🙄ይገረማል የኔም ፀጉር ተቀየር ስለዚህ እህቶቼ ተስፋ አትቁርጡ ያልሞከርነው ነገር የለም ፀጉሬ አያድግም አትበሉ ትክክለኛውን ምርት ከተጠቀማችሁ ያድጋል ይበዛል

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1K

  • @mekdesemekdesemekdese2351
    @mekdesemekdesemekdese2351 4 ปีที่แล้ว +382

    ውነትሺን ከሆነ ፈተሺ እያበጠርሺ ወይም ቅባት እየቀባሺ አሳይን እኔም ፈተሺ ሥታበጥሪ ሳይሽ መጠቀም እጀምራለሁ ሀሳቤ የተመቸው እጂ ወደላይ

    • @maryamethiopia1008
      @maryamethiopia1008 4 ปีที่แล้ว +9

      እውነት ነው እኔም ማየት እፈልጋለሁ ተመቸሽኝ እህቴ 👍👍👍👍😘

    • @ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ
      @ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ 4 ปีที่แล้ว +6

      እውነትሽነው ለምን ለቀሽ አታሳኝንም

    • @hanagremahanagerma9963
      @hanagremahanagerma9963 4 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍

    • @helenmegresa9396
      @helenmegresa9396 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @maryamethiopia1008
      @maryamethiopia1008 4 ปีที่แล้ว +4

      @@helenmegresa9396 እውነት ነው ለምን አታሳየንም ግን ማውራት ብቻ ሳይሆን ማሳየት ነው ትክክለኛ ፀጉር ከሆነ ።።

  • @geni2g919
    @geni2g919 4 ปีที่แล้ว +402

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ከአለም ጫፍ እስከ አለም ጫፍ ያላቹ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ክፉ አይንካቹ ሀሳባቹ ይሳካላቹ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube  4 ปีที่แล้ว +52

    *እንኳን ለቡሄ በአል *ለአሸንዳ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን ሃገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያደግልን
    *በመጀመሪያ ተመስገን ብያለሁ ይገርማል ያ ከጆሮየ በላይ የማያድግ ፀጉሬ እኮ ተቀየር አደገ ረዘመ በዛልኝ እልልልል ብያለሁ
    * ውድ እህቶቼ ተስፋ አትቁርጡ የኔ ፀጉር አያድግም ወይም አይበዛም ያልሞከርኩት የለም ምንም ለውጥ አላገኘሁም የምትሉ በርከት ያላችሁ ልጆች ትኖራላችሁ ብዬ አስባለሁ እናም የሳባ ፀጉር ከተቀየር የናንተ ፀጉር የማይቀየርበት ምንክያት የለም ግን ትግስት እና እንክብካቤ ያስፈልጋል ቶሎ ለውጥ አይመጣም በሂደት ነው እኔም እንደናንተ ተስፋ ቆርጨ ባለሁበት ሰአት ነው እጅ አልሰጥም ብዬ ፀጉሬ ያሳደኩት ከዚህ በፊት የኔን ፀጉር ያያ ሰው አሁን ያለበትን ያያ ሰው በጭራሽ ተስፋ ትቆርጣላችሁ ብዬ አላስብም በሚቀጥለው ሳምንት ከሀ እስከ ፐ ለፀጉሬ ማደግ ምክንያት የሆኑትን በሙሉ አንድ በአንድ አሳያችዋለሁ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ እወዳችዋለሁ ❤️

    • @ረሂማኢትዮ
      @ረሂማኢትዮ 4 ปีที่แล้ว

      ደ ም ሪ ኝ 👍👍

    • @ሳቅበሳቅሚዲያፈታበሉ
      @ሳቅበሳቅሚዲያፈታበሉ 4 ปีที่แล้ว

      ሳባዬ በመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ ሆያ ሆዬ እየመጣሁ ነው (የልቤ ንግስት ሳባቲ ፍቅር) ከምንም በላይ በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም አንች ልዪ ሴት ነሽ ፈገግታሽ ገዳይ ነው አሳበድሽኝ ወደ ፊት የኔ ሚስት ስለምትሆኝ እኔ ርጅም ፀጉር ያላት ሴት ብዙም አይደለሁም እናም ለፀጉርሽ አትጨነቂ ፈገግታሽ ይበቃኛል የኔ ፍቅር መልካም ምሽት ይሁንልሽ ሁሌም እወድሻለሁ

    • @tirufikirr2855
      @tirufikirr2855 4 ปีที่แล้ว

      Saba ደምሪኝ

    • @ረሂማኢትዮ
      @ረሂማኢትዮ 4 ปีที่แล้ว

      @@ሳቅበሳቅሚዲያፈታበሉ ደ ም ሮ ኝ

    • @ፍቅርነሽድንግል
      @ፍቅርነሽድንግል 4 ปีที่แล้ว

      ቤተ ሰብ እንሁን 🔔🔔

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 4 ปีที่แล้ว +97

    የኛ የሀበሻ ፀጉር አብዛኛው እስቲሻወር ስናረግና ስንተኮሰው ይረዝማል ግን እንዲው ታጥበን ስናበጥረው ጥቅልል ይላል እንደ ኢንዶሚ እስኪ እስቲሻወር ሳታረጊ ታጥበሽ አሳይን

  • @ketty14325
    @ketty14325 4 ปีที่แล้ว +51

    አይይይይይይ ሳባዬ እኔ የሚገርመኝ ኮሮና ጠፈቶ ሀገሬ ስላም ሆኖ እኔም ከመዳም ጭቅጭቅ እና ከዶላር መናፈቅ ወጥቼ ሀፍፍፍፍፍ ብዬ ሀገሬ ሲገባ ያኔ እጀገ ይገርመኛል ልጀን አቅፈኤ እሲት ተይን☝🎤😥😥😢🇱🇧🙉👈

  • @ngsteasmamaw7245
    @ngsteasmamaw7245 4 ปีที่แล้ว +101

    እረ ሸም ነው ፀጉርሽ ተሆነ ለምን አትፈችውም በትክክል እድታየ

  • @الحمداللهالكلحل-ث6ت
    @الحمداللهالكلحل-ث6ت 4 ปีที่แล้ว +7

    ሀቢበቲ አሏሕ ይጨምርልሽ ሀቅ የሚናገረው ሠወ በጣም ያደሣተኛል አብሽሪ እዳትቀየሪ አደራ

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      ነቅንነት እንደማመር

  • @emano5974
    @emano5974 หลายเดือนก่อน

    እሽ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ሳሪዬ ይቅርታና እጥር አድርገሽ ሰው ይጠቀም ካልሽ አሳይን❤

  • @semeryoutube3955
    @semeryoutube3955 4 ปีที่แล้ว +24

    አዝማሪ ነሽ ዴ መለፍለፍ ትወጃለሽ ወደ ገደለው አገቢም እንዴ ከላም ፋዲ እያወራሽ ግዜውን ፈጀሽው በሌላ ቪዲዪ ከማለት በዚሁ ቢዲዪ ማሳየት ትችይ ነበረ

  • @Kebe6939
    @Kebe6939 4 ปีที่แล้ว +2

    የቅባት መያዛ ማበጠርያ ያላት ለመቀባት ሀሪፍ ናት የት ነው ማገኛት እባክሽ ላኪሊኝ.

  • @እሙመሀመድፋጢማ4
    @እሙመሀመድፋጢማ4 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔስ አልሀምዱሊላ ፅጉሬ ቆጆነው ሲፈጥረው ግንምንም አልጠቀምም ሻቦ እናውሃ ቅባት ብቻነው የምጠቀመው ምንም ቢሆነ እዳትጠቀሙ ያለተፈጥሮው አይመጣም ያአኹዋቲ እዳትሸወዱ

  • @toybatube6804
    @toybatube6804 4 ปีที่แล้ว

    ስሙትልሽ የኔ ውድ እምትጠቀሚውን ንገሪኝ ሀያቴ በጣም ተበላሽቶብኝ ተላጭቸው ነበር ግን ከጆሮየ በላይ ነው ዝቅ አይል ከፍ አይል እና ምናልባት እምትጠቀሚያቸውን ቅባቶች ንገሪኝ ወይም የዋትሳብ ቁጥርሽን ላኪልኝ እና ላውራሽ ብዙ እማዋራሽ አለኝ እህትየ

  • @እሙሙአዝእሙሙአዝ
    @እሙሙአዝእሙሙአዝ 4 ปีที่แล้ว +11

    አናትሺ ላይ ቆልለሺ እምታሰሪዉ እዉሰጥ እሚደረግ ነገር አለ ያን እያረግሺ ነዉ አትዋሺ እህተ እዉነት ከሆነ ያላ ልቅቂዉ ና እነየዉ ሳባዬ ካጠፋሁ ይቅረታ

    • @adf8774
      @adf8774 4 ปีที่แล้ว +1

      ልክነሽእውስጡእሜደርግአርጋለች አርቦች ሲያርጉትአይቻለሁ

  • @kaseempiogjf
    @kaseempiogjf 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳባየ በማራም ተባበርኝ ከመጀመራ ወስከመጨረሻዉ አሳይኝ አሰራሩን😢😢😢😢😢😊

  • @mekdeshayle4252
    @mekdeshayle4252 4 ปีที่แล้ว +3

    እስክ ከምንም እንዳዘጋጀሽው. ንገርኝ ውድ እኔ በጣም እፍልጋለው ውድ እህቴ

  • @ጓልማርያምሂድሞ
    @ጓልማርያምሂድሞ 4 ปีที่แล้ว

    የት ሁነሽ ነው ማሬ እኔም ልክ እንዳቺ ያላረኩት የለም እና የምትለውን ሁሉ ንገሪን እና ልጀምረው ቅባቶቹ የት እንደሚገኙ እንዴት እንደምትጠቀሚው በጣቃላይ ኣጠቃቀሙ ይሁን የምትጠቀሚው በደምብ ንገሪን በድንግል ማርያም እሄን አይተሽ ሳትመልሽልኝ እንዳትቀሪ

  • @emebettt3381
    @emebettt3381 4 ปีที่แล้ว +8

    እስኪ ፍችው እንየው ኧረ አላምንም የሀበሻ ፀጉር ሲያለሰልሱት ይረዝማል ሢታጠቡት እንዱሚ መሥሎ ቁጭ

    • @adf8774
      @adf8774 4 ปีที่แล้ว

      ክክልክነሽ

    • @hayu1047
      @hayu1047 4 ปีที่แล้ว

      😃😃😃

  • @zinet2555
    @zinet2555 3 ปีที่แล้ว

    የትነውየማገኘው.ሊካቸውንወይምቁጥርአስቀምጭልኝ.በህሪን

  • @hayuti5963
    @hayuti5963 4 ปีที่แล้ว +18

    ኧረ ሸም ነው አትዋሽ እድናምንሽ ፍችና ፀጉርሽን አሳይን የአሁኑ ፀጉሬ ብለሽ ያሳየሽን ሌላ ልጂ ናት ቪዴወውን ስታሳይን ለምይ ተሸፈነች ፊቷን እኔ ለፀጉሬ ፈልጌው አዴለም አልሀምዱሊላህ አላህ ከበቂ በላይ ሰቶኛል ግን አትዋሽ

    • @oromooromo5702
      @oromooromo5702 4 ปีที่แล้ว +1

      Betam wushetam nat eko lik nash mare

  • @ፋፊሰለምቴዋ
    @ፋፊሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว

    ሳባየ የኔም እዳች ነው እዳዴ ልታጠብ አሳብ ይይዘኛን እዴት አድርጌ ላስዘው እያልኩ አያድግም የዘር ነው ይሉኛን አስኪ ልሞክረው

  • @Tube-ko1lj
    @Tube-ko1lj 4 ปีที่แล้ว +18

    ፈተሽ በትን አድርገሽ አሳይን የቅባቱንም ስም ንገሪን ተረት ተረት አይሁን ወሬው

  • @اميهعلي-ت2ن
    @اميهعلي-ت2ن 4 ปีที่แล้ว +1

    ለፀጉርሽ ያዘጋጀሽው ምን ምን እንደሆነ ላኪልኝ ውዴ የእኔ ፀጉር የአንቺን የበፊት ፀጉርሽን ነው የሚመስል ተስፍ የለ መቂረጥ ነው የእኔ እንኳ ሳባዬ

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 4 ปีที่แล้ว +25

    እጅሽ ላይ ከምታፈሽ ፀጉርሽን ፈተሽ እያደረግሽ አታሳይንም እዴ ፍችው እና እንየው እርዝመቱን ካለዛ ውሸት ነው።።።

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር subscribe አድርጌያለሁ ለኔም subscribe አድርጉልኝ

    • @alainafanormoouae9681
      @alainafanormoouae9681 4 ปีที่แล้ว +2

      እሄንን ቅባቶችን ሠማችዉን ነግሪኝ ፁጉርሽን ፍቺና አሳይን እንጥቅማለን

  • @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
    @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አጣር የሚባለው ቦታ ኩየት የት አካባቢ ነው እባክሽ ንገሪኝ

  • @sነኝየእማናፋቂ
    @sነኝየእማናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ እውር መሠልንሺደ ውይግ ቆልለሺ ጸጉርሺ ከሆነ ለቀሺ አሣይን አለበለዚያ ውሸትነው ቲሺ

  • @siyugirma9488
    @siyugirma9488 2 ปีที่แล้ว

    የጡት እድገት ለመጨመር ምን አተይነት ዘዴ ያስፈልጋል

  • @bdbdbbdbd2375
    @bdbdbbdbd2375 4 ปีที่แล้ว +14

    ታዳ ሳፈችው እደት ይግባን እህቴ እርግጠኛ ከሆሽ መታት ነው የተቀረ ያንች አደለም

  • @kadijawazir9822
    @kadijawazir9822 4 ปีที่แล้ว +1

    Saba where do I get the container for the hair oil ? Please tell if u know the website
    Thank you

  • @ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ
    @ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ 4 ปีที่แล้ว +10

    ውይ ልባችንን አጠለጠልሽው ምን አለ አሁኑ ብትነግሪን የቅባቱን አዘገጃጀት

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለዚ ቤት በቅንነት እንደማመር

    • @መኪ-ፐ8ዐ
      @መኪ-ፐ8ዐ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኮ

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ዋወ ሳባ ጠጉርሽ ምርጥ ሆነልሽ በጣም ደሲላን
    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እና የኔውድ እህት
    አይዞሽ በጣም ደስ ትይኝ አለሽ

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዷ እህቴ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልአል
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልአል 4 ปีที่แล้ว +21

    የመጀመሪያየ ሳይሽ ነው ግን አልጨረስኩትም የመግቢያ ቪድዬሽን አይቸ አቆምኩት ምን አይነት አይን ያወጣ ውሸት ነው የምታወሪው

    • @vvc9039
      @vvc9039 4 ปีที่แล้ว +1

      ይመችሸ አቦ ንገሪልኝ

    • @faridh1498
      @faridh1498 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ

    • @SAli-pi3mu
      @SAli-pi3mu 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክኽክክ

    • @emano5974
      @emano5974 หลายเดือนก่อน

      እሚያናዱት ርዕሱ ሌላ ሃሳቦ ሌላ አላሳየች ተው የውሸት ብር ይቅርባችሁ ሰውን መሸወድነው 😢😢😢😢

  • @kaseempiogjf
    @kaseempiogjf 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዉድ እስኪ ከመጀመራ እስከመጨረሻዉ አሳይኝ ለፀጉሬያላደረኩትነገር የለም ዉድ በፈጠረሽ 😢😢😢😢

  • @beyerrrrbrye2933
    @beyerrrrbrye2933 4 ปีที่แล้ว +4

    ምን ተገኘ ቅደም ተከተሉን ንገሪን እስኪ እንሞክረው ሳብየ ቆንጆ

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለዚ ቤር በቅንነትእንደማመር

  • @sofiayasib2441
    @sofiayasib2441 4 ปีที่แล้ว

    Hi show us please how you growing your hair? Thank you

  • @طيبهمحمد-غ1ب
    @طيبهمحمد-غ1ب 4 ปีที่แล้ว +11

    በቪድዬ ያለችው ሌላ ሴት አንች ሌላ ስለዚህ የራስሽን አሳይ እሄን ያክል እውር አደረግሽን እንደ ሰው አንለይም

  • @mehubaendiris6658
    @mehubaendiris6658 4 ปีที่แล้ว

    ሰባዬ የፀጉርሽ ያረግሺዉ ምነበር እስኪ አስረጅን እኔበተለይ በጉጉትእየጠበቁሁሽነዉ

  • @mekdeshayle4252
    @mekdeshayle4252 4 ปีที่แล้ว +6

    ሳብዬ ውድ እህቴ ወህዱን አሳይኝ ማሬ እሽ ውድ እጠብቃለው

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

  • @ሳቅበሳቅሚዲያፈታበሉ
    @ሳቅበሳቅሚዲያፈታበሉ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሆያ ሆዬ ሆነ መተናል ሳባዬ በመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ ሆያ ሆዬ እየመጣሁ ነው (የልቤ ንግስት ሳባቲ ፍቅር) ከምንም በላይ በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም አንች ልዪ ሴት ነሽ ፈገግታሽ ገዳይ ነው ወደ ፊት የኔ ሚስት ስለምትሆኝ እኔ ርጅም ፀጉር ያላት ሴት ብዙም አይደለሁም እናም ለፀጉርሽ አትጨነቂ ፈገግታሽ ይበቃኛል የኔ ፍቅር መልካም ምሽት ይሁንልሽ ሁሌም እወድሻለሁ

  • @fነኝየመዳምቅመምዩቱብ
    @fነኝየመዳምቅመምዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +11

    እኔ አላመኩሽም በጎን የምታሳይው አፍሽ ን አፍነሽ አችአመስሊኝም እኔነኝ ካልሽ እያየንሽ ፀጉረሽን ልቀቂው

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ
    @ድንግልሀገሬአደራራራራ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እንኳን አደረ ሰብለ አሸንዳ የፀጉር ሽውጤቱንአስረጂኝ:የኔውምአስቸግሮኛል:እወድሻለው'አመሠግናለው❤❤❤

  • @anisagwapa2039
    @anisagwapa2039 4 ปีที่แล้ว +4

    በቆማጣ ቤት አድ ጣት ብርቅ ነው አሉ ሰወቸ አሁን ይህን አደገ ብለሺው ሞተሺ ነው ለማንኛውም ይመችሺ እኔ ፀጉር እረጅም ነው በተፈጥሮው

    • @hanifikr9868
      @hanifikr9868 4 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌

    • @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
      @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 ปีที่แล้ว +1

      😀😀😀😀😀😀እረ በሳቅ

    • @مريممريم-ن5ب5ض
      @مريممريم-ن5ب5ض 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @رهيمةبنتبابا
      @رهيمةبنتبابا 4 ปีที่แล้ว +2

      ከከከ አንችየ እንድህ አይባልም ሰው ባለው ነው ከድሀ ፊት ስለ ሀብትህ አታውራ ከህመምተኛ ፊት ስለ ጤንነትህ አታውራ ይባላል

    • @anisagwapa2039
      @anisagwapa2039 4 ปีที่แล้ว

      @@رهيمةبنتبابا በትክክል አወ ይባላል

  • @rahmetyimer6857
    @rahmetyimer6857 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅባት መቀቢያ እቃ ኢትዮጲያ የት ነው ሚሸጠው

  • @mekarosa6842
    @mekarosa6842 4 ปีที่แล้ว +33

    የፍየል ምላስ በልተሻል እዴ ?
    ስታወሪ እንደ ሴት ረጋ በይ ታታታታታታ ትያለሽ ወረኛ እየሰራሽ ወይም ፈተሽ አሳየኝ ሰጉርሽን

    • @meriyteddase4167
      @meriyteddase4167 4 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @vvc9039
      @vvc9039 4 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክክክ በውነት ብለሻል

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk lol

    • @emutube4860
      @emutube4860 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @eslamkhaled8827
      @eslamkhaled8827 4 ปีที่แล้ว

      ሳብስክራይ ኣርግኝ ማርር

  • @wee3905
    @wee3905 3 ปีที่แล้ว

    ማሻለህ ምንብለንነዉ የምንገዛዉ መልሺልኛ

  • @mulubillgn4403
    @mulubillgn4403 4 ปีที่แล้ว +14

    Okፀጉርሽ ካደገ ፈተሽ አሁን ማሳየት ነው ካልሆነ የሌላሰው ፀጉር ነው ረዝሙ ፀጉር

    • @Tube-fm9pf
      @Tube-fm9pf 4 ปีที่แล้ว

      እኮ ለምን አትለቀውም

    • @ነብያትወሊድ
      @ነብያትወሊድ 4 ปีที่แล้ว

      የኔምጥያቄ ነው ለምንፈታአታሠኘንም

  • @እሚይሀያቲ
    @እሚይሀያቲ 4 ปีที่แล้ว

    አጪርስለሆነነውፀጉርሺ እስታይልየማቀይሪው ምላሳም

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 ปีที่แล้ว +4

    ታዳ ፈተሽ አሳይንና እንመን
    መች አየነዉ ይርዘም አይርዘም

  • @عموتسليمعمتسليم
    @عموتسليمعمتسليم 4 ปีที่แล้ว

    ሳባየ ጠፍተሽኝነበር.
    ሰላምሽይብዛ የኔከግባሬ ነውእልምያለው ወደሀላ ወደጎንማስያዝአልችልም መሀሉብችነውትንሽ

  • @ፎዚያየአላህባሪያ
    @ፎዚያየአላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክ ኧረ እኔስ ለፀጉሬ ጣጣም የለኝ ግን ረጅም ነዉ ወገቤጋ ይደርሳል ግን ምንም አልቆጣጠረዉም ከተፈጥሮ አድሎታል

    • @FatimaFatima-mo1bv
      @FatimaFatima-mo1bv 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አለህ የኔስ በጆሩዬ አሉሩድም ቢሉኘል ጊዜን አሊኪበከበዉም

    • @ፎዚያየአላህባሪያ
      @ፎዚያየአላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว

      @@FatimaFatima-mo1bv ዘይ ዘይቶን ተቀቢዉ ግን ይሸታል እኔ ተቀብቸዉ ከበፊቱ የባሠ ልሽት አለልኝ

    • @als5514
      @als5514 4 ปีที่แล้ว

      እቀው ስም ንገርኝ

    • @thenkyoujesus3668
      @thenkyoujesus3668 4 ปีที่แล้ว +1

      Anidi neni mamaye Temesgen new

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 4 ปีที่แล้ว +1

    ሳበዬ ባርቺ ግን የፀጉርሽን አየየዝ በጣም እወደወለው ግን እንደቺ ማየዝ አልቻለኩበትም?

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
    @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ 4 ปีที่แล้ว +4

    አትዋሺ ፀጉርሽ አድጓ ሊሆን ይችላል የተጠቀለለው ግን ፀጉርሽ አደለም ፋራ መሰልንሽ እንዴ🤔ሆ

  • @manodoll1616
    @manodoll1616 4 ปีที่แล้ว

    what kind of this oil???

  • @seadaseada496
    @seadaseada496 4 ปีที่แล้ว +9

    አሪፍ ነዉ ግን እንድናምንሽ ፍችዉና እንየዉ ሥታወሪ አጠር አድርጊዉ አትደጋግሚ

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ከዚ ቤት በቅንነት እንደማመር

  • @addismedia1741
    @addismedia1741 2 ปีที่แล้ว

    ሳብዬ አንችን ማግኘት ፈልጌ ነበር። በእውነት ለሰው ልጆች ጥሩ የምታስቢ ከሆነ እኔንም አትረሽኚ። አንችን በቅርብ የማገኝበት መንገድ ካለ በማርያም እርጅኝ

  • @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ
    @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ 4 ปีที่แล้ว +10

    እቺ ልጅ ያማልወዳት መለፍለፍ ትወዳለች እፍ

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 3 หลายเดือนก่อน

    እውነትሽነው በጣም አመሰግናለው ከዛሬ ጀምሮ ተሰፍ አልቆርጥም ፍቃድሽ ከሆነ የኔንም ዩቱብ ገብተሽ እይልኝ

  • @tetobadiru4899
    @tetobadiru4899 4 ปีที่แล้ว +8

    አንቺ ልጅ ግን እልም ያልሽ የወሬ እናት ነሽ የዊግ ማት ከምረሽ ፀጉሬ ነው ስቲ አታፍሪም ቀዳዳ

  • @hdbdhhndjdjsh2265
    @hdbdhhndjdjsh2265 ปีที่แล้ว

    እኔምለዉ ባራት ወር እንዴት ይረዝማል ስታስቡት ከስድስት እስከ አመት ብትይ እቀበልሻለሁ ካካ

  • @ሀያትነኝከሳውድአረቢያ
    @ሀያትነኝከሳውድአረቢያ 4 ปีที่แล้ว +11

    አቤት አንች ግን አታፍሪም ያሳየሽን የሰው ፀጉር ነው አይን ያወጣ ውሸት አትዋሽ የሰው ፀጉር ከምታሳይን ስለቅባቱ አውርተሽ ብወጭ ይሻላል ለምን ትዋሻለሽ

  • @AelmGetachew
    @AelmGetachew 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በናትሽ ወደጉዳይሽ ቶሎ ግቢአንድነገር አደጋግሚ ሰውይሰለቻል

  • @febenpretty8442
    @febenpretty8442 4 ปีที่แล้ว +4

    ሳባ እረ በፈጠረሽ ቪዲዮ ለማሳጠር ሞክሪ በጣም ብዙ ስአት ነው እኮ የምትቆይው በጌታ ስልችት ነው የሚለው እኮ 🙄🙄🙄🙄🙄ደሞ አስተያዬት ነው🙄🙏🏾

  • @zahrakebede7925
    @zahrakebede7925 4 ปีที่แล้ว

    ሳቡና እኔ የምፈልገው አዘጋጅተሽ ላኪልኝ የኔ ፀጉር በሶስት ደረጃ ነው የሚያዘው መቸ ነው እኩል ሆኖ ወደሆላ የማሲዘው እያልኩ እቀናለሁ ካለሹርባ ንክች አይልም ከምሬ ነው ግን አዘጋጅተሽ ላኪልኝ ያልኩሽ እነ ያዘጋጀሁት የሚሰራ አይመስለኝም

  • @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
    @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 ปีที่แล้ว +5

    ለምን ነስንሰሽ አታሳይንም😓😓😓😓

  • @اميحيتيباباحبيبي
    @اميحيتيباباحبيبي 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡይ ሳባዬ እስኪ ፍችውና እንይው ቅባትሽን እየተቀባሽ ከፊት ያሳርሽውን ከምታሳይን ይልቅ ብዙ ስራ አለብኝ ስትይ አዳመጥኩሽና አድኳ ለዘላለም ቤትሽ የሚሆን ስትናገሪ አልሠማሁሽም ግን ተይ ተይ አወ አች ለሳባ ብለሽ ነው የምትኖሪው እኛን ሁኒ አንልሽም አስለን

  • @محمدالقحطاني-ي7ض
    @محمدالقحطاني-ي7ض 4 ปีที่แล้ว +7

    አረ ውሸት እስትሻውር ነው አበጥረሽ የኔ ሳበጥረው ይረዝማል ያው ስትታጠቢ ያው ነው የሚሆነው

    • @zakiazekiya8524
      @zakiazekiya8524 4 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ ትክክል

    • @محمدالقحطاني-ي7ض
      @محمدالقحطاني-ي7ض 4 ปีที่แล้ว +1

      @@zakiazekiya8524 እውነቴን ነው እህት ሁለት አይነት አለ ያበጥራል ያረዝማል እና እዚህ መጥተው ይቀደዳሉ

    • @ሰኪና-ኘ1ፈ
      @ሰኪና-ኘ1ፈ 4 ปีที่แล้ว +4

      እኔ ፀጉሬ እስቲሻወር ሳረገው ረጅም ነው እስቲሻወር ካላረጉ ጥቅልል ብሎ ጆሮዬጋ

    • @محمدالقحطاني-ي7ض
      @محمدالقحطاني-ي7ض 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሰኪና-ኘ1ፈ ትክክል ነሽ እህት ለብር ብለው ውሸት ያወራሉ እንጂ እስትሻውር ያረዝማል

    • @kedimyaleewuket8582
      @kedimyaleewuket8582 4 ปีที่แล้ว +1

      Sah tiguruwa kehone Lemn feta atasayenm

  • @abdiikamal2437
    @abdiikamal2437 3 ปีที่แล้ว

    Le wendochm yehonahl??

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 4 ปีที่แล้ว +7

    ምንም የምታወሪው ሁሉ ውሸት ነው የሚመስለው ደሞ ቀስ ብለሽ አውሪ አትንጣጭ😏

  • @ጀሚላዘይኑየአላህባርያነኝ
    @ጀሚላዘይኑየአላህባርያነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ምን ተጠቅመሽ ነው የረዘመው

  • @rabaiasfao6295
    @rabaiasfao6295 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ወሽት በአራት ወር እድህ ሆነ ሸውዴሽ ሞተሻል ፈትተሽ አስይ

  • @shamsiyaaman9270
    @shamsiyaaman9270 4 ปีที่แล้ว

    Hi sabiye... Betam des yemilaw. Mashallha beyalaw. Ene hulam lamen letsagurewa ateseram ele naber. Gen ahun agagnshiw. Wo beyalw.
    Ene mokera yeteaememegn and nager lakafelesh. Rise kakalash ahun kazagajashiw kebat lay 2 spoon wesdash kelekelsh trkebiw leav it for 2 hours Zaza tatebiw...ewenaten naw yemelesh betam lewet tagagnibetalesh... U will get amazing results.....

  • @gafat
    @gafat 4 ปีที่แล้ว +3

    ዩቲዩበሮች አጀንዳ ሲጠር እንዲህ ነው የሚያደርጋችሁ ፈተች አላሳየሽ ቅባቱን አልተናገርሽ እትት ብትት ይሄን ሁሉ ሰአት

    • @hayatyusof8655
      @hayatyusof8655 4 ปีที่แล้ว

      ኢይ ወላህ ሀቅ ብለሻሻል

    • @ahlamworku8399
      @ahlamworku8399 4 ปีที่แล้ว

      @@hayatyusof8655 ትክክል ወላሂ ሁሉምአስተማሪነኝ አለ ብቻ ማንተማሪ ማንአስተማሪ እደሆነያደናገራል ዩቲዩበሮች ከይቅረታጋር ይችእህት እምታስተላልፈዉሁሉ እዉነትእዉነት አይመስለኝም

    • @yejegnitlij8222
      @yejegnitlij8222 4 ปีที่แล้ว

      እኮ እኔም ገርሞኛል ሳስበው ዉስጡ ጨርቅ ነው የለው 🤦🏻‍♀️😂

  • @gjgh3571
    @gjgh3571 4 ปีที่แล้ว

    Sabaye yane konjo banatishi la fitimi faligi madaniti yalitaxa qamikutiti madaniti yelami xaqaquri nagari aschagarni ixabiqalo malisi ?

  • @yalemzwdedemissie4317
    @yalemzwdedemissie4317 4 ปีที่แล้ว +4

    ቦቦሊኖ፡አልሽ፡ክክክክክ አፖሎ፡ነው😜😍

  • @እናቴማርያምነይልኝ
    @እናቴማርያምነይልኝ 4 ปีที่แล้ว

    ሳባ እኔ ፃጉሬን ቆርጥሁት እኔም ትቅ ፃጉር እፍልጋለሁው ግን አያዲግም

  • @ሠውለሠው-በ2ቐ
    @ሠውለሠው-በ2ቐ 4 ปีที่แล้ว +9

    የፊለፊትሽ ፀጉር አልቆዋል

    • @kelemabebe203
      @kelemabebe203 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ወሬ ታበዣለሽ አሳጥረሽ ትክክለኛውን ማሳየት ነው ቀጠሮ ለምን አስፈለገ

  • @bechaheebechahee3507
    @bechaheebechahee3507 4 ปีที่แล้ว

    Unkan Das aleshe ete enem tasaqayechalow???? Bizaata allow gin alla adigim alee

  • @erae9850
    @erae9850 4 ปีที่แล้ว +5

    አሁን ተርትሪውና እንየው

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክከ እኔም ጠረጠርኩ ፈታ መታየት ነበረበት

  • @وقلربيارحمهماكماربيانيصغير-ض9غ

    እህነየ የፀጉር ማሳዛ ከዉሥጥ አስገብተሽ ይሆናል ጉጥ ያረግሽዉ

  • @lovyouetobiyamamaya6993
    @lovyouetobiyamamaya6993 4 ปีที่แล้ว

    አይይ የኒ መዳም ስርግ ስትሃድ ጥለት ዎትፋ edahi taregewaleh አና አላመነም fetiteshe ታላሳየሸይ

  • @tsegamehari1770
    @tsegamehari1770 4 ปีที่แล้ว

    Sabye tyaqe alegn sewnetachn lay endezi shuf yemlu negerech wey bugur yemmeslu negeroch endet matfat enchl alen lumut sewnet endinoren pls kaweksh ngergn

  • @daniadonna2733
    @daniadonna2733 4 ปีที่แล้ว

    ሳባይ በናትሽ የተጠቀምሻቸውን ዝርዝር ንገሪኝ ልቆረጠው ወሰኛለሁ እንዴው በእግዚአብሔር

  • @munahamed3819
    @munahamed3819 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር በጣም ነው የሚያምርብሽ ከጭቅላትሽ ላይ የምታስዥው ቀጥይበት ማማየ

  • @اللهمرضوانكيارب
    @اللهمرضوانكيارب 4 ปีที่แล้ว +1

    የምትጠቀሚው ምን አይነት ሻምፖ ነው የኔ እምቢ ብሎኛል ወላሂ መታሰር እምቢ እያለኝ ነው

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

      ቤተስብ እንሁን
      th-cam.com/video/u0aQsQVbasM/w-d-xo.html

  • @gantilmen80tilyou91
    @gantilmen80tilyou91 3 ปีที่แล้ว

    ሐይ ሳቢ እኳን በሰላም ገብሽ ።

  • @عديلهعثمان-ر4ث
    @عديلهعثمان-ر4ث 4 ปีที่แล้ว

    እኔም እንዲየድግ የማልገዘው የመለወጠው ወጭ የለም ወለሂ ቢቻ በአለህ ተስፈ አይቆረጥም እስኪ የሚጠቅመን ከሆና ቶሎ ሲርልንንንን

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 4 ปีที่แล้ว

    Mistiru mindino??

  • @YyYy-lr8gw
    @YyYy-lr8gw 4 ปีที่แล้ว

    እስኪ እደ እማማ ዝናሺ ያወራሺዉን እየደገምሺ ልባችነን አታጠልጥይዉ የመዳም ስራ አለብን ቶሎ ወደገደለዉ ግቢ በናትሺ አቺ እደወጣት አትሆኝም

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  4 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ሰአቴን አንች አትወስኝልኝም

    • @YyYy-lr8gw
      @YyYy-lr8gw 4 ปีที่แล้ว

      @@SabaEthiotube ደረቅ ታዳማ ባናትሺ ተተከይ አችን አፉን ከፍቶ ማን ያያል 🙄

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ
    @ያልተኖረልጅነትወይነዶ 4 ปีที่แล้ว

    ሳባ ሀቢበቲ መሻአላህ እካዋን ደስ አለሽ እህት አንድ ጥያቄ አለኝ ስለማዳት ያስተማርሽን ነበር ግን ለኔ አልሰራልኝም ብዙ ነገር ሞከርኩ ከፍርማሲ ክሬሞችንም ተቀምኩ ይጠፉል ይመለሳል ምን ላድርግ መፈትሄ ካለሽ ምክርሽን እሻለሁ።
    ብርቱ ናጠካራ ልጅ ነሽ በርች#

  • @hanahanitiruneh8160
    @hanahanitiruneh8160 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ሳባየ እናመሰግናለን እስኬ ወይ ጥርልኝ

  • @አሚሚእናቴንናፉቂ
    @አሚሚእናቴንናፉቂ 4 ปีที่แล้ว

    አረ ሳራዬ እኔ ጉድ ሁኛላው እባክሽ መልሽልኝ ሰው ላይ አይቼ ወዝና ልስላሴውን ፐርም መቀባት ፈርቼ ልቤ እዬፈራ መዳሜ ቀብታኝ ከላዬላይ ወደቀ ታመምኩ ሁሉ ከዛ በቃ አሁን ላይ ዘይት ዘቱን እዬቀባው ውሀ ብቻ ነው ምነክረው ቅጭጭ ብሉ እዴት እደሚያስጠላ እዲያድግልኝ ያላረኩት ዬለም በቃ ዬቀረኝ ፐርም ተቀብቶ መገላገል ነበር ገላገኝ ደና አድርጎ እባክሽ እባካቹ እህቶቼ ምን ላድርግ ንገሩኝ ሼም ይዞኝ ሁሉ በሻርብ እዬጠቀለልኩ ነው ምወጣው ይሄን ኮመት ያነበባቹ ሁሉ ዝም አትበሉ😢pliss

    • @emano5974
      @emano5974 หลายเดือนก่อน

      ፐርም አትጠቀሚ የቁርንፉድ ውሃ ታጥበሽ ስጨርሽ በውሃው አለቅልቂውና ከዛቅባት በጣም ለውጥ ታገኛለሽ

  • @አይንዬአይንዬ-ጸ4ቨ
    @አይንዬአይንዬ-ጸ4ቨ 4 ปีที่แล้ว

    ሰሙ ምንድን ነዉ በአረበኛ ንገሪኝ እባክሸ

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሣብየ የኔም እቢ ብሎኝ ተስፋ ቆርጫለሁ ቶለ ላኪልን ውድ የመጨረሻ ሙከራ ላርገው እኔ ያንችን ቅባት

  • @letebo9593
    @letebo9593 4 ปีที่แล้ว

    ለምንድ ነው ማስኩን። እማታሳይው።

  • @netsanetwubet1835
    @netsanetwubet1835 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ናቹህ ውድ ያገሬ ልጆች ሁሌም ዛሬ ፣ነገም ሠላማቹህ ይብዛ እራሳቹህን ጠብቁ እኔም ፀጉሬ ወገቤ ላይ ደርሷል የማይሆን ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

      ቤተስብ እንሁን
      th-cam.com/video/u0aQsQVbasM/w-d-xo.html

  • @ሮዚቡታጀራYouTube
    @ሮዚቡታጀራYouTube 4 ปีที่แล้ว

    አረ በጣም ነው ደስ የሚለው ዋው ዋው ግን ቲርመንቱ ንገሪን አረ እኔም ተማርራለሁ የማልቀባው ነገር የለም ግን ያው በቦታው ነው ማገኘው ነቅነቅ ብትል እገልሀለው የተባለ ነው ሚመስለው አረ አማረረኝ

  • @linamohamed9328
    @linamohamed9328 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔብጤ ነሸ ዉላህ ሰንት ብር ጨረሰክኝ👌👌👌👌👌

  • @Mነኝየአላሀባሪያየረሱለወ
    @Mነኝየአላሀባሪያየረሱለወ 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ አላህ የስጠኝ ይበቃኛል

  • @lidiyaworkneh3968
    @lidiyaworkneh3968 3 ปีที่แล้ว

    Selam endet nesh ehite btay tsegure betam new yeminekakelew kemnegrish belay bchil photo ansche blklish erasu dess ylegnal endezi mehon kejemere 3 wer honegn bado honebign ena min larg anidandu aras slehonsh new ylalu keweledku 5 were new ena min ladrig min tmekrignalesh

  • @zinet2555
    @zinet2555 3 ปีที่แล้ว

    ፀጉሬ.ሁለትአይነትሆነብኝ.አንድ.ከርዳዳ.ሁለት.ለስላሳሆነብኝ።

  • @zubest7326
    @zubest7326 4 ปีที่แล้ว +1

    ሣባ ሣባ ነኝ ባትዬ ይሻላል አንቺ መገርቱ በዳሳ ነሽ በደንብ ነው የማቅሽ በንግግርሽ።ሣባን መሆን አትችይሞ እልም ያልሽ ፋራ ሰገጤ