በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመረቀው - የጎዴ የመስኖ ፕሮጀክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 61

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ วันที่ผ่านมา +6

    ሙስጠፌ ናፍቀኸን ነበር አንተ አገር ወዳዱ መጪው ጠቅላይ ሚኒስትራችን እንወድሃለን በርታ ጎበዝ አስተዋይ ሰው ነው። ❤❤❤❤ መልካም እድል። አገርህን እና ክልልህን አልማ። ❤❤❤❤❤

  • @hashimahmed2975
    @hashimahmed2975 2 วันที่ผ่านมา +7

    ማሻ አላህ ጎዴን ሥላየሁት መሄድና መታየት ያለበት ቦታ
    ነው አቢቾዬ ማሻ አላህ ብለናል❤❤❤❤❤

  • @MubarekAhmedin-r2j
    @MubarekAhmedin-r2j วันที่ผ่านมา +1

    Mashallah mashallah Allah yagizi yitebiki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 วันที่ผ่านมา +3

    Keep up the great work!!! MAY GOD MIGHTLY BLESS ETHIOPIA AND THE LEADERSHIP!!!

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ የእግዚአብሔር ምህራትና ጥበቃ ለሀገሬ ለኢትዮዽያ ይብዛልን ።
    ህዝባችንን ምድራችንንም ከማንኛውም ክፉ አደጋ ይጠብቅልን እለለሁ ።
    ኃይል የእግዚአብሔር ነው ።

  • @danieltilahun9400
    @danieltilahun9400 วันที่ผ่านมา +1

    may God bless you and protect our leaders , may God give you wisdom to rule in just ,

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 2 วันที่ผ่านมา +4

    Ethiopia has been blessed in countless ways. Today, Prime Minister Abiy inaugurated the Wabi Shebele River irrigation dam, (Goda, Somalia Region)marking a significant milestone. A shining example of leadership and dedication is State President Mustafa. Ethiopia shall rise

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @TewodrosWolde-e7y
    @TewodrosWolde-e7y วันที่ผ่านมา

    በርታ መንግስቴ

  • @zelalemzeleke1277
    @zelalemzeleke1277 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ዶክተር አብይ በርታ!

  • @LiyewBelsti-tl2en
    @LiyewBelsti-tl2en วันที่ผ่านมา +2

    ምን ማለት ነው ቆዬ እኮ ከተመረቀ
    ያልሰራችሁትን መመረቅ 😂😂😂

    • @RemiMoha
      @RemiMoha วันที่ผ่านมา +1

      Esus mn ale....kelewtu befit yenerewn akim be 3 etif asadgen nw yalew....enji man adis nw aleh

  • @DagmawiBeyene-s9z
    @DagmawiBeyene-s9z วันที่ผ่านมา +1

    አንደገና አስጀመሩ በሉ።ሀይለስላሴ ያስጀመሩት ደርግ ያስጨረሠው ፕሮጀክት ነው።

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      ሐይሌ 100% እሰላሞች ሐገር ላይ ቁሉቢን ና ቤተክርሰቲያንን መገንባት እንጂ መገንባት ያቃል እንጂ
      መንጌ እድሜ ለራሸያና ኩባ ሶማሌን አዳኑለት በሱ ጉልበት ያሸነፈ መሰሎት የምሰራቁን ድል በሰሜን ይደገማል ብሎ ዛሬ ሚሰቱ ሯሶ ንቃዉ ሹሮዉን አንደኩዱኮ ይበላል ወይ መዋረድ። ሐይለማራም ደሳለኝ በክብር ይኖራል

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 2 วันที่ผ่านมา

    ትፍዋች እንድዚ አሳዪን በርቱ

  • @SiyamregnShura-j6d
    @SiyamregnShura-j6d วันที่ผ่านมา

    Abichuye Berta lelawo Yawora

  • @tewodrosmuche
    @tewodrosmuche วันที่ผ่านมา +2

    እናንተ ሰዎች ውሸት እኮ ትልቅ ሀጥያት ነው። አረ ተው፣ እግዚአብሔርን እንፍራ ። ለሆድ ተብሎ ሀገር ማፍረስ። ምን አይነት ህልም ቢኖራቹ ነው። ሰው ከ፲፰ አመት በፊት የተመረቀን አሁን ሰራን መረቅን ስትሉ ትንሽ አታፍሩም።

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      እንኳን ተቃጠል

    • @tewodrosmuche
      @tewodrosmuche วันที่ผ่านมา

      @ኢሳ ለውሸት እንኳን አይባልም። እኔን የሚያቃጥለኝም አንዳች ነገር የለም። ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰላም ከኔም ካንተም ጋር ይሁን። ነገ ጥሩ ቀን ይመጣል። እንደዚህ የሚቀጥል መስሎክ ከሆነ እውነት እልካለው ተሳስተሀል።

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      @@tewodrosmuche
      ማሰረጃ አምጣ በሰማ በለዉ ወይም በእመኑኝ አይሆንም

    • @tewodrosmuche
      @tewodrosmuche 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ኢሳ ወንድሜ ETV እኮ ዘግቦታል ሲመረቅ ከ18 አመት በፊት ኢህአዴግ ስልጣን ላይ እያለ። እመነኝ እያልኩክም አይደለም። ፀሀይ ስትወጣ መሞቋ የማይቀር ነው አንተ ሞካትም አልሞካትም። እውነትም እንዲሁ ነች። አመንክም አላመንክም አትቀየር።

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn วันที่ผ่านมา +2

    ይህ እኮ ኢህአደግ ጨርሶት ከተመረቀ እኮ ስንት አመት ሆኗል 😂😂😂

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 วันที่ผ่านมา

    እና ለዛ ነው ከምእራባውያን የተቀቀለ ስንዴ እየለመንክ እየበላህ የምትኖረው ንፍጣም መሀይም ጋላ

  • @AdunyaaDarme
    @AdunyaaDarme วันที่ผ่านมา

    ሙስጠፌኮ፡ጀግና፡ነው።ለላ፡ክልሎ፡ተሞክረውን፡ከሱማሊያ፡መውሠድ፡የግድ፡ይላቿዋል።

  • @አሰፋአስናቀ
    @አሰፋአስናቀ วันที่ผ่านมา

    አይይ አብይ እንዴት አይነት በጠርቃ ሰው ነው
    ክልሉ ምስራቅ አፍሪካን የሚመግብ አቅም አለው ይባላል እንዴ ?እንደዚህ አይነት ውሸታም እና አስመሳይ እስስት የሆነ ሰው የለም

  • @oddaa647
    @oddaa647 วันที่ผ่านมา

    ቱልቱላ ገልቱ ነህ ገልቱ የገልቱ ነህ የሀገሬን ወጣት በጦርነት አፍጀህው

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      እንኳን ሂደና ፋኖን ጠይቅ
      የኛሰ መሰረታዊ መግረፍ ብቻ ነዉ
      ከፈለግህ
      እጅ ሰጥ
      ትጥቄ ፍታ
      ወልቃዬተን መልሰ
      ያለበለዝያ ደሰተኞች ነን ለመግረፍ አታሰደሰተን እያለቀሰክ አልቃሻ

  • @ኢሳ
    @ኢሳ วันที่ผ่านมา

    አብቾ ፈረንጅ ሲተርት ነፃ ምሳ የለም ይላሉ ዛሬ የገደብከዉ ግድብ የማያልቅ ቢመሰልም ሶሰት ሚሊዬን ሔክታር ሰታለማ ይደርቃል ሰለዚህ Lake Haramaya ሄደህ ማየት ትችላለህ ምድረ አዳሜ አገኘን ብለዉ የጎርፍ መሰኖ (flood irrigation )ሲጠቀሙ ዉሃዉ ሶሰቴ ነዉ የደረቀባቸዉ እንዴት ሐይቁን እንደመለሱት ሄደህ ጠይቅ። የኛ ችግራችን የማሰጠንቀቅያ ደወል የሚደዉልን ሰዉ እንደ ጠላት ማየታችን ነዉ። አሁንም ማንም አይሰማኝም ዉሃዉን በጎርፍ መሰኖ አጥለቅልቀህ በሸታ መራብያ ሆኖ ያመረትከዉን በሙሉ ሰታጣ አነገሩኝም እንዳትል
    ለሺህ ዓመት ያለ ችግር ለማምረት ከፈለግህ
    የዉሃ ቆጣቡ መሰኖ ተጠቀም ለምን ዉሃዉ አይትረፈርፍም ቁጠባ
    ተራራዎቹን ዙሪያቸዉን በጫካ ችግኝ ሙላቸዉ ይህ ጎርፍን ያሰቀራል ዝናብንም ይሰባል
    በፍፁም የመርዘኛ ኬሚካል ማዳበርያ አትጠቀም በሱ ፋንታ የባዬ ጋዝ ተረፈ ምርት slurry ለመዳበሪያነት ተጠቀም
    ምናልባት የተፈጥሮ ማዳበርያ በብዛት አላገኝም ካልክ የመርዘኛዉን ኬሚካል የምትገዛበትን ገንዘብ የላም በረት መሰርት ለወተታቸዉ ብቻ ሳይሆን ለባዬ ጋዝና ለslurry በዚሀ የተዘራ ቀመጣፈጡ ብቻ ሳይሆን ለሰዉነት ተሰማሚ በሌላ ቻ ሳይሆን በኢሮፕና በአረቦች ገበያዉን ትቆጣጠረዉ ነበር ግብፅ ከኛ በሚሄደዉ ዉሃ ምግብ ለዘይት ከበርቴ አረቦች ትልካለች ይጨምርላት እኛ ደግሞ የበኩላችንን በጥራት ካመረትን ጠቅላላ ገበያዉን እንቆጣጠረዋለን የኬሚካል ማዳበርያ መጠቀም ማሰ ገበሬዉ ወጤቱን ሲያይ በአንዴ ሳይሆን ቀሰ በቀሰ እራሱ ወደ ተፈጥሮ ማዳበርያ ይመለሳል። ሌላ የማዳበርያ ጥቅሙ በሸታ ይቀንሳል ሰለዚህ ፀረ ተባይ ሰለማንረጭ ማራችን ኢሮፕ ገበያ ይ
    ሌላዉ ደግሞ ሰንዴን ደጋግሞ መዝራት ከመሬት ጋራ መጣላት ነዉ
    አይ አሻፈረኝ ብለህ በኬሚካል እየሞጀርክ ሰንዴ አበቅላለሁኝ ካልክ ሚሊዬን ዓመት የፈጀወን ለም አፈር ተፈጥሮ ሊሰራዉ አንተ በአምሰት ዓመት ጨዋማ አርገኸዉ ታርፈዋለህ ዋ ብያለሁኝ
    በተጨማሪም ወንዝችን መገደብ መሬት ላይ የዉሃ ባለሀብት የሚያረገን ይመሰላል ግን ዉናዉ የከረሰ ምድር ዉሃችንን ሪቻርጅ ማረግ አለብን ያለበለዝያ ተከታታይ ድርቅ የግድቡን ዉሃ ያደርቀዋል ብዙ ግዜ በድርቅ ምክንያት ኤሌትሪክ ማመንጨት አልቻልንም ሲባል ሰምቻለሁኝ ለጅቡቲ የምንልከዉን ሐይል እሰከመቀነሰ የደረሰንበት ግዜ አለ ሰለዚህ
    አብቾ አንተ ሁሉን ታቃለህ ማለት አይደለም የአሜሪካን መንግሰት እንኳን ብዙ አማካሪዎች አሉትና የምትሰማ ከሆነ ሰማ የምትሰማ ከሆነ ደግሞ ችግር ዬመክርሃል። ዛሬ ንጉሳችን ሺህ አመት ግዛን ያሉህ ነገ ሌባ ብለዉ ያወርዱሀል።ባትሰማ ደግሞ ሐላፊነቴን ተወጤቻለሁኝ።
    ምናልባት ሰድቡን ምን አመጣዉ ለምትሉኝ ይህ የመጀመርያዬ አይደለም በዚህ ጉዳይ ከመቶ ግዜ በላይ ተናግሬያለሁኝ ሰለዚህ ምክሬን በነፃ መሰጠት አልፈልግም የማይከፍሉኝ ከሆነ ሙልጭ አርጌ ነግሬያቸዉ ይወጣልኝ ብዬ ነዉ

    • @abdurahimkassa3135
      @abdurahimkassa3135 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አለፋህ ይህን ያህል!! ግድቡ ተሠርቶ ያለቀው በደርግ ግዜ ነው!!!

    • @abdurahimkassa3135
      @abdurahimkassa3135 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አለፋህ ይህን ያህል!! ግድቡ ተሠርቶ ያለቀው በደርግ ግዜ ነው!!!

  • @testak4927
    @testak4927 วันที่ผ่านมา +1

    Leaving aside feeding East Africa, Sir how can we feed now North Wollo for the sake of Prosperity’s God? We’re watching again through the Western’s TV screen a mother died of starvation with her baby sucking on her empty breast. History is repeating itself after 40 years (~ 1985). A Nation facing an embarrassing situation again during your regime.

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      ምን እዳ ሱማሌዎች አለባቸዉ አማራዎች ዋልጌዎችን የሚቀልበዉ በነፃ አንተ ትዋጋለህ ሱማሌ ይቀልብሀል ለምን ድብን አትሉም የዛሬ አምሳ አመት ጥላሁን ገሰሰ ዋ ዋ ሲሉ የረሀብን ጉንፋን ሲሰሉ ብሎ ዘፍኖላቹሀል በናንተ ምክንያት ሐይሌ ተገልብጦ ደም እንደ ዉሃ ፈሰሰ እኛ ከደሙ ንፁ ነን አንዲት የሰንዴ ፌሬ ሌላዉ ክልል የመሰጠት ግዴታ የለበትም ገንዘብ ካለህ ከፍለህ ትበላለህ ከሌለህ ደግሞ ሱማሌ ሰንዴዉን ልኮ ደላሩን ያፍሳል በቃን የእርሰት አሰመላሾች ዝባንዝኬ ተገንጥላቹ እረፉት እንጂ የማይሰራ አይበላም ተግባባን አትጃጃሉብን

    • @testak4927
      @testak4927 วันที่ผ่านมา

      ⁠@@ኢሳ
      ጅል ጅላጅል

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      ​@@testak4927
      ጀርመን ላጅልማ
      ሳይሰራ ሱማሌ ይቀልበን የሚል እርሰት አሰሐላሸ ነዉ ቀፋፊ ደብን በሉ ካልሰራቹህ አትበሏትም

  • @AlmazeAlmi-k1d
    @AlmazeAlmi-k1d 2 วันที่ผ่านมา +2

    dr, roooo ብዙ ይዋሻሉና በምን እንመን

    • @metimeti1998
      @metimeti1998 วันที่ผ่านมา +1

      ግድብ የሚታይ የሚያዝ የሚጨበጥ ነገር ነው። ለምን ሄደሽ ግድቡ በቦታው ላይ መኖሩ ን አመኖሩን አታሪጋግጭም?

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      ​@@metimeti1998
      እነዚህ ሰዉ መሰሉህ ወይ አዬሰሩ ወይ አያሰሩ ማሸሞጠጥ ብቻ
      አባይን ግድብ ሐዬሌ ነዉ የጀመረዉ የሚሉ ጉዶች ናቸዉ

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      ​@@metimeti1998
      ኤነዚህ ሔዳሴን የዉሸት ግደብ ያሉ አዛወንቶች ናቸዉ የደርግ ናፋቂውች

  • @geza-x4g
    @geza-x4g วันที่ผ่านมา

    Kkkkk

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 2 วันที่ผ่านมา +1

    I think Dr Abiy should sometimes let other leaders talk. I was hoping to hear Mustefe to speak.

    • @wondimukassa8295
      @wondimukassa8295 2 วันที่ผ่านมา +2

      He is the leader of the country!!

  • @zacklun1120
    @zacklun1120 วันที่ผ่านมา

    አማራ ትግሬ በድሮን ደቀቀ

    • @zewdua155
      @zewdua155 วันที่ผ่านมา

      Zacklun1120
      ታዲያ የማንነው ጥፋቱ? መጥፎ ባንዳ! ማልቀስ ብቻ! የእማራ ና የትግሬ ነቀርሳ የሆኑትን ምከራቸው: ከጦር በሰላም ቅረቡ በላቸው!

    • @Straw-Hat531
      @Straw-Hat531 วันที่ผ่านมา

      So if you love war what he can do for you Ashebra / Azengash ?

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      ​@@Straw-Hat531
      ይህ እርሰት አሰመላሸ ለትግሬ ተቆርቋሪ ሲሆንዐ አየኸልኝ
      ትግሬ ሰላም አወርዳ ወደ ልማታቸዉ ዞረዋል። ይልቁንሰ ፋኖ ቶሎ እጅ ሰጡ ወይ አርፋቹህ ተዋጉ አታለቃቅሱብን

    • @abdurahimkassa3135
      @abdurahimkassa3135 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ኢሳ አመዳም ተኩላ!! እድሜ ልክ ከጠባብ አስተሳሰብ አትላቀቅም!! እንደ አጋዘን የምትጮኸው የምትሠድበው ህዝብ የሚያቀርበውን እየበላህ እንደሆነ አትርሳ!! ወፍራም መሀይም!!!!!

  • @AbeniBelay-q4l
    @AbeniBelay-q4l วันที่ผ่านมา

    ሀሼሼም

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      ጠላም

  • @shiferaw3465
    @shiferaw3465 2 วันที่ผ่านมา +2

    ምስራቅ አፍሪካን ?? ራስ ሳይጠና ጉተና ¡¡¡ ይሄ ዱባ ራስ የሚናገረውን አያቅም እንዴ ¿¿¿

    • @elene876
      @elene876 2 วันที่ผ่านมา +4

      And do you know what you are talking about? Have you done any studies? If you have an opposing opinion, learn to express it with meaningful words and not insults. This is the type of behavior that is causing war which you don't think you are responsible for. This is exactly the message the President is conveying, let's not be quick to go to war. How you speak is the expression of how you think. Change your thinking bro

    • @fikreslassamitiku4661
      @fikreslassamitiku4661 2 วันที่ผ่านมา

      አንተ እምታወራዉ ልክ ነዉ ማለት ነዉ? ዘረ ገረድ😜

    • @zewdua155
      @zewdua155 วันที่ผ่านมา

      Shiferaw3465
      ገብቶህ ነው ለመተቸት የሮጥከው? በደንብ አድምጥ! ምንም ከእውቀት ነፃ መሆንህን አስመሰከርክ! ይልቅስ አልቅስ ለራስህ!

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      አቶ ሸፍታዉ
      እርሷ ዘበሱማልያ ጉዳይ ምን ያገቦታል ለማ አለማ ምንም አይመለከቶትም ወይሰ የርሷን ጎንደር በእሳት አንድደዉ በሌሎቹ ሰርተዉ ጥለዎት እንዳይሄዱ መመቅኝቶ ነዉ
      ወንድሜ ሙሰጠፌ ጎንደርን አይገዛም ሰለዚህ አለማም አጠፋ በሰዉ ክልል ጣልቃ አትግባ የእርጎ ዝንብ አትሁን ። አንተ ብቻ በርትተህ ወጥረህ ተዋጋ ቄሮ ሰላም መርጦል የወሎ ፋኖ ሰላም መርጠዋል የጎንደር ጉሌቻዎች ናቸዉ የሚቀሩት ገራፊ አካል ተልኮላቹሀል ጠብቁ ይደርሳል አትቸኩሉ እናንተ አመት ጅም ብሰጡ መገረፍ አለባቹህ ሰለሰዉ ክልል መፈትፈት እሰከምታበቁ ድረሰ። የራሳቹሁን ክልል በጥብጣቹሁ አሁን ምን ቀራቹህ በናን ዘመን ሱማሌ ያገኘዉ ቁሊቢን ነዉ መቶ በመቶ እሰላም በሆነበተት ክልል

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 วันที่ผ่านมา

    ጅላፎ 😂😂