የተሃድሶ መንፈስ II ክፍል -1 II ዶ/ር አብርሃም II Dr. Abraham @ARC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሴላዊ የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
    This is an official TH-cam channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.
    #pastor_HenokMengistu #መጋቢ_ሄኖክ_መንግስቱ

ความคิดเห็น • 16

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ለዘለዓለም ይባርክህ ቃል የለኚም ስለ ልጅቺህ ስለቃልህ ከፍ በል ጌታ እየሱሴ❤🙏

  • @belaybast6827
    @belaybast6827 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 ปีที่แล้ว +1

    Geta Eysus hoye temsgm 🙏
    Amen Amen Amen
    Dr Abershi GoD bless you and your family 🙏

  • @meleshimarkos3584
    @meleshimarkos3584 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen tabareki🙈🙈🙇🙇💁💁💁🙋🙋😘😘😘💓💓💓😍😍📖📖📖📖📖📖

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @abebaneshletta2622
    @abebaneshletta2622 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ትምህርት (ስብከት) ነው ወ/ም ዶ/ር አብርሃም ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ ይጨምርልህ ይትረፍረፍልህ!!!

  • @ZerifuZebegns-bq3nx
    @ZerifuZebegns-bq3nx 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ።

  • @kelemeworkzenbaba4229
    @kelemeworkzenbaba4229 ปีที่แล้ว

    10Q God!!!

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረኩ ጸጋ ይብዛላችሁ።

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 8 หลายเดือนก่อน

    Powerful

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

    Ante yenechocheee Ekeke qenhin tebeq!!!

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 ปีที่แล้ว

    እንደ አሸን የፈሉ የተቀለበ አሳማ የሚመስሉ ሀሰተኛ ነብያትና ሀስተኛ ፓስተሮች ለሳንቲም ለቀማና አለባበሳቸው ለማሳየት ብለው የተደጋገመና ራሳቸው የማይፈዕሙትን ትምህርት ሺ ጊዜ የእግዛብሄር ስም እየጠሩ በጩኸት የታጀበ አሰልቺ ቪድዮ አሰልችቶኛል። ቀን ሙሉ የነሱን ቪድዮ ከማየት ለ10 ደቂቃ ቢቢሲ፤አልጀዝራ ወዝተ ባዳምጥ ብዙ አዱስ ነገር አገኛለሁ። ይልቅ ወጣቱን ሳምንቱን ሙሉ ቸርች ውስጥ አስራችሁ እታደንዝዙት። እግዛብሄር ሳይረሱ ስራ ይሰራ ፤ትምህርት ያጥኑ። እሱ ነው የሚጠቅመው።የዘንድሮ የማትሪክ ውጤት አያችሁ አይደል? እነዚህ ናቸው እናንተ የቀረፃችኋቸው።

  • @esayas8916
    @esayas8916 ปีที่แล้ว

    denk melikit nw

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 8 หลายเดือนก่อน

    Powerful