ፀጉራችሁን ከስሩ ፈንቅሎ የሚያሳድግ የሚያበዛ ያለማቋረጥ እንዲያድግ የሚያደርግ መጠጥ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 47

  • @DRHABESHAINFO
    @DRHABESHAINFO  19 วันที่ผ่านมา +11

    አፕል ማግኘት የማትችሉ በአፕል ( ፖም ) ቦታ ወይንን ወይም ብሉ ቤሪን ( Blueberry ) መጠቀም ትችላላቹ ::

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 19 วันที่ผ่านมา +6

    ስለ ትምህርትህ እያመሰገንኩ ቆራርጠን ብንበላዉስ ምክንያቱም ፈጭተን ስንጠቀም የስኳር መጠኑ ስለሚጨምር!!

  • @GeniDemile
    @GeniDemile 18 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እኮ የምንታጠብበት መስሎኝ ነበር እናመሰግናለን ዶክተር

  • @mulye9843
    @mulye9843 6 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 19 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ እንሞክረዋለን

  • @ZelalemHilemikael
    @ZelalemHilemikael 12 วันที่ผ่านมา

    አፕል፣ብሉ በሪ ውድ ናቸው።በነዚህ ቦታ ቀለል ያለ ምን እንጠቀም?

  • @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ
    @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ 19 วันที่ผ่านมา

    እነመሰግነለን ዶክቶርዬ ኑርልን

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 19 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for important information and I will try it Dr 🥰🥰👏👏🇪🇹🙏🙏🙏

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 18 วันที่ผ่านมา

    Welcome to Doctor Thanks for your help and lesson ❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 14 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ❤

  • @SsSs-ml8bv
    @SsSs-ml8bv 19 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ እናመሰግናለ

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 19 วันที่ผ่านมา +3

    ዶክተር ለምን ያህል ጊዜ ነው የምንጠቀመው

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 16 วันที่ผ่านมา

    Thank you Doctor

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 14 วันที่ผ่านมา

    Thank you D/r

  • @ሡብሀነሏህ
    @ሡብሀነሏህ 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሹክረን

  • @Lublugn
    @Lublugn 19 วันที่ผ่านมา +9

    እንደሁል ጊዜውም እናመሰግናለን ዶክተር ባጠቃላይ ገንዘብ ያላቸው ሴቶች እድሜያቸው ሄዶም ለምን ውብ እንደሚሆኑ እየገባኝ ነው

  • @BanchuGet
    @BanchuGet 17 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 17 วันที่ผ่านมา

    በስንት ጊዜ ለውጥ ይታያል? መብላትስ?

  • @Metcare-x8e
    @Metcare-x8e 12 วันที่ผ่านมา

    Doctor fite tebelashe be bugur min larg productoch endaltekem orginalochu betam wd ena tinish nachew

  • @EndiYelm
    @EndiYelm 19 วันที่ผ่านมา +1

    God bleseu

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 15 วันที่ผ่านมา

    መጠኑን ሶስቱንም በስኒ እየለካን እኩል ብናደርግስ?

  • @mekedeseneyew4351
    @mekedeseneyew4351 19 วันที่ผ่านมา

    ❤Thanks Dr

  • @danwet8394
    @danwet8394 15 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ቀይስር ቀቅየ፣ ካሮቱ ሳይቀቀል ከትፌ ብርቱካን ውሃውን ጨምቄ ሙዝ እጠጣለው ለካ ለዚህ ነው ጸጉሬ የተቀየረው እኔኮ የምጠቀመው ቅባት መስሎኝ ነበር ሞላ የጸጉሬ ዛላ ወፈረ እደፈረስ ጭራ እረዘመ ያንጸባርቃልም ፌስቡክ ቢሆን ድሮና ዘንድሮ ብየ ጸጉሬን አሳያችሁ ነበር ኮሜንት ላይ እኔግን ጥቅሙን ሳላቅ ነበር ስለምወድ ብቻ የምጠጣ

  • @RhimatSahimal
    @RhimatSahimal 17 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እደው በፈጠረክ በውስጥ እዴት ላግኝክ

  • @MeseretMeserethyimaryam
    @MeseretMeserethyimaryam 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤በጣም አመሠግናለዉ

  • @MessiGetachewo
    @MessiGetachewo 19 วันที่ผ่านมา +1

    አልገባኝም መብላት ነው ወይስ መጠጣት ወይስ መቀባት የገባው ካለ ያስረዳኝ

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq 18 วันที่ผ่านมา

      Drink

    • @eteneshgebremariam4221
      @eteneshgebremariam4221 17 วันที่ผ่านมา

      መብላት አይሆንም?​@@nike-ck4lq

    • @seadah1916
      @seadah1916 15 วันที่ผ่านมา +1

      እስከመጨረሻው አልሰማሽም እንጂ ሁሉንም ተናግራል ስሚው የምር አሪፍ ነው

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 19 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናልን ክብር ዶ/ር
    አብል ከትፈን ማፍላት ይቻላል ❓

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  19 วันที่ผ่านมา +1

      በዚህ ቪዲዮ ላይ አፕልን
      በእዚህ መንገድ ስለ መጠቀም አላነሳውም እንደ አጠቃላይ ግን እንዳለ አፕልን መጠቀም መልካም ነው ከጥቅም አንፃር ከማፍላት

  • @GanoAndia
    @GanoAndia 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:31

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 19 วันที่ผ่านมา

    DENKE WEHEDETE NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @fevenfiseha2967
    @fevenfiseha2967 19 วันที่ผ่านมา

    ቀይ ስር በጥሬው ነው ?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  19 วันที่ผ่านมา

      ቀቅሎም መጠቀም ይቻላል ቀይ ስሩን

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 19 วันที่ผ่านมา

    Kay seruu ጥሬ ነው?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  19 วันที่ผ่านมา

      ቀቅሎም መጠቀም ይቻላል ቀይ ስሩን

  • @mekoyaeshete26
    @mekoyaeshete26 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AkiAbay
    @AkiAbay 19 วันที่ผ่านมา +2

    ዶ/ር በየቀኑ ነው የምንጠቀመው

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  19 วันที่ผ่านมา +1

      የሚታይ ለውጥ ለማየት በየቀኑ መጠቀም መልካም ነው ለተወሰነ ሳምንታት

  • @LEYLASABIR-nh6dc
    @LEYLASABIR-nh6dc 17 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @rahelzewdie1939
    @rahelzewdie1939 19 วันที่ผ่านมา +1

    እረዶ/ር አፕል ስትነው

  • @kiyaysabebe2615
    @kiyaysabebe2615 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😊

  • @belayche4050
    @belayche4050 18 วันที่ผ่านมา

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 19 วันที่ผ่านมา

    ❤🫶🙏🙏💯