ጮሆ መዳን \\ዶ/ር አብርሃም ተክለማርያም \\ክፍል-2 \\Dr.Abraham Teklemariam \\Preaching 2015/2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • ጮሆ መዳን \\ዶ/ር አብርሃም ተክለማርያም \\ክፍል-2 \\Dr.Abraham Teklemariam \\Preaching 2015/2022

ความคิดเห็น • 28

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 11 หลายเดือนก่อน +7

    ,ዶር አብርሽ አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ጊዚ የሰጠህም ጌታ ራሱ ነው።መንፈስ ቅዱስም እንዲህ አይነት Cool የሆነ መንፈስ በውስጥህ ጨምሮ እየተጠቀመብህ ስለሆነ ጌታዬን አመሠግናለሁ ።ሁለቱንም ክፍል በሥርዓት ታከተትያለሁ ደግሞም በጣም ተባርከአለሁ።
    ✔️ይህን ስብከት ሰምቶ የእግዚአብሔርን ሥራ የማይገነዘብ አይኖርም ። ተባረኩ የሚትሰሙም!!!!

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 5 หลายเดือนก่อน

    🎉sewedeh Doctor ye,Geta abzeto abzeto yebarkeh ❤❤❤❤❤❤❤❤I'm soooooo blessed through the your preaching 🙌

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ እርጋታ የተሞላችሁ ብርቅዬ አገልጋዬች (ሰባኪዎች) እንደዚህ ልብን በእውነት ቃል የምትሞሉ ተባረኩ ይጨምርባችሁ ከድሮም ይህቺ ቤ/ክ የተረጋጉና የጣፈጠ መጋቢዎች ነው ያሏት እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር ተባረክ እሰይ አክብረኽውም በሱ በክርስቶስ ለራሱ ስም ክበር።

  • @MasuNegash
    @MasuNegash 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks God

  • @ConfusedMp3Player-fg7zn
    @ConfusedMp3Player-fg7zn 7 หลายเดือนก่อน

    አገዚአብሔር ኅይ ወዳንተ አጮህልው አባክህ ቶሎ ደረሰ አየሱስ አየሱስ

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ተባረክልን ለምልምልን

  • @user-ny5tq9hb9u
    @user-ny5tq9hb9u 8 หลายเดือนก่อน

    Weyene mendenew yayehut yemesemaw zare bante weset eyesusen getayen ayewht tebarekelgn ene yemawekew ya chawaw ena degu yederow penete yehenen neber oh lebe aref alech beretalegn yabate lej zemenun weres amen

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን!

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks God Bless you🙏❤️

  • @user-wr4xq4vp7s
    @user-wr4xq4vp7s 11 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ወዳንተ እንጮሀለን ለኢትዮጵያ እረፍት ይሁን ጦርነቱ ይሻርልን 😭😭😭🙏

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ትምህት ይቀጥል በጣም ነው ልቤን የነካው ክብር ለጌታ ይሁን!!❤🙏🙏

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 11 หลายเดือนก่อน +2

    d/r geta yebarekeh yechemerebeh

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 11 หลายเดือนก่อน +2

    Geta yibarki

  • @FasilMelaku-sq4kv
    @FasilMelaku-sq4kv 11 หลายเดือนก่อน +2

    Dr Geta abezetho yebarekhe letihopia abezetene yemenechohebt zemmen yehun

  • @temesgenduresa6283
    @temesgenduresa6283 11 หลายเดือนก่อน

    Egzihabiher yimesgen, antenim yibarkih dr

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen 🙏 ❤

  • @workinehijoloroworku2179
    @workinehijoloroworku2179 11 หลายเดือนก่อน

    wow geta abzto yebarke

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asterhaile5318
    @asterhaile5318 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @tinsaegebure1419
    @tinsaegebure1419 8 หลายเดือนก่อน

    uuuu eyesus geta nw

  • @kashmishama8033
    @kashmishama8033 11 หลายเดือนก่อน +2

    Bless you 🙏 ♥️ 🙌

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 11 หลายเดือนก่อน +1

    እዝዚያብሔ ይባርክህ ከልብ የሚደርሰ ወንጌል

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏🏾

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu1081 11 หลายเดือนก่อน +1

    Abrshyee Bereketachin…enwedhalen entselylalen…ensemaalen

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 6 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ድንቅ መልዕክት ነው ጌታ የተመሰገነ ይሁን።🎉🎉🎉❤❤

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku bebzu🙌🙌🙏🙏

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ትምህት ይቀጥል በጣም ነው ልቤን የነካው ክብር ለጌታ ይሁን!!❤🙏🙏