ዉብዬ ና ሄሉ ተባብረዉ ሰሩልኝ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • #nahitube #eregnaye #couples
    seifuonebs
    ናሂዉብዬ howtoonlinebussiness prank habeshacoupeles habeshaprank monitization ethioprank መዝናኛ ድንቅልጆች Donkeytube cryptocarancy ሐዲስቃል samrifani mahikid ቤተሰብ ትዳር worldcup2022qatarfootball youtubeshorts nahitube wube&nahi mikomikee አማርኛፊልም ኢትዮጵያ usa

ความคิดเห็น • 1K

  • @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
    @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m ปีที่แล้ว +203

    ናሂ ምስኪን ውብዬ አረ ተይ ግን አታናጂው ሰላማችው ይብዛ እስኪ የምትወዷችው ላይክ

    • @kadotube9947
      @kadotube9947 ปีที่แล้ว

      ክክኬክ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว +1

      ውዶች ቤተሰብ እንሁን በቅንነት🙏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
      @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m ปีที่แล้ว

      @@kadotube9947
      ከዶዬ አሳቀሽ ወደቤቴ ጎራ በሉ አሪፍ አስተማሩሪ ቪድዮችን ታገኛላች ኮመንት አስቀምጡ እመልሳለው

    • @KeTiktok-16
      @KeTiktok-16 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውድ❤

  • @marat144
    @marat144 ปีที่แล้ว +209

    ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና ፆም አደረሳቹ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 ปีที่แล้ว +1

      የገና ፆም ገባ እዴ አላወቅሁም ።

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 ปีที่แล้ว +1

      መቸ ነው የገባ አይ ወይኔ ።

    • @mesigente708
      @mesigente708 ปีที่แล้ว +1

      @@malikatamn2589 aew zare nawe yamigamerawe

    • @mesigente708
      @mesigente708 ปีที่แล้ว +1

      Amne eígzabhre yamisgne eiqane aibru aidarsane ❤️❤️🥰

    • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
      @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ

  • @ህይወትነኝየልጄናፋቂ
    @ህይወትነኝየልጄናፋቂ ปีที่แล้ว +97

    የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ስወድልሽ 🥰😘❤ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት🙏

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 ปีที่แล้ว +185

    የክርስቲያን ሴቶች ከውብዬ አለባበስ ተማሩ ውብዬ አድናቂሽ ነኝ በአለባበስሽ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +1

      እጄግ እጅግበጣምም👍👍👍

    • @hayminegn6148
      @hayminegn6148 ปีที่แล้ว

      Awo yezarew yameral wede gen balebabesema kelesh kaleyen yemiyakel yelem kalawekeshachew hadis zema TH-cam

    • @mrsworkiya7407
      @mrsworkiya7407 ปีที่แล้ว +1

      እሽእንማራለን

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@hayminegn6148 ደምሩኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@mrsworkiya7407 ደምሩኝ

  • @Samira1841Samira
    @Samira1841Samira ปีที่แล้ว +132

    ኧረ ፍትህ ለድመቷ የሷን ስሜት ማን ይረዳት እጪቀት ውስጥ ነው ያለቺው😂

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 ปีที่แล้ว +178

    ሄሉ ከወንድሟ ጋ ስስራ ወላሂ ድምቀቷ ነው ናሂ በጣም የሳቀኝ ፕራንክ 😂😂😂😂👍👍👍

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว

      🙄🙄🙄እዝም አለሽ ግን ኖሪልኝ የኔጣፋጭ

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 ปีที่แล้ว

      @@rahma-pc1fp የኔ ፎቃ አንችም ኑሪልኝ ስላለሽልኝ ነው የምትከተይኝ 😘😘😘😘😘

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว

      @@zahara122w8 🥰🥰😘😘😘😘😘🌹

    • @avrahamasefa1623
      @avrahamasefa1623 ปีที่แล้ว

      יפה

    • @Eslamk-rf2cv
      @Eslamk-rf2cv ปีที่แล้ว

      Ewnt naw

  • @አዛሄልቲዩብ
    @አዛሄልቲዩብ ปีที่แล้ว +125

    የድመቷ አጮልቆ ማየት ያሳቀው ማነው እንደኔ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mazarat1238
      @mazarat1238 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ገርሞኛል 😂😂

    • @elhamhassen8674
      @elhamhassen8674 ปีที่แล้ว +1

      ename betame new yasakege😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayuhayu3607
      @hayuhayu3607 ปีที่แล้ว +2

      ቀጣይ በፕራንክ እሷም ትሳተፋለች

    • @masterali3563
      @masterali3563 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😁

  • @tamrimohamed1008
    @tamrimohamed1008 ปีที่แล้ว +25

    ወይኔ እኔ ሄለንን ብሆን አኩርፌ አላበቃም እሱዋን እያባበለ ሄለንን ይቆጣል ሞኝ እህት ከሚስቱ እኩል ልታይ ትላለች አሉ የኔ ቢጤ

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +94

    ታምራላችሁ ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wubenahi
    @wubenahi ปีที่แล้ว +33

    ላይክ ሼር ይደረግ ቤተሰብ🙏😍😍

  • @Netsi574
    @Netsi574 ปีที่แล้ว +45

    ናሂ ግን የምር ካለፈው ነገር ተማር ትግስት የሚባል ነገር የለህም ትግስተኛ ሁን የሚል እስኪ በላይክ አሳይት??

    • @haniyeabera1315
      @haniyeabera1315 ปีที่แล้ว

      የሱ ትዕግስት ከምንም በላይ ነው ምናልባት አላየሽው ይሆናል የእውነት አሁን ተፈታትነውት ነው 😄😄😄😄😄😄

    • @Netsi574
      @Netsi574 ปีที่แล้ว +1

      @@haniyeabera1315 ቢሆንም ግን ረጋ ቢል ጥሩ ነው ብዙ ጊዜ አይቸው አለሁ ጥፊ ያስቀድማል 😄

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@haniyeabera1315 ደምሩኝ

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 ปีที่แล้ว

      በጣም አደገኛ ባህሪ ነው ያለው መጥፎ ነገር ላይ ይወድቃል ሰውንም ይጥላል እንደሱ እይነት ሰዋች ናቸው እስር ቤት ውስጥ የሞሉት እንድ ቅን ሚስቱ የእውነት ብታበሳጨው ብታሳዝነው እይጣል

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 5 หลายเดือนก่อน +1

      Tikikil Netsiye ezgiyaber yibarkesh abo❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 ปีที่แล้ว +40

    ሴቶች ጥሩ ወንድ ስታገኙ ወንዶችን አታበሳጫቸው አይገኝም በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ወንድ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 ปีที่แล้ว +39

    ፐ ፕራክማ ሄሉ ስትኖር የምሰሯት ፕራክ ነው ይመቻችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @zaharazahara188
    @zaharazahara188 ปีที่แล้ว +15

    ሄሉማ እደዚህ አይነት ፕራክ ውሰጧ ነው ሰታምሩ

  • @nas7117
    @nas7117 ปีที่แล้ว +16

    1ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች 👍👈 ግጩኝ

  • @gf5289
    @gf5289 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ ድመቷ ናሂ ሲሄድ ብቅ ብላ ታያለይ ኪኪኪ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 ปีที่แล้ว +26

    ሂሎ ቀሚስሽ በጣም ያምራል ሁሊም እንደዚህ ልበሺ ቀሚስ ነው የሚምርብሽ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን 🙏

  • @alembihonbihon3575
    @alembihonbihon3575 ปีที่แล้ว +37

    የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና ፃምአደረሳችው እረተይ ውብየእሱን ምስኪን ባልሽንአታሰቃይው ስወዳችው

  • @martamartouta3416
    @martamartouta3416 ปีที่แล้ว +42

    እንካን ለገና ፆም በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን በሰላም እንድ ጀምርን በሰላም ያስፈታን 🤲🤲🤲
    ዋውው በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃች😘😘😘😘 ውብይ ግን ሲንዉን ደርዘን አስገዥሁ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian ปีที่แล้ว +36

    አለባበሳችሁ ደስ ሲል

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @maazamarkoos
      @maazamarkoos ปีที่แล้ว +2

      💖💖💖💖💖👌👍🌹🌹swodach

    • @KeTiktok-16
      @KeTiktok-16 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውድ❤

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 ปีที่แล้ว +7

    አለባበስሺን ስወዲልሺ ውብየ ስትር ያልሺ ሴት አላህ በሰላም ይገላግልሺ 👍👍👌👌

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว +7

    አሁን ተረጋጋ አላለችም ሄሉ ምን ይረጋጋል አረቂ ጠጥቶ ይመረቅናልጅ 😂😂 ናሂ ሚስኪን አይዞህ የኔ ደግ 💚

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 ปีที่แล้ว +14

    🤔🤣🤣🤣🤣🤣 ድመቷን አስጨነቃችኋት ከ ሶፋው ስር 🙈 ብቅ እያለች ታያለች 😎

  • @bsmfamily1131
    @bsmfamily1131 ปีที่แล้ว +13

    ድመቷን 🐱 ያስተዋላት አለ 😂😂😂😂 እደተማከረ ሠው እሱ ሲወጣ ከሶፋ መሀል ብቅ እንዴት እንዳለች 😂😂😂

  • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
    @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል ปีที่แล้ว +12

    ሄሉ ቀበጥ ተጨምራበት ፖራንክ በደንብ ተሳክቷል👍👍👍

  • @masmas995
    @masmas995 ปีที่แล้ว +26

    እኳን ለፆመነብያት አደረሳችሁ
    ውብዬ ልጅን ልታሳብጅዉ ነዉ

    • @tigist3240
      @tigist3240 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን

    • @bbbbb4185
      @bbbbb4185 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว +1

      @@tigist3240 ደምሪይ በቅንነት እህቴ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube ปีที่แล้ว +17

    ናሂ ሲናደድ ያምርበታል😂😂😂😂💞💞💞💞💞

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว +4

    እህቱን ይቅርታ አላለም ሚስቱን አቅፎ ይቅርታ አለ ሳማት አያችሁ ወንድ ልጅ ታገባ ለሚስቱ ነው የሚወግነው😢

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 ปีที่แล้ว +13

    አር ናሂ በቃ ፕራንክ ነው ወይኔ ውቤ በዚህ አይነት የቤትሽ እቃ ያልቃል ሰራችሁለት 👍👍👍😁😁😁😁😁❤❤❤❤ስዎዳችሁ ሄሉዬ ውቤ ናሂ ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ ።💐💐💐

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @KeTiktok-16
      @KeTiktok-16 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውድ❤

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
    @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን ปีที่แล้ว +11

    ማነው ድማት የያት የኔ ማር ድመትዬዬዬ 💗💗💗💗🐈🐈🐈🐈💘💘💘💘💘💘የሱ ጨሸት ይገርማል 💘💘💘💘

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +14

    ዋውውው ደስ ስትሉ only love ሄሉየ ናቲንም ይዘሽው ብቅ በይ🙈❤❤❤

    • @betitube1185
      @betitube1185 ปีที่แล้ว

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @mekides
    @mekides ปีที่แล้ว +17

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ውብዬ ናሂዬ ሁላችሁንም እንኳን አደርሳችሁ #ጾመ_ነቢያት (የገና ጾም)
    ኅዳር ፲፭ ቀን
    ጾመ ነቢያት በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭ ቀን ጀምሮ እስከ በዓለ ልደት ዋዜማ ድረስ የሚጾም፤ #ከሰባቱ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾም ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ለማዳን ሲል የሰውን ሥጋ ስለ መልበሱ፤ ወደ ግብጽ ስለ መሰደዱ፤ በባሕረ ዮርዳኖስ ስለ መጠመቁ፤ በትምህርቱ ብርሃንነት ጨለማውን ዓለም ስለ ማብራቱ፤ ለሰው ልጆች ድኅነት ልዩ ልዩ መከራን ስለ መቀበሉ፤ ስለ መሰቀሉ፣ ስለ ሞቱ፣ ትንሣኤው፣ ዕርገቱና ዳግም ምጽአቱ በየዘመናቱ የተነሡ ቅዱሳን ነቢያት በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው ትንቢት ተናግረዋል፤ ትንቢቱ ደርሶ፣ ተፈጽሞ ለመመልከትም ‹‹አንሥእ ኃይለከ ፈኑ እዴከ፤ ኃይልህን አንሣ፤ እጅህን ላክ›› እያሉ በጾም በጸሎት ተወስነው አምላክ ሰው የሚኾንበትን ጊዜ በቀናት፣ በሳምንታት፣ በወራትና በዓመታት እያሰሉ ሲጠባበቁ ቆይተዋል፡፡
    ይህ ጾም የእግዚአብሔርን ሰው መኾን ሲጠባበቁ የኖሩት የነቢያት ትንቢትና ጸሎት በጌታችን መወለድ ፍጻሜ ያገኘበት ወቅት በመኾኑ ‹‹ጾመ ነቢያት (የነቢያት ጾም)›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ለአዳም የተነገረው የድኅት ተስፋ ስለ ተፈጸመበትም ‹‹ጾመ አዳም (የአዳም ጾም)›› ይባላል፡፡ ስለ እግዚአብሔር ሰው መኾን በስፋት ትምህርተ ወንጌል የሚሰጥበት ወቅት በመኾኑም ‹‹ጾመ ስብከት (የስብከት ጾም)››፤ የጾሙ መጨረሻ (መፍቻ) በዓለ ልደት በመኾኑ ደግሞ ‹‹ጾመ ልደት (የልደት ጾም)›› በመባል ይታወቃል፡፡
    እንደዚሁም ‹‹ጾመ ሐዋርያት›› ይባላል፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት ‹‹በዓለ ትንሣኤን ዐቢይ ጾምን ጾመን እናከብረዋለን፤ በዓለ ልደትንስ ምን አድርገን እናከብረዋለን?›› በማለት ነቢያት የጾሙትን ከልደተ ክርሰቶስ በፊት ያለውን ጾም ጾመዋልና፡፡
    በተመሳሳይ መልኩ ይህ ጾም ‹‹ጾመ ፊልጶስ (የፊልጶስ ጾም)›› ተብሎ ይጠራል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ በአፍራቅያና አውራጃዋ ዅሉ እየተዘዋወረ በጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወንጌልን በማስተማር፣ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን በማድረግ ብዙዎችን ወደ አሚነ እግዚአብሔር ሲመልስ ቆይቶ ትምህርቱን በማይቀበሉ የአፍራቅያ ሰዎች አማካይነት በሰማዕትነት ዐርፏል፡፡
    ደቀ መዛሙርቱ ሥጋውን ሊቀብሩ ሲሉም ስለ ተሰወረባቸው የሐዋርያውን ሥጋ ይመልስላቸው ዘንድ ሱባዔ ይዘው፣ በጾም በጸሎት ተወስነው በለመኑት ጊዜ እግዚአብሔር ልመናቸውን ተቀብሎ በ፫ኛው ቀን መልሶላቸው ሥጋውን (አስከሬኑን) በክብር አሳርፈውታል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ የሐዋርያውን ሥጋ ካገኙ በኋላ እስከ ጌታችን ልደት ድረስ ጾመዋል፡፡ ስለዚህም ጾመ ነቢያት ‹‹ጾመ ፊልጶስ›› እየተባለ ይጠራል፡፡
    ከዚሁ ዅሉ ጋርም ወልደ አምላክ ክርስቶስን በግብረ መንፈስ ቅዱስ እንደምትፀንሰው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ካበሠራት በኋላ እመቤታችን ‹‹ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ ፀንሼ ምን ሠርቼ እወልደዋለሁ?›› በማለት ጌታችንን ከመውለዷ አስቀድማ ጾማዋለችና ይህ ጾም ‹‹ጾመ ማርያም›› በመባልም: ይታወቃል፡፡
    በአጠቃላይ በዚህ በገና ጾም ነቢያትም ሐዋርያትም ጾመው በረከት አግኝተውበታል፡፡ እኛ ምእመናንም እንደ እነርሱ በረከትን እናገኝ ዘንድ ይህንን ጾም መጾም እንደሚገባን የቤተ ክርስቲያን አባቶች ሥርዐት ሠርተውልናል፡፡
    በዚህም መሠረት የነቢያት፣ የሐዋርያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት አምላክ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከቅዱሳን ነቢያትና ሐዋርያት በረከት እንዲያሳትፈን፤ መንግሥቱንም እንዲያወርሰን ዅላችንም በዚህ በጾመ ነቢያት ወቅት በጾም በጸሎት ተወስነን እግዚአብሔርን ልንማጸነው ይገባል፡፡
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @ኢልሀምአብደላ
    @ኢልሀምአብደላ ปีที่แล้ว +11

    ጭራሽ አረቄ ውብየ😆😆😆😆 ናሂን ልታሳብጂው ነውደ ለማንኛውም ይመቻችሁ ወዳችኋለሁ🙏🙏

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂😂ወይኔ በማርያም😂😂😂😂የደመቶ ነገር ያሳቀዉ እጁን ወደላይ ቶሎ 😂😂😂😂ልክ እደተደበቀ ሰዉ ልክ ናሂ ስወጣ ጠብቃ በሶፋዉ ስር ብቅ አለች😂😂😂😂😂😂አረ ወይኔ የት ልሂድ ዘደሮ😂😂😂😂😂😂😂😂
    ደሮም ሄሉዬ ያለችበት ባይሳክ ነው እሚገርመኝ እወዳችሆለሁ 🙏❤

  • @zebiba_hussen_13
    @zebiba_hussen_13 ปีที่แล้ว +4

    አቤት የዚህ ልጅ ለሚስቱ ያለው ክብር❤🥰

    • @KeTiktok-16
      @KeTiktok-16 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውድ❤

  • @gebrukahsu2375
    @gebrukahsu2375 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ እኔ እራሱ በድንጋጤ ሰራችሁለት ዛሬ ግን ሰወዳችሁ እኳ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 ปีที่แล้ว +5

    ውቡዬ ደረባባዋ አምሯብሽል
    ናሂ ሚስክን አሳዘነኝ በተረፈ በረቱ
    ውድ ኢ ቶጵያዊ በያላችሁበት ፈጣረ ይጠብቃች

  • @letslasehayle5044
    @letslasehayle5044 ปีที่แล้ว +6

    ወይ የኔ አባት እንዳንተ አይነት ያብዛልን መልካም ሰው ነው❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sebletmene8539
    @sebletmene8539 ปีที่แล้ว +12

    ውብዬ ብትችሎ እና እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቆርቦ ለልጃችሁ

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 ปีที่แล้ว +5

    ውብይ ናሂሚ ትለያላችሁ የምር ፍቅራችሁ መከባባራችሁ ደስ ይላለል አይለያችሁ ውብዬ በስላም ውልድሽ ለማይት ያብቃኝ ውድ ።።።።።።።

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 ปีที่แล้ว +15

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ
    በጣም ደስ ትላላችሁ
    ሄሉዬ ሁሌም ቀሚስ ልበሺ።

    • @betitube1185
      @betitube1185 ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @meremaethiopia5448
    @meremaethiopia5448 ปีที่แล้ว +12

    ዝምያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም በቅንነት እንደማመር

    • @SameraMohia
      @SameraMohia ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህቴ ❤❤❤❤❤❤

    • @KeTiktok-16
      @KeTiktok-16 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውድ❤

    • @YeEhr
      @YeEhr 9 หลายเดือนก่อน

      ሡለላህ አለይወሠለም

  • @banchu3147
    @banchu3147 ปีที่แล้ว +12

    ስታምሩ እኮ ናሂ የኔ የዋህ ውርየንም ነው ያስደነገጣችሆት

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት🙏

    • @betiasefa4463
      @betiasefa4463 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ።እንሁን

  • @zematube8985
    @zematube8985 ปีที่แล้ว +5

    ፈመሰችና ትያለሽ እንዴ ውብዬ ይሄን ቻናል እሷ ናት እኮ ያፈመሰችው

  • @hayat2582
    @hayat2582 ปีที่แล้ว +2

    ሄለን ወላሂ ሱሪ ከምለብሽ ቀሚሱ ባጣም አምሮብሻል ቀጥይበት

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia ปีที่แล้ว +2

    ሄሉ እና ውብየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነብሳቹህ አይማርም አሳዘነኝ ናሂ የእኔ ምስኪን ዋው የሚያስገርም ፍቅር

  • @hamiientertainment3823
    @hamiientertainment3823 ปีที่แล้ว +3

    በእናተ ፕራንክ የድመቷ ድንጋጤ ነው እኔ አንጀቴን የበላኝ:: ሶፋ መሀል ተደብቃ ከአሁን አሁን ተደባደቡ ብላ በጣም ተሳቃ አጮልቃ ስታይ ምስኪን 😂😂🐱🐈

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 ปีที่แล้ว +2

    በሳቅ ሞቱኩ ወይ ሂሉ ልጅ ተራጋግቶል እኔ አክስቱ አይደለሁም😂😂😂😂ሁለት ቶኮለኞች ጉድ አደረጋቹት ሂሉ አላምጣም ለቶክል ነው ስባል ደስታሽ😂😂😂😂በጣም ታምራላችሁ🌹🌹🌹🌹ናሂ ቻላው ምስኪኒ አይዞሄ ሂሉ ለማሞቅያ የዱሮ እናቶች ሀራቅ ጠላ እየጠጡ የወለዱት ልጆች በዳብ አደጉ አላለችም ሂሉ❤❤❤❤❤❤ድሜቷ አስደነገጠችኝ ክስር ውጥ አለች👈

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 ปีที่แล้ว +8

    ከነሱ ፕራክ የድመቲቱ መንጠልጠል አስቃ 😾😁😁😁😁

  • @selamawitgebremeskel6524
    @selamawitgebremeskel6524 ปีที่แล้ว +6

    የምር ሄሉ እና ውብዬ ጎበዞች ናችሁ

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ ปีที่แล้ว +6

    እኳን ሰላም መጣችሁ ግን ሂሉ ውብዬ ተንኮል አቤት😂

  • @rahel1095
    @rahel1095 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ዉዶች ፈጣሪ አይለያቹ ዉብዬ የኔ ቸኮሌት እመብርሀን ትቅረብሽ🙏😍😍😍😍

    • @betitube1185
      @betitube1185 ปีที่แล้ว

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @TUBE-hm4op
    @TUBE-hm4op ปีที่แล้ว +4

    ድመትዋ ግን ብልጥናት ጥሩቦታ ተደብቃለች ደግሞ አደገች ማንም እዳትሆን አንገታን ውልቅ ብላ ታያለች 🥰🤣

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 ปีที่แล้ว +8

    እኳን አደረሳቹ የነቢያት ፆም ፆሙ የበርከት ያርግልን አሜን ሲቀጥል ሄሉ ዉቢዬ በጣም አይለኛ ፕራክ ነዉ በስመአብ ልክ እርዕሱ ሳየዉ ነዉ የሳቁኝ በርቱ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ❤️❤️❤️

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @hayatali4353
      @hayatali4353 ปีที่แล้ว

      አይየናተጾም😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁

    • @hayatali4353
      @hayatali4353 ปีที่แล้ว

      ነብያትጾምአላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bezachanel2516
      @bezachanel2516 ปีที่แล้ว +1

      @@hayatali4353 አለማወቅሽ ነዉ ያሳቀሽ ትርጉሙ ሳታቂ 32ጥርስሽ ትከፍቻልሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ የሚያደርጉት አያቁምና ይቅር በላቸዉ

    • @hayatali4353
      @hayatali4353 ปีที่แล้ว

      @@bezachanel2516 አረተይቤዚይ,እኔአክስቴ,ክርስቲያን ነችግን,በጣምነውየሚገርመኝ,ፈጣሪእደትይወለዳልብየ,መሬምንማንፈጠራት,እሽ,አዳምናሂዋንንስ,ማንፈጠራቸው,ከነሱበሀላነው,መቸምእየሱስየተፈጠር,የተወለደ,ንገሪኝእሽ

  • @ማንእንደእናት-መ5ሐ
    @ማንእንደእናት-መ5ሐ ปีที่แล้ว +5

    እኔ ያየዉትን ያየ ወይኔ ድመቶ አሳቀችኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈አይ ሄሉ አቃጣሪ አክስትነኝ ልጅ ይሰማዋል አላለችም🤣🤣🤣🤣

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እኔም የመጀመሪያ ልጀን አርግዥ ሌሊት መሽታ ቤት ሄዶ አምጥቶልኛል ጠላ የእርግዝና ወቅት ደስ ይላል

  • @sidethimakeadigana4646
    @sidethimakeadigana4646 ปีที่แล้ว +16

    የመዳሞ ቅሞሞች ከስደ መልስ እንደ ዉብየ ለሞሆን ያብቃን እን ናህየ ምርጥ ባልይስጠን ኣሜን በሉ እንዳይ ኣልፋቹ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      ደምሪይ እህቴ በቅንነት

    • @AsAs-rk1ou
      @AsAs-rk1ou ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @meretdustyY
    @meretdustyY ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክቅ ሄሉ. ዛሬ. ካሁን. ካሁን. ጠፊ. ከመሰች. እያለኩ. መሳቀቄ. አከሰት. ዑኮ. ነኝ. ያበደ. ነዉ

  • @debirekewakibtsurakoyomedia
    @debirekewakibtsurakoyomedia ปีที่แล้ว +3

    ናሆሜ እንደት ነህልኝ ሰላም ነህ የኔ መልካም ወንድም አይዞ ያጋጥማል ወንድሜ ዉብዬ አልወለድሽም ዉዴ እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ ሄሉ የኔ ልጅ ቅድስትን ትመስያለሽ የምር

  • @hgyt6101
    @hgyt6101 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ዮቱብ እከታተላለሁ ልክ እንደ ውብይ አለባበስ አላየሁም ጉበዝ በዚሂው ብርቼ ምጥሽን ቀላል ያርግልሽ በሰላም ይገላግልሽ

  • @zahraz9376
    @zahraz9376 ปีที่แล้ว +5

    ሆድሽ ያስታውቃል ሴት ነው የምዋልጅው ውነት❤️❤️❤️

    • @getanie6591
      @getanie6591 ปีที่แล้ว

      ትቢትሽን ለዛው ያብቃትና እውነት ከሆነ እንመሰክራለን😅💜

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 ปีที่แล้ว +4

    ድመቷ ደንግጣ እሷፋው ውስጥ ተደበቀች ይቅርታ ጠይቖት ድመቷንም ውብየ

  • @ADAMHEW
    @ADAMHEW ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለገና ፆም አደረሳችሁ ፐሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን የተለያዩ ዝማሬዎችን ታገኛላችሁ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว

    በጣም ትገርማላችሁ በእመቤቴ ማርያም እጅ ተይዘሽ እንዲህ አይነት ነገር ማሰብ ፍራንክ ፕራንክ እያላችሁ አንድ ቀን የልብ በሽታ ይከሰታል ገንዘብ ለማግኘት ብላቸሁ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +3

    እስቲ ውብዬ ሁሌ በፕራንክ አታንጨርጭሪው አንዳንዴ ሰርፕራይዝ አድርጊው ቢያንስ ቤቱን ፏ አርገሽ አበ ባእንኳ ስጪው ለየትያለአይዲያም ፍጠሪ ሁሌፕራንክ ናሂ ፍቅርነህ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ

  • @aytenew3664
    @aytenew3664 ปีที่แล้ว +2

    የምር ሳላደቀችሁ አላልፍም ልዩ ህይወት ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ ድመቷ፡ከከነቡ ስወጣ ደነገጥኩ ታምራላችሁ

    • @mohamodbin6695
      @mohamodbin6695 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

    • @yetewhadoljoch
      @yetewhadoljoch ปีที่แล้ว

      @@tube-bp7ew ነይ እንደማመር እስከ 2 ደቂቃ ቪደው ኣይተሽ subscrib ኣርጊኝ እንየም ኣርግሻለው

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@yetewhadoljoch ደምሩኝ

    • @yetewhadoljoch
      @yetewhadoljoch ปีที่แล้ว

      @@blentube3002 እሺ አንቺም ነይ

  • @mesifunmilkiyas9417
    @mesifunmilkiyas9417 ปีที่แล้ว +1

    ናትና አቡዝ 15 በጣም ነው የምወዳቸው እንድሁም እሙትም ጭምር ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏

  • @Japijapi-e6q
    @Japijapi-e6q ปีที่แล้ว +3

    አተ ደሞ አታብዛው ሚስትክ እፃልጅ አደለችም እኮ ሄሉን እዴት ነው ምታረጋት

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 ปีที่แล้ว

      በጣም አሳዘነይኝ እምለመሥከውሚሥቱ

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ዉብዬ የኔ ደርባባ እመቤቴ ድግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ወይ ናሂ አይዞህ ሄሉዬ የኔ ቆጆ ቀሚሱ ስያምርብሽ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @betitube1185
      @betitube1185 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 ปีที่แล้ว +10

    🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ በሳቅ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚

  • @matiyaskiflu232
    @matiyaskiflu232 ปีที่แล้ว

    ""ወብዬ የኔ ቆንጆ እባክሽ ሄሉን ምከሪያት ከወንድማ አርቀሽ የናተን ሰር አት አሳየት በጣም አሰጠልታለሸበስልክ እንካን ስታወሪያት ያጋባች ብሽ መሰለኝ ዋ ውጪ ከዛቤት በስማም አታር ክሽው ቤቱንውጪ

  • @seadamohammedtube3189
    @seadamohammedtube3189 ปีที่แล้ว +3

    ሚስት እውነትም ባልን ትቀይራለች እህትህን እንደት ተገላመጥካት አጅብ

  • @Mimiyoutube-c2o
    @Mimiyoutube-c2o ปีที่แล้ว +3

    ሄሉ አሳቃችኝ አክስቱዋ ናኝ ላልጅ ይሳማዋል ብላ 😂😂😂😂😂💓💓😹😹
    ስዎዳችሁ 🥰🥰💕💕❤️❤️

    • @rak7888
      @rak7888 ปีที่แล้ว

      😘😘😄😄😄

  • @tigistdemeke2023
    @tigistdemeke2023 ปีที่แล้ว +5

    ናሂ ትዕግስተኛ መሆኑን ዛሬ አየሁ ሄሉ አጠገቡ ተቀምጣ ከአሁን አሁን በጥፊ አላት እያልኩ ነበር ናቲ የት ነህ ሄሉ በናሂ እጅ ሠበብ ልትሆን ነው

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว +1

    ናሒ ሚስኪን ቶሎ እንደኔ ይናደዳል ደግሞ ያዝናል ወይ ዉቤ ተሳክቶልሻል ሔሉ የኔ አሟቂ👍👍

  • @user-gs8ld7rc2c
    @user-gs8ld7rc2c ปีที่แล้ว +3

    ሄሎ ድምቀት እኮ ናት ስወዳት

  • @qlikdantadese1625
    @qlikdantadese1625 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ እህትክን መገፍተር የለብክም ምክንያቱም ተሰማኝ ታላቅ አክብር ለህትህ ክብር ስት ውብዬ እንወዳችዋለን ❤❤❤

    • @BekiandMesi
      @BekiandMesi ปีที่แล้ว

      Ere normal new gn manew talak

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 ปีที่แล้ว +4

    እኔን የሳቀችኝ ደመቷ መስማም ፈራችው እኮ ተደበቀች

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 ปีที่แล้ว

    Omg አሪፍ ሰው መስለሀ እይይይ እቃ መስበር መማታት ዚህ ብትሆን በ5 ደይቃ ትታሰር ነበር ምን ነካህ የሰው መልካም ባህሪ የሚታየው በንዴት ውስጥ ነው never mind

  • @genetdeug6172
    @genetdeug6172 ปีที่แล้ว +34

    ስወዳቹ እቲዮ ስመጣ ባገኛቹ ደስ ይልኛል ጌታን❤❤🥰😘

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @betitube1185
      @betitube1185 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @user-ld6cc2xf9z
      @user-ld6cc2xf9z ปีที่แล้ว

      የኔ ማር

    • @KeTiktok-16
      @KeTiktok-16 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውድ❤

  • @Mrs-kx9kz
    @Mrs-kx9kz ปีที่แล้ว

    ሄሉ አምሮብሻል በተለይ በፀጉርሽ ማማየ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +28

    ውብዬ & ናሂ ምርጥ ጥንዶች💕💕💕 በሰላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ ውቧ🤗😘🇪🇹🕊🇪🇹

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว

      ማሬ ደምሪኝ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      @@semiethiotub ደምሬሻለው አንቺም ደምሪኝ🙏

  • @hnah4891
    @hnah4891 ปีที่แล้ว

    ምነዉ ባላይስ እንዴት እንደደነቀጥኩኝ አረ ፕራንክ ይቅርባችሁ ደግሞ ነብሰጡር ድንጋጤ አይችልም ይቅርባችሁ

  • @dgffty7878
    @dgffty7878 ปีที่แล้ว +3

    ድመቷ ኤረሷ ሶፊ ዉስጥ ተደበቀች የድመቷ ነገር አሰቀኝ

  • @samritube645
    @samritube645 ปีที่แล้ว

    *ወየው በሳቅ እናንተ ሁለት ተንኮለኞች ሰራችሁለት ሄሉ ዛሬ ከጥፊ ተርፈሻል😂በቃ በዚህ ንዴቱ የቤቱ እቃ ሊያልቅ ነው ማለት ነው ሄሉ ደግም ምክራችንን ስለሰማሽ ደስ ቦሎናል ቀሚስ እንዴት እንደሚያምርብሽ በዚሁ ቀጥይ*

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ሄሉ አክሰት እኮነኝ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @firehiwotgetachew9643
    @firehiwotgetachew9643 ปีที่แล้ว +1

    Ere ene kanasu belay demtuwa nat yasakachegn be sofawu mahal angatuwan awuta setafat LOVE FAMILY ILOVE YOU WUBE & NAHI

  • @ቀመሪነኝስሌጤዋ
    @ቀመሪነኝስሌጤዋ ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ አረ ድመቷን እ😂😂😂ፈርታ ነው ቀስ ባለ ወጣች

  • @selamselam918
    @selamselam918 ปีที่แล้ว +1

    ሄሉኮ ድምቀታችሁ ናት የኔማር ስወዳት

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +4

    ኧረ አትቆጣ ልጅቷን ገደላት😂😂😂😂😂

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 ปีที่แล้ว +1

    ወይይኔ ሲኒዬ ወይኔ ሲኒዬ ሄሉ አክስቱ አይደለሁ ሞትኩኝ በሳቅ ናሂ ወንድ ነክ ጀህና ቆፍጠን ያልክ 😍😍😍😍😍

  • @dtfxyjh6271
    @dtfxyjh6271 ปีที่แล้ว +10

    ሠላማችሁ በክርሥቶሥ ይብዛ የኔ ውዶች

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

  • @አልሀምዱሊላአልሀምዱሊላአ

    አክስት እኮ ነኝ ደሞ ይሄልጂ ይሰማዋል አለች ወይኔ በሳቅ ቁስልአልኩኝ አድማቂናት ልጂቱ በጣም ወላሂ ተመቻችሁኝ ሁላችሁም ግን ሂሉ በጣም በሳቅ
    ገደለችኝ

  • @maskifastfood6665
    @maskifastfood6665 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ድመቷ ነች የገረመችኝ

  • @አህሊየኮቻዋ
    @አህሊየኮቻዋ ปีที่แล้ว +1

    ሀራም አለይክ ዉብየ ሀራም አለይክ ሄሉ አሳዘነኝ የምር ድመቷም ፈራች እኮ

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 ปีที่แล้ว +3

    ሄሉ ቀሚሱ ሲያምርብሽ

  • @Bet1771
    @Bet1771 ปีที่แล้ว

    ውብዬ እነ ሄሉ ና ናቲ ቤርጎ ላይ እየሰሩ ባሉት ቪዲዎች ምን ተሰማችሁ?
    እናንተ ቅዱስ ቁርባንን ተቀብላችሃል። ልክ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?
    ድራማም ከሆነ ለወደፊት ህይወቷ. ለትዳር ጥሩ አይደለም።
    ምከሯት። የዩቱብ. ብር ጠፊ ነው። ቪዲዎው. ግን መቼም ዩቱብ. አያጠፋውም

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 ปีที่แล้ว +6

    ደስስ ስትሉ ከምር ወደድኳችሁ በርቱልን ሄሉዬ የውብዬ አባሪ ናሒን አቃጠላችሁት🤣

    • @KeTiktok-16
      @KeTiktok-16 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውድ❤

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz ปีที่แล้ว +1

    ላይከ እኮ የማናደርገዉ ናሂን እያናደድሽዉ ነዉ በተረፈ እወዳችሆለሁ