EOTC TV | ዐውደ ስብከት | ሳበን ከአንተ በኃላ እንሮጣለን!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 233

  • @jerrylove1529
    @jerrylove1529 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያስማልን መምህር
    አቤቱ አምላከ ሀጥያተኛ ነኝ ይቅር ይበለን

  • @Mekdi-le8dl
    @Mekdi-le8dl 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 amen kalrhiwet yasemaln

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሜንእሜንእሜን❤❤❤እግዚእብሔር፣ቃለሂወት፣ያስማልን

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 9 หลายเดือนก่อน +2

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ🤲❤ የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🕊 ይችን ቀን ለሠጠን ሉእል እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን 🤲🤲🕊🕊🕊😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +106

    ይህ ትምህርት ለኔ የተፃፈ ነው የሚመስለው 😢 ጌታዬ ሆይ እውነተኛ ክርስትያን አድርገኝ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @selamt8660
      @selamt8660 ปีที่แล้ว +2

      😢😢😢

    • @senaietbahiru9858
      @senaietbahiru9858 ปีที่แล้ว +2

      የኔም እኔንም አስበኝ ።

    • @shitonuguse9767
      @shitonuguse9767 ปีที่แล้ว +2

      Enam.le lidiya ye kafete libi lanem yikeftilin 😢😢😢😢😢😢😢

    • @mengistumelaku4021
      @mengistumelaku4021 ปีที่แล้ว

      ​@@selamt86601ĵjjjjjĵ

  • @redaitkebede2630
    @redaitkebede2630 ปีที่แล้ว +14

    ይሄን ትምህርት በወጣ በዛኑ ቀን ቋንቋዬነሽ ቲዩብ ላይ ሰማሁት ግማሽሰምቼ ከፍቶኝ አቆምኩት በንጋታው እደገና ሰማሁትና ንስሀ ገባሁ አባ ይቆጡኛል ብዬ ስጨነቅ ስለነበር ሀጣያት መስራት ሳላቆም ነስሀ አልገባም ብዬ አላወራቸው እሸሻቸው ነበር የሚገርመው የፈራሁት ሳየሆን አይዞሽ በጊዜው ትተይዋለሽ ስገጂ ፀልይ ብለው መከሩኝ አፅናኑኝ እና የፈራቹ ንስሀ መግባት መልካም ነው

  • @Ayh-hy2rd
    @Ayh-hy2rd 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መህምራችን

  • @AbebayeAssefa
    @AbebayeAssefa ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalin abatachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ fetari edmen ketsega yadlilin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebayeAssefa
    @AbebayeAssefa ปีที่แล้ว +1

    Fetari lib yesten Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ነኝ እኮ ይህች ሙሽራ አቤቱ ማረኝ ይቅርም በለኝ
    ጌታ ሆይ ሳበኝ ከአንተ ኋላ እሮጥማለሁ
    ቃለህይወት ያሰማልኝ የኔ እንቁ

  • @ErmiasFilfiluGebru
    @ErmiasFilfiluGebru ปีที่แล้ว +5

    መሓልዬ መሓልዬ ዘሰለሞን
    ፭፣ ፪
    እኔ ተኝቼ ነበር፣ ልቤ ግን ነቅታ ነበር፤
    ልጅ ወንድሜ ቃል ደጅ እየመታ መጣ
    ጠሊቅ መልእክት የያዘ ኃይለ ቃል ልብን በሚያረሰርስ የማስተማር ጥበብ። መምህር እዮብን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሁላችንንም አንጀታችንን ስለ እርሱ ታውካ ደጃችንን (ልባችንን) እንከፍትለት ዘንድ ከተኛንበት ያስነሳን።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር እኛንም የክርስቶስ ማዳሪያ መቅደስ ያድርገን

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ እንደበደሌ ሳይሆን በምህረትህ በቸርነትህ በፍጹም ፍቅርህ እኔንም ሳበኝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @aynalemdeme2114
    @aynalemdeme2114 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን የሰማነዉ ቃል ለመዳን እንጂ ለፍድ አይሁንብን አሜን

  • @z_amen87
    @z_amen87 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @bezagm2254
    @bezagm2254 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን! በእውነት ድንቅ ልብ ውስጥ የሚገባ ስብከት የክርስቶስ ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏

    • @abyotabate
      @abyotabate ปีที่แล้ว +1

      ቀለ ህይወት ያሰማልን አውንም የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 ปีที่แล้ว +9

    😢አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነት ይሁንልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ ปีที่แล้ว +17

    Amen Amen Amen 😢😢😢😢😢😢😢ቃል ህይወት ያሰማልን ረቡኒ🙏🙏🙏አምላኬ ሆይ እባክህ አቃኝ😢
    ወገኖቼ በጸሎት አስቡኝ🙏

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว +4

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ 😢😢😢

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +13

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያስማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @tub6528
    @tub6528 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን፫

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mahisema8525
    @mahisema8525 11 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ይቅር በለኝ እራሴን እና በደሌን አጥያቴን አንደበትክ ላይ አድሮ ያስተማር ይድንግል ልጅ እግሬን ወደ እቤቱ ልቦናይን ወደ ንስሐ ይመልስልኝ ቃል ሕይወትን ያስማልን

  • @aretKaretr-hi8sy
    @aretKaretr-hi8sy ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሄር ይሥጥልን በቤቱ ያፀናልን ሠሚዎች ብቻ ሳንሆን ፋፀሚዎችም እድንሆን እግዚአብሄር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 ปีที่แล้ว +1

    ምን እንደምልህ ቃል ስለጠፋቤኝ ብቻ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ይብዛልህ መምህር

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህሬ፣።

  • @user-EOTC
    @user-EOTC ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን ❤❤❤

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማሠን ይቅርም በለን 😢😢😢😢😢😢

  • @ባርችነኝየስደቷ
    @ባርችነኝየስደቷ ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ፈጣሪ አምላክ የሚወቅስ ሂሊና የሚፀፀት ልብ ይስጠን🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @soos3805
    @soos3805 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ምህምራችንእየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊

  • @Mekeds2123
    @Mekeds2123 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @selamdesalegn8493
    @selamdesalegn8493 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalim memihrachn🙏🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትንይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx 10 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህውሐት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ዕይን ዕይንልብን ክፈቱላይ😢😢😢

  • @dashedan6354
    @dashedan6354 ปีที่แล้ว +3

    💚💚💚 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ኪዳነምሕረትእማዬ
    @ኪዳነምሕረትእማዬ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 ปีที่แล้ว +1

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @hime6686
    @hime6686 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በመብረሀን ይሄ ትምሀርት ለኔ ነው አለማዊ ነገሬን ዛሬ ነገ እያልኩ መተው ላቃተኝ አቤቱ ወደ ቤትህ ሰብስበኝ 🙏 ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን 🙏 አቤቱ ህዝብህን አድን ከመጣብን መአት ጠብቀን🙏

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አይነልቦናችንን ያብራልን

  • @Heeli-s4f
    @Heeli-s4f ปีที่แล้ว +1

    😢💛💐💛👏👏👏አሜን አሜን አሜን

  • @AbrhaAbrha-ol5bd
    @AbrhaAbrha-ol5bd ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    ❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mebratzebere8955
    @mebratzebere8955 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ላባታችን አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በሃል አደረሰን ከክፉ በገር ይጠብቁን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ እኛን የክርስትያን ልጆች ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin Selam la hagerachin selam la tewahedo 😢😢😢😢😢😢qal hiwot yasemalin Abetu geta hoy maren 😢😢😢

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ሆይ ሁሉ ነገር አለኝ ግን ባዶነኝ እሱም የሆነው እምነቴ ጎዶሎ ሁኖ ነውና አቤቱ ሆይ!እምነት ጨምርልኝ😢😢😢ቃለ ህይዎት ያሰማልን🙏🙏

  • @mengistumelaku4021
    @mengistumelaku4021 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያወርስልን ድንቅ ትምህርት ሰመትን እንድንለውጥ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @TaraQouz
    @TaraQouz 11 หลายเดือนก่อน

    Ameeen Ameeen Ameeen waaqayyo sagalee jirenyaa isin haadhageesisu ebbifamaa ❤

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf ปีที่แล้ว

    ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት መ/ር እዮብ ይመኑ እንወድሀለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Henna1992
    @Henna1992 ปีที่แล้ว

    አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @habtamuyehuala9422
    @habtamuyehuala9422 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ቃለሂወት ያሰማልን!

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ❤❤❤

  • @tsedekedemisew6626
    @tsedekedemisew6626 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህራችን የውስጥ ማንነታችንን ነው በቅዱስ ወንጌሉ ያስተማርከን እግዚአብሔር በፀጋው እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንድ ብድሌ ሳይሆን እንድ ችርንትህ ማርኝ ይቅር ብልኝ ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Rየራያዋ
    @Rየራያዋ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @hanna-oj9zm
    @hanna-oj9zm 11 หลายเดือนก่อน

    Memehiriye. Yanten aynetochun yabzalin!!! Edme ketena gar lememehirachin yihunilen. Yehewotin kal yasemalin❤❤❤

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @jeryhails6247
    @jeryhails6247 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር አቤቱ በመገስት አስበኝ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ልባችንን ይክፈትልን የሚያረስርስ ትምህርት ተባረክልን ወንድማችን

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 ปีที่แล้ว

    አሜንንን🤲🤲🤲🤲ቃል ህይወት ያሰማልን😢🤲🤲🤲🙏

  • @Kibeautybar
    @Kibeautybar ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @lameesl4993
    @lameesl4993 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhowet yasmalgn abtchen

  • @SerkelamSolomon
    @SerkelamSolomon ปีที่แล้ว

    Amen amelka ebakeh yiqer baleny hullu bant melkam naw getan hoyii yiqer. balny. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makarembaqale3706
    @makarembaqale3706 ปีที่แล้ว +4

    AmeenAmeen AmeenAmeen 💗⛪🤲⛪⛪😭😭

  • @Shikor-n7v
    @Shikor-n7v ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @sarahalaro420
    @sarahalaro420 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን.

  • @senaywaletanguseyigerame281
    @senaywaletanguseyigerame281 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃልህይዎቴ ያሰማለን❤❤❤

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔ እያለቀሰኩ ሰማሁት ትክክል ነው ግን መሻቴን አይቶ ድክመቴን ሰብሮ ፈጣሪ አምላክ አብ እግዚአብሔር ቅዱስ አማኑኤል እሱ ወደፈጠረው ወደሰራው ልቤ ገብቶ ከዛም ከውስጥ ወደ ወጭ ማንም እንዳያወጣው ለማድረግ ሐይል አለውና እኔን መሰሎች የተኛነውን በሙሉ ይርዳን ስል እማፀናለሁ አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንን

  • @gashawgabremedhene2536
    @gashawgabremedhene2536 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን የኔ አባት😭😭😭😭❤❤❤

  • @Kkkk6j
    @Kkkk6j 11 หลายเดือนก่อน

    አቤ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ 😢 ይቅርን በለኝ
    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።።

  • @mahiSol-kj6qy
    @mahiSol-kj6qy ปีที่แล้ว

    አቤቱ ቸርነት አዬለየኝ በመግስትህ አስበኝ አሜን

  • @Haleena-bi7od
    @Haleena-bi7od 11 หลายเดือนก่อน

    Amne amne 😢♥️♥️♥️🙏🙏🙏lebona yesetane

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ ปีที่แล้ว

    መምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 ปีที่แล้ว

    ቃለይወት ይሰማልን መምህር

  • @smsworld5967
    @smsworld5967 ปีที่แล้ว

    Beautiful sebket. I wish if I were there. God bless you more and more.

  • @fasika4227
    @fasika4227 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነው። ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln bedme betena yakoyln

  • @BeteBete-y6r
    @BeteBete-y6r 4 หลายเดือนก่อน

    Amenn❤❤❤❤❤

  • @adismubarak1858
    @adismubarak1858 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MenberSeyum-ls3fo
    @MenberSeyum-ls3fo ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን

  • @qajeelaatube1458
    @qajeelaatube1458 ปีที่แล้ว

    Kale hewot yasemalin amen amen amen

  • @tigistt2750
    @tigistt2750 11 หลายเดือนก่อน

    Kale hiyoten yasemalen memihirachen bedime betena yetebekelen 🙏🙏🙏

  • @tedibogale
    @tedibogale ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !!!

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwet memher. Egzabher tsegu yabzaleh. Mn lebel ewnet lani nw temhertu. Mnem mekenyat yalenegem becha kefate nw 🙏🙏🙏😥😥😥

  • @ሠላምአስፍ
    @ሠላምአስፍ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፥አሜን፥አሜን፥ቃለ፥ሕይወት፥ያሰማልን።

  • @TeshifinshTeshifine
    @TeshifinshTeshifine ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memihr🙏

  • @tararaya380
    @tararaya380 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏ለኛም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን🙏

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 ปีที่แล้ว

    አንዷ እኔነኝ😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ከተኛሁበት አንቃኝ🙏😢😢 በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫🙏

  • @ethopiahaylu3977
    @ethopiahaylu3977 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይች ሙሽራ እኔ ነኚ 😥😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @demekegirma3944
    @demekegirma3944 ปีที่แล้ว

    ወይኔ 😢😢😢😫😫😫 !አቤቱ በቸርነትህ ማረኝ ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ አንተ ይቅር ባይና መሀሪ ነህና 🙏🙏🙏

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we 8 หลายเดือนก่อน

    Egzare yebarekhe edema yeseteke

  • @habtamdetso5430
    @habtamdetso5430 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 😢😢

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 ปีที่แล้ว

    የኔ አንደበተ ጣፋጭ መምህር ❤️🙏

  • @SlenatDesta
    @SlenatDesta 7 หลายเดือนก่อน

    Sabegn kant hala lirut amen kalhiwot yasemaln

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሂይወት ያሰማልን እቹ ሙሽሪት እኔ ነኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠኝ

  • @Demisbefikda
    @Demisbefikda 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልኝ❤❤❤