ልጅ ቶፊቅን ያሰደገጠ ፕራንክ 😨 | lij tofik | seadi and ali

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 268

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و ปีที่แล้ว +73

    ወይኔ ልጁ ማሚ ሲል ❤❤❤❤ መውለድኮ ትልቅ ፅጋ ነው

    • @rabiyimam8626
      @rabiyimam8626 ปีที่แล้ว

      እኔም የናፈቀኝ ቃል ቢኖር እሱ ነው

    • @مريماول-س5و
      @مريماول-س5و ปีที่แล้ว

      @@rabiyimam8626 አብሽሪ ውደ ዋናው ነገር ደና መሆን ነው ላልወለድን ልጆችም አላህ ይሰጠናል እሱ በፈቀደ ግዜ

    • @dhdhhrru
      @dhdhhrru ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 ปีที่แล้ว +71

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @RahmiYube
      @RahmiYube ปีที่แล้ว

      ሱለላህ አለይህ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹

    • @seadaseadagetachew4374
      @seadaseadagetachew4374 ปีที่แล้ว

      صلى الله عليه وسلم ❤️❤️❤️

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z ปีที่แล้ว

      ሀቅፊዳካሀቢወኡሚያረሱላህ

    • @amriaamri8494
      @amriaamri8494 ปีที่แล้ว

      صلى الله عليه وسلم🌹🌹🌹🌹🌹

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube ปีที่แล้ว +95

    ሰአዲ እና አልይ የማይነካ ሰው ነክታችሁዋል የቶፊቅ ፕራክ አይቻልም ብድሩን ቻሉት 😂😂😂😂😂

    • @hawaabdu1778
      @hawaabdu1778 ปีที่แล้ว

      አወ ወላሂ

    • @Ekram475
      @Ekram475 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅

    • @zeritutube
      @zeritutube ปีที่แล้ว

      ትክክል ራቢዬ መልሱን አይችሉትም

    • @ekramhassan7711
      @ekramhassan7711 ปีที่แล้ว

      ክክክ😅😅😅

    • @zdmohammed
      @zdmohammed ปีที่แล้ว +1

      ወይጉድ ነብር ነው በይኛ 😂😂😂😅😅😜😜😜

  • @zdmohammed
    @zdmohammed ปีที่แล้ว +8

    ልጅ እኮ ቤትን ትዳርን ሞቅ ጥንክር የሚያደርጉ ናቸው ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ እኛንም በስደት ያለንውን ለሀገራችን አብቅቶን ሷሊህ ሷሊህ ልጆችን ለሙስሚሙ ኡማ የሚጠቅሙ ልጆችን የምንወልድ ያድርገን አሚን

  • @MM-eu8mj
    @MM-eu8mj ปีที่แล้ว +101

    አላህ አገራችንን ሰላም አድርጎ ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኝን የምትሉ 👍

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 ปีที่แล้ว +1

      Ameni yarabe eseta enitani eyamimataniwa dua aderagulega❤❤❤❤afeyawani edesatati bisalima edeyiganigeni

    • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
      @ASH-zk4tfየመርሳዋ ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንን ያርብ🤲🤲🤲😢😢

    • @MM-eu8mj
      @MM-eu8mj ปีที่แล้ว

      @@najata.medeyanajatamedeya2069 አላህ አፊያ ያርግልሺ እህቴ አላህ በሰላም ያገናኝሺ ያረብ

    • @Mo-rm7kx
      @Mo-rm7kx ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @WardWard-ot2py
      @WardWard-ot2py ปีที่แล้ว

      አሜን😢😢😢😮😮

  • @gebattube
    @gebattube ปีที่แล้ว +9

    እረ ወይኔ እግዳው ሰራቹለት የልጁ ማልቀስስ ምን ይሉታል አዋቂ ይመስል😂😂😂😂😂 አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ😘😘😘😘😘

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj ปีที่แล้ว +20

    ዋናው የፕራኩ ተዋናይ መሀመድነው😂 የኔማር አድገህ አላህ ትልቅደረጃ ያድርስህ🎉🎉

  • @የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ
    @የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ ปีที่แล้ว +35

    ብራኩን የሠራው መሀመዲ ነው ❤❤😂😂😂

  • @Ekr348
    @Ekr348 ปีที่แล้ว +19

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ትችላላችሁ ሙሀመድንም መክራችሁታል መሰል 😅😅😅

    • @Alhamdulilah37
      @Alhamdulilah37 ปีที่แล้ว

      اللهم امين يارب العالمين 🤲🤍❤️

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 ปีที่แล้ว +18

    እንደው ዝም ብዪ ሳያችሁ ደስ ትሉኛላችሁ የእውነት አሊና ሰአዲ ደስ የምትሉ ጥንዶች

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

      መሸአላ።ሀገሮላይእደህ።ሁኑመኑርይናፈቀወ

    • @sikosilo7977
      @sikosilo7977 ปีที่แล้ว

      @@fatimanigus3261 በጣም በእውነት

  • @zinab8199
    @zinab8199 ปีที่แล้ว +4

    እስከመማታት እደርሳለን ኢሻአላህ አላለም አየ አሊ😂😂 ሰአዲ ቆንጆ 😍

  • @zedusman
    @zedusman ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ቶፊቅን ብቻ አደለም ብራንክ ያረጋችሁት ልጅሽንም ነዉ ሀቢቢ አሳዘነኝ 🥺

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 ปีที่แล้ว +11

    ቶፊቅ ሚስኪን ደብሮኛል እየል እሄን ጨቅጪቅ ስጨምሩ በስዉ ቤት እንዲት እንደ ጨነቀዉ አላህና እሱ የወቋል😂

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 ปีที่แล้ว

    የኔዉዲ ሰአዲ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube ปีที่แล้ว +5

    የጭቅጭቅ ፕራክ አለ አላለም ቶፊቅ ለናተም ተደግሶላቹሀል ጠብቁ😂😂😂😂😂

  • @ሀዩቲቢንትአብዱ
    @ሀዩቲቢንትአብዱ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አሊይ&ስአዲ ስወዳችሁ የኔሰው አከባሪወች😍😍

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +14

    እኔ የተመችኝ መሀመድ ነዉ ፕራኩን አሳመርዉ😂

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ ปีที่แล้ว

    ሰአዲና አሊ መሀመዲን በጣም አገላታችሁብኚ ሀሙዲዋ አላህ ያሳዲግህ❤❤❤

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ
    @የነገንማንያውቃል-የ1ወ ปีที่แล้ว +5

    ሳአዲናአሊ ስወዳቸው❤❤

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb ปีที่แล้ว +6

    😍ሙሀመድ ፕራኩን አሳመረው😂😂😂😂

  • @weynshetabey3588
    @weynshetabey3588 ปีที่แล้ว +36

    ቶፊቅ በልቡ ያረብ እደዚህ ጨቅጫቃ ሚስት እንዳትሰጠኝ 😂😂😂

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit ปีที่แล้ว +68

    _እውነትም ኬሚሴዎች እንግዳ ማስተናገድ ትችላላችሁ✅_

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይችላሉ የምር በቃ ከሚሴ ዳሩኝ.

    • @ami.habeshawit
      @ami.habeshawit ปีที่แล้ว

      @@user-zy8bt6tm2e _ዳሩን በያቸው ክክክክክ_

    • @tigisttigist2816
      @tigisttigist2816 ปีที่แล้ว

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂 ወይይይ ቶፊቅ 😂😂😂 ልጁን መክራችሁታል መሰለኝ😂😂

  • @mimigetnet9315
    @mimigetnet9315 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ ስአዲና❤አሊ አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🥰

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 ปีที่แล้ว +10

    😂😂😂 ወይተዉፊቅየ ደነገጠ አተብቻ ፕራክ አድራጊ ቀመሰዉ ሰሚቱን😂😂😂😂

  • @meseretmeseganaw6796
    @meseretmeseganaw6796 ปีที่แล้ว +3

    አገራችንን ሰላም ያርግልን ምርጦች 👍👍❤ 1

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 ปีที่แล้ว +13

    እህቶች ጨቅላይ ነኚ እስካ ዱአ አርጉልኚ 😢

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ከጭንቀትሽ ይፈርጂሽ

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 ปีที่แล้ว

      @@ekramweleyuwa1207 አሚን ያረብ

    • @መካነሰላምቱዩብ
      @መካነሰላምቱዩብ ปีที่แล้ว

      አላህ የሚያስጨንቅሽን ያንሳልሽ ማሬ

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 5 หลายเดือนก่อน

      አላህይገላግልሺጭቀትሺንእህቴ በርግጥሁላችንምጭቀትሀሣብአለብን አላህይፈርጀን

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ ปีที่แล้ว

    መሀመድ ተውኖታል❤❤❤❤❤

  • @ekrutefe8481
    @ekrutefe8481 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ዉዶችየ

  • @hayat2582
    @hayat2582 ปีที่แล้ว +2

    ልጁ አሳዘበኝ የኔአባት❤❤❤❤❤

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube ปีที่แล้ว

    ሰአዲ ስወድሽ በፕራንክ እንኳ ስረአቷ❤

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ ปีที่แล้ว +1

    የኔባት መሀመድ ኡፍ አላህ ያሳድግህ

  • @NuraNura-ss7gq
    @NuraNura-ss7gq ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ሙሀመዲን ስወደው❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 ปีที่แล้ว +2

    ማሚ ሲል ደስ ሲል ማሬ❤

    • @RahmiYube
      @RahmiYube ปีที่แล้ว

      ማሜ የኔውድ

  • @Fafi26
    @Fafi26 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደና መጣቹሁ😊

  • @ሠአዳሳይመሽብንእንተያይመ

    እንማታለን ኢሻአላህ አላለም ኪኪኪኪ

  • @ሂክማጀማል-ነ8ፈ
    @ሂክማጀማል-ነ8ፈ ปีที่แล้ว

    የኔማር ልጁ ሲያለቅስ

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 5 หลายเดือนก่อน

    መጂልሱ ሲያምር

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 ปีที่แล้ว

    ትንሽ አትቆይም ነበር ደስ ስትሉ የዛሪው

  • @soliyana-i5n
    @soliyana-i5n ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ ለዛ ያላቹ ጥንዶች ናቹ

  • @ftube923
    @ftube923 ปีที่แล้ว +2

    ግን ያስፈራል ያስጨንቃል እንግድነት ተሂዶ መስማት ኡኡኢ ልጁ ቶፌቅ ጨነቀዉ😂😂😂

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ ปีที่แล้ว

    ያረብ አገራችኑን ሠላም አድረግልን

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 ปีที่แล้ว +6

    ፕራኩን የተጫወተው ሙሀመድነው ወላሂ❤❤❤❤

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 ปีที่แล้ว

    እረ ጉድ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 ปีที่แล้ว +5

    ያባቱ ልጂ ትል ነበር እናቴ ወንድሜን😂😂😂😂

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 ปีที่แล้ว +2

    አረ ኡ ኡ ስታስፈሩ ፕርንክ መሆኑን እያወኩ ስታስደነግጡ 😮😊

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለሐገራችን😢 ያርብ🇨🇬

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 ปีที่แล้ว +2

    አሊ ያተሥ ክፋ ጭቅጭቁ ተመችቶኛል አላለም 😂😂😂 እረ መዳሜጋ ላገናኝህ ሥልክ ቁጥረ ሥጠኝ😂

  • @seadseid-eo9kx
    @seadseid-eo9kx ปีที่แล้ว +12

    ፍትህ ለመሀመድ ምንም ሳያውቅ ላስለቀሳችሁት

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 ปีที่แล้ว

    ልጅ አጂቴ በለኝ የኔማር😢❤

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux ปีที่แล้ว

    እኔም ተመችቶኛል

  • @zizuyemrsawa4000
    @zizuyemrsawa4000 ปีที่แล้ว +1

    እግድነት ሂጀ ባልና ሚስቱ አዳራቸውን ወላሂ ሲደባደቡ አደሩ እቅልፍ አጥቸ ሳለቅስ አደርኩ ወጥቸ አልሄድ መሽቷል ብቻ በጣም ነው ሚጨቀው

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg ปีที่แล้ว +3

    ሙሀመድ ነው ፕራኩን ያሳመረው😂😂😂😂❤

  • @SuzenSuzen-hr7oc
    @SuzenSuzen-hr7oc ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ ያባቱ ልጂ

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb ปีที่แล้ว

    ደሞኮ ልጁ😂😂

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክ ውይ ይህ ዩቱብ ለመማታትም ንያ እከመማታት እደርሳልን ኢሻአላህ. አላለም ክክክክክ

    • @sweet-e4s4v
      @sweet-e4s4v 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂እኮ

  • @MissZainab-oi5ei
    @MissZainab-oi5ei ปีที่แล้ว

    ኧረማሜመክራችሁትነው እደእድለቅስ😂😂❤ አላህያሳድግህ

  • @skjd-fm1xd
    @skjd-fm1xd ปีที่แล้ว +3

    እኔ የገረመኝ ህፀኑ ልጅ ነው እንደተመከረ ሁሉ አለቃቀስ ሁሉ የሚገርም ነው የለለ ብራክ ነው

    • @yousuf9041
      @yousuf9041 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 ปีที่แล้ว +6

    ቶፊቅ ወገብህ ምን ሁነሀል መቀመጥኮ አልቻለም 😂😂😂

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂መሀመድ ማሻአላህ 😂

  • @SaadaSaadaali95
    @SaadaSaadaali95 ปีที่แล้ว

    ሶፊየትነች

  • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
    @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ ปีที่แล้ว

    ሙሀመድ አላህያሳድግህ

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 ปีที่แล้ว +2

    ሰአዲየ ሥወዲሺ የምረ በአካል አግኝቸ እደምወዲሺ ብነግረሺ ደሥ ባለኝ ለነገሩ አገሬ ኬሚሴ ነዉ አገኝሻለሁ

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 ปีที่แล้ว +1

    እረይቱቦሮች አላህ ልቦና ይስጣችሁ እደው እግዳም መቶ ከቤታችሁ የሰው ቀልብ መግፈፍ አይ ይህብር ጉድ ሲበዛም ያስጠላል😢

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx ปีที่แล้ว

    ደሞለጭቅጭቅ ፕራክ ስራ አጣችሂ

  • @ቀመር
    @ቀመር ปีที่แล้ว

    አረ የልጁ ነገርስ 😂😂😂😂👍

  • @MsMina-c9j
    @MsMina-c9j ปีที่แล้ว

    አላሕ ሖይአገራችንንን ሰላም አረግልን

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 ปีที่แล้ว +4

    ፀጉሩን ቆርጣችሁ ጣሉልን በተኛበት ይሀ ልጅ ቆፊቅ የሚምርበትን እሚሥጠላበትን አላወቀም በጭራሺ አላማረበትም ይሀ ጭድ የመሠለ ፀጉሩ

  • @ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ
    @ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ ปีที่แล้ว

    ምስኪን ቤቢ አንጀቴን በላው❤❤❤

  • @Zahra-e9b
    @Zahra-e9b ปีที่แล้ว

    Shabak takaafata😢

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل ปีที่แล้ว

    እኔ የገረመኝ የሙሀመድ ነው kkkkkk አላህ ያሳድግህ

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 ปีที่แล้ว +4

    ህፃኑን በደላችሁት😢

  • @kabetube
    @kabetube ปีที่แล้ว

    መሀመድ ሊማታ ወየውበሳቅ ሞትኩኝ የኔቆጆልጅ 😂😂

  • @SeadaAragaw-i6c
    @SeadaAragaw-i6c ปีที่แล้ว

    ማሜ. ነዉ. ፕራንኩን. የሰራዉ

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e ปีที่แล้ว

    ያባቱልጂ ክክክክክ ልጁ ደሞ አለቀሰ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ ปีที่แล้ว

    መክራችሁታልዴ ሀሙዲን የኔማር ተሳተፈኮ ክክክ

  • @MM-eu8mj
    @MM-eu8mj ปีที่แล้ว +3

    የመቸ ነው መልሶ ፀጉሩን ተቀባ እንደ ጉድ

  • @sofiTube-me8kd
    @sofiTube-me8kd ปีที่แล้ว +2

    መሀመዲ ፕራኩ የገባዉ ነዉ የሚመስለዉ

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube ปีที่แล้ว +1

    እያመረራችሁነውአለተውፊቅ😂😂😂😂😂😂

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ ปีที่แล้ว +5

    አገራቺን ሰላም ዪሁን

  • @OmanOman-ro6zd
    @OmanOman-ro6zd ปีที่แล้ว

    አሰድንግጣቸሁ፣እቡወ

  • @susuahmed4574
    @susuahmed4574 ปีที่แล้ว

    ተውፊቅ በውስጡ አውጣኘ እያለነው😅😅

  • @fafiwelloyewa3230
    @fafiwelloyewa3230 ปีที่แล้ว +3

    አደኛነኝ ሳአዲና አሊ በቅርቡ እመጣለሁ እናተጋ አርፌ እዲታርዱልኝ

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 ለሻቃሊት አያርዱም ሙኝ ለኢቱብ በሮች ነዉ እሸ

    • @fafiwelloyewa3230
      @fafiwelloyewa3230 ปีที่แล้ว

      @@zaharamuhammad2691 ዲሮም ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም

    • @MeryemAli-ek3ro
      @MeryemAli-ek3ro ปีที่แล้ว

      ቪድወ ከሰራሽላቸው ያርዱልሻል 😜

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 ปีที่แล้ว

      ​@@zaharamuhammad2691ወይኔ ክክክክክ

    • @fafiwelloyewa3230
      @fafiwelloyewa3230 ปีที่แล้ว +1

      @@MeryemAli-ek3ro ፕራክ አደርጋቼዋለሁ ከሁለት አዲኛቼውን

  • @meseretmeseganaw6796
    @meseretmeseganaw6796 ปีที่แล้ว

    ሰአዲየ እወዳቹህ አለው

  • @ነጃትወሎ
    @ነጃትወሎ ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን

  • @hfygggvttr5crrfxr566
    @hfygggvttr5crrfxr566 ปีที่แล้ว +1

    ሙሀመድ ነው ፕራንኩን ያሳካው ክክክክክ😂

  • @Wahidali0922
    @Wahidali0922 ปีที่แล้ว

    Good frank

  • @Mara-ou8oy
    @Mara-ou8oy ปีที่แล้ว

    ግን ሶፊ የለችም

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว

    በሉ የቶፍቅን መልስ ጠብቁ😂😂

  • @bintnnrnbintnnrn908
    @bintnnrnbintnnrn908 ปีที่แล้ว +2

    ለምድነው በዋሳብ የማትመልሱት ??

    • @RahmiYube
      @RahmiYube ปีที่แล้ว

      ይመሉሱልሻል ሰቤር አድርጊ ውደዋ 🌹🌹🌹🌹

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb ปีที่แล้ว

    የጭቅጭቅም ፕራክ አለዴ አለ ቶፊክ😅😅

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 ปีที่แล้ว

    ትወናው ተመቸኝ ልጅ ቶፊቅ ጨቆት ነበር

  • @መካነሰላምቱዩብ
    @መካነሰላምቱዩብ ปีที่แล้ว

    እግዳው ተደነጋገረው ሚስኪን ተውፊቅ እሰው ቤት ሄዶ ባል እና ሚስት ሲጨቃጨቁ ይጨንቃል እእእእ

  • @SaadaSaadaali95
    @SaadaSaadaali95 ปีที่แล้ว +1

    ተዋናዋዪ መሀመድነው ኦኦኦኦ

  • @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
    @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ ปีที่แล้ว

    😍😍😍ስወደቹ😂

  • @SaadaSaadaali95
    @SaadaSaadaali95 ปีที่แล้ว

    ወይ ቶፊክ ተሳቀቀ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 ปีที่แล้ว

    ለፕራንክ ልጅ ማሥለቀሥ አይነፋም

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube ปีที่แล้ว

    ወሏሂሙሃመድአሳዘነኝ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 ปีที่แล้ว +11

    ጭድ ትያለሽ አነጋገርሽን አስተካኪሒ የወሽ ጭድ ነገር እራስሽ ቶፊክ በጣም የሚወደድ ምርጥ ወንድማችን ነው እዚ አትጫጪ ቶፊክዬ 👍👌 💞💞💞

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg ปีที่แล้ว +11

      አረ ተዉ ግን እሧ ለቀልድ ነዉ ያለችዉ ፀጉሩ ደሞ ጪድ ነዉ ከለሩ

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ ปีที่แล้ว +2

      ኤጂ ጂል አስመሳይ ነሺ ምናረጉት

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว +3

      እውነቶነው ጭድነው የሚመሰለው ፀጉሩው

    • @sikosilo7977
      @sikosilo7977 ปีที่แล้ว +4

      ቅራቅቦ እንደው ዝም ብላችሁ ሰው መጀለፍ ትወዳላችሁ ምን አገባችሁ ደግሞ ፕራክ ነው

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ ปีที่แล้ว +1

      እራስሽ ጭድ ምናገባሽ እነሱ ፕራንክ ነው ሚደራረጉት አንች ምን ቤት ነሽ

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 ปีที่แล้ว

    ኧረ አሊ ክክክክክክ ጪቅጪቁ ተምቺቶኛል አላለም ሆ ተዉፊቅ ቻለዉ