ስኬት ድራማ ክፍል አስራ ሶስት / SIKET EP 13 “ዉበትን ማድነቅ ለከፋ የሚሆነው መቼ ነው? ”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @smilemx6702
    @smilemx6702 ปีที่แล้ว +6

    ደሞ አካሄዱን ቀይሩታ ስልክ ይደወላል ከዛ አንዱ ወንዱን ሚደግፍ ከዛ ሴቷን ሚደገፍ ከዛ ሁለቱን የሚያስማማ አድማጭ ይደውላል ከዛ ያልቃል!! ይሄ ተደጋጋሚና አስቀድመን የምንገምተው ምንጠብቀው እየሆነ ነው!!

  • @mepnug.meskel4358
    @mepnug.meskel4358 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ የሆነ ከእግዚአብሔር የተሰጠን ተክለ ቁመና ማድነቅ ተገቢ ነው ግን ተደናቂው በማድነቅህ የፊቱ ገፅታ ካላማረህ ያኔ እራስን መሰብሰብ ጥሩ ነው ምክንያቱም የልጁን ወይም የልጂቹን መብት መጋፋት ይሆናልና

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +1

    እዬዬ ገዳሙ ይለዋል ማን ገዳሙ አይልም😂😂😂😂 አይ ፍቄ

  • @habviral22
    @habviral22 ปีที่แล้ว +1

    Samrix ካራቲስቷ ተመችታኛልች😂😂😂

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z ปีที่แล้ว +1

    ምጥምጣዊ ውስጠቴ ተረድቶታል አላለም😂😂❤

  • @KBS796
    @KBS796 ปีที่แล้ว +1

    አንዴ ዘውዱ አንዴ ዘላለም ትላለች😂

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰ሰትመቾኛ

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ አሊክሥ ዛሬ ሸሚዝህ ተተኩሦ ዘንጠህ መተካል ሀሪፍነው

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube ปีที่แล้ว +1

    ፍቄ ስወድህ እኮ 😂😂😂❤ አኮላሸሽው እኮ 🏃‍♂️

  • @Td-gh2lf
    @Td-gh2lf ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @waleligntewabe8806
    @waleligntewabe8806 ปีที่แล้ว

    ግድግዳው ላይ ያለዉን ስዕል የከለር ቅቡ አያምርም ሌላ ስሜት አለዉ ቀይሩት።

  • @fruit-1h
    @fruit-1h ปีที่แล้ว

    I like 👍 ♥ 🎉

  • @bekitech
    @bekitech ปีที่แล้ว

    Alex

  • @mikiyasteshome5997
    @mikiyasteshome5997 ปีที่แล้ว +1

    😂 0:55

  • @ashutsigeayenew3716
    @ashutsigeayenew3716 ปีที่แล้ว

    setochim yelakefalu wend bicha aydelem yemilakefew