አሌክስ እና ዴዚ ታረቁ🥳🙏 ከወደዳችሁኝ አሌክስን ተውት አሌክስ ጥሩ ልጅ ነው አለች🥳🥳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 20 วันที่ผ่านมา +11

    ትወደዋለችኮ ሠወች ናቸዉ ሊያጣሉዋቸዉ የሚሞክሩት

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 20 วันที่ผ่านมา +8

      አወ ከሷ በላይ ደግሞ እሱ ይወዳታል ግን መናገር አይፈልግም ሽንፈት ነው የሚመስለው መሰለኝ ተመስገን ነው እንኳን ሰላም ወረደ❤❤❤

    • @MeberitAddis
      @MeberitAddis 20 วันที่ผ่านมา

      ሶሻል ሚድያ እንዲታወቅ አይፈልግም ልክ ነው እኮ ነገ ሲጣሉ ወሬ ነው ድብን ያለ ፍቅር ላይ ናቸው ግን ልጅነት አሸነፍቸው መሀላቸው ሰው አለ እሷን የሚመክሯት ግን እሱ ላይ በረታ ከሴት ጋር ነፃነት ኖሮት አይጫወትም እኔ እሱ ያሳዝነኛል ለክፍት ብሎ የማያደርገው ሰዎች በክፍት ይወስዱታል ። ፍቅረኛሞች ናቸው ያው ኢፍ መናገር አልፈለጉም ይሄ ደሞ ለእነሱ ጥሩ ነው​@@tsionaddisefentahun

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 20 วันที่ผ่านมา +4

      ​@@MeberitAddisበጣም እሱ ያዛዝናል የሚረዳው ሰው የለም እሷም ቲንሽ ሲከፋት የሚሰማትን ትፖስታለች እናም ሰው ይረዳታል እሱ ደግሞ ሀበሻ ነው ሚዲያላይ እንዲወጣ አይፈልግም ደሞም እውነት ነው ነገ የእወነተኛ ሂወት ቢመሰርቱ ተጽኖ ይፈጥርባቸዋል ዴዚየ ደግሞ ውጭ ነው ያደገችው ድብቅ ነገር አታውቅም ሁለቱም ልጅነት የዋህነት አለባቸው ግን አሌክስን ብትረዳው ብየ አስባለው እሱ እኮ ከነ አቤል እና ጓደኞቹ ጋር ሲያወራ ሶሻል ሚዲያ ታዋቂ መሆኑን እንደሚጠላው እና ግን ደግሞ እሷን ፈጣሪ ስላስተዋወቀኝ በሱ እፅናናለው ነው የሚለው እንዴያውም እሀቱና አቤል ሲያወሩ በፍቅራ እየተጎዳ እንደሆነ ነው የሚያወሩት ዋናው ፈጣሪ አይለያቸው ከዚህም በላይ ደስተኛ ያርጋቸው

    • @MeberitAddis
      @MeberitAddis 20 วันที่ผ่านมา +1

      @@tsionaddisefentahun አወ ውዴ አብሶ ጌም ሲጫወት ያሳዝነኛልልል በቃ ወይም ቢለያዩ እና ቢቀርጥላቸው እላለሁ እሱ ልክ ነው እኮ አንቺ እንዳልሽው ለነገ ህይወታቸው ጥሩ ነው ቀጠሉም አልቀጠሉም ። እሷም ይሄ ልትረዳው ይገባል እንደ ተማረ ሰው ምን አይነት ተፅኖ እንደሚፈጥር ። ትወደዋለች ደሞ ማጣት አትፈልግም ትቀናለች በጣም 😂 እሱን ያወራች ሴት በቃ ጅንጀና ነው ከጃኒ ጋር ይሄው አያወሩም እኮ እና በጣም ሀይለኛ ነች ስለ ማታወራ እንጂ እሱ ግን ቻይ ነው ማርያምን የሚሰዱብት ስድብ እኮ ያስጠላል አይተሽ ከሆነ እኔ ብሆን ድሮ ነው ምቦልካት የምር ። ያለ ስሙ ስም ሰጡት በቃ እሱ ሴት አባራሪ እሷ ጭዋ አድርጉ ነው ህዝቤ የወሰዱት አብሶ የማዳም ቀመሞች እማ ጉሩፕ ተከፍፍሎ የሞላለጫሉ 😂😂😂 አለማወቋ ነው የውሳኔ ሰው አልመሆኗ በዴዚ እናደዳለሁ በቃ ወይ ማቆም ወይ መቀጠል አምኖ ብዬ አስባለሁ እኔ እሱ ፈጣሪ ያበርታው እያየሁት የከሳ ሰዎ እሱ ነው ።። ምን ያድርግ አካውንቱ ሰጣት እንቢ አለች በቃ እሷ ብቻ እንዲያወራት ነው ምትፐልገው ብቻ ልጅነት ያጠቃው ፍቅር😌😌😌 ሁለቱም መጥላት አትችይም

    • @henaa3965
      @henaa3965 19 วันที่ผ่านมา

      @@tsionaddisefentahun አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡እውነት፡ነው፡አሌክስ፡በጠም፡ነው፡የምያስዝነኝ፡በጠም፡የዋህ፡ነው፡በጠም፡ይወዳታል፡እሷን፡መጠት፡አይፈልግም፡፡ፈጠሪ፡መጨርሽውን፡የስምርላቸው፡አሜን፡ዴዚዬም፡እየደጋች፡ስትመጣ፡ሁሉንም፡በህሪዋን፡ትተዋሌች፡በተለይ፡ቅናቱን፡ትተዋለች፡፡ምን፡አለበት፡እናቷ፡ብትመክራት፡፡ፈጠሪ፡አይለያቸው፡ፍቅርቸውን፡እጥፉ፡ድርብ፡አድርጎ፡ይጨምርለቸው፡አሜን፡👍👍👍💯💯💯💞👨‍👩‍👧‍👦💞💞💞💞💞😍💐😍💐😍💐😍💐😍💐🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌺🍇🌺🍇🌺🥀🌹🌺🍇🥀

  • @ጓልትግራይ-ኸ7አ
    @ጓልትግራይ-ኸ7አ 20 วันที่ผ่านมา +5

    ተመስገን😍🥺

  • @Ssd-g8s
    @Ssd-g8s 20 วันที่ผ่านมา +2

    Inkewani egzbr esterkechewu teleti. Ererii yebeli❤❤❤❤❤❤

  • @henaa3965
    @henaa3965 20 วันที่ผ่านมา +3

    እንቁ፡ኩርሩ፡የዴዚዬን፡ኩሩ፡አሌክስን፡ሥትስድቡት፡የነበርችሁ፡ሥጋ፡ለበስ፡፡------ደስ፡አይበላቹ፡???እንቁ፡ልባም፡ጀግና፡አስተዋይ፡ሥነምግባር💯💯💯👍👍👍👨‍👩‍👧‍👦💞🌺💞🌺💞🌺💞🌺💞💞💐🌹💐💐🌹🌹💐🌹💐💐🌹🌹😍😍😍👍👍👍🍇💞🍇💞🍇💞🍇💞🍇💞ዴዚዬ፡እንቁ፡ጀግናዋን፡አሌክስን፡ለጠላቶቿ፡ሥጋ፡ለበስ_____አስልፋ፡እንደማትስጥ፡፡እመኑ፡ዴዚዬ፡ቃል፡አጠሁልሽ፡የአሌክስ፡የህይወቱ፡አጋር፡ልባም፡እንቁ፡አስተዋይ፡ሴት፡ህይወታቹን፡የምትኖሩ፡አንችና፡አሌክስ፡ብቻና፡ብቻ፡ናችሁ፡🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እማብርሃን፡ከክፉ፡ሥጋ፡ለበስ፡ስይጠን፡ስው፡ትጠብቃቹ፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡🎉🎉🎉፡ጀግና፡ነሽ፡እንቁ፡የእአሌክስ፡ኩሩ፡ጀግግና🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @kamelaahmad
      @kamelaahmad 19 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawaasen-qt7fj
    @hawaasen-qt7fj 20 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ይላል ከልተጣሉ የኔ ማሮቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatmuha-z7o
    @hayatmuha-z7o 20 วันที่ผ่านมา +1

    አወ ብላለች ገብቼ አየሁት አሁን❤❤❤❤❤ ያላያች ግቡና በኢንስታ ግራሟ ህዩት

  • @meseretketsela4666
    @meseretketsela4666 20 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ሰዎች ለምንድነው አሌክስን የምትሳደቡት። ነፃነት አሳጣችሁት እኮ። ዴዚ እኔን የምትወዱኝ ከሆነ አሌክስን እትስደቡት። ጥሩ ሰው ነው ማርያምን ብላለች። ኢንስተግራም ላይ ገብታችሁ የፃፈችውን አንቡት።

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 19 วันที่ผ่านมา

    ታረቁ እንደ ዩቱቤን አጥፍቸውነበር በጎግል ስገባ አገኘሁት እስከምረሳየው አላወርዲም ብየ ነበር አየኋቸው አይዲሌ

  • @PHONEPhonee-g6o
    @PHONEPhonee-g6o 20 วันที่ผ่านมา +6

    አልክሱ ኩሩ የእነት ልጂ 💕💕💕💕💕

  • @lashih4441
    @lashih4441 20 วันที่ผ่านมา +6

    ስትሳደብ የነበራችሁ አጨብጭባችሁ ቀራችሁ

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 20 วันที่ผ่านมา +1

      አይገርም ገና ያጨበጭባሉ ግን መቀኛ አለ በመሀላቸወ

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q 20 วันที่ผ่านมา

      መቸምአይለያዮ,ምቀኛማከበፊትጀምሮነዉያለዉ,

  • @Higy-jx1jq
    @Higy-jx1jq 19 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @rozateferi8081
    @rozateferi8081 19 วันที่ผ่านมา

    Please, Melat don't do this our daughters are watching you. Please watch your friend
    Daisy, you know norm or values?