የምኖርበትን ቤት ላጣው ነው ድረሱልኝ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡdonkeyTH-cam,ልጄን ፕራንክ አደረኳት,ሰአዳ እና አሊ,ሳውዲአረብያ,ethiopiaprank,Seadialitube,ያልታሰበነገር,ዛሬቤታችንን,#በጣምተጣሉ,#እየተዋጉነው,#አረብሀገር,#ባልእናሚስት,demeke mekonen,የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር,የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት፣ አዲስ አበባ,የአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ,ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው,የጎንደር አማራ ፋኖ አደዋ,አማራ ፋኖ,አማራ ፋኖ ሰበር ዜና,አማራ ፋኖ ሙዚቃ,አማራ ፋኖ ዘፈን,አማራ ፋኖ በጎንደር,አማራ ፋኖ ዜና,አማራ ፋኖ በጎጃም,ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ,ems eletawi today,ethio 360 media,ethiopia: ሰበር ዜና,ethiopia- ሰበር መረጃ,አማራ ፋኖ ዛሬ,አማራ ፋኖ ግጥም,አማራ ፋኖ ነፃ ህዝብ ንቅናቄ,አማራ ፋኖ ሸዋ እዝ
አትዋሹ እውሼት ወደ ጥመት ይመራሉ ረ፥ሰ፡ወ
ሥሏላህ❤ አለይሂ❤ ወሠለም
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላህ ኢለሏህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉
@@እሙዶክተርEmuDoctor 💗💗💗💗💗💕💕💕
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም 👍
ሱብሀን አላህ ልታሳድሽ ከሆነ ላሳድስ ብትይ አይሻልም ስትቀልጅ ጊዜ እዳይቀልድብሽ
ቤተሠብ ቤቷን ልተጀድድ ነው ሰአዲ ቤቷን ማሳመር ትወዳለች እንሻ አላህ ምንም አልገጠማትም የምትሉ👍
ትክክል ነሽ አልጋና ዱላቧን በአድስ ልትቀይር ጭምር ነው
እኔ አይመስለኝም እናሲዝ😂😂
አፓርታማ ገዝተሽ መሆን አለበት ባች ቤት መዉደድማ እንድህ በቀላሉ ቤትሽን አትሸጭም 😂😂😂😂እኛ የመዳምን ሽንትቤት እያጠብን እናንተን ሀብታም የምናደርገዉስ አላህዋ ለኛም ቀን አዉጣልን 😢😢😢😢😢
ኧረ አትሸጥም 😂😂😂
እንደፍሽ ያድርገው ኢንሻአላህ
እዉነት ነዉ የምር አሚንንን😢😢
@@Mahubetubeልተዛ ደነዉ ዉሸት
አሚን
ቀለም ለመቀባት ነው እምትሉ 👍አድርጉ😅😅😅
በትክክል
አላህ ያድርገው ሰው ተጣልቶ እየሸሸች ካልሆነ
እኮ መጪው ረመበዳ ን ነው
@@ሰአዳሙሀመድ-5309 ይሒውሉእቃወጣወ ቀለምየሚቀባአ አረይክብዳልእ እንየብሆንእ አላደረገውምእ
❤❤❤❤አንች እኮ ልዬ ነሽ አህታለም 😂😂😂
ፕራንክ ነው የምትሉ ልታሳድሰው ነው ለመውለጃዋ እጅ ቤቱ የአሊ ነው ሲሉ ሰምቻለው ግን እውነት ከሆነ ከባድ ነው አሏህ ይድረስልሽ ሰአድየ አይዞሽ
@@FyHg-n4k ኣረ ተይ ከዚህ ቀደም የሁለት አባውራ ነው ቤቱ ስትል ሰምቻት አለሁ
@@zaynabaa4034😮😮😮መቼ
ለማሳደስነውህንውሽትይወድላቸዋል
አሏሁ አለም
😂መከራ ስታዎሪ አላህ መከራ እንዳያመጣብሽ ቀለምሽን ቀቢና አልሀምዱሊላህ ብለሽ ረትቢ ቤትሽን እናቱ
ቢገባኝ ብዬ ደግሜ አየሁት 😢እኛን ለመሸወድ ከሆነ አላህ ይህድሽ መጥፎም ነገር ገጥሞሽ ከሆነ ነጃ ይበልሽ
@@Seadayemam-dr7ln በስመአብ ምነው እህቴ አይባልም እንደዝ 🥺🥰
መጥፎ አልተናገረችም አላህ ይምራሽ ነው ያለቺው@@hiwothiwot-u9d
@@hiwothiwot-u9d እህቴ እሷኮ እኛን ለመሸወድ ከሆነ አላህ ይህድሽ ነው ያለችው አላህ ልቦና ይስጥሽ ማለቷ ነውጅ እየተራገመች አደለም አብሽሪ
ለሮመዳን ቀለም ልታስቀባ ነው እሚያምናት እኮ አይጠፋም😂😂ጨርሳችሁ መጫወቻ አረጋችሁን አደየ በትዳር አደየ በሰራተኛ እኛ ነን ዝም ብለን ላይክ እያረግን የተጫወታችሁብን😢
ሊሆን ይችላል ግን ለቀለም አልጋ ይፈታታል እንዴ ዶላብ አይፈታታም እኮ ወዴመሀል ገፍተው ቀብተው ይመልሳሉ እጅ ልቀይር መሰለኝ እንጅ አልጋ
የሰአድ ቤተሠቦች እረጉዝነኝ ደምሩኝ በስደት ያላችሁ እህቶቸ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤❤ ቤትሽን ልታሣድሽ እንደሁ እኝጅ እንደት ባሁን ሰአት
ከይር ብትመኝ ምነለበት ባላህጂ ተይሽ በዛላይ በገዛ ቤትሽ ታሟርቻለሽ ኦኦኦኦ ለሮመዳን ልታዘጋጂ ነዉ እነቃለን😢😢😢😢
😢😢😢አራ ስድ እኛን ላማሻዋድ ከህና ይዳቢራል እውነት ከሆና አቢሽር ዋና ጤና ነው አላህ በሰላም የገላግልሽ
እሮመዳን. ስለደረሰ. ቀለም ሌታስቀባነዉ😂😂😂😂😂😂
ቀለም ለማስቀባት ነውዴ በመኪና ምታስጭነው እዛው ላይ ማስቀባት ትችላለች
ቀለም ለማስቀባት 😂😂 ግን አታሟርች
ለመውለጃሺ ቀለም ለማስቀባት ነው ለምን ታሙርቻለሺ አኡዙቢላህ
ቤትሽን ቀለም ለመቀባት እያወጣሽ ነዉ ግን በዉሸት ቤቴን አጣሁ እያልሽ ስታሟርቺ አላህ ያፍሽን ሰምቶ ቤትሽን በልማት ምክንያት መንግስት እንዳያፈርስልሽ ማሟረት ጥሩ አይደለም
ምንአይነት ክብረ ቢስነትነው ለተመልካች ክብር እሚባልኘገር ይኑርሺ እድህ እያቃሰትሺ ፕራክ ስትእሚጨነቅልሺ እሚወድሺሰውአለ የሰውቀልብ መስበር ትክክልአደለም
@@ደጀኔአበራ በትክክል የጨዋ ሰው ኮመንት
ማሟረት ነዉ ሥራቸዉ አኡዝቢላ አላህ ልብ ይስጣቸዉ
ኧረ ግን ይደብራል
ማሬ አንቺም ሁሉን ነገር ደጂ ላይ ማውጣት ትወጂአለሺ የኛ ሰው ማሻአላህ አይል በቅናት ያበደ ነው የሰው አይን ዲጋይ ይሰብራልን 😢😢😢😢
በጣም
አዉቃ ነዉ
😢😢😢😢ሱብሀን አላህ
ወይ ቀልድ እሰይ እድሉሽ ነው ወይስ አይዞሽ አታቂም እደ ብዙ አመት ሰረተው የፈረሰባቻው እህቶች መኖራቻውን አሰብ አደረገሽ አውሬ
ሰአድ ምንሆሺ እህት ምንገጠማችሁ አላህ ከናተጋ ይሁን ለኸይር ነው አብሺር
አሏህ ደግ ይዞናል እንደውም ከዚህ በላይ መከራ አለማምጣቱ ሴት ልጅ እራሷን በሂጃም ስታንፅ ምላሷን በዚክር ስታገራ እኛ በመገላለጥ አስር በመለፍለፍ ያአሏህ ከመልካም ባሮችህ አድርገን
አላህ የተመኘሺውን ያርግልሺ ሰው ለብር ብሎ እድህ አባራ
ወላህ ሱመ ወላህ አሏህ በኒያሸ ልክ ነው የሚሰጥሸ አንቺ ለቀልድ ቤቴ ላጣው ነው ብለሻል
አብሸሪ አንድ ቀን አይቀርልሸም እርጉዝ ሁነሸ አሏህ በሰጠሸ ንዕማ መቀለድ በቀለድሸው ልክ ይሰጥሻል ጥሩ ኒያ መመኘት ማንም አልገደለ አዑዙቢላህ
😢😢😢😢😢 አጅብ እኛ ምላሳችንኮ 😢😢😢
Weshat mawtat lasa normal naw.ahun yehan memegat MN yebalal.ena erguz shon yemmot slamimaslag kayr sra becha naber betashalag yemsaraw
@sophiaseid6508 እኔ እንደ እህት ነው የመከርኳት ደሞ በራሴ ላይ ደርሶብኝ አይቻለሁ ጥሩ ጥሩ መመኘት ነው አሪፍ
@@jamiendris9454ኧረ አልተሳሳትሺም ፕራንክ ከሆነ ይገርምል እንድህ ማሟረት የእውነት ከሆነም ያሳዝናል
@ፋኖስ-mo3ha4me9d የጨዋ ሰው ኮመንት
እሺ ለኛ ክብር የላቸውም ግን ፈጣሪ የሰጠሸ ፀጋ ላይ መጥፎ መመኘት አደጋው የከፋ ነው ሰለደረሰብኝ ነው
ለመውለጃሺ ቀለም ልቀቢነው ማሻአላ ታድላቺሁ አገራቺሁ ዘናብላቺሁስትኖሩ ለኛም አርግለን አላህየ አቺም በሰላም ሁለት ያረግሺ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ምን ችግር አጋጥሞሺ ነው ምነው በሰላም አብሺሪ ሁሉም ነገር ለኸይርነው ግን ለምን አልገባኝም ያጋተመሺ ነገር አይዞሺ አላህ ካችጋር ይሁን
ክክክክ ቀለም ለመቀባትለረመዳን ዝግጅት
ነው ግን አታሟርች
እደፋ ከሆነ እዉነትያረግልት
እና እኛ ምናገቢን ስንት የሚያሳሰበን ነገር አለ😂😂😂
አላህ ያግዝሽ እህት
የወስጥ ድዛይን ልቀይሪ ነው ዝምብዬ ሳይሽ ፈልፈላ ነገር ነሽ😅😅😅
ወዴት እየሄድሺ ነው ሰአዲ ተከራይታችሁ ነበር እዴ እምትኖሩት ያሊቤትነው ስትሉ ይሰማሗችሁ መስሎኝ ነበር ካሁን በፊት😢 ደሞ ደርሰሻል መውለጃሺ አላህ ይገዝሺ ቤት መረትብ ከባድነው 😢😢
Enyuu sobdaan manaa qalamii dibuufii malee kijiboo
Ekka manii kasitii ramadanaf qalami dibufii sobanitu hin farisinaa yo dhugaa taesii karatu hiraa bae tau mala garu lakirno
አሰላምዋሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሪ አላህ ይርዳሽ ሁሉም ነገር ለኸርነው
መልካምን ግግር ሰደቃነዉ ዱአረጉልኝጂ እርዱአላች ለም ን መጥፎቃትናገራላሁ ኢሺአላህ አላህ ኸይሩነገር ይወፍቅሺ አብሺሪ በዱአንረሳሺም እህቴ
ሳአዲዬ ቀለም ልታስቀቢ መሆን አለበት ማሬ❤❤❤
😅😅😅 አታይ አላህን ፍሪ ቀለም ለማስቀባት ቤቴን ሸጥኩ ይደብራል
ለሀውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላህ አብሽሪ አላህ የተሻለነገር ይወፍቅሽ😢😢
ለሮመዳን ቀለም ልታስቀቢየሆናል እጂአች መዉለጃሸ እየደረሰ ወደይት ሠአዲ
በትክክል😂😂👍👍👍
እዉነትካልህነ እዳፍሽ ያረግልሽ ያረብእዉነት ከሆነ ደሞ አላህያግዝሽ
ህጋውይ አይዴለምዴ ቤታችን በሁሉም ቦታ ቤት እየፈረሰነው. ህገወጥ ቤት አትግዙ እህቶቼ እና ሰአዲም አብሽሪ. አላህ የተሻለውን ይስጣችሁ አብሽሩ
ሠአድየ የኔ እህት ተምርሽ ነው እኛስ የምንረዳሽ ነገር አለ በአላህ ቤትሽን በቀላሉ አትጪ አላህ ካቺጋር ይሁን ታለሽበት በላይ ከፍ በሉ እባክሽን ቀለም ልታስቀቢም ተሆነ እኛን ባታስጨንቂን መከኛ እዳለ ሁሉ ብዙ ላቺ ለቤተሠብሽ የምንጨነቅ አለን እና እባክሽ ስአዱ እባክሽ
አላህ ይጠብቅሽ እህቴ 😥😥😥
ደምሪኝ ዉዴ
@eyadalimahamed አሚን ሡሡ አቺንም ከነቤተሠብሽ አላህ ተክፉ ተመጥፎ አጋጣሚ ሁሉ አላህ ይጠብቅቺሁ
@nesihasirmolo-e2s እሽ ደስ እያለኝ ነዋ
@@GhGh-b8y እና ሰጤ እሶ ቤት እየቀየረች ነዉ ገገማ እራስሽ ተቀየሪ ቡቱቶ እሚረዳና የማይረዳ የማታዉቁ በጎች😂😂😂😂😂😂😂
ኸረተይ አታሟርች አላህአይቸግረውምእደአፍሺእዳያረግብሺ ልታዳሺፈልገሺነው የሚሆነው ቀለም ምጣፍ ልትቀያይሪይሆናል
ዉሸት ከሆነ ግን እየቀለዳችሁደአላህ ሚያመጣዉን አያቅም ስለዚህ ተጠቀቁ አላህይሰጣል ይነሳል
አላህ የአፍሽን እንዳይሰጥሽ 😢😢መንግስት ያፈረሰባቸው ደም እያነቡ
ትክክል በመይቀለደዉም ይቀለደል ችግርን በረሰችን አፍ ሱፐን አሏህ
ትክክል
ሊፈረሥእደይሆን,,አመገዲዳረሆኖ,በዲሥ,አባበደሤ,,,እየፈረሠሥለሆን,,,ብቻግምቴነዉ,,,,አይዞሽሠአዲ,,አላህይሁንሽዉዴ
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አውቀሽም ከሆነ አላህ ልቦና ይስጥሽ
አታሟርቺዋአላህእዳያረግብሽ
አቢሺሪ አለሀ ከቺ ገሪ ነዉ አለሀ በቡዙ ነገሪ ይፈቲየሊ አቡሺሪ❤❤❤
እረአታሟርች እደትእደደነገጥኩ ቴሽ😂😂😂😂
እኔኮ ዩቱብ ያለ ውሸት አይሰራም ይገርማል ገና ለሰብ ብየስ አልዋሽም ለምን ጥንቅር አይልም ግቡና የኔን ቤት እዩት ጋበዝኳችሁ ለዱንያም ለአኼራም ይጠቅማችኃል ተመልካቹም ይሄን እንቶፈንቶ ነው ሚወደው
ልትወልጅ ስለሆነ ቀለም ሊቀባ ነው ዝም ብለሽ አታሟርች
ልክ ነሽ
አላህ በሰላም ይገልግልሽ እህቴ
የሠይጣን ጆሮ ይደፍን የናተ ጥላት አይኑ ይጥፍ ሠአድየ ምነዉ ለኞ ክብር ይኑርሽ
የኔ ጥያቄ የሰው ቤት ከሆነ ምን የዚህን ያክል አቅመደመደሽ ዝም ብለሽ የራስሽን የሆነ ቤት አገዥበትም ይህ ሁሉ ወጭ ያውጣሽው😮😢😢😮
መጫውምረመዷን ነው ቀለምሽንአስቀቢእልቅሙኝሽንአሙኝእዛውእኛንእሳስራአታስፈችን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡድ እስር ቤት ላሉ እህትና ወድሞች ድምፅ እንሁናችሁ
ሰአድዬ ክፉሽን አልስማ ውዴ አብሽሪ አላህ ያለው ነው የሚሆነው😢😢
ምን ጉድ ተፈጥሮነው የምትሸጡት😢😢😢😢ሌላ ቤት ልገቢ ይሆናል
አይዞሸ,ፈጣሪያለዉ ነዉ የሚሆነዉ 😢
ሰአዲ ግን ሌላ አፋርታማ ገዝተሽ ልትገቢ ሆኖ ነው ? ወይንስ ቀለም ልትቀቢ ነው? ወይንስ ኬሚሴ ቤቶች ተመዝግቧል ተብሎ ነበር የሚፈረስ ሆኖ ነው ? ወይንስ ፕራንክ ነው?
እውነት ከሆነ አላህ የተሻለውን ይምረጥልሽ
ለረመዳን ቀለም ልታስቀባ ነው ግን ባፍሽ ጡር አትናገራ መልካም ንግግር ሰደቃ ነው በለጡ
ረበናትሽ አታሟርቺ ሰው አታስደግጭ ክው ነው ያልኩት አሏህን አፈሪምዴ
እዉነትከሆነ እዳፍ ያረግላት
😊A sa.adi mud yazi bin l ramadan Lads bey
እኛን ፕራክ ማድረጋቹ ነዉ😂😂😂 እረሞዳን ስለመጣ ለጽዳት ይመሥለኛል በአላህ አታጋሩ እስቶፍረላ
ለማንኛዉም አላህ ይጠብቅሺ አታሞርች ችግርም ካለ አላህ ያቅልልሺ ግን አድ ነገር እምልሺ ዱኒያ እድህ ናት አለኝ ሲሉ ይጠፋል እኖራለሁ ሲሉ መልቀቅ አለ ትምርት ዉሰጅ
ኧረ እኔ ደጋግሜ ባየውም ሊገባኝ አልቻለም ያአላህ እውነት ከሆነ ብቻ እኔጃ😢😢😢
አሏህ ወደታሻለው ነገር ይቀትርልሽ
ጉርኛ ነበርሽ ውሉም ባፍሽነው ያርብ እያለሽ ስራተኛ እዳልነበርሽ እዝህ መጥሽ ጉራሽን ስትነፍ ነበር ለሁሉም እግዚአብሔር ይክትልሽ እርጉዝ ነሽአይዝሽ
ባፍሽ እንዳይሄድብሽ ቀለም ልታስቀባ ነው ወገን ዝም በሉዋት
አብሽሪይያለሽበትንባላቅምያለሽበትንየሚያቅአላሕይርዳሽ
አላህይገዝሽ የኔእህት
አይዞሽ ውዴ ድቴሊ ባይገባኝም ለልማት ተፈልጎ መንግስት ልቀቂ ብሎሽ ከሆነ በጣም አዝናለሁ ከሚባለው በላይ ኡፍፍፍ
እኔም ይሄንን ነው የፈራሁት
አላህ ይድረስላቸው
አይዞሽ ውዴ 🤲
ለመውለጃሺ እየቀያዬርሺ ነው ምንም አይሁንባችሁ ቤት ያላችሁ ሁላችሁም ልፍቱን የሚያውቅ ያውቀዋል አ
እዴ እነትነዉዴ እዳኑሮባቹህነዉ እወነት ከሆነ በጣም ያሳዝነል ግን አደሚመሰለኝ ለሰራ ቦታቹህ ቀረብ ያለዉን ተከራይታቹህ አሄን ለታከራዩት ይመሰለኛል
Maalif baatan garu habibtii
Washati😂haramii
Min fanabis nash ayibalim
ቀለም ለመቀባት ነዉ የምትሉ እቃዉን እመኪና አስጭና ነዉ ቀለም የምቀባዉ🙄
የኔ ውድ ምን ገጠመሽ አላህ ኸይር ያርግልሽ ያረብ
ምን እንርዳሽ ወይኔ ከባድ ነው እኛ በምን እናግዝሽ
አላህ ይድርስላችሁ እየቀለዳችሁለብሬክ ብላችሁ ተሆነበሺም አላህይቆጣባችሆል ለአዱኒብላችሁ
ለምነው የሚሸጠው ሰአዲ አላህ ያብጀው ኪራይነው እምገቢውነው ሌላቤት ገዝታችሁነው ይሄ በምን ምክናያትነው የሚሸጠው
እባካቹ እህቶቼ 400 ኣሰገቡኝ በፈጣሪ በናታቹ❤❤❤❤
ሌላቤት ገዝተው ሊሆን ይችላል 😊😊😊
የአሏህ ያማረቤትሽን መልቀቅ ከባድነዉ አሏህ ያግራልሽ
ያሳዝናል😢😢😢😢
ቀልቤን አስጨንቀሽ ፕራንክ ከሆነ ሰአዲ እንኔጃ ምን እንደምል
አላህ እውነት ያረገውና እዳታብጅጥርው አይደለም አታሞርች
ለቀለም ነው የምትሉ ለቀለም ከሆነ ለምን ይጫናል ወይሰ ለሰው ልሰጪው ነው ቤት ፏ ማድረግ ትወጃለሸ ውሸት ከሆነ የምር ጥሩ አይደለም በራሰ ላይ ማሟረት ሲጀመር ቤቱ የራሳችሁ ነው ብዙ አመት ሳኡዲ ሰርቶ እንደሰራው ነግራችሁናል
😢😢😢😢😢 የአላህአብሸሪ የውሼትሸንም ከሆነ የውነት ያርግልሸ እደምኞትሸ
በቤት በትዳር በልጅ አጠቃላይ ሂወትን በሚወክሉ ነገሮች ባትቀልዱ የተሻለ ነው በተረፈ ያፍሽን ያድርግልሽ
እንደዚ አይነት ነገር አልፈለኩም 😔
ለረመዳን ቤትሸን እያሰተካከለይ ነው የምትሉ
ቀለም ልታስቀቢ ነው አታሞርቺ አላህ እንዳያደርግብሽ እውነት
ayii mana kessa ni digamara abishir
ወይ በቅርብ ነዉ የታደሠዉ እናተሥ ያዳላዉ ቀን ምንይላል አለ ያገሬሰዉ😂😂😂😂😂
የረመዳን ፂዳት ነዉ 😂ዋለይኩም አሰላም
❤❤❤❤❤❤❤
ሚሥኪን አላህ ይርዳችሁ😢😢😢
ነፍሰ ጡር ስለሆሽ እጅ ያርግልሽ እል ነበር ገነ ለይታ ብለሽ ዝፍጥ በይ ደነዉን ቀለም አስቀቢዉ
የአላህ ወነት ከሆነ እኔ በጣምነው ልቤ የተሠበረው ያረቢ አይ ይች እዱኒያ ህይንሁላ ልፋት ተለፍቶ
ይችልጅ ነብሰጡር ሆኖ ሁሌ ጥሩ ነገር አትናገርም ተይ አላህን ፍሪ
ለረመዳን ቀለም ሊቀባ ነዉ ግን አታሞርቺ ህጋዊም ቢሆን ወይ ኮሪደር ልማት ወይ መንገድ ወደፊት ጉድ እንዳትሆኚ