ጤናማ የውፍረት መጠን እና ሰፕልመንቶች |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 553

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x ปีที่แล้ว +28

    አንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው በርታ ዶ/ር ጀግና ነህ🌹🙏

  • @mhiretasega12
    @mhiretasega12 ปีที่แล้ว +37

    እንዳንተ ያለዉን ያብዛልን 🙏 በቤታችን እየታከምን ነዉ እናመሰግናለን 😍

    • @tigistm1128
      @tigistm1128 ปีที่แล้ว +1

      Slm Tel Seilngi Wandimachin
      Ekirta Tiyaken Maliseling Ebak Edime 35 Nengi Tada ke Hulet Amet Befit Kibdate 52 Nabarku Haun Gen 48 /79 Batam Kasichalo Tada Ormal New Ebaki Malisilengi ????

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 5 หลายเดือนก่อน +8

    እጂግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ ሌላ ቃላት ቢኖር ለምሰጋና ዝግጁ ነኝ

  • @user-zm7ed5bl1s
    @user-zm7ed5bl1s 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኣንተን የወለደች እናት የእድሜ ዘመኒዋ የተበረከ ዩሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gh4pv9ys9l
    @user-gh4pv9ys9l หลายเดือนก่อน +1

    ዳክተር በጣም እጂግ ጠቀሚ ነገረ ነውበእውነት እግዚአብሔር እደሜ እና ጣና የስጥከ በእውነት ሁሌም ቢዲይከን እከተተላለው እና ለውፈረተ የተኝው ነው እናም የተ ነው የሚገኝው መደኒቱ

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 ปีที่แล้ว +75

    ዶክተርዬ ኑርልን ለመክሳት የሚወሰዱትን ደግሞ አደራ ንገረን ለተቸገርን ተባረክ።

    • @natnaelbereketmesfin1172
      @natnaelbereketmesfin1172 ปีที่แล้ว

      Whay protein le weight loss erasu yitekmal.

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 ปีที่แล้ว +9

      እውነት የኔም ጥያቄነው ብዙ ምግብ አልጠቀምም ቦርጬ ግን አስቸገረኛ ቂጣ ብቻ መብላት ጀመርኩ ሌላውን ትቼ ሀረብ ሀገር እንደመኖራ እሩዝና የተለያየ ምግብ መመገብ አቆምኩ

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@adanechfikadu3012 እህት ደምሪኝ

    • @aifyame3555
      @aifyame3555 ปีที่แล้ว

      @@adanechfikadu3012 ቂጣ ነዉ ሚያወፍርው

    • @yutinan3112l
      @yutinan3112l ปีที่แล้ว

      Please lemekenes ngeren

  • @alemagegnhu3809
    @alemagegnhu3809 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ጤና አብዝቶ ይስጥክ እስቲ ወልደው እያጠቡ ላሉትና ሰውነታቸው ለጨመረ የትኛውን እደምንጠቀም ስራልን እስቲ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 ปีที่แล้ว +81

    ክብዴት ለመቀነሥ ይሠራልን የምትሉ በላይክ

    • @SleepyCheetah-bn6lg
      @SleepyCheetah-bn6lg 3 หลายเดือนก่อน

      አወ የሰራልን

    • @user-nz2eq9ce8x
      @user-nz2eq9ce8x 3 หลายเดือนก่อน

      ይሰራልን😢

    • @ZuhraMohemmd
      @ZuhraMohemmd 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@SleepyCheetah-bn6lgእስፖርት ስሩበት

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 ปีที่แล้ว +37

    እናመሰግናለን ዶርየ ከሀገራችን ምርጥና ጀግና ዶክተሮች አንዱ አንተ ነህ ብቃት ፍጥነት ጥራት ልዩ ችሎታ ያለህ ነህ እንደት እንደምትመቸኝ 1ሚሊየን ሰብ ገብተህ ማየት እሻለሁ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว +9

      አመሰግናለሁ

    • @user-dk4lq7zy5v
      @user-dk4lq7zy5v ปีที่แล้ว

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተር እስከ ስለተልባ ጉዳቱን እና ጥቅሙን በትነግረን ማለት ተልባን ጠዋት በባዶ ሆድ ቢጠጡት ምን ጉዳት እና ጥቅም አለው ተልባ በተጠቀምን ግዜ የአጥን እመምን የሚጋጥምበት አጋጣሚ አለ ይህስ ከምን አንፃር ነው

    • @elsabetmerha6132
      @elsabetmerha6132 ปีที่แล้ว

    • @ferihiwotasmareyoutube989
      @ferihiwotasmareyoutube989 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ደክተርየ እኔ እዲሜየ 21 ነው ቁመት ሜትርስልሳ አምስት ነኚ ኪሎየ ሀምሳ ነው ግን ቲንሺ በርጪ እየጀመርኚ ነው ምን ላዲርግ እባከህን አና clean diet ጥቅምና ጉዳቱን ተባበርኚ አመሰግናለሁ

  • @user-wm9jf3tu3i
    @user-wm9jf3tu3i ปีที่แล้ว +8

    ሁሉም ስለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር
    ስለ ቦርጭ መላ በለኝ ሌላ ሰውነቴ ቀጣን ነኝ ቦርጭ ግን አስቸገረኝ

  • @addaaddda5718
    @addaaddda5718 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እኔ ብጣም እመውዶ ዶክተር ይህ ነው እግዘአብሔር ካአንተ ጋር ይሁን እናምስጋናለን ቀጥሉ ውድ ወንድማችን ❤

  • @user-mw5cb5so2s
    @user-mw5cb5so2s 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን አንተን አልማድነቅ አይቻልም ዋዉ❤❤❤

  • @mtom1547
    @mtom1547 ปีที่แล้ว +5

    እኳን ደህና መጣህ ዶክተር በእዉነት አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ ዶክተር "ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮያችን"🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-vt3om7qe3o
    @user-vt3om7qe3o ปีที่แล้ว +7

    ዶክተርየ ከወገብ በላይ ለሚከሰት ውፈረት እና ቦርጭ ለማጥፋት ቪድዎ ሥራልን እስኪ

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልከን አመሠግናለው ዶክተር ።

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንደህናመጣህ Dr ሰላመእግዝያብሄር ካተጋርይሁን የምትሰጠን ትምህርት በጣም ጠቃሚነው እናመሰግናለን መልካም ምሽት

  • @user-xt8tj3cj8f
    @user-xt8tj3cj8f ปีที่แล้ว +6

    እንካን ደና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ እምታስተምረን

  • @meron6797
    @meron6797 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሰግናለን 🙏 እባክህ ዶክተር ለሳይነስ የሙሆን ስራልን

  • @sadaalas7146
    @sadaalas7146 ปีที่แล้ว +2

    ብልህ አእምሮ እድሜ ይስጥህ ንግግርህ ያረካል

  • @fhgrhh7228
    @fhgrhh7228 หลายเดือนก่อน

    እውነት እኔቡዙ ዶክተሮች እከታተላለሁ ሁሉንም አደንቃቸዋለሁ ግን አትእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤🎉🎉😊

  • @tiyatesfa4088
    @tiyatesfa4088 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ዶክተር ግዜክን ሰዉተክ ስለምሰጠን ምክርክና ትምርህርትክ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @hamriaethiopia8010
      @hamriaethiopia8010 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ሥልክ አሥቀምጥልኚ

    • @abdurazakdielebo8538
      @abdurazakdielebo8538 ปีที่แล้ว

      @@Dr.SeifeWorku dr ene sport be samnt ke 4-5 ken seralew ena creatine btkem tuncha genbata lay lwet ayalew be ergtgnet? Tnkare sayhon tunch genbata lay pls semonun lmgezat eysebku slehone msleleg

    • @user-lr1xg9vj4f
      @user-lr1xg9vj4f ปีที่แล้ว

      ​@@Dr.SeifeWorku ዶክተርየ በግል ላናግርህ እፈልጋለሁ በጣም ስጋት ላይ ነኝ በተረፈ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዶክተር የምታቀርባቸው መረጃዎች ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ናቸው👍

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር እናመሰግናለን ግን ውፍረትም ቅጥነትም ትክክለኛ ሁኖ ሳለ ቦርጭ ብቻውን የሚወጣበትን ምክኒያት ብታስዳኝ ደስ ይለኛል በተረፈ ሁሉም የምሰጠን ት/ ት በጣም ሀሩፍ ነው በርታልን

  • @melatmetku1508
    @melatmetku1508 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እባክ ስለ ቦርጭ ማጥፊያ ብነግረን

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ ሠላምህን አላህ ያብዛው በተረፈ እናመግናለን❤

  • @meremere4935
    @meremere4935 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እዳተ ያለውን ያብዛልን አዲ ጥያቄ ነበረኚ በጣም ቀጭነኝ እበላለሁ ግን ትንሺ ቆይቸ ይርበኛል በጣም ያቃጥለኛል ሲርበኝ እባክ መፍትሄ

  • @jhgh9061
    @jhgh9061 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየ መልቶ ያደለክረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @user-xn4ns2zo6h
      @user-xn4ns2zo6h หลายเดือนก่อน

      እባካችሁ የዚህን ዶ/ር ስልክ ካወቃችሁ ብትነግሩኝ

  • @serkalmengida4943
    @serkalmengida4943 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ቦርጭ እንዴት እደሚጠፋ ስራልን

  • @eyerustilahun272
    @eyerustilahun272 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዶክተርየ እኔም በጣም ተቸገርኩኝ የማያወፍር ምግብ ካለ ንገረኝ እባክኽ ❤❤

  • @hikmaosman5631
    @hikmaosman5631 หลายเดือนก่อน

    ማአሻአላህ ጥሩ ምክር ነው

  • @user-we4zk9lh4f
    @user-we4zk9lh4f ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን❤❤

  • @ummuarkantube1762
    @ummuarkantube1762 ปีที่แล้ว +8

    እናመሠግናለን ዶክተር 🙏በነካ እጅህ ክብደት ለመቀነስ የሚረዱ የተዘጋጁ ነገሮች ካሉ ጠቆም ብታደርገን በተለይ ከወሊድ በሗላ የሚመጡ ውፍረትን ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብኝ አመሠግናለሁ🙏👍👍👍

  • @user-yn3pl7sv3r
    @user-yn3pl7sv3r ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ በሰላም ነው ጥፍት አልክብን እናመሰግናለን አድናቂህ ነኝ🌷🌷

  • @nasryahkora4117
    @nasryahkora4117 ปีที่แล้ว +8

    እኳን ደህና መጣህ ዶ/ር እናመሰግናለን ግን እደበፊቱ ቶሎቶሎ አትለቅልንም

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว +2

      እሺ አስተካክላለሁ

    • @sara-uj1fj
      @sara-uj1fj ปีที่แล้ว

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተር እንዴት ላናግርህ የግል ችግር አለብኝ🙏🙏እባክህ

    • @ayshajemal7295
      @ayshajemal7295 ปีที่แล้ว +1

      እንዴ አንድ ነገር ሰርቶ እስከሚያቀርብ እኮ በጣም ጊዜ ይፈጅበታል አውርቶ እንደሚወጣው ቀላል አይደለም ከጀርባ ብዙ ለፍቶበት ነው።

    • @nasryahkora4117
      @nasryahkora4117 ปีที่แล้ว +1

      @@ayshajemal7295 እሺ

  • @jemalahmed4450
    @jemalahmed4450 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር እንዴት ነህ አንድ ጥያቄ ነበረኝ መልቲ ቪታሚን ያለ ሀኪም ትዛዝ ብወስድ ችግር ያመጣል? ክብደት ለመጨመር ይረዳል ይላሉ ። ስለ ቀና አሰተሳሰብህ አመሰግናለሁ

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ አመሰግናለሁ

  • @astertube5406
    @astertube5406 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ውፍርት አስቸገርኝ በመዳሃኔት በመውሰድ መክሳት እፈልጋለው እባክህ ዶክተር የትኛውን ልጠቀም አንድ ቬዴዮ ስራልን 🙏

  • @user-xn4ns2zo6h
    @user-xn4ns2zo6h หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ስለሰጠህን የጤና ምክር እጅግ አድርጌ እያመሰገንሁ አንተን በውስጥ መስመር ማግኘትና ማውራት እንዲሁም ማማከር ስለምፈልግ እንዴት ማግኘት እችላለሁ? እባካችሁ አድራሻውን(ስልኩን) የምታውቁ ካላችሁ አሳውቁኝ፡፡

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 ปีที่แล้ว +5

    Like 👍እናድርግ ሰለጠቃሚው መረጃዎቹ እናበረታታ ዶክተሮቻችንን ቤተሰቦች🙏❤👍እናመሰግናለን DR

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ሰይፈ እኔ በጣም ጨጒራ ያመኛል ለዛ ነው ማልወፍረው ማለት ነው

  • @slam1281
    @slam1281 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምክርክን ሥወደው

  • @user-cd2zx4gq7h
    @user-cd2zx4gq7h ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አላህ ይጠብቅህ አገላለፅህ እኮ በጣም ደስይላል

  • @user-nc4sn2hv6d
    @user-nc4sn2hv6d ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጅግና
    ወንድሜ እኔ ጥያቄ አለኝ ሆዴ ሁሉ ግዜ አስረውለሁ በልቼም ብሆን ለቡኃላ ጉዳት አለው ወይስ ከበላሁ ብኃላ ትንሽ ህመም ይሰማኛል እባክህ እዳታልፈኝ

  • @user-bd1gj5iy3d
    @user-bd1gj5iy3d ปีที่แล้ว +1

    Lewufiret min litepem mewefer efeligalehu

  • @werwer6878
    @werwer6878 ปีที่แล้ว

    በጣም ጀግና ነህ ወላሂ

  • @nardinanardina5353
    @nardinanardina5353 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ሁሉንም vitamin የያዘ tablet daily ስለመውሰድ እና አብሮ ደግሞ detoxifying juice መውሰድ ይመከራል??

  • @ImanIman-ch8qz
    @ImanIman-ch8qz ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር በጣም የማደንቅህ ሰው ነክ ቪዲዪዎችክ እጥን ምጥን ያሉ ሆነው ሳይሰለቹ የሚደመጡ ናቸው ግን ዶክተር ውፍረት መቀነስስ ምን እናርግ😊

  • @ybcivilengineeringdesign1715
    @ybcivilengineeringdesign1715 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-eq2wy6qo7p
    @user-eq2wy6qo7p 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ🎉❤

  • @fitsumyeAlemu
    @fitsumyeAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናለን 👌👌

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t ปีที่แล้ว +7

    ዶር እኔ ኪሎዬ 43 ነዉ እድሜ 30 በጣም ከሳሁ አሁን ከጠቀስካቸዉ ለኔ ቶሎ ለመወፈር የሚሆነዉን ስሙን ብትጽፍልኝ በፈጣሪ ስም ልለምንህ መልስልኝ እሰዉ ፊት መቅረብ እፈራለሁ🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tekuret
      @tekuret ปีที่แล้ว

      Ehete mewefer k felegesh xewat muze, wetet ,ylewez qibe fechetesh teche b hulet sament lewex tasyalesh

    • @user-rq2iu1gx7t
      @user-rq2iu1gx7t ปีที่แล้ว

      @@tekuret እሺ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ እሞክራለሁ ካወፈረኝ 🥺🥺🥺

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 4 หลายเดือนก่อน

      ምን​@@tekuret

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 4 หลายเดือนก่อน

      ​@ምንድነዉ ያለችዉ ??user-rq2iu1gx7t

  • @AbduselamBinfulan
    @AbduselamBinfulan 4 หลายเดือนก่อน

    አቀራረብህ በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ ።በሁሉም ሱቅ ይገኛሉ?

  • @user-ys7jw3lb6x
    @user-ys7jw3lb6x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርየ በማርያም መልስልኝ እረ በዙርያየ ያሉ መጨመር ሲፈልጉ እኔ ደሞ መቀነስ ፈልጋለሁ ነገር ግን እኔ መቀነስ ስፈልግ ፊቴ ውሻ ይመስላል በጣም እደርቃለሁ ፊቴ ሌላው ሰውነቴ ውፍረት አለው ነገር ግን ይሁንና በሰወች እይታ የማይገመት ክብደት አለኝ አሞኝ ሀኪም ቤት ሂጀ ውፍረት ወይም ክብደት ቀንሽ አሉኝ ግን እደትልቀንስ ምግብ መብላቴን እዳይሆን ሳገኝ ሳጣ ነው የተሟላ ምግብ አላገኝም ነገር ግን ኪሎየ በሰወነቴ የማይገመት ነው ነገር ግን ጓደኞቸ ምነው ከሳሽ ይሉኝ ኪሎየግን 74ኪሎነኝ ማንም የማይገምተው እናምንላዲርግ ተፈጥሮም እዳልለው የምከሳበትም የምወፍርበትም ጊዜ አለ

  • @maryemawol
    @maryemawol 3 หลายเดือนก่อน

    ❤እናመሰግናለን ዶክተር

  • @mikayotuber
    @mikayotuber 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @Azzistyle
    @Azzistyle ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ አመሰግናለሁ ተባረክ ❤🙏

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 ปีที่แล้ว +2

    betam enamesegnalen

  • @samitech8994
    @samitech8994 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ስለ ቁንጭር/lishimania ቪዲዮ ስራልን

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh ปีที่แล้ว +1

    Doctore baxami iyasasabane now wondime kasitadamana yemimasile nagare yishanali ina gana 7 amati now ye habasha madanite farane iske mine binadarge yeshalale Doctore

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 ปีที่แล้ว

    Thank you so much. Very well explained.

  • @bububu567
    @bububu567 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውፍረትንእናስባችንእንዴትመቀነስይቻላል

  • @saedaHussen
    @saedaHussen 4 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔ በጣም ውፍረት ከሰውነቴ በላይ ነው 💪ጡንቻየ በጨመረ ቁጥር ያመኛል ይበልዛል ምን ልጠቀም ለማስተካከል

  • @DenaytErmi
    @DenaytErmi 13 วันที่ผ่านมา

    Mass ልገዛ ነበር ለመወፈር እና ያልገባኝ ደክተር ኣንድ ግዜ ገዝቼ ይሰራል ወይስ እንደገና መጨመር ኣለብኝ እባክህን መልስ ንገረኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @ፍቅሪለይኮነላ
    @ፍቅሪለይኮነላ ปีที่แล้ว +5

    አረ ዶክተር እኔ ቀጭን ነኝ ግን ቦርጭ አለኝ
    ስለውፍረት ብዙ አያሳስበኝም ግን ያቦርጭ በምን እንደማስወግደው መላ በለኝ
    ውሀ ጠጪ እንዳትለኝ😆" የኩላሊት ጠጠር ስላለኝ በደንብ ነው ምጠጣው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว +2

      😄😄 እሺ በቪዲዮ ሰፋ ያለ መረጃ አቀርብልሻለሁ፣ አመሰግናለሁ

    • @workiyeworkiye5778
      @workiyeworkiye5778 ปีที่แล้ว

      ጥዋት ጥዋት ለብ ያለ ውሃ ግማሽ ሎም ጨምረሽ ጠጭ

  • @natnaelbereketmesfin1172
    @natnaelbereketmesfin1172 ปีที่แล้ว +1

    Thank you doc.

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 ปีที่แล้ว +2

    ለመወፈር መዳኒት ንገረን

    • @jhgh9061
      @jhgh9061 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

  • @HappyBirds-tz7fj
    @HappyBirds-tz7fj 11 วันที่ผ่านมา

    አመስግናለሁ ለምክርህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ❤❤

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ዶ/ር ክብደት ለመጨመር በክኒን መልኩ የምንወስደው ሥሙን ብታሥቀምጥልን

  • @abduhussenabdu5917
    @abduhussenabdu5917 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እኔ የኩላሊት ኢንፌክሽ አለብኝ creatin መጠቀም ፈልጋለው ምን ትመክረኛለህ

  • @nathanmusse2712
    @nathanmusse2712 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ጤናና ሰላም ለርስዎ ይሁን !! እነዚህ አጋዥ የምግብ ውሁዶች ጀምረን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ብናቆመው ጥቅሙ ላይ ተፅዕኖ ተፅእኖ ይኖረዋል? ስፖርት ሳንሰራስ መውሰድ እንችላለን ?
    ጥራት የሌላቸው ተመሳሳይ ምርቶችስ ገበያ ውስጥ የኖሩ ይሆን? እባክህ ዶ/ር ምክርህን እጠብቃለሁ ።
    ሰላሙን ሁሉ ላንተ ይሁን።

  • @Sofia-pm5im
    @Sofia-pm5im ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ዶክተር እኳን ሠላም መጣህ እኔ ክብደት መጨመር እፈልግ ነበር በተፈጥሮ ነገሮች ምንአይነት ምግብ ትመክረኛለህ

    • @hafizabedru9591
      @hafizabedru9591 ปีที่แล้ว

      እኔም እነዚ የተጠቀሱት ፈራሗቸው

  • @asnabenti4926
    @asnabenti4926 ปีที่แล้ว +1

    Dr mifeligewin hasabi neber yakerebikew ameseginalew 👏🥰

  • @myLavemam
    @myLavemam 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ወፍራም አደለሁም ግን ኪሎያ 94 ነው አልቀንስ ብሎኛል አጥንቶቼ በጣም ወፍራም ነው ችግር አለው ወይ
    ቁመቼ 170ነው

  • @fre5837
    @fre5837 ปีที่แล้ว

    Thank you so much ❤❤❤

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @user-ny7ud8rj7w
    @user-ny7ud8rj7w ปีที่แล้ว

    dokter betam new mnamesegenew nurln eneweferam negn gn yefelege bihon alekesam yefelege balbela ssera new mewelew lelit tenesce gn alekesam lemdnew

  • @lehulum2999
    @lehulum2999 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነው እናመሰግናለን🙏በዚሁ አጋጣሚ planpynut እነዚህን ይተካል ወይ?

  • @mimiak325
    @mimiak325 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣ ዶክተር

  • @user-ut8co8oc3h
    @user-ut8co8oc3h ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @DawitAyalew-kw4rl
    @DawitAyalew-kw4rl 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @user-gn7dm3dd2y
    @user-gn7dm3dd2y 6 หลายเดือนก่อน

    ላላም ዶክታር እኔ. ያላዉት. አራብ ሃገር ነዉ. ምግብ ብዙም አልበላም. ሻይነ ዉሃ ነዉ አብዘኛዉ ጊዜ ምጣቃማዉ. ግን በጣም. ዎፋርኩ እና. ማሃፃኔንም ያማኛል ግራ ገበኝ በሣዉ ሃገር ምን ለድርግ

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እናመሰግናለን ስለ ምታስተላልፈው ትምህርት ክብሪልን
    አንድ ጥያቄ አለኝ ቀኝ እጀህ ጣጦቸ ከጥፊረ ስሪ በጣም ያመኛል ዶክተር ሁል ጊዜ ስራየ እቃ ልብስ ከውሃ አልህለይም ግን ጥፊረ ስር እየጠቆረ ነው ና ያመኛል በጣም ያለውት አረብ አገር ነው መዳንት ይኖረዋል ወይ?
    እንደምትመልሰው እሪግጠኛ ነኝ በጣም አመሰግናለው ዶክተርዬ

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንይለን ዶክተር 🙏

  • @user-ir1vc4ve8p
    @user-ir1vc4ve8p ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @abetube5773
    @abetube5773 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dok

  • @habibaayalew1093
    @habibaayalew1093 ปีที่แล้ว

    Dokter Plis Sle Kenfer Medirek Eski Ngeren Befetary Decter Amakerye Neber Plis Medanit Ahuns Dekemku Kofides New Eminesaw Eko

  • @user-ys7jw3lb6x
    @user-ys7jw3lb6x 3 หลายเดือนก่อน

    ምንላርግክብደት ለመቀነስ ጠዋት ጠዋትም እሚወሰዱ አምጥቸነበር ምንም ልዩነትየለውም በእዲሜየ ደሞዳልል 30ነኝ

  • @user-xv4wd7nn9o
    @user-xv4wd7nn9o ปีที่แล้ว

    Bamerife yemiset vitamin mawefera magignet yichalal

  • @zindagi71
    @zindagi71 ปีที่แล้ว

    dr eni yechgora hyper acidity yamegnal so enzihin protinoch betkm chger alewu

  • @seidseidwabela
    @seidseidwabela 8 หลายเดือนก่อน

    Tanks doctor

  • @nahomkinfe2488
    @nahomkinfe2488 ปีที่แล้ว

    Helped a lot thanks

  • @mimi-cs4xz
    @mimi-cs4xz 3 หลายเดือนก่อน

    ቀን ቀን መተኛት ለውፍረት ይዳርጋል አንዴ ዶ/ር

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን ዶክተርየ

  • @wudekelemu366
    @wudekelemu366 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dr. For your scientific explanation !!!!

    • @sofiyabharu2656
      @sofiyabharu2656 ปีที่แล้ว

      አመሠግነለው ዶክተር በጠም ሰፈልገውነበር አለሀ ይሰጥክ

    • @sofiyabharu2656
      @sofiyabharu2656 ปีที่แล้ว

      እነ ዶክተር እሄን የፈለኩት ለውፍረት አደለም ለጡትሰ ይሆነል የለግዜው በጠም ለረገበ ጡት ይሆነል ? 20 አመቴነው ጡቴ የረገበው ልጄን 3 ወይ ብቸነበር የጠበወተ ለከዘም ይሁን አለቅም እሰኪ ቪድዮ ሰረልን በአለሀ እነ መደኒትም አለው አሰሬ ትወሰደለች እኔ ፈረው የሆነ ችግር ቢየመጠብኝ ብዬአደረህን በዚነገር ቪድዮ ሰረ ለለህብለህ

    • @sararrr7235
      @sararrr7235 ปีที่แล้ว

      ተባረክ ዶክተርየ መፍትኤውን ንገረኝ የውስጥ የጨጓራ እመም ከልክ በላይ ነው የሚያመኝ እንዳታልፈኝ.

  • @amanuelabera5291
    @amanuelabera5291 ปีที่แล้ว +1

    Pls Tell as about (SEMOS TABLET)

  • @TameNega-tw3jh
    @TameNega-tw3jh 3 หลายเดือนก่อน

    Wow thanks

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እናመሰግናለን ከልብ ጠፍተካል በሠላም ነው👍❤🙏