ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለይኩን ንግሥተ ነገሥታት ቃለሕይወት ያሠማልን። እልፍ ዓመታት ይንገሡልን
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
በርትእት ሀይማኖት ያፅናልን ያፅናን ቃለሕይወት ያሠማልን
ለይኩን ለይኩን ለይኩን ❤❤❤
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
❤❤❤❤
በርትዕት ሃይማኖት ያጽንስልንቃለ ሂወት ያስመልን
መድህን ዓለምም እስር ሁለት ሰው ነበር የመረጠው ከዛ ውስጥም ይሁዳ ነበር ስለዚህ እኛ ፀንተን መቆምን ያድለን
እኔ የምለው ወገኖቼ ምነው ማህበሩ እንደዚህ እየተመናመነ መጣ መልካም የተባሉ ሰዎችንስ ለምን ታስወጣላችሁ በውጭ ዓለም ያለነው እኛ ከእናንተ ምን እንጠብቅ እባካችሁ ወደ ቀድሞ ጠንከር ያለ መልክት እና ትምህርት ያስፈልጋል ብዬ አስባለሁ ስንት ወቅታዊ ነገር በአገሪቱ ላይ እያለ ባስር ደቂቃ በአምስት ደቂቃ የሚፈጅ ዜና አየለችሁ የምታቀርቡት እኛን የሚገነባን አይመስለኝም ምክንያቱም እኛ ምንፈልገው ሰውን የሚያንስ ትምህርትና ለማህበሩ የሚበጅ ዘለቄታ ያለው ሰው ማዘጋጀት እንጂ ሰውን ማውጣት በየጊዜው መቀነስ ያስፈልጋል ብለን አናስብም እባካችሁ ጠንክሮ።
የሠውብዛት ምንያደርጋል እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል ክርስቶስ በመጀመርያ ስንትሠው ይከተለው ነበር ከዛስ እስከመጨረሻው ስንት ቀሩ እናም በሕጉ በስርአት መጓዝ ግድነው ሕግና ስርአቱ ያላከበረ አይቀጥልም
ልክ ነው ድምር አለመናወጥ ነው ወደኅላ መለስ ብሎ ምልክቶችን መስማት ነው
ቆዮ እኮ ሁለት አመት ሆነ ከወጡ ድህረገፅ ላይ ሲወጡ ነው መመናመኑ የሚታያችሁ? የገደል ማሚቶነት ነው ይሄ እስከዛሬ በካሜራ በአገልግሎት ከካሜራ ሲጠፉ አጠይቁም ነበር? ለሁሉም ለመሀነሩ ሰባት ሰው ቢቀር እራሱ ቅን ከሆኑ በቂ ነው ከሰማይ እንጅ ከምእመን ትዛዝ አንቀበልም።
ሰላም ለርሶ ይሁን ወንድሜ በ ሚዲያ በሚያዩት ነገር መረበ(ሽ) የለበዎትም ይህ ማህበር በ መድኅንዓለም እና በ እናቱ በ ወላዲተ ዓምላክ የተመሰረተ ነው። ሥራውን የሚሰራው እራሱ ባለቤቱ ነው ። ስለዚህ አንድ ሰው እንኳን ቢቀር ሥራውን መስራት እግዚአብሔር አያቆምም ። እውነት ደግሞ ፈተና ይበዛባታል ምክን ያቱም የውሸት ዓለም ላይ ነው ያለነው ባሉበት ይጽኑ
ድሮስ ዉሸታም