Ethiopia:- የፊታችሁ ቅርፅ ስለ ባህሪያችሁ የሚናገረውን ይመልከቱ እና ይፍረዱ | Nuro bezede Girls

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 221

  • @ህይወቴይቀጥላል
    @ህይወቴይቀጥላል 5 ปีที่แล้ว +249

    በሳይንስ ሂደት አደለም የተፈጠርኩት በእግዚአብሔር እንጅ

  • @ayehutgashaw8953
    @ayehutgashaw8953 5 ปีที่แล้ว +110

    እንኳን ሊገባኝ እንደውም ግራ አጋባኝ

  • @ekramahmed9549
    @ekramahmed9549 3 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ብቻ ነው አዋቂው ምን ጉድ ነው ያረብ በፈጣሪ ስራ አትግቡ

  • @HasanHasan-kh1zw
    @HasanHasan-kh1zw 5 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ለኔ የሚያስፈልገኝን አሟልቶ ነው የሰራኝ አተዘባርቁ ለብር እያላችሁ

  • @aminakonjo7896
    @aminakonjo7896 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን የኔ እሕት
    በጣም ትክክል በለሻል ይመችሺ❤❤❤❤👍👍

  • @hannamariam2534
    @hannamariam2534 4 ปีที่แล้ว +5

    ሁለተኛዋ ስንዱ እህተ ማርያምመልኳ ቀይራ መጣች
    ፈጣሪ አትፈታተኑ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር አንድ ቀን ቁጣውን ይልካል

  • @ynenosh6986
    @ynenosh6986 5 ปีที่แล้ว +23

    እናመስግናልን ምርጥ ሰው
    ግን በፍጣሪ ስራ መግባት አይቻልም
    በኛ ዘመን ገና ብዙ እስማለን

  • @rahma9825
    @rahma9825 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ መቼምበትክክል ነዉ የተናገረሽዉ አመሠግናለሁ

  • @ዘረኝነትይውደምኢትዮጲያት
    @ዘረኝነትይውደምኢትዮጲያት 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ አገኝሁት ለመረጃሽ እናመሰግናለን

  • @fikrtselase9024
    @fikrtselase9024 5 ปีที่แล้ว +79

    ጥንቆላ እራሷን አሻሺላ በዘመናዊ መንገድ መጣች አይ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hadrass1934
      @hadrass1934 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ ጉድ እኮ ነዉ

    • @safiyasafiya9987
      @safiyasafiya9987 5 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅

    • @nurobezedeworld5970
      @nurobezedeworld5970  5 ปีที่แล้ว +7

      ሃሃ የኔ ውድ ይህ ፊትን የማወቅ ሳይኮሎጂ ከሚል መፅሀፍ ነው የወሰድኩት ሙሉውን ብታነቢ ከዚህ በላይ ትገረሚያለሽ

    • @ሃናየድንግልልጅ
      @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

      እኮ ኧር ምን አይነት ዘመን ደረስን ነገሩ ዲያቢሎስ የሰለጠነበት ዓለም ላይ ነን

    • @fatumaseid7522
      @fatumaseid7522 5 ปีที่แล้ว

      🙊🙊🤣🤣

  • @serdeontefera1412
    @serdeontefera1412 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ እናመሠግናለን

  • @tsegakassa7112
    @tsegakassa7112 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ፍልስፍና ነው ነገር ግን ውስብስብና ሁሉም ተመሣሣይ ማብራሪያዎች ነው የሠጠሽው በተቻለ መጠን ልዩነታቸዉን ለማሣየት ሞክሪ

  • @selamawitselamawit6978
    @selamawitselamawit6978 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @yesheyeshe7936
    @yesheyeshe7936 4 ปีที่แล้ว

    Thanks sister 😘💕

  • @aster696
    @aster696 5 ปีที่แล้ว +8

    እድሜ ከሠጠን ገና ብዙ እናያለን ሆ

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 ปีที่แล้ว

      የምር እናያለን 😂😂😂😂

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዉብና ድንቅ አድርጎ የፈጠረኝ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @meaziyemebrehn1369
    @meaziyemebrehn1369 5 ปีที่แล้ว

    ማማዬ አመሰግናለሁ ባላምንበትም አየሁት ስለምወድሽ❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🙏

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው ትክክል

  • @almazapp8407
    @almazapp8407 5 ปีที่แล้ว

    Thanks dear

  • @yeabsireashiferaw9794
    @yeabsireashiferaw9794 4 ปีที่แล้ว +1

    Yekeb fit qerets yesebenaw aynet mndenew?

  • @ነገሚስጥርነውነገርሁሉለበ
    @ነገሚስጥርነውነገርሁሉለበ 5 ปีที่แล้ว +6

    ለኔ እውነት ሆኖ አግኝቸዋለሁ አመሰግናለሁ።

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁለተኛዉ ትክክል ነዉ

  • @zeharsmuuu4213
    @zeharsmuuu4213 3 ปีที่แล้ว

    Dimxshi seyamrrr masha allah ngegrshi

  • @ናፈቅሺኝሀገሬ-ፀ5ዠ
    @ናፈቅሺኝሀገሬ-ፀ5ዠ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የኔ ጠንቆይ

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍልስፍናው ጥሩ ነው

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 ปีที่แล้ว

    የሰውን ፊት በማየት ሰውን አታውቂም እንዱዛ ቀርበን ጥሩ መስሎ ሴጣን የመሰለ ስንት አለ ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሄር ግን ልብን ።

  • @ፋጢማቢንትሁሴን
    @ፋጢማቢንትሁሴን 3 ปีที่แล้ว

    ምንድነው የምትይው አብራሪልኝ

  • @ydkdcgfifhjg6046
    @ydkdcgfifhjg6046 4 ปีที่แล้ว

    እረ ጉድ ነው ዘንዴሮ እማይ ሰማ ነገር የለም ሆሆ

  • @hadrass1934
    @hadrass1934 5 ปีที่แล้ว +8

    ኮሜቶች ዉስጤ ናቹ እኔ ምንም ስላልገባኝ ኮሜት የለኝም

  • @markdooms9686
    @markdooms9686 5 ปีที่แล้ว +20

    እኔ ምንም አልገባኝም እራሴን ፈልጌ አላገኘሁትም

    • @fatimamohammed2721
      @fatimamohammed2721 5 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀እኔ ራሡ

    • @semhalhailezgi8080
      @semhalhailezgi8080 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂ይመችሽ

    • @tigestmulato2277
      @tigestmulato2277 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ምንም አልገባኝም ከተጠቀሱት ውስጥ የለሁበትም

    • @haymishbeshi3363
      @haymishbeshi3363 5 ปีที่แล้ว

      ፊታችሁን ላኩልኝ አኔ ልፈልግላችሁ 🤔😂🙄

    • @markdooms9686
      @markdooms9686 5 ปีที่แล้ว

      @@haymishbeshi3363 ክክክክክ

  • @احلأن-ب1م
    @احلأن-ب1م 4 ปีที่แล้ว +1

    ማር

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 5 ปีที่แล้ว +21

    ዛሬ ደግሞ በእግዚአብሄር ስራገባችሁ

  • @imissyou2623
    @imissyou2623 5 ปีที่แล้ว +15

    አረ እኔ የትኛው ጋም እንደሆንኩ አላወኩትም ሲጀመር በዚ አላምንም አምላክ የፈጠረው እሱ

  • @nefisanefisa4004
    @nefisanefisa4004 4 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ ጥቆላበሉት ምንበሉት የኔን አግቸዋለሁ በትክክል

  • @zedlove4479
    @zedlove4479 5 ปีที่แล้ว +6

    ዘመናዊይ ጥንቁልና😁😁😁

  • @abita4812
    @abita4812 3 ปีที่แล้ว

    አይደለም

  • @እናትሀገሬጎንደር
    @እናትሀገሬጎንደር 5 ปีที่แล้ว +2

    😁😁😁7ኛው የኔ ነው ግን ስለ እጨትና ስለ ውሃ አላስብም ደግሞም አልገባኝም ብዙ ምን ማለት ነው

  • @denkenshkadi1840
    @denkenshkadi1840 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁሉም ጡሩነዉ ግን አፊንጫ ትንሽ ነዉ🙈😢😂

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
    @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው

  • @mitku1079
    @mitku1079 5 ปีที่แล้ว +9

    ምነዉ ዘንድሮ ምንም ሆነ ምንም እግዚአብሔር የሰራ ነዉ

  • @محمدمحمد-ه9ج7ت
    @محمدمحمد-ه9ج7ت 5 ปีที่แล้ว +4

    ደሟ በላህ ስራ ትገቢ ያዝሽ ጉድ እኮ ነው

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 4 ปีที่แล้ว

    Wow Qonjo setochen asayitshgnale ty

  • @abyssinay5580
    @abyssinay5580 5 ปีที่แล้ว

    My number 9.

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ 1ኛ ነው ግን ምስለ መሬት እና እንጭት እኔ ጆግራፊ, ተማሪ አይደለውም እኮ

  • @ThTh-vy3yy
    @ThTh-vy3yy 3 ปีที่แล้ว

    የኔን ፎቶ አየሁት ከየት አመጣሺዉ 😳🙄✊

  • @almazapp8407
    @almazapp8407 5 ปีที่แล้ว

    Gin yene konjo neqesati yamehatifw negeriny please dear 😘

  • @alemfikir4412
    @alemfikir4412 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ይቱብ እማታመጣው የለም ልስማ ብቻ

  • @zamzam372
    @zamzam372 18 วันที่ผ่านมา

    ምን እያለች ነው?😳🤔

  • @ifgodwithuswhocanbeagainst3715
    @ifgodwithuswhocanbeagainst3715 5 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን
    ጋር ይሄ ዘመናዊ ጦንቃይ ስራ ነው

    • @nurobezedeworld5970
      @nurobezedeworld5970  5 ปีที่แล้ว

      ፊትን የማንበብ ሳይኮሎጂ ከሚል መፅሀፍ ነው የወሰድኩት ከእርሶ ጋር ተቀራራቢነት አለው??

    • @ifgodwithuswhocanbeagainst3715
      @ifgodwithuswhocanbeagainst3715 5 ปีที่แล้ว

      ስትወዱ እየደገፋችሁ ስትጠሉ እየነገራችሁ ባልሹ መሰረት ነው ስራሽ በጣም ቆንጆ እየተጠቀምንበት ነው ነገር ግን አንዳንዴ በእግዚአብሔር ስራ ስገብ ነው

  • @እኔቢንትአህመድ
    @እኔቢንትአህመድ 5 ปีที่แล้ว +10

    ቆይ እኔ ካምሳካምሲ መራ ደህና ነገር አቅርቢ አላልኩም እንዴ እህቴ እኔ እወድሽለሁ ግን ከአላህ ስራ አትግቢ እሺ አለበለዛ እጠላሻለሁ

  • @salambg8763
    @salambg8763 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አልገባኝም ምን እያልሸ ነው

  • @abedabed955
    @abedabed955 5 ปีที่แล้ว +2

    አረ ጭራሽ ግራ ገባኝ ጥያቄ በጥያቄ🙄🙄🙄 በደንብ አብራሪ ግን አድናቂሽ ነኝ

  • @imissyouethiopia9403
    @imissyouethiopia9403 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ከልብ

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 5 ปีที่แล้ว +3

    places በእግዚአብሔር ስራ አተገቢ ::

  • @semertaklwold2357
    @semertaklwold2357 2 ปีที่แล้ว

    HD.

  • @zaharabxhhdh4549
    @zaharabxhhdh4549 5 ปีที่แล้ว +20

    ደሞ ዛሬ በአላህ ስራገባሽ የኔእህት በአላህ ስራ አትግቢ እሽ

    • @yimer4262
      @yimer4262 3 ปีที่แล้ว

      እረ ጉድ ነው ምነው ተጨማለቁ,,😊

    • @sarahailu7553
      @sarahailu7553 3 ปีที่แล้ว

  • @አሪፍአይሸኩልም
    @አሪፍአይሸኩልም 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ግራ መጋባት ደስ ሲል ወደው ግራ ሲጋቡ 😁

  • @sameera3691
    @sameera3691 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ አቦ

  • @ሳራቱአብዱQ2334
    @ሳራቱአብዱQ2334 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውየእኔ2ነውትክክክልነሽ

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @መሃልኣምባይቱብ
    @መሃልኣምባይቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ያኔ ጥቁልና ነው እምታስተምሪው እንደት ይታወቃል ጉድ እኮነው

  • @heleneliyas9143
    @heleneliyas9143 4 ปีที่แล้ว

    enem aginechewalehu.... sayinse bihonem temechetognal.... berechi

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 5 ปีที่แล้ว +2

    ፊቴን የሰራኝ እግዝያብሄርነው ምንም አይወጤልኝም በራሱ አምሳል ስለሰራኝ
    ምንም ይገኝብኝም ።

  • @ማሂየማርያምልጂ
    @ማሂየማርያምልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁልና በዩትብ ተጀመርደ ወዩ

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 3 ปีที่แล้ว

    አይ እንግዲህ ምኑን ከምኑ አልገባኝም

  • @tsionmenberu6736
    @tsionmenberu6736 3 ปีที่แล้ว

    ክብ ነኝ

  • @limatterfe4537
    @limatterfe4537 5 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም ምንድነው የምታወሪው

  • @waine6059
    @waine6059 3 ปีที่แล้ว

    የምር ግን በሰርጀሪ ያበጡ ሴቶች ናቸው ያየዋቸው ከስሊና ጎማዝ ውጭ ሁሉም ሰርጀሪ ፊት ናቸው በፊት ቅርፅ አላምንም የምር ይቅርታ

  • @AhmedAhmed-ov7cc
    @AhmedAhmed-ov7cc 5 ปีที่แล้ว +7

    1ga neg welcome
    Koy gen eyetnkolsh new end😂😂

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 5 ปีที่แล้ว +1

    ልኬን ነው የነገርሽኝ

  • @merawethiopiawt
    @merawethiopiawt 2 ปีที่แล้ว

    የጥንቆላ መንፈስ ወጋሁት👊

  • @ZelalemMasho
    @ZelalemMasho 7 หลายเดือนก่อน

    .ቶሎ ወደ ጉዳዩ አትገቢም እንዴ???

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 ปีที่แล้ว

    እናተ እኮ ገና ለሞት መዳኒት አለብላችሁ ታመጡይሆናል

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 5 ปีที่แล้ว

    ኧረብርብላችሁ፣ከፈጣሪስራአትግቡ፣ብርእደሁአብሮንአልተወለደም፣እግዚአቤርሲፈጥረንዉብአዲርጎነዉየፈጠረን፣አትዘባርቁ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥንቆላው እንዴት ነው እባክሽ ወሬ ጠፋባችሁ ምድረ የዩቱብ ጡረተኛ

  • @MdMd-bq7xk
    @MdMd-bq7xk 4 ปีที่แล้ว

    እኔ 3ተኛ ነኝ ዋውውው

  • @nimaaman4983
    @nimaaman4983 2 ปีที่แล้ว

    😳🙄

  • @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
    @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ እኔ ክብ ነኝ እውነት ይገልፀኛል

  • @fasikaalemayehu2976
    @fasikaalemayehu2976 4 ปีที่แล้ว

    Betam aselchy new

  • @Gedi2027
    @Gedi2027 5 ปีที่แล้ว

    Gud bel zendro yemaymta gud yelem egthabr yehun abo

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በአላህ እንጂ በቴክኖ ሎጂ አልተፈጠርኩም

  • @አልሚዬአልሚዬ
    @አልሚዬአልሚዬ 5 ปีที่แล้ว +4

    ምነው እህቴ አንች ግራ ገብቶሽ እኔንም ግራ አጋባሽኝ እህ

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 5 ปีที่แล้ว +1

    Amesegenalew

  • @mekdesgeremew6313
    @mekdesgeremew6313 2 ปีที่แล้ว

    ምነው በፈጣሪ ስራ ገብታችሁ ዘባረቃችሁ ከእውነት የራቀ ነው

  • @alhamdulilah4792
    @alhamdulilah4792 5 ปีที่แล้ว +4

    እረ ተው በአላህ. ስራ. አትግቡ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 5 ปีที่แล้ว +1

    መቆየት ደግ ነው አሉ አይ ግዜ

  • @እስፉንተነፀርኩ
    @እስፉንተነፀርኩ 4 ปีที่แล้ว

    የኔን ተሳክቶልሻል ገብሱማ ዶሮ ይዤ እመጣለሁ። 7 ቁጥር ነኝ

  • @ove6164
    @ove6164 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት እኔን ይገልፀኛል😂😂

  • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
    @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እራሰን ሳዬው የዋ ነው የምመስለው

  • @SsMm-n8w
    @SsMm-n8w หลายเดือนก่อน

    እኔ ክብ ፊት ነኝ ልክ ነሽ 😂

  • @meseretdesye2250
    @meseretdesye2250 4 ปีที่แล้ว

    ገብቶኛል ግን የገባኝ ግራ ነው

  • @HalimaHal-k9v
    @HalimaHal-k9v ปีที่แล้ว

    ጥንቁልናነው እንደ አኡዙቢላህ

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 5 ปีที่แล้ว

    Be Egizhebar Sera atigbe eski🙄🤔

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 ปีที่แล้ว +1

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 5 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ፣ዉብአዲርጎፈጥሮኛል

  • @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ
    @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ 5 ปีที่แล้ว +2

    በዚ ከቀጠልሽ ሰብስክረይቤን ለነሰ ነው የምተቀርቢው ጠፍቶ ነው የጥንቆለ ስረ የጀመርሺው በአለህ ስረ አትግቢ

  • @ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር
    @ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር 5 ปีที่แล้ว

    እኔኮ የሚገርመኝ ማለት ምንም አደል

  • @wakeletube278
    @wakeletube278 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቤተሰብ ብንሆንስ

  • @josemule2601
    @josemule2601 3 ปีที่แล้ว

    እሺ ጥቁልናሽ እዉነት ከሁነ በነካ እጅሽ ወደፊት ምን አደምሆን ንገርኝ መቸም ከየጩፊ አታሸም አደል በጥቁልና