልከሰዉ ይገባል። ቅጣቱም ከበድ ያለ መሆን አለበት። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለኢትዮጵያዊያን የሉዓላዊነት ባንዲራ ነዉ። በአየር መንገዳችን ቀልድና የለም።
ይህን ውርጋጥ ሴት እደማማገጥ መስሉት የሀገር ክብር ለማውረድ የፈለገበት መንገድ ስላለ ተገቢ እርምጃ ያስፈልገዋል መንግሥት በደንብ መቀጣጫ ማድረግ አለበት
ፈታ ወላሂ ትመቸኛለህ ❤❤❤❤❤
Esu, eko lewored neber,Amamukew Amamukew lezeh abekut.
የማይገቸው ቦታ ላይ የተቀመጡ ሁሉ ወድቀው እንክትክት የሚሉት ልክ እንደዚህሁ ነው፡፡ምን ዓይነት መደዴነት ነው ?Reply
አላአዋቂ ሰፊ ሰፍቶ አጨማደደው አሉ😢
በህግ መጠየቅ አለበት አለቀ😂😂😂😂
እረ ወጣትነቱ ያሳዝናል ገረፍ ገረፍ አርገው ይልቀቁት
ልጁ በአማቀፍ እና በኢትዮጵያ አቪዬሽን ህግ ከተጠያቂነት አይድንም ።
ልጁ ከድሜው በላይ ቲኒሽ አፎግሮ ዝናና እና ሀብት አገኘ፡፡ ከእኩዩቹ በላይ ብዙ ሰዎችን ለመርዳት ቻለ ታላቆቹም አጨበጨቡለት ልቡም አበጠ፡፡ አሁን ከእድሜው ና ከእውቀት ደረጃው የሚጠበቀውን እንጣጥ እንጣጥ አለ፡፡ለሱም ቆንጠጥ ሲያረጉት ይማራል ችግሩ የሚፈነዳበት ቦታ ተሸወደ፡፡ ፈጣሪ ያቅልለት
Wow
የኢትዮዽያ አየር መጋድ ማማኪያችን ነው ከና ችግሩም ኢንቀበላዋላን በሀጋራችን አንዳራዳርም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫡
ጥጋብ ነው መቀጣጫ መሆን አለበት
ይመቸው 😃😃😃😃It is soo funny
ይበለው ቅብጥ ብሎ ነበር እንዲረጋጋ ደና አርገው በቀጡልን
ታሪኩን እናውቀዋለን ዋናውን ዜና ይህ ባለጌ ተልህኮ እንዳለው...ብቻ ሳይሆን ሽማግሌዎች ዝም ማለታቸው ነው!!
አለማወቅ ከህግ ጠያቂነት አያድንም
እንዲህ አይነት ድንጋይ-ራስ ማ ዋጋውን ማግኘት አለበት😡🤧!
ወይጉድ በሳቅ ልሞት ነው😂😂😂😂
ተገቢዉን ቅጣት መሰጠት አለበት የአየር መንገዱን ስም ለማጥፋት የታሰበ ነዉ
ይህ ባንዳ መጠየቅ አለበት ይህ ሌላ ሴራ ነው
በአለንጋ ጭምር ነው መቀጣት ያለበት ይህ ሰርቶ ሰይሆን በወሬ ነው እዚህ የደረሰው በደንብ ይቀጣ።
እንጭጭ.... ጭንቅላት ከያዘ ሌላ ምን ይጠበቃል:: በኢትዮጵያ እስትንፋሽ ላይ የተነሳ የውስጥ ነቀርሳ እርምጃ ይወሰድበት..
Yigedel koshasha be Ethiopia Andi aynachin yimetabinal gegema
በእውቀት ስለምትነግሩን እናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻
Wud Ethiopiawian comment section lay betam new des alachugn endinow Ethiopiawinet❤
ሞጣን ያልቀጣ ቲክቶክ ይህን ይቀጣል
አብረውት ሲያጫፍሩት የነበሩት ጫጩቶችስ አይቀጡም?
Kkkkkkk
ከአይሮፕላኑ ውረዱ ሲባል መውረድ ነው safety comes first
በደምብ መቀጣት አለበት
የቁራሬ ለቃሚ ልጅ መቀጣት አለበት
ይሂ ልጁ በጣም መሀይም ነው ዱቂትእንደ መቀባቱ መሠሎት ነው
Best message for us . THANK YOU DEAR
🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹 እንዴት ሰው የሀገሩን መለያ የሆነውን አየር መንገድን ያዋርዳል?????????
27ሺ አይደለም 50 ሚሊየን ተከታይ ቢኖረው እንካን ማንም ከሀገር ክብር አይበልጥም!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እደውም ቢያዋርድብን እንካን ሀገሩን ከፍ በሚያደርግ ክብር ይመሰክራል እንጂ አይዋረድም!!!!!!!!!!!!!!
ለማንኛውም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለኛና ለአፈርካዊያን ኩራታችንና ሁሌም በኩራት አለምንም ሌላ አማራጭ የምንጠቀምበት አየር መንገዳችን ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹
ena hizb eyetengelata new slehager kibir miweraw, ayer mengedu teteqamiw tinsh siyarefd yiqetal, lemindnew sew sisteguagol ye ager kibir mibalew
@@matiyoskebede5352 ድሮምየተዋረደ ነው
እርግጠኛ ነኝ የወያኔ የረከሰ ትውልድ ነው::
ተበዳ@@gman7833
B@@gman7833hule gn weyane ayselechachuhum 😂😂
ሀገርን እንደ ሀገር ልናከብር ይገባል አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም
እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝ ያመጣል ይላል ያገሬ ሰዉ እዉነት ለመናገር እሄ ልጅ በጣም ተጨማልቆ ነበር የቲክቶክ ጦጣ😂😂
ከእውቀት በፊት እውቅና ሲመጣ ይሄ ነው😂😂😂 መሃይም በለው
24 seat livun eyayu ezi mashkabet aykebdm yastemaekew atmeslm mehaym sitl
Teyakew leju setet sertwal alseram nw@@NATUKAOO
😂😂😂
አላዋቂ ነት ነው የኢትዮጵያ መንግሥት ባይከሰው እንኳ የአየር መንገዱ ህግ እንዲከሰስ ያስገድዳል። ድምጹ ግን እንዴት እንደሚያስጠላ።
ኧረ ልጁም አስጠሊ ነው
Fannow fiyel wedezia kizimzim wedih yetsafikew teret teret new ye tsillawech shabia inna weyanie ashker!!
@@aemyay5169 ምንም ከመንግስት ጋር አታገናኙት
ahum endezi tesadbesh mn agnesh biqerbshs batrejiw zm bemalet bttebaberiw
ልጁ መቀጣት አለበት ለሌሎችም አላዋቂ መማማርያ መሆን አለበት። ሞኝ በራሱ ይማራል አይደል ነገሩ።
ያገራችንያአየርምገድችግር
አለባቸውስጀመር
ጥሩ አባባል እንደውም ከዚህ በሁዋላ ጭራሽ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳይሳፈር ቢታገድ ጥሩ ነበረ በተጨማሪም መታሰር አለበት
ችግሩ በግሉ ቢሆን ነበር እሚገርመው ውረድ እንጅ ውረድ አልተባለም @@vvvffff1290
@@TensayTemesgen-ws8btመቀሌ ሊሄድ የነበረዉ ለለቅሶ አይደለም ቪድዮ ለመቅረፅ ነበር ምን አስቸኮለዉ እኔ ከፈጣሪ በላይ ነኝ ሚል ተራ በግ😂
Vulgar and unruly brat....this immatured adolescent should be punished well....very well..
ይሄ ዥልጥ ጥሩ የፀባይ ማረሚያ ያስፈልገዋል 😡😡😡100%
❤❤❤❤
@@Pokémon1-h2t follow eyaregsh livun mitay demo tisadebale ashakabach nege sifeta abrehew tap tap mitl
ይህ ትውልድ ነው ነገ አገሩን የሚረከብ ማሳዘናችን 🙏🏻🙏🏻
'የጭንቅላቱን ባዶነት እንግሊዘኛዉ ነገረኝ" አለች ብዙየ
"የማህበራዊ ሚዲያ እውቅናና አፅፋሪስ አንድ ናቸው ሁለቱም መሬት አያስረግጡም"😂😂😂❤
Yap
😂😂😂
👍
ትክክል!
😂😂😂
ባስ መሰለው እደ አልወርድም የሚለው🤔🤔🤔
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ድንቅ አቀራረብ እና፣ በጣም ኣስፈላጊ የአቬንሽ- ህግ ትምህርት!
ይቀጣ በሀገራችን አንደራደርም በራሷ ችግር የበዛበት ሀገር ከባድ ነው ባለገ ወጋ ይሰጠዉ
አቤት ፈታ!!! የማውቀውን የሰማውትን እንደ አዲስ እሰመዋለሁ።
😅🎉
Indirectly ሀገር የማፍረስ ተግባር ነው!, ይሄ ምንም ሳያውቅ የታወቀ ልጅ! So ማንኛውም ወንጀለኛ አወቀም አላወቀም Without anydoubt ተገቢና ሕጋዊ ቅጣት ማይቀጣ ከሆነ ሌላን ወንጀለኛ ያበረታታል!, ..... ለነገሩ.......
ይሄ ባለጌ የመጨረሻውን ቅጣት መቀጣት አለበት! ብዙ ተከታይ አለኝ ይላል ደሞ የሱ ተከታዮች የሱ አይነት ጨቅላ ናቸው።
ታዋቂነትን ለመጨመር ያደረገዉ ተንኮል በጣም ይገርማል! ደፋር ነዉ😮
በአየር መንገዳችን ቀልድ የለም የጠላት ተልእኮ እንዳለበት ያስታውቃል ሰው እንዴት ለአገሩ ጠላት ይሆናል?😢
በአዮናችን ነዉ የመጣዉ መቀጣት አለበት ጥጋቡ መብረድ አለበት
ማወቅና መታወቅ ግራ የገባው ፍጡር ነው፡
ከዚሂ በኀላ ትኬት መቁረጥ አይደል በአየር መንገዱ አካባቢ መድረስ የለበትም። አየር መንገዳችን ያለምን መስፈርት ልኩን ማሳየት አለበት ስም በማጥፋት ማለቴ ነው። ይቅር አይባልም
አለማወቅ ከተጠያቂነት አያስጥልም እሱንም የሱ መሰል ወጠጤዎች ለማስተማር እርምጃ ግድ ነወ።
ኢሄ ፍልጥ ወጠጤ በህግ መጠየቅ አለበት የሱ 27ሺ ተከታዮች ከኛ እንደ አንድ አይናችን የምናየው አየርመንገድ ይበልጣል ስም አጥፍቷል ኢትዮጵያን አዋርዷል የባንዳነት ስራ ነው የሰራው ።
ይከሰስ ይሔ ውርጋጥ እንዴ እንዴት ቢንቅ ነው አለም አቀፉን አየር መንገድ ለማዋረድ የሞከረው ይሔ የሸገር ሰጌጤ
እረ ጀለስካ ኢሄ ዥልጥ የአዱገነት ልጅ አይደለም ታዝሎ ነው የመጣው
@@natnaelgirma50 tekekel😢😅
Yefelege segetae bihon yehe yeadis abeba lej ayhonem😮😮
ከ እውቀት በፍት የሚመጣ፣ ተዋቂናት መጨረሻው እሄው ነው😅
እንደዚህ አይነቶቹ ናቸው ለሀገር ነቀርሳዎች። ግን ምን ይደረግ ትንንሽ ጭንቅላቶች ሁሌም ትንንሽ ሀሳብ ነው የሚያመነጩት።
2 ሚልዮን አህያ ቢከተለው ሀገርን ልምራ አለ እኮ ጋጠወጥ መቀጣት አለበት የእንቋቁሪት ድምፅ ይዞ ይፎክራል እንዴ
ደደቦች የሀገር ሸክሞች እነዚህ ይሸጡናል
ትምህርት የሚወስድበት አጋጣሚ ሲሆን ከአፉ ፍሬ ክፉ ነገር እንዳይገጥመው የቅዱስ እግዚአብሔር ምሕረት ይብዛለት።
JUNTA 😜😜😜
ቲክቶክ ስላላቸው ህግ የሚያቁ ህግ የሚያስፋፀሙ ይመስላሉ የተረገመት ትውልድ 😢
TikTok eko ande manegnawm tera sew metekem yemichilew app nw aleke,teketay lemaginet degimo ye werdu dergitochin madreg bicha madreg nw
ይህ ማን አለብኝነት ሶሻል ሚዲያ የፈጠረው ያልተገባ ስነ ምግባር ነው።የሱ ያልተገባ ነገር ውስጥ መግባት ለሌሎች መነሳሳት ምክንያት ሆኗል።የሀገርን ብሎም የአየር መንገዱን ገጽታ አበላሽቷል።ይሄን የመንደር ልጅ አስተማሪ መቅጣት ተገቢ ነው።👌👌👌👌👌አሩን አብልቶ እንደ ያሬድ አስተምሮ መልቀቅ ነው።
ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ
ቲክታከር መሆን ብርቅ አደረገው ጅል ይሄን መቀጣት አለበት በኢንግሊዝኛ ሳይቀር የአየር መንገዱ ስም ሳጣላሽ የነበረ ነው 💪💪💪💪💪 ይቀጣ ያለመማር ደንቆሮ በመሆን የሚደግፈው ከሆነ የሶሻል ሚድያ እናያለን ሰገጤ
መቀጣት አለበት ማነው እሱ አየር መንገዳችንን ለማዋረድ የሞከረ ሕግ ለ ሁሉም እኩል ካልሰራ ነገ አንዱም ተነስቶ ይፈነጭብን እና ተከታይ ካለው ይጮህለታል ካሌለው እስር ቤት ይማቅቃል
Informative.
ብቃት አላችሁ!! በርቱ::
ይኤ ማይረባ አፈላ ምን ያርግ ታዲያ ይቀጣ አገሩን ያዋርዳል 😢😢
ጆን የሰራው ትልቅ ጥፋት ነው የሰራው ምንም ጥየቄ ዬለውም
ሁለተኛ አየርመንገዱን እንዳይጠቀም ማድረግ ነው
አወ በቀይ ባህር ይውጣ 😂😂
ይኼ ሰገጤ መቀጣት አለበት ይህ ደግሞ ግድ ነው ምክንያቱም አንድ ዓይን ያለው ባፈር አይጫወትም
እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል!! እናስተውል የምናድርገው ነገር ዋጋ ያስከፍለናል::አገርን ንቆ ህዝብን ንቆ ማንም በስላም አይኖርም :: እንደአይናችን ብሌን የምንወዳት አገራችንን እና ተቋማትን ማንቋሽሽ ዋጋ ያስከፍላል:: ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት!!
ሸገር ባስ አረገውኮ አይ ለስሙ የሸገር ያራዳ ልጅ ነኝ ይላል ዥልጥ😅😅😅
ይህ ቲክቶክ የሚባል
ህዝቡን አጨለለው
አጅብ አውቶቢስ ተራ ያለ መሰለው
ወንጀል ብቻ አይደለም የሀገር ገፅታ ማበላሸት ሞክሯል
ይህ ለሌላው ትምህርት እንዲሆን መቀጣት አለበት ከዚያም አለፍ ሲል በኢትዮጵያ አየር መንገድ አን ዳይሳፈርና በየትኛውም የኢትዮጵያ አየር መንገዶች አካባቢ እንዳይደርስ መከልከል አለበት ይህ የአለም አቀፍ የአቬሽን ህግ ነው ህጉን አይተው ቢተገብሩ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል ።ፈታ አና መሠግናለን
በጣም ይገርማል የኛ አገር ጉድ ከሌላው ይለያል እኛ ካሜራ ስንይዝ ምንም ማንም ሊነካን ሊናገረን የማይችል መስሎ ይታየናል መሰለኝ በሰለጠነው አገር የሚፈቀድ አለ የማይፈቀድም እንደዚው የኛዎቹ ፎሎወር ሲበዛልን ዝሆን ያከልን ይመስለናል ምን የሚሉት ነው የደህንነቱ ሰውዬ በስነስርሀት እያናገረው መልሱ ይገርማል
ጋጠወጥ መንገደኛ እድሜ ልክ በአየር አይበርም አሜሪካ
አይ እሱንኳን በአንዳንድ ሁኔታ ሊፈጠር ስለሚችል በማስጠንቀቂያ ይታለፋል። ይልቅ አድፍጦም የሚያስቸግር ሊኖር ይችላል።እሱ ነው መጥፎ።
Yigedel
በደንብ መቀጣት አለበት አለማወቅ ችገር የለውም የኛ ታዋቂ ቲክቶከር በናንተ አይነት ኢቲ ኤር ላይንስ አይነሣም።
የት መናሃሪያ ነው ችግሩ የተፈጠረው😅😁
😂😂😂😂.....መርካቶ አቶቢስ ተራ
ኮዬፈጨ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ኮዬፈጨ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ላም በረት
Adisu bas stashion burayu😅😅😅😅
በቃ ልጁ ትምህርት ይሆነዋል እሱ ይህን ባያረግ ይህን ሁሏ ነገር አናቅም ነበር እናመሰግናለን jon
Free jo
የሚገርም አገላለጽ!!!
ህግን አለማወቅ አተጠያቂነት አያድንም ደ
የኢትዮጵያን አውሮፕላን እንደ ሀገር ምልክት እወዳለሁ የትም ብሆን በአየር ላይ ለማየት እጓጓለሁ👏ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ጋር ስጓዝ በእግዚአብሔር ጥበቃው በታች በእነርሱ ደህንነት ይሰማኛል🙏 ሁላችሁንም አብራሪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እና ይጠብቃችሁ🤲 በኢትዮጵያዊነቴ እና በእነርሱ እኮራለሁ💚💛❤️
በጣም ሃገር ፣ህዝብ የናቀ ትልቅ ፣በየቀኑ ማራግብ ምን ይህል በሚዲያ ትልቅ በደል ነው ፣ማንም በአውሮፕላን ውስጥ ይክስክስ ማለት ትልቅ አጅንዳ ያለው ስው ነው
ምን ይህል ህዝብን መናቅና ሃገርን መናቅ ነው በሌላ ሃገር የማይፈፅሙትን በሃገራችን ታላቅ ተቆም ስም ማጥፍትና በህዝቡ ላይ ሽብር መዝራት ይሄ ትልቅ ቅጣት ይገባዋል ፣ አሁን ነው የስዎች ባህሬ እና ትቢት ዋጋ ይስክፍላል በዚህ ጉዳይ መሳተፍ የሃገር ጠላቶች ምናምንቴ ናቸው ሌላ ሃገር የማይፈፅሙት ፣እውቀት የሌላቸው ታዋቂዎች መጭረሻቸው ውርደት ነው ፣ዋጋው በትክክል ፍርድ ይገባዋል ።
ትክክል ከዚህ በሁዋላ ጭራሽ የኢትዮጵያን አየር መንገድ እንዳይጠቀም ማገድ ነው ይሄ ነውረኛ አግድም አደግ
መቀጣት አለበት
አየር መንገድ እራሱን ከነ ዳንኤል ውዥንብርና ስም ማጥፋት እርምጃ በመውስድ ስሙን ሊያስከብር ይገባል ካልሆነ ማንም ዘላን ይዘልበታል መብቱን የማያውቅ ወጤ የበዛባት ሀገር ሁናለችና
የተከታዮችን ቁጥር እንጅ ሕግን አያዉቀዉም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yen wud agaree Eth
የግድ መጠየቅ አለበት
ትንሽ መገረፍ ያስፈልገዋል
ምን ኢትዮጵያ ዘንድሮ ያላዋረዳት አለ
ባለጌ ነው መቀጣት አለበት ያልበሰለ ጭንቅላት ያለው ነው
ያ ባቱ ቤት መሰለው አንዴ ፋራ
ይሃ የማይረባ ሰው ነው ጥቂም ፈላጊ ነው የ ሀገር ህልውና አሳልፎ ሰጥቷል የሱ አውቃለው ባይ የማይደጋም እርምጃ ይዋሰድባት ይጋባል እድሜ ልክ እስራት ይቃጣልን
ሚለየን ተከታይ ተከታይ ከወንጀል አያሰመልጥም አመድህን ተለቅለቅ በለው ወዳጄ
በመጨረሻው በአገር ክብር የመጣ ውርጋጥ ስለሆነ የመጨረሻው ከፍተኛ ቅጣት ያስፈልገዋል!!!
😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ግን ልጁ በጣም ያሳቀኝ ሞኝ አይሙት እንዳጫውት
ጋጠ-ወጥ ቃሉ ጥሩ ተቀምጦለታል። አየር መንገዱ እንድህ አይነት ሰዎችን ልከሰዉ ይገባል። ቅጣቱም ከበድ ያለ መሆን አለበት። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለኢትዮጵያዊያን የሉዓላዊነት ባንዲራ ነዉ። በአየር መንገዳችን ቀልድና የለም።
ይህን ውርጋጥ ሴት እደማማገጥ መስሉት የሀገር ክብር ለማውረድ የፈለገበት መንገድ ስላለ ተገቢ እርምጃ ያስፈልገዋል መንግሥት በደንብ መቀጣጫ ማድረግ አለበት
ፈታ ወላሂ ትመቸኛለህ ❤❤❤❤❤
Esu, eko lewored neber,
Amamukew Amamukew lezeh abekut.
የማይገቸው ቦታ ላይ የተቀመጡ ሁሉ ወድቀው እንክትክት የሚሉት ልክ እንደዚህሁ ነው፡፡ምን ዓይነት መደዴነት ነው ?
Reply
አላአዋቂ ሰፊ ሰፍቶ አጨማደደው አሉ😢
በህግ መጠየቅ አለበት አለቀ😂😂😂😂
እረ ወጣትነቱ ያሳዝናል ገረፍ ገረፍ አርገው ይልቀቁት
ልጁ በአማቀፍ እና በኢትዮጵያ አቪዬሽን ህግ ከተጠያቂነት አይድንም ።
ልጁ ከድሜው በላይ ቲኒሽ አፎግሮ ዝናና እና ሀብት አገኘ፡፡ ከእኩዩቹ በላይ ብዙ ሰዎችን ለመርዳት ቻለ ታላቆቹም አጨበጨቡለት ልቡም አበጠ፡፡ አሁን ከእድሜው ና ከእውቀት ደረጃው የሚጠበቀውን እንጣጥ እንጣጥ አለ፡፡ለሱም ቆንጠጥ ሲያረጉት ይማራል ችግሩ የሚፈነዳበት ቦታ ተሸወደ፡፡ ፈጣሪ ያቅልለት
Wow
የኢትዮዽያ አየር መጋድ ማማኪያችን ነው ከና ችግሩም ኢንቀበላዋላን በሀጋራችን አንዳራዳርም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫡
ጥጋብ ነው መቀጣጫ መሆን አለበት
ይመቸው 😃😃😃😃
It is soo funny
ይበለው ቅብጥ ብሎ ነበር እንዲረጋጋ ደና አርገው በቀጡልን
ታሪኩን እናውቀዋለን ዋናውን ዜና ይህ ባለጌ ተልህኮ እንዳለው...ብቻ ሳይሆን ሽማግሌዎች ዝም ማለታቸው ነው!!
አለማወቅ ከህግ ጠያቂነት አያድንም
እንዲህ አይነት ድንጋይ-ራስ ማ ዋጋውን ማግኘት አለበት😡🤧!
ወይጉድ በሳቅ ልሞት ነው😂😂😂😂
ተገቢዉን ቅጣት መሰጠት አለበት የአየር መንገዱን ስም ለማጥፋት የታሰበ ነዉ
ይህ ባንዳ መጠየቅ አለበት ይህ ሌላ ሴራ ነው
በአለንጋ ጭምር ነው መቀጣት ያለበት ይህ ሰርቶ ሰይሆን በወሬ ነው እዚህ የደረሰው በደንብ ይቀጣ።
እንጭጭ.... ጭንቅላት ከያዘ ሌላ ምን ይጠበቃል:: በኢትዮጵያ እስትንፋሽ ላይ የተነሳ የውስጥ ነቀርሳ እርምጃ ይወሰድበት..
Yigedel koshasha be Ethiopia Andi aynachin yimetabinal gegema
በእውቀት ስለምትነግሩን እናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻
Wud Ethiopiawian comment section lay betam new des alachugn endinow Ethiopiawinet❤
ሞጣን ያልቀጣ ቲክቶክ ይህን ይቀጣል
አብረውት ሲያጫፍሩት የነበሩት ጫጩቶችስ አይቀጡም?
Kkkkkkk
ከአይሮፕላኑ ውረዱ ሲባል መውረድ ነው safety comes first
በደምብ መቀጣት አለበት
የቁራሬ ለቃሚ ልጅ መቀጣት አለበት
ይሂ ልጁ በጣም መሀይም ነው
ዱቂትእንደ መቀባቱ መሠሎት ነው