ሰላም ለሁሉም በሁሉም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @hsbheg1863
    @hsbheg1863 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሁላችን ወገኖቼ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ወገኖቼ እውነት ነው ሰላም በጣም አስፈላጊ ነው!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በዓለም ዙሪያ ሁሉ ይሁን
    peace all over the world

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 2 หลายเดือนก่อน

    ስናምር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤❤ ☮️☮️☮️☮️🙌🙌🙌🙌☮️

  • @AbduselamMed
    @AbduselamMed 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምን የመሰለ ነገር የለም ነገር ግን ዛሬ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት እምነት አባቶች ተገደሉ የተጎዱም አሉ መች ነው ይህንን አይነት አረመኔነት የሚቆመው ?

    • @salimselam9514
      @salimselam9514 2 หลายเดือนก่อน

      አሽባሪዎች ከገዳም ሲወጡ??ወደ ሰላም ሲመጡ

  • @seyoum917
    @seyoum917 2 หลายเดือนก่อน

    የሰላሙን ንጉሥ ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ካልታዘዝንና ህጉን ካላከበርን ሰላም ሊመጣ አይችልም።
    እንደ ህዝብ ሰላምን ለማግኘት ልዑል እግዚአብሔር የሚወደውን መውደድ ነው ይኸውም ፍቅር ነው እርስ በእርስ መተሳሰብ ነው።
    ዛሬ ግን ብዙ አልጠግብ ባዮች ገንዘቡን ሲሞቱ ወደ መቃብራቸው ይዘውት ይሄዱ ይመስል ብዙውን የኢትዮጵያ ህዝብ እያስጨነቁ ገንዘብ ይሰበስባሉ ።
    ሌላው ሰላምን ለማግኘት ልዑል እግዚአብሔር የሚጠላቸውን መጥላት እነዚህም
    ዘረኝነት
    ምቀኝነት
    ክፋት
    ስግብግብነት እና የመሳሰሉት ናቸው ስለዚህ እንደ ህዝብ ልዑል እግዚአብሔር የሚወደውን በማድረግ የሚጠላውን በመጥላት ወደ ልዑል እግዚአብሔር መመለስ አለብን ስለዚህ ሰላምን ለማምጣት እንደ ህዝብ የባህርይ ለውጥ ማምጣት አለብን።
    በተረፈ ሰላም በስብሰባ ብቻ አይመጣም

  • @zinapcutu6909
    @zinapcutu6909 2 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣