"ብዙ ዕድሎችን ይዞ ይመጣል!" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 46

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 15 วันที่ผ่านมา +5

    ራእይ ያለው መሪ! ይቅናህ🙏🙏🙏

  • @tinishugumi7219
    @tinishugumi7219 15 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም እጅግ አድርገህ አመስግናሃለሁኝ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 15 วันที่ผ่านมา

    Congratulations Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 15 วันที่ผ่านมา +3

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @elsatsegaye-wq5fz
    @elsatsegaye-wq5fz 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ይጠብቅህ ገና ብዙ እናያለን❤❤❤

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 15 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ይባርክህ ባርታ የኦኛ ጀግና ሁሉም ይሳካል እኛም ከጎንህ ነኝ

  • @sifatualemu2209
    @sifatualemu2209 15 วันที่ผ่านมา +2

    የሚሰሩ መልካም ስራዎች ይበል የሚያሰኙ ናቸው ። ሁለት በጣም በትኩረት ሊሰሩ ከሚገቡ ስራዎች
    1.ፐብሊክ ሰርቪሱን በደንብ ማጥራት እና ማሳደግ
    2.ሴኪዩሪቲ ላይ መስራት
    አምናለሁ ይሄም ሆኖ እናየወለን። ሰዎችን እያማረሩ ካሉት ጉዳዮች አውራዎቹ እነዚህ ስለሆኑ ማለቴ ነው።
    እናመሰግናለን ጠቅላያችን በርታልን።

  • @yamralhagere5294
    @yamralhagere5294 15 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ይሁነን ብቻ

  • @jpbekele
    @jpbekele 15 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia 🇪🇹 Africa forward!!

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 15 วันที่ผ่านมา +3

    ካልገደልን፣ ካልዘረፍን፣ ከልረበሽን፣ አንኖርም የምትሉ እንቅፋቶች ወግዱ ወይ ታረቁ። ህዝብ "ነፃነት ካስፈለገው" የሚከለክለው ምድረ ኃይል የለም። ነፃነት በህዝብ አዎንታዊ ሙግት እንጅ ከጫካ ቀርቷልና ታረቅ!!! እግዚአብሔር ይርዳን!

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 15 วันที่ผ่านมา +2

    በምትሰሩት ነገር እጅግ እናመሰግናለን

    • @zizohome1
      @zizohome1 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @SebleTamru-z8w
    @SebleTamru-z8w 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 15 วันที่ผ่านมา +6

    አብቹ የኢትዮጵያ ክስተት, የኢትዮጵያ እንቁ መሪ, እንደ አይን ብሌናችን የምንጠብቅህ ወርቅ መሪያችን ነህ Long live my chancellor !!!

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 15 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ትለያለህ ከጎንህ ነን በደንብ ያልተረዱህ አሉ አላህ ይጠብቅህ

  • @KalabeAsratea
    @KalabeAsratea 15 วันที่ผ่านมา

    Wow wooowwwe 🎉🎉🎉more life more blessings man, now am coming home like the Wolf to be a broker 😂😂😂😂

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 15 วันที่ผ่านมา +1

    አብቹ ጀግና መሪ ይመች አቦ

  • @elonmua8795
    @elonmua8795 15 วันที่ผ่านมา +5

    Internet is the major issue for digital economy, if you don't fix that it's impossible. I invest in Future market within micro seconds I can make or loss .

    • @hassenissa8539
      @hassenissa8539 15 วันที่ผ่านมา +1

      Ethiopia have 5G?

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 15 วันที่ผ่านมา

      አብዛኛው ቦታ በተለይ አማራ ክልል ዳታ ዘግቶ ካቲታል ማርኬት

    • @ah6121
      @ah6121 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@hassenissa8539
      Yes, but do we have uninterrupted internet service in Ethiopia? It does not help we have 5G if the service is interrupted now and then. Digital economy depends highly on uninterrupted internet service. I know we have internet interruotion even in developed countries but the frecuency and quality is different.

    • @elonmua8795
      @elonmua8795 15 วันที่ผ่านมา

      @muluTam7471 challenge ersun

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 15 วันที่ผ่านมา +1

    Buying and selling or trade online system. Like stock market.

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 15 วันที่ผ่านมา +2

    Wow
    Congratulation 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FarmersMarket2012
    @FarmersMarket2012 15 วันที่ผ่านมา +2

    Attention to Railroad

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 15 วันที่ผ่านมา +2

    Viva Ethiopa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 15 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ማለት ነው ካፒታል ገበያ???

    • @RenaissanceProsperity
      @RenaissanceProsperity 15 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/ftk5dqV_spw/w-d-xo.htmlsi=VGYTPK4noveDn7AB

    • @RenaissanceProsperity
      @RenaissanceProsperity 15 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/JtzsoaMW1lE/w-d-xo.htmlsi=hCiqz8G_fcEh3gJx

    • @RenaissanceProsperity
      @RenaissanceProsperity 15 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/play/PL_Kea8abUroV8Odn2F7FK7MZ03UsT74JE.html&si=cs6dmRSHpLWYL-NJ

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 15 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰው ዶ/ር አብይ የተናገረውን ከማድረግ አይመለስም።
    አገሬን ከዘረኝነት አላቆ መሪያችንን (አንድ ፕሬዝዳንት) የምንመርጥበትን ሁኔታ ቢዘገይም እንደሚያቀዳጀን አሳምኖኛል

  • @mulugetagebrehiwot412
    @mulugetagebrehiwot412 15 วันที่ผ่านมา

    የሞባይል ተጠቃሚ ህዝብ ቁጥር 80.5 ሚሊዮን ደርሷልን ይህ ማለት 75% ህዝብ ተጠቃሚ ነው ማለት ነው ፣፣ሰለዚህ ከ5% ቱ ገበሬ በሰተቀር ሁሉም ዜጋ ሞባይል ተጠቃሚ ሆነናል በዓለምም በደረጃ ተመዝግበናል ማለት ነውን ?? ያሰመሠግናል !!

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 14 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሚፈልገው ወደውጭ ( አረብ ሀገ ር ) የሚጋዘውን የእህል የስጋ ወተት እንቁላል ንግድ የሚያስቆም መሪ እንጂ ማሳለጫውን መርቆ ሚከፍት አይደለም ዳሩ እናንተ ምን ቸገራቹ ኑሮአችሁ አይወደድ በቀረጥ ምታገኙትን ነው ምታሰሉት

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 15 วันที่ผ่านมา

    ግን አማራ ክልል ኢንተርኔት ዳታ ዘግቶ፣ ቁጥር ብቻ መቁጠር ምን ይፈይዳል

  • @kassahunhabtewold9251
    @kassahunhabtewold9251 15 วันที่ผ่านมา +5

    Focus on burning issues of the broad masses. Issues of basic necessities of the broad masses, peace and security: food and shelter. basic human rights. freedom of opinion expressions, freedom of free movemet from places to places. from one living location to a prefered location etc. Wipeing the tears of tbe citizen and restore their natural smile.

  • @1983wakjira
    @1983wakjira 15 วันที่ผ่านมา

    Igziabher amlaki kante gar yihum begeta beyesus sim

  • @TeketelSeyoum
    @TeketelSeyoum 15 วันที่ผ่านมา +1

    Mindinew capital gabiya demo😮😮

  • @teferimekonnen4185
    @teferimekonnen4185 15 วันที่ผ่านมา

    ሙአለ ንዋይ የሚለው መዋዕለ ንዋይ በሚለው ቢስተካከል አይሻልም?

  • @michaelrussom
    @michaelrussom 14 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 15 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ትለያለህ ከጎንህ ነን በደንብ ያልተረዱህ አሉ አላህ ይጠብቅህ