ስኬት ድራማ ክፍል አስራ ሁለት / SIKET EP 12 “የህይወት ጥሪያችን ምንድነው? ”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • 🔥🔥🔥 ሰብስክራይብ ለማድረግ 👉👉👉: / @cinemaras 🔥🔥🔥
    🔔 🔔 🔔 🔔 የደውል ምልክቱንም መጫን አይርሱ!!! 🔔 🔔 🔔 🔔
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited!!!
    Subscribe: / @cinemaras
    Website: www.cinemaras.com
    Instagram: / cinemaras_
    TikTok: / cinemaras
    Telegram: t.me/cinemaras
    Get the latest entertainment shows by subscribing here: / @cinemaras
    Copyright ©2023 Cinemaras
    #newdrama #ethiopia #ethiopianentertainment #cinemaras

ความคิดเห็น • 22

  • @super12star
    @super12star ปีที่แล้ว +8

    በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ቁምነገር እና ትምህርት ያለውን ፕሮግራም ብዙ ተመልካች ባለመኖሩ በጣም ያሳዝናል።

  • @mikiyasteshome5997
    @mikiyasteshome5997 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ሲትኮም ነው። ፕሮሞሽን ግን አስቡበት።

  • @AbdulshekurNesru
    @AbdulshekurNesru ปีที่แล้ว +1

    ፕሮግራሙ አነቃቂ ነን እያሉ ህዝቡን አደንዝዘው ለሚበዘብዙ ሰዎች ድጋፍ የሚሰጥ መስሎ ታይቶኛል

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. ปีที่แล้ว +2

    የሁሉም የሰው ልጆች የሕይወት ጥሪ ፈጣሪ ለአዳምና ሄዋን የሰጠው የሕይወት ጥሪ ነው።

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove ปีที่แล้ว +1

    I love this show ! Tebareku gin it’s too short❤

  • @mera-2121
    @mera-2121 ปีที่แล้ว +6

    promote አድርጉ እንጂ።አሪፍ ሆኖ ሳለ ግን ተመልካች የላችሁም።

  • @habviral22
    @habviral22 ปีที่แล้ว

    ማስተዋል ፎንቃዬን ለማየት ስል ይህን ድራማ ወደድኩት😊

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Roommateforever
    @Roommateforever ปีที่แล้ว

    Welcome, love this sitcom ❤ fike and mesti❤

  • @gedifmulugeta9650
    @gedifmulugeta9650 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @abelworku992
    @abelworku992 ปีที่แล้ว +1

    አኔ ምለው የሂወት ጥሪ ሊሳካም ላይሠካም ይችላል መውለድ የፈለገችው መሀን ባል ሊያጋጥማት ይችላል ሌላው ግራ የገባኝ የጋዜጠኛውን ገፀ በሃሪ እስከዛሬ ስረውን እንደሚወደው ነው ማቀው ለምን ይሆን ካርዱን አንቺ ፊት ሳይወስደው አንቺ ስትሄጂ ያነሳው ሰው የራሱን ጥሪ አዳምጦ እራሱ ይፈታዋል ለስኬት ከሆነ ማንንም ማማከር አያስፈልገውም ትዳር ከሆነ ልጅ መውለድ ከሆነ አይሠራም ለኔ

    • @KBS796
      @KBS796 ปีที่แล้ว

      Egziabher lesew lijoch waga yekefelew mewledin endetiri ayten endinbakin sayhon Egziabher begna wist lesera yefelegewin alama awko benes wist bemin melku leserabign wedual bilo feligo magignet yimeslegnal

  • @yosefbelayneh
    @yosefbelayneh ปีที่แล้ว

    አነቃቂው ላይ ስህተት ያለ ይመስለኛል። በተለይ ምንም የተደላደለ ለአርአያነት የማይበቃ ማንነት ይዘው ካላነቃቃናችሁ ለሚሉን!

  • @girmaamare12
    @girmaamare12 ปีที่แล้ว

    Omg
    Endet endemitmechugn
    😂😂😂😂😂

  • @asdgjasdgh7243
    @asdgjasdgh7243 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርቱ ሳብሪና ፍቄ ሳብስክራይብ ማድረጋችን አንርሳ ይመቻቹህ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 ปีที่แล้ว

    ፍቄ ይመቻችሁ

  • @ibsaoromia4152
    @ibsaoromia4152 ปีที่แล้ว

    ተፋጠጡ ከካሜራ ጀርባ በእርስት ላይ 😂😂

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 ปีที่แล้ว

    ትክከለኛ አበሻ ነው ወክለህ የሰራኸው።ለመሆኑ ትምህርት ከየት መጣ