Oromo ,Oromo, Oromo always Oromo!!! why you are always stand against Oromo? you fear from any Oromoo movement whether it is national or regional, what is your problem. I know your origin (unitary - oldish fudy -dady) but to be heard you better keep your balance and stop partiality, condemning one ethnic group and attack their ilit. Conveying distructing idea and disciminating a poison of division amoung Ethiopian is sin and crime. above all do not discriminate the innocent people of Oromo.
Who keep ethiopia people ? Long history lesson Oromo nation 3000 years diy for ethiopian didn’t hid big history sorry still heroes people don’t ethics wash maind
ተመስገን ጌታ እደሱስን ተሐብለህ ሰላምን ትስብክ ድሆን ቅናት ጥሩ ኣደለም
ተመሰገን ሁልጊዜ የሐጠር ምሥጢር የሚያወጣና ትችቱ ሁሉ ሀገር ማፍረሰ ነው ለምሳሌ የጄኔራል መሐመድን ሐይማኖት መቀየር እንዴት ፈልፍሎ እንዳሰገባው መመልከት ይበቃል
Temesgen, this piece is a masterpiece. I admire the depth of your understanding and the choice of your metaphor. Great article. Tecola
محمخں
I appreciate your description !! You red my mind !!
A masterpiece comment too !!
ፈታ ለኔ ምርጥ ነው... በርታ ጋዜጠኛውን አለማበረታታ ወይም አለማድነቅ ሞኝነተነው
ከልጅነቴ ጀምሮ ለምንድነው ስለሃገሬ ትንታኔ የሌለው እያልኩ እገረም ነበር በተለይ 10ኛ ክፍል ስደር ያበግነኝ ጀመር ለምሳሌ ትንተናዎች ሲጀምሩ
ኢራቅ....እ በግዳድ....እ ደግሞ የተንታኙ መኮፈስ ስለሃገሬ ቢሆን ባልከፋ ስለ ሰው ሃገር ለማብራራት መሯሯጥ በእግጥ እነርሱንም ቢሆን ከማዳመጥ ወደኃላ አልልም ነበር አሁን ግን ይበል የሚያሰኝ ነው!!! የሰው ሃገር እኮ ትንታኔ ለሃገር እውቀት ጭምር ይጠቀማሉ እኮ....
የሚመከ፡በእግዚአሐር፡ይመካ፡፡ነው፡ወንድሜ፡
Temsgene Desalghn the real time journalists. Bravo,!!!!!!!
ጥሩ እይታ ነው ሐቁም ይኸው ነው በውስጡ ለበርካታ አመታትም ኖሬ አውቃለሁ እንደ ኢትዮጵያዊነት ያልቆመ ከመጣው የፖለቲካ ፓርቲ ጋር ሁሉ የሚለጠፍ ውስጡ በርካታ ችግሮችን ተሸክሞ የሚኖር የበሰበሰ ተቋም ነው የተራ ወታደሩን ኑሮ ማየት ብቻ በቂ ነው????
ፈታ ደይልይ፦ ተመስጌን ደሳለኝ የት ሄደ? ፍትህ መጽሔት ይሰራ እንደነበረና ደፋር ጋዜጠኛ እንደነበረም አውቃለሁ። ምነው ድምጹ ጠፋ? አሳዘነኝ። ኧረ እግዜአብሄር ይጠብቀው። ከፍተኛ ደረጃ ይደርሳል። ብዙ ታሪክ ይሰራል ብዬ የማምንበት ግለስብ ነበረ። ብትችል ንገረኝ።
መልካም ጥቆማ ነው ጊዜው አሁን ነው ለማስተካከል ጠላትን መናቅ ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ከደርግ መማር ተገቢ ነው
As always well prepared n presented
ወይ አፃፃፍ ተመስገን ጉደኛ ሰው ነው ይህ ጭንቅላት ነው ተስሮ የባከነው
The wise leader must lessen the analysis of Temsgen Desalegne
የሚሰማ ካለ ጥሩ ነበር ነግ በኔ ማለት ትልቅ ትምህርት ነው
ሃሜትና ሚስጥር የተለያዩ ናቸዉ። ማንም ጋዜጠኛ የመሰለዉንና የሚመኘዉን ስለተናገረ ሚስጥር ተናገረ አያስብለዉም።የሚገርመዉ ደግሞ ብሄር ብሄር ትላላችሁ ግን ራሳችሁ የብሄር አዘቅት ዉስጥ ገብታቹ ስትንቦጫረቁ አይታወቃችሁም። በወሬ የሚፈታ ነገር ቢኖር ምንኛ ጥሩ ነበር ግን አይሆንም።
yegermale 💚💛❤
እረ እባካችሁ እናንተ ደግሞ ምስጉን እና አቀራረባችሁ ያማረ ነበር በዚህ በጭንቅ ላይ ደግሞ በእሳት ላይ ቤንዚን የምታርከፍክፉት ምን ማለት ነው ሌላ ችግር እየፈጠራችሁ ነው እስቲ ያለብን ጭንቀት የዘረኞች ግርግር ይበቃናል የማይሆን ነገር እየፈተፈታችሁ ሌላ ችግር አትፈልፍሉብን ተረጋጉ ።
ፅሃፍ ተራ ስሜቱን የሚከተል ሰው ነው
ኣየ ኢትዮ ኣዋጊ ናችሁ ሚዲያዎች ይገርማል ልብ ይስጣችሁ
ተመስገን ደሳለኝ : በምላስህ ተልባ : መቁላት : ከዚም ከዚህም ቃላት ለቃቅሞ : ከመጻፍ : ወይም ቆርጦ: ቀጥል :በኢትዮ ኤርትራ ስለነበረዉ : ዉግያ : ያለህ እዉቀት : ባዶ : ነዉ ።
በተለያዩ ሀገራት ዩኒቨርስቲዎች ተምረዉ በሞያና በችሎታ ከፍተኛ እዉቀት የነበራራቸዉን : ሀገራቸዉ በሓቅ አገልግለዉ : ያለፉትን ጀነራሎች : ከሀዲ ናቸዉ : የምትለዉ : እጅግ በጣም ያሳዝናል ።
ይህን የምትለዉም : አለም ያወቀዉ ጸሀይ የሞቀዉ : የኤርትራ ህዝብና መንግስት : አሸናፊነታቸዉን : ላለመቀበል : የምታደርገዉ : ራስህን የማሞኘት እና ጥራዝ ነጠቅ ግትርነትህን ነዉ ።
ኤርርትራ ያሸነፈችበት ምክንያት ወደድክም ጠላህም : ጦርነቱ : በወራሪ : ቅጥረኛ : ሰራዊት እና : አገሩን ለመከላከል :በፍላጎት እና በነጻ : ለሞት ቆርጦ : በተነሳ ህዝብ መሀከል የነበረ : ስለሆነ ነዉ ።
ሁሉም ነገር አወቃለሁ የሚል : ምንም የማያዉቅ ነዉ ። The jack of all trades but the master of none .
የኤርትራና የኢትዮጵያ ጦርነት : 30 አመት ሙሉ የተካሄደ ጦርነት ነዉ ። የወያኔዉ ኢትዮጵያ : ጦርነት : ሳይጨምር ።
ከግማሽ ሚልየን : የኢትዮጵያ ሰራዊት የተሳተፈበት ነዉ ። ብሄራዊ ጦር : አባት ጦር : ሚሊሽያ ሰራዊት : ህዝባዊ ሰራዊት : አየርወለድ : ክ/ ጦሮች ስፖርታክያድ : ኮማንድስ : ፖራኮማንዶ : ብርጌዶች : 4 ተራራ ክ/ ጦሮች : ነበልባል : ክ/ ጦር : ብዛት ያላቸዊ መድፈኛ እና ታንከኛ : ብርጌዶች : ሜካናይዝዶች : ክ/ ጦሮች : ባህር ሀይሎች : አየር ሀይሎች ፖሊስ ሰራዊቶች : ህዝባዊ ሰራዊቶች : በተለያየ ቁጥሮች : የሚጠሩ : ብዛት ያላቸዉ እግረኛ ክፍሐጦሮች : ምንቅጡ : ቆጥሬዉ : ብቻ : እልቆ መሳፍርት የሌለዉ ሰራዊት ነበር ።
በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪም : የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የተሳተፈበት ጦርነት ነበር ማለት ይቻላል ።
የኢትዮጵያ መንግስት የአለም አገሮች በሚባል ደረጃ ድጋፍ : አድርገዉለታል ። አሜሪካ : እንሊዝ : እስራኤል : ምስራቅ ጀርመን : በወታደራዊና በኤኮኖሚ : ሶቬት : ኩባ : የመን በሰዉ ሀይል : በወታደራዊ በኤኮኖሚ : ሊብያ : ማሰልጠኛ በመገንባት ምሳሌ : ሁርሶ ጦላይ ደዴሳ : በወታደራዊ በኤኮኖሚ : ዩክረይን : ብዛት ያላቸዉ ቅጥር ፖይለቶች : በተለይ : በወያኔዉ ኢትዮጵያ ጦሮነት ።
ለማጠቃለል : ኤርትራን ለቀቅ አድርግ : የራስህ ችግር ካለበህ እዛዉ በጸበልህ ። አለበለዝያም ወያኔ : እዋጋለሁ እያለ ስለሆነ : ከወያኔ ጋር ናና እራስህ : ማዉራት ሳይሆን ሞክረዉ ።
በኤርትራ በኩል ግን : ከኢትዮጵያ መንግስ ጋር : በተፈጠረዉ ሰላም : ደስተኛ : በመሆን : በሰላም ጉርብትና : እየኖርን : ለጋራ ጥቅም ለጋራ ብልጽግና እንሰራለን ።
ምንድነው ምታወራው ጋዜጠኛ
Do not expose national defence issue. I don't like it.
Ooooooooo
wushetam zeregna masasebya eyalk rash makabed shiem new
አየ አማራ ከማውራት ምነው መስራትን ብትመርጥ። አሁንም ደርግ በሻዕቢና በወያነ አልተሸነፈም ትላለህ። ለነገርየው እውነትህን ነው ላንተ ሽንፈት ምላስህ ሲቆረጥ ብቻ ነው።
አረ ከህዋሓት ለቀለቅ በሉ እናንተ ማሃይሞች ግናናናናና💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እና ሳሞራ ነው ምሁር ልትለኝ እንዳይሆን
@@nigatkassa7120
በዚ ጥቂት ኣመታት ደከመ ብላቹ ኣትካዱት በሳሚራ መሪነት ነበር መሰለኝ ክቡር መከላከያችን የኣፍሪካ የሰላም ኣባት የነበረ ኣሁን ግን ኣደለም ኣፍሪካ የኣገራችን የኣንዲት መንደር ሰላምን ኣላስከበረም እንደ ኣይሁዶች ከሃዲዎች ብቻ ኣትሁኑ
የተሸነፈ ኢንደዛ ነው በ 100 ኣመት ግዛታቹ ሌላ ጀነራል ነበሩ ? ከዙምባበ በሃላ ትግራይ ኣሁን ኦሮሞ ከሸማቹ ደሞ ወዲያው አንደ ልምዳቹ መፈንቀለ መንግስት ነው ሌላ ምን ታውቃላቹ
አንተ አሁን ለሀገር ጥቅም ነው ብለህ ነው ይህን ፅሁፍ መቅረብህ?በጣም የምትገርም የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ነህ፡ አወኩ አወኩ ብለህ እንዲህ አይነት ፅሁፍ ብታቆም ይሻልሀል ፡
ተመስገን ማለት ውሸታም ርካሽ ሰውነው!!!!
Hhhhhh
Oromo ,Oromo, Oromo always Oromo!!! why you are always stand against Oromo? you fear from any Oromoo movement whether it is national or regional, what is your problem. I know your origin (unitary - oldish fudy -dady) but to be heard you better keep your balance and stop partiality, condemning one ethnic group and attack their ilit. Conveying distructing idea and disciminating a poison of division amoung Ethiopian is sin and crime. above all do not discriminate the innocent people of Oromo.
የዘር የለሽ እሊቶችና ጋዜጠኞች ተብየው ስለ አገር ሳይሆን ለሆዳችሁ የምትቋምጡ በዘረኝነትና በጥላቻ ቁዘማችሁና መርገማችሁ መቼ ታቆሙ ይሆን? ከንቱዎችና የአእምሮ እውሮችና!!😂😂✍️😂😁😁✍️✍️
ተመስገን የሚባል ለፍላፊ እዳተያለ ዘረኛ እያለ
አንተ ወሬኛ ሥራ ፈት አውርተክ ሞተካል ቁራሌው ነክ
💪💪💪💪💪😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ገና
ይህ ወረኛ በግልፅ ኦሮሞ ጠል ነው
First be man ,you are man tribe is nothing
Who keep ethiopia people ? Long history lesson Oromo nation 3000 years diy for ethiopian didn’t hid big history sorry still heroes people don’t ethics wash maind
ሰላም ስበክ ዋሽተህ ከምትበላ ሰው በታገለው እናንተ ልትስቅበት ወይ እንድትዋሽበት ኣይደለም እሺ ውሸታም ገናናናናናናናናና