ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አርጋችሁ20k አስገቡኝ 😳😳😳😂❤❤❤❤
ሪች ከመጣች እራሱ አራት አመት አልሆናትም የሰዉ ፎቶ አይለጠፍም
@tmerMuhammed ቲክቶክ ላይ ተለጥፎ አግኝቸው ነው 😂😳
ውሸት ነው. አጥፊ ልጅቱም ልጅም እነሱ አይደሉም ምቀኝነታቸውነው😂😂😂@@Bintmusatube
ችግር የለውም እናስገባሻለን ግን ውደ በነሱ በጣም ፈረድሽባቸው ወጣትነትነው በዛላይ በጣም ተፋቅረው ሊሆን ይችላል ትክክል ናቸው እያልኩ አደለም ግን በቃ ቀደረአላህ ዝም በሉ ሆ
አላህ ይጠብቀን ውዴ
ምን ያስቅሻል በቃ ተሳሳተች ሰው ነች አንች በጣም ደስ ያለሽ ትመስያለሽ በመያዛቸው
እና ታልቅስ መማገጥ ካማራት አባቷ ቤት አትማገጥም እደነዚህ ያሉት ናቸው እሥከኛ የሚያሠድቡን የመዳም ቅመሞች እየተባልን😡😡😡
Anchim gom nesh indusa
ወላሂ አወ ሰዉ ሁኖ እማይሳሳት የለም
ተሳሳተች ምንማለትነውእሰውቤት አገሬምላይእናትናባቴንም እፈራለሁ ቡሽቲ
እደሠው ክፉ የለም በፈጣሪ እኒህ ፎታቸው የተለጠፈው ልጆች እምኑምየሉበት አረታው ፈጣሪን ፍሩ የራሣችሁን ሥራ ደብቃችሁ የሌላን ገበናለማውጣት አትሩጡ መጀመርያ አሥተውሉ
እኔ አይደለሁም የለጠፍኩባቸው መርጃ አገኝሁኝ ሰራሁኝ
@@Bintmusatube እናኮ አጣርተሽ ነው መሥራትያለብሽ እሽ ሢጀመር ውሸትነው ሁለቱንም እኔ አቃቸዋለሁ ሢቀጥል ሤቲቱ ከመጣች4አመት አልሆናትም
ውሺት ነው እያሉ ነው ብዙ ኮመት አይቻለሁ የጠላም ሰው ሌለቃቸው ይችላል እንድዝህ አይደረግም ልቦና ይስጥሺ የአላ
Megemeriya 1:36 tkklegnetun maregaget
@@Bintmusatube እሚያስቅ ነገር ቢለቄ ጡሩ ነው ለኮመትሺ ነው ደሞ ትስቄ አለሺ አችም ሴት ልጅ ነሺ
ቀጣፊ ክፍት አንቺንስ ማን አየሺ ግማግም አለ ይመር😂😂
ምን አገባሺ የሠዉልጂይሳሳታል በጣምነዉደስያለሺ ብጥርቅ
😢😢😢ከነሱ ይልቅ ያንች ፅያፍ ንግግር አታፍሪም እንዴ በነሱ ውድቀት 2o ሽህ አስገቡኝ ስትይ
ሳህ
ወላሂእደሀበሻክፉየለም
ሳህ😢
አረሸም ምንኣይነት ልጅ ነሽ😢
እዛ ነበርሺ ስመጣ አላህ ሂዲያ ይስጥሺ የሰዉ አይብ ማውጣት እይፈቀዲም ድግሞ ላይክ አርጉኚ ትያለሺ ዝም በይ
👍👍👍
👍👍👍👍👍
ኢናአሊላሂ ወይናይራጅኡን. የሰውአይብ መከታተልበራሱ😢😢😢 ያኢላሂ መጨረሻችንአሳምርልንቅ
በይ ሁላችንም አላህ ደብቆልንጅ ሥንት የሠራነው ሥራ አለ አሁን እየሣቅሽ የምተሪኪው ታሪክ ነገ አንችላይ ሊደርሥ ይችላል ልታዝኒላት ነው የሚገባው አንችን የሠተረሽ አላህ ነው እሧንም እድትጋለጥ ያረጋት እደሧ ማረግ ለሡ አይከብደውም እራሣችሁን አትካቡ አላህ የደበቀልንል ወንጀል ቢያወጣብን መንገድ ላይ ቀነ ብለን አንራመድም ነበር ለማንኛውም ሠው ሢሣሣት ጌታየ እነሡንም መልሣቸው እኔንም ጠብቀኝ ብለሽ እለፊጅ የሠውን ወንጀል እየተከታተልሽ ሚድያ ላይ አትልቀቂ አንችም አላህ ቤት ትጠየቂበታለሽ የተናገርሻቸው ቃላቶች ሁሉ ከሙሥሊም አይጠበቅም የሙሥሊም ሥነምግባሩ የህቷን የወንድሟን አይብ መደበቅ ነውና ጭራሽ አንች ትሣደቢያለሽ አላህ ይመልሥልሽ ቀልብሽን
በትክክል
ወላሂ አወ ፍፁም ነኝ አለች በጣም
Selam ehti egzabher andabtisn yibarkils lik makirasatal fitar Masitwalun yadeln❤❤❤
አወ ምን ያስቅሻል አንችን ብሎ ፈራጂ አትፍረጂ እሺ ጥፋት ቢሰረሙ ግን ያሳስናሉ ምንም ቢሆን ሰው ናቸው 😢😢
አወ ወላሂ. ማሬ. ሁላችንም. ወንጀለኛ ነን. ውደዋየ. አላህ. ይውደድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አች ራስሽ ባለየነሽ በቃ ተሳሳተች ፎቶ መለጠፍምን አመጣው ባለየ በሰው ስንፈተፍት እኛ ምንም ስተት የማንሰራ ነው የምንመስለው
😂😳
ጥንብየገማችደሞአረበትየጃዛውአልበቃለሽ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👅👅👅👅👅👅🙆🙆🙆
ያረቢአንተጠብቀን
ጉድኮ ነዉ ሀበሻ ገዳይነዉ ሲባል ከርሞ ደሞ እመዳም ቤት ወንድ እያመጡ ልንባል አይ አላህየ ልቦና ስጣቸዉ😢😢😢😊
በጣም ባለዬ አች ነሽ ማህይም ፎቶ መለጠፍ ምን አስፈለገው
እውነት ከሆነ የማይሳሳት የለም ፈጣሪ ከፍርድ ያውጣቸው ተጸጽተው ከሚመለሱት ያድርግልን
አሚን የኔአሰተዋይ ከዲህ ያለ ነገር ይሰውረን
አሚንን ወላሂ የሠውአይብስ መከታተል ምንያክር ከባድእደሆነ ታውቃለች 😢😢😢😢
እስቲጊፋር እንጂ መሳቅ ጥሩ አይደለም አላሂዬ አትፈትነነኝ በይ እያንዳንዳችን አላህ ሰትሮልን እንጂ ስንት ነገር አለ
ጥፋቷ ቢያናድደኝም ግን እርጉዝናት ብትሉኝ አዘንሁኝ ሁለትነፍስ ማጥፋትኮነው እፍፍፍፍፍሀገሬ 😭😭😭😭😭😭 ነፍስሽንም ይማረው እጃ ቤተሰቦችሽግን አሟሟቴን አሳምረው
መቀጣጫ ይሆናሉ ሀበሻ ግን አይታረምም መቼም ዝቅጥ ትውልድ
በጣም ብልግና ነው ወላሂ
የእውነት በአካል ባገኝሽ እግዛብሄርን ሰድቤሽራሱ አልጠግባልኩኝ
እግዛብሄርሽ ይስፋሽ
አች እራሡ ክፍታፍ ነሽ 😢ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነቢ 😭😭😭
እና ተሳደቡ ብለዋል የኛ ነቢ???አስመሳይ ነሽ
@@Bintmusatube እጃ
አች አራስሽ አላሀን ፍሪ አኡዙቢላህ የስውን ፎቶ ልጥፍሽ አምታውሪ 😢😢
ሣህ😢😢
1:56 ድፍረት😂
ዋ ለራሤ ፈራሁ የዝህ አገር መግሥት ከባድነው😢😢😢
❤❤❤❤❤ማሻአላህ
ላኢላሀኢለላህመጨርሻችንንአላህያሳምርልንአላህይጠብቀን
ዉሸት ነው አይማስለኝም የተሰሰታ ሀሰብ ነው።እነም ሰው ማቆሸሺ ነው።😅😅😅
ዉሸት ነዉ ስለምጠሏት ነዉ😅😅😅😅
እኔ እራሱ የሆነቺ ልጅ ባሌን መዳም ስትወጣ አመጣለሁ ብላኝ በጣም ገርሞኝ ነበር ሴቶችየ ቢያስ የሚደርስባቺሁን እሰቡ
እረ ብዙወቹ ድፍርታቸው
አረ ሚድያ ባታወጫቸው በጣም ጡሩ ነው በድምጥሺ ብቻ አታወሪም ማለት አች አሁን አወኩ ብለሺ ነው ደቆሮ ነሺ እሺ አች አችም ሴት ነሺ ዱአ ነው ማረግ ያለብሺ ደሞ ትሰቃለች
በስማአም ሰው ይሳሳታል የሰው ጉድ አተርኪ ያንችን መጨረሻ ማናየ 😢😢😢
እረተያቸዉ ፈራጆች ነን ይከነ እሷየጎደኛዋን ቀምታ ይሆናል
ትክክል አትፍረድ ይፈረድብሀል
በጣም አፋን ከፈትችህ😢😢😢😢
ስላም ወይ ጉድ😢😢😢😢ወይ ዘድሮ
አረ ኡኡኡ ልጅቱ ፍቅሬኛዉ እትዮጵያ ነዉ😏 አራሳችሁ ለምን አመጡም እሱ ትናትና አይቻታለሁ 😳😳😳 ያመችሁል እንዲ
ልጅቱ ያገሬ ልጅ ናት ለምን እደዝክ ስሞን ታጠፋለች😢😢😢😢ይቱብሽ ይቃጠል ሌላ ምንም አልል
ውየው ጉድ ፈጣሪሆይ ስርተን ለሃገራችን ያብቃን እህቶች 😢😢😢
ደምረኝ ዉድ
@አለምአለ22 እሺ የኔ ውድ
Amen
እኛ ሀበሾች ግን የሰዉ ጭንቅ ሀዘን እሚያስደስተን ነገ በኔ ይደርሳል ርህራሄ እሚባል ነገር የሌለብን ለምንድነዉ እግዚኦ ለዚህም ነዉ ሰላም ያጣነዉ 😢😢
ኤጭ አበዙት ጭራሽ..... እኛ ሚስኪኖቹ እንስራበት ለስራ ነው የመጣነው
ሢጀመር ዋሸሽ ሣኡድ በሸረአ የምትተዳደር ሀገርነች ቁረአን አብባ ለዚና ሠሪወች የተደነገገውን እደትነው የሚገደሉት ውሸት ጥሩአደለም አችነሽ የፈርድሽባየው እሽ
ረ ባለትዳር ሁኖ ዝሙት የሠራ በድጋይ ተቀጥቅጦ ይገደል ነው የሚለው ሸሪአው መካከለኛ መጠን ባላቸው ድንጋይ ትዳር የልላቸው ደግሞ 100 ጂራፍ ይገረፉና ለ1አመት ዝሙት ተሰሩበት ሀገር ይባረራሉ ወንዶቹ ሴቷ ተሠው ተገላ ቤት ትቀመጣለች ይህ ነው ህጉ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ ጀዘኪሏሁ ኸይር አወ መጣራት አለበት እነሡን ግን ግን አላቅም
ደፋርነሽ። ሪች ሳኡድ ከመጣች እራሱ አራት አመት አልሆናትም ሳታቂ የሰዉ ፎቶ ጥለጥፋለሽ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
😂😂😂😂
ወንዱምኮ ይሔአይዴለም ወላሒ😂😂
@@ዳማሲና-ፀ2ረ😂😂
በጣም ማርያምን
ከነሡ ይልቅ አቺ የሠው ሀጢያት ስታነብ አቺ ነሽ ማስጠያ ፈጣሪ እግዚአብሔር እሧን ይምራታል
ደፋር ናት ስንት ካሜራ ባለበት ሀገር ስራውን አይሰራም ባለጌ አደራችሁ ማዳሜ እንዳታየው እኔንም አታምነኝ እንደዚህ ያለ ካየች😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂
ኧረ ውሸቷነው ልጂቱ እሧ አይደለችም😏😏
ሡበሀንአላህከዚህነገርጠብቀን
እኔ የሚገርመኝ ከየትነው የምታመጡት ወሬውን ዝብላችሁ ፈሎ መሰብሰቢያ እያላችሁ የውሸት መረጃ እያሰራጫጭሁ እኛንም ወጀል ትዘፍቁናላችሁ አላህን ፍሩሩሩሩሩሩ ሞትአለ ሲጀመር ሴትልጅ እሜዳላይ እድለፈልፍ ማነው የፈሸዴልሽ ስለሰው ነውር ከማውራት አላህ ያዘዘሽን ተግብሪ አኡዙቢላህ
ወላሂ እውነት ነው ጉርሻ ለቆታል ውዴ
እአች ሙስሊም አደለሽ የሰው አይብ አውጥተሽ ማውራት ሚዲያስ ወተሽ እድለፈልፊ መጀመሪያ እራስሽ ተሰተሪ@@Bintmusatube
@@مريمعلي-ز7ع2شእኛ አይደለንምኮ እሕቴ ሴቷም እሷ አይደለችም እያሉ ነው
ኩሉ በኒ አዴም ተሳሳች ነው አይንሺ ሳያያት አታውሬ እህትሺ ብትሆንስ ወድምሺ ቢሆንስ አዴባባይ አታወጫቸውም ነበር ሡበሀን አላህ የሠውን አይብ አታውጭ ለይቱብ ብር እያልሺ ለፌሎ መሠብሠቢያ 🙄🙄
ሰምቻለሁ እውነት ነው
እረአፈርይብሉ ጉድ ጉድ ጉድ ውይ ውይ ውይእኔኮማመን አልቻልኩም ክክክክክክክክክክክክክክክክክክእደው ጉድነው
እሷ አደለችም ለምን የሠው ስም ታጠፋላችሁ ለፌሎ ብላችሁ😂😂😂😂😂😂
ወድስ እሱ ነው ?
@@HaleemaEtopia የወዱን አላቅም ሤቲቱ አደለችም
Tadiya Endet Ye Sew Photo Yletfalu Beteseb Eco Kebad New
ወንዲም መደለ ምዲረ ሥም አጥፊ ቱ
@@HaleemaEtopiaአይደለሁም ውሸት ነው
I can't judge them because it's all about feeling.
የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን ጀግና ናቸዉ🤣🤣🤣
😂😂😳😳😳
ቱ ለዝሙት ቅናት አለ ወይ
እግዚኦ ምሀረን ኮርስቶስ ቅለሌቷ ኣውቃታለሁ ወየው😢😢😢😢😢😢😢
የሞት ፍርድ እደተፈረደበቸዉ በምን አወቅሺ ዉሸት
😳😂ስሚው እስከ መጨርሻው
ወለል ያርግሽ ቢስሚላሂ
አረብ እኮን እደዚህ አግኝተው ሀበሻን እዴት እደሚጠሉ በስራችን
በጣም ወላሂ
እግዚኦ በፈጣሪ ስም ድፍረት ውርደት ስማችንን ያጠፋሉ ጨምላቆች
እነሱን ፈጣሪ ይድረስላቸዉ አችግን የመጨረሻ ልፍድድ ደቆሮነሽ
ደህና መሠብሠቢያ አገኘሽ አወል መራ እሷ ሠራች ምን ታካብጃለሽ ክርት 10 አመታችን ባልሽን አጭው ክላስ እንሥጥሽ ይሉኛል አች ግን ቀለል አርጊው እሽ እሷ ጥፋተኛ ነች ጠይብ
ሳውዲን የሚበክሏት እኛ አበሾች ነን ሲያንሳቸውነው በጣም ያሳፍራል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ሁላችሁም ኢትዩጲያዊ ሰብስክራይባችሁን አንሱባት የማትረባ ፈጣሪሽን የማፈሪ😢
ያጋጥማልአይድረስነው
ኢላሁ ነፍሴን ከሀራም ጠብቅልኝ
የመዳን ሆዴ አራራላችሁ በሰላም ነው ምንም አልመኝም እስሩም እግዚአብሔር ካለ ላይፍ ፈረድባችሁ ይችላል። ነጻ ልትወት ትችላላችሁ
እንኳን ይኸንን አግኝተው ተጠንቀቁ ህጉን ተረዱ ሁለተኛ እኛን ሰርተን እንዳንበላ አታድርጉን እኛስ እራሳችንን ጠብቀን የምንኖር የምሰሩት ሸር ለድሀ ልጅ ሰርተን ለምንኖር መሞላፈጥ ካማራችሁ አረብ ሀገር አትምጡ ቤታችሁ ገበናንን ሸፎኝ ነው ሀገር ኧረ ወደዛ ጨምላቃ አሉ በየጎዳናው የሚግማሙ የሚላላሱ መቶ ነው መግረፍ ወደዛ
አለህ ከደዚ ነገር ይጠብቀን የአለህ
ፍቅር እስከመቃብር ማለት አሁንነው😂😂😂😂አቺደግሞ ሞ በአረበኛ አትለፍልፉ😝
አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን🤲🤲
አንቺ ምን ያስቅሻል የሰዉ እዮት ሲመሰቃቀል ላንቺ ያስደስትሻል ማለት ነዉ አጠገባቸዉ ነበርሽ የራስሽን እዮት ኑሪ
እዉነት ነዉ እዴ😢😢😢😢
እውነትነውእደ
እጊዚአብሔሪ ይማራቸዉ
የሰውን ነውር ደብቅ ነገ የውመል ቂያማ አሏህ ነውርህን ይደብቅልህ ዘንድ በምድር ላይ ላሉት እዘኑ በሰማይ ያሉት ያዝኑላችሁ ዘንድ ረሱል ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ትርሚዝይ ዘግበውታል አንች ራሱ ያልተረጋገጠ ወሬ ይዘሺ ከመሮጥ ቆም ብለሺ አስቢ ሁሉም ሰው ወንጀለኛ ነው አሏህ በእዝነቱ ሼፍኖልን እንጂ ክፉ አናጋሪ 👊
እና ደስብለሻልኮ
ሀሱቡን አላህ ወኒመል ወኩል ያረብ አላህየ በሰላም ቤተሰቦቸጋር ደብልቀኝ አተጠብቀኝከሁሉምነገር
አረ፡ባላህ፡አረ፡ይከብዳል፡አላህ፡ይጠብቀን
ፈጣሪይድረስላቸውአችግንየመጨረሻወሬኛነሽምንያስቅሻል
ካሜራ ኑር ብላቹሑ በስማአም በየቀኑ ሲታረዱ እያየች እንዴት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤
ጉድኮነው😂😂
ሱብሀን አላህ
እችን መስቀል ነበር በሷ እኛም መጠራት😢😢
ሱበሀንአላህ
እኔ ግን ሙስሊም አደለሁ ግን ይህ ሁሉ ሙሲሊም ህዝብ እዉነት ቁርአኑ በሚያዘዉ እየኖረ ነዉ በሰዉ ላይ እምትፈርዱት ፈጣሪ እየከለለ ነዉ እንጅ ተዉ አትፍረድ ይፈረድብሀል ነዉ የሰሩት ስህተት ሊሆን ይችላል ግን እኔ ፃድቅ ነኝ ብሎ የሰዉን ነዉር ማዉራት ጥሩ አይደለም እሰዉ ሀገር ያለ ሰዉ ነገ ምን እንደሚገጥመን አናቅም ደሞ ሁላችንም በደለኛ ነን እንደሱ ቸርነት ነዉ እሚያኖረን እንጅ የኛ ስራ አይደለም ተዉ አስተዉሉ ሰዉን እንዲሞትም እንዲቆምም የሚፈርድበት የፈጠረዉ እንጅ እኛ ፍጡራን አይደለንም 😢😢😢
ለማንኛው ሁላችሁም ጥንቃቄ አድርጉ አሏህን ፍሩ ታመኝነታችሁን ተወጡ 💧
እሽ ውዴ
አላህ ይጠብቃችሁ ግን አች ሴት አይደለሺም ምን አሣቀሽ ትገርሚ አለሺ አረብ ሆንሽሺ ደቆሮ አፈር ብይ
እሕቴ አችም ትክክል አደለሽም እያማሻቸነው እሽ አችፍቅረኛየለሽም አትሻብኝ በይ
ኧረ ዉሸት ነዉ ምንሁነሽ ነዉ ልጁ የሱ አደለም ወላሂ👌
ልጅታታምራለይ😂
ኧረአይባልም አትሳቂ ለነሱም አላህ ይሁናቸው😢😢😢😢
ችጋራሞች ሰው ሊያፋ ይችላል ግን ለጥቅማችን ብላቹ እዚ ላይ አስሬ አትለጣጥፉ በቃ ሰተር ማረግ ነው ሰማን በቃ🤨
አላህን ፍሪ
ወደዚህ ባታመጡብን ምናለ ግን ደግ ደጉን አሰማን አላህየ😢
እዉነት ነው😂😂😂
ጀግናነሺ አላህ ይጠብቅሺ አቺን
እህቴአትሳቂአያስቅምሁላችንምአላህከመጥፎነገርአላህይጠብቀንከሰውስህተትከብረትዝገትአይጠፋምአትፍረድይፈረድብሀል
እሽ ውዷ
እኔ አላምንም 😢😢😢😢😢
አላህ ይጠብቀን
ያአላህ
ሚኒስቴር ብቻ እኔ አዲስ ገብቼ ነበር ዱባይ ነውና ከዛን ሴትየዋ ሰውዬውን፣ወሰደችው ከኔ ጋ ያለችው ልጁና ለማታችን ያማታ ማለትም ለኔ አማት ነው የሆነ ዲጂታል ልጅ እንግዲህ የማዳም ማለት ነው ግን ለሷ ምንም ማሲንሎት አልታያት ጌታን የኔ ተሳቂ ቀራ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ሚስኪን
በጣም አሳዝናኛለች
ከወሬሽ የተረዳሁት ነገር ቢኖር እንደቀናሽ ነው😊
ምን አገባሺ
مسويه نفسك انك عالمه تافهه فيك ما تحطي صورتهم اذا تبغي تنساه ما تقدري تقولي شيء على الناس بدون ما تعرفي وتشوفيه هذا حرام بذات
ምን አልሽኝ😂😳
አረብኛ ታነቢ የለ አንቢው ገልቱ
አች ራሱ ምን ታካብጃለሽ አማርኛ አፅፊም እኔማ አብቤዋለው ግን እንዳች እሚገራፈጡትን እንደዚህ መመለስ ነው 😂😂😂
አችምሴትነሽ ምንይሄአገላለጠሽዝምአትይም ሰበርዜናተናገሪ የተባልሽይመስል ዝበይበሰውመፍረድ አይሸግርም እራስሽን ጠብቂ አችምሴትነሽ ያረቢመጨረሻየንአሳምርልኝ
ጥሩ
አንቺ ምን ቤት ነሽ ቲክቶክ ላይ አግኝቼ ነው ትያለሽ አታፍሪም ሳታጣሪ ቱልቱላ ይቱብሽን እናዘገዋለን ሪፖርት አድርገን
የአባትሽን በር አዘጊ ሄጅና😂
በእውነት አያስቅሞ እኛ ቀርቶ ነብያት ይሳሳታሉ
ይኸ ሁሉ የኛ የቀሪወቹ እዳ ነዉ አረቦችም ይከፉብናን እግድህ 😢😢😢
Rabbii😮😮🥱🥱🥱🥱😭😭🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱 1:07 1:08 1:10
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አርጋችሁ20k አስገቡኝ 😳😳😳😂❤❤❤❤
ሪች ከመጣች እራሱ አራት አመት አልሆናትም የሰዉ ፎቶ አይለጠፍም
@tmerMuhammed ቲክቶክ ላይ ተለጥፎ አግኝቸው ነው 😂😳
ውሸት ነው. አጥፊ ልጅቱም ልጅም እነሱ አይደሉም ምቀኝነታቸውነው😂😂😂@@Bintmusatube
ችግር የለውም እናስገባሻለን ግን ውደ በነሱ በጣም ፈረድሽባቸው ወጣትነትነው በዛላይ በጣም ተፋቅረው ሊሆን ይችላል ትክክል ናቸው እያልኩ አደለም ግን በቃ ቀደረአላህ ዝም በሉ ሆ
አላህ ይጠብቀን ውዴ
ምን ያስቅሻል በቃ ተሳሳተች ሰው ነች አንች በጣም ደስ ያለሽ ትመስያለሽ በመያዛቸው
እና ታልቅስ መማገጥ ካማራት አባቷ ቤት አትማገጥም እደነዚህ ያሉት ናቸው እሥከኛ የሚያሠድቡን የመዳም ቅመሞች እየተባልን😡😡😡
Anchim gom nesh indusa
ወላሂ አወ ሰዉ ሁኖ እማይሳሳት የለም
ተሳሳተች ምንማለትነውእሰውቤት አገሬምላይእናትናባቴንም እፈራለሁ ቡሽቲ
እደሠው ክፉ የለም በፈጣሪ እኒህ ፎታቸው የተለጠፈው ልጆች እምኑምየሉበት አረታው ፈጣሪን ፍሩ የራሣችሁን ሥራ ደብቃችሁ የሌላን ገበናለማውጣት አትሩጡ መጀመርያ አሥተውሉ
እኔ አይደለሁም የለጠፍኩባቸው መርጃ አገኝሁኝ ሰራሁኝ
@@Bintmusatube እናኮ አጣርተሽ ነው መሥራትያለብሽ እሽ ሢጀመር ውሸትነው ሁለቱንም እኔ አቃቸዋለሁ ሢቀጥል ሤቲቱ ከመጣች4አመት አልሆናትም
ውሺት ነው እያሉ ነው ብዙ ኮመት አይቻለሁ የጠላም ሰው ሌለቃቸው ይችላል እንድዝህ አይደረግም ልቦና ይስጥሺ የአላ
Megemeriya 1:36 tkklegnetun maregaget
@@Bintmusatube እሚያስቅ ነገር ቢለቄ ጡሩ ነው ለኮመትሺ ነው ደሞ ትስቄ አለሺ አችም ሴት ልጅ ነሺ
ቀጣፊ ክፍት አንቺንስ ማን አየሺ ግማግም አለ ይመር😂😂
ምን አገባሺ የሠዉልጂይሳሳታል በጣምነዉደስያለሺ ብጥርቅ
😢😢😢ከነሱ ይልቅ ያንች ፅያፍ ንግግር አታፍሪም እንዴ በነሱ ውድቀት 2o ሽህ አስገቡኝ ስትይ
ሳህ
ወላሂእደሀበሻክፉየለም
ሳህ😢
አረሸም ምንኣይነት ልጅ ነሽ😢
እዛ ነበርሺ ስመጣ አላህ ሂዲያ ይስጥሺ የሰዉ አይብ ማውጣት እይፈቀዲም ድግሞ ላይክ አርጉኚ ትያለሺ ዝም በይ
👍👍👍
👍👍👍👍👍
ኢናአሊላሂ ወይናይራጅኡን. የሰውአይብ መከታተልበራሱ😢😢😢 ያኢላሂ መጨረሻችንአሳምርልንቅ
በይ ሁላችንም አላህ ደብቆልንጅ ሥንት የሠራነው ሥራ አለ አሁን እየሣቅሽ የምተሪኪው ታሪክ ነገ አንችላይ ሊደርሥ ይችላል ልታዝኒላት ነው የሚገባው አንችን የሠተረሽ አላህ ነው እሧንም እድትጋለጥ ያረጋት እደሧ ማረግ ለሡ አይከብደውም እራሣችሁን አትካቡ አላህ የደበቀልንል ወንጀል ቢያወጣብን መንገድ ላይ ቀነ ብለን አንራመድም ነበር
ለማንኛውም ሠው ሢሣሣት ጌታየ እነሡንም መልሣቸው እኔንም ጠብቀኝ ብለሽ እለፊጅ የሠውን ወንጀል እየተከታተልሽ ሚድያ ላይ አትልቀቂ አንችም አላህ ቤት ትጠየቂበታለሽ የተናገርሻቸው ቃላቶች ሁሉ ከሙሥሊም አይጠበቅም የሙሥሊም ሥነምግባሩ የህቷን የወንድሟን አይብ መደበቅ ነውና ጭራሽ አንች ትሣደቢያለሽ
አላህ ይመልሥልሽ ቀልብሽን
በትክክል
ወላሂ አወ ፍፁም ነኝ አለች በጣም
Selam ehti egzabher andabtisn yibarkils lik makirasatal fitar Masitwalun yadeln❤❤❤
አወ ምን ያስቅሻል አንችን ብሎ ፈራጂ አትፍረጂ እሺ ጥፋት ቢሰረሙ ግን ያሳስናሉ ምንም ቢሆን ሰው ናቸው 😢😢
አወ ወላሂ. ማሬ. ሁላችንም. ወንጀለኛ ነን. ውደዋየ. አላህ. ይውደድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አች ራስሽ ባለየነሽ በቃ ተሳሳተች ፎቶ መለጠፍ
ምን አመጣው ባለየ በሰው ስንፈተፍት እኛ ምንም ስተት የማንሰራ ነው የምንመስለው
😂😳
ጥንብየገማችደሞአረበትየጃዛውአልበቃለሽ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👅👅👅👅👅👅🙆🙆🙆
ያረቢአንተጠብቀን
ጉድኮ ነዉ ሀበሻ ገዳይነዉ ሲባል ከርሞ ደሞ እመዳም ቤት ወንድ እያመጡ ልንባል አይ አላህየ ልቦና ስጣቸዉ😢😢😢😊
በጣም ባለዬ አች ነሽ ማህይም ፎቶ መለጠፍ ምን አስፈለገው
እውነት ከሆነ የማይሳሳት የለም ፈጣሪ ከፍርድ ያውጣቸው ተጸጽተው ከሚመለሱት ያድርግልን
አሚን የኔአሰተዋይ ከዲህ ያለ ነገር ይሰውረን
አሚንን ወላሂ የሠውአይብስ መከታተል ምንያክር ከባድእደሆነ ታውቃለች 😢😢😢😢
እስቲጊፋር እንጂ መሳቅ ጥሩ አይደለም አላሂዬ አትፈትነነኝ በይ እያንዳንዳችን አላህ ሰትሮልን እንጂ ስንት ነገር አለ
ጥፋቷ ቢያናድደኝም ግን እርጉዝናት ብትሉኝ አዘንሁኝ ሁለትነፍስ ማጥፋትኮነው እፍፍፍፍፍሀገሬ 😭😭😭😭😭😭 ነፍስሽንም ይማረው እጃ ቤተሰቦችሽግን አሟሟቴን አሳምረው
መቀጣጫ ይሆናሉ ሀበሻ ግን አይታረምም መቼም ዝቅጥ ትውልድ
በጣም ብልግና ነው ወላሂ
የእውነት በአካል ባገኝሽ እግዛብሄርን ሰድቤሽራሱ አልጠግባልኩኝ
እግዛብሄርሽ ይስፋሽ
አች እራሡ ክፍታፍ ነሽ 😢ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነቢ 😭😭😭
እና ተሳደቡ ብለዋል የኛ ነቢ???አስመሳይ ነሽ
@@Bintmusatube እጃ
አች አራስሽ አላሀን ፍሪ አኡዙቢላህ የስውን ፎቶ ልጥፍሽ አምታውሪ 😢😢
ሳህ
ሣህ😢😢
1:56 ድፍረት😂
ዋ ለራሤ ፈራሁ የዝህ አገር መግሥት ከባድነው😢😢😢
❤❤❤❤❤ማሻአላህ
ላኢላሀኢለላህመጨርሻችንንአላህያሳምርልንአላህይጠብቀን
ዉሸት ነው አይማስለኝም የተሰሰታ ሀሰብ ነው።እነም ሰው ማቆሸሺ ነው።😅😅😅
ዉሸት ነዉ ስለምጠሏት ነዉ😅😅😅😅
እኔ እራሱ የሆነቺ ልጅ ባሌን መዳም ስትወጣ አመጣለሁ ብላኝ በጣም ገርሞኝ ነበር ሴቶችየ ቢያስ የሚደርስባቺሁን እሰቡ
እረ ብዙወቹ ድፍርታቸው
አረ ሚድያ ባታወጫቸው በጣም ጡሩ ነው በድምጥሺ ብቻ አታወሪም ማለት አች አሁን አወኩ ብለሺ ነው ደቆሮ ነሺ እሺ አች አችም ሴት ነሺ ዱአ ነው ማረግ ያለብሺ ደሞ ትሰቃለች
በስማአም ሰው ይሳሳታል የሰው ጉድ አተርኪ ያንችን መጨረሻ ማናየ 😢😢😢
እረተያቸዉ ፈራጆች ነን ይከነ እሷየጎደኛዋን ቀምታ ይሆናል
ትክክል አትፍረድ ይፈረድብሀል
በጣም አፋን ከፈትችህ😢😢😢😢
ስላም ወይ ጉድ😢😢😢😢ወይ ዘድሮ
አረ ኡኡኡ ልጅቱ ፍቅሬኛዉ እትዮጵያ ነዉ😏 አራሳችሁ ለምን አመጡም እሱ ትናትና አይቻታለሁ 😳😳😳 ያመችሁል እንዲ
ልጅቱ ያገሬ ልጅ ናት ለምን እደዝክ ስሞን ታጠፋለች😢😢😢😢ይቱብሽ ይቃጠል ሌላ ምንም አልል
ውየው ጉድ ፈጣሪሆይ ስርተን ለሃገራችን ያብቃን እህቶች 😢😢😢
ደምረኝ ዉድ
@አለምአለ22 እሺ የኔ ውድ
Amen
እኛ ሀበሾች ግን የሰዉ ጭንቅ ሀዘን እሚያስደስተን ነገ በኔ ይደርሳል ርህራሄ እሚባል ነገር የሌለብን ለምንድነዉ እግዚኦ ለዚህም ነዉ ሰላም ያጣነዉ 😢😢
ኤጭ አበዙት ጭራሽ..... እኛ ሚስኪኖቹ እንስራበት ለስራ ነው የመጣነው
ሢጀመር ዋሸሽ ሣኡድ በሸረአ የምትተዳደር ሀገርነች ቁረአን አብባ ለዚና ሠሪወች የተደነገገውን እደትነው የሚገደሉት ውሸት ጥሩአደለም አችነሽ የፈርድሽባየው እሽ
ረ ባለትዳር ሁኖ ዝሙት የሠራ በድጋይ ተቀጥቅጦ ይገደል ነው የሚለው ሸሪአው መካከለኛ መጠን ባላቸው ድንጋይ ትዳር የልላቸው ደግሞ 100 ጂራፍ ይገረፉና ለ1አመት ዝሙት ተሰሩበት ሀገር ይባረራሉ ወንዶቹ ሴቷ ተሠው ተገላ ቤት ትቀመጣለች ይህ ነው ህጉ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ ጀዘኪሏሁ ኸይር አወ መጣራት አለበት እነሡን ግን ግን አላቅም
ደፋርነሽ። ሪች ሳኡድ ከመጣች እራሱ አራት አመት አልሆናትም ሳታቂ የሰዉ ፎቶ ጥለጥፋለሽ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
😂😳
😂😂😂😂
ወንዱምኮ ይሔአይዴለም ወላሒ😂😂
@@ዳማሲና-ፀ2ረ😂😂
በጣም ማርያምን
ከነሡ ይልቅ አቺ የሠው ሀጢያት ስታነብ አቺ ነሽ ማስጠያ ፈጣሪ እግዚአብሔር እሧን ይምራታል
ደፋር ናት ስንት ካሜራ ባለበት ሀገር ስራውን አይሰራም ባለጌ አደራችሁ ማዳሜ እንዳታየው እኔንም አታምነኝ እንደዚህ ያለ ካየች😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂
ኧረ ውሸቷነው ልጂቱ እሧ አይደለችም😏😏
ሡበሀንአላህከዚህነገርጠብቀን
እኔ የሚገርመኝ ከየትነው የምታመጡት ወሬውን ዝብላችሁ ፈሎ መሰብሰቢያ እያላችሁ የውሸት መረጃ እያሰራጫጭሁ እኛንም ወጀል ትዘፍቁናላችሁ አላህን ፍሩሩሩሩሩሩ ሞትአለ ሲጀመር ሴትልጅ እሜዳላይ እድለፈልፍ ማነው የፈሸዴልሽ ስለሰው ነውር ከማውራት አላህ ያዘዘሽን ተግብሪ አኡዙቢላህ
ወላሂ እውነት ነው ጉርሻ ለቆታል ውዴ
እአች ሙስሊም አደለሽ የሰው አይብ አውጥተሽ ማውራት ሚዲያስ ወተሽ እድለፈልፊ መጀመሪያ እራስሽ ተሰተሪ@@Bintmusatube
@@مريمعلي-ز7ع2شእኛ አይደለንምኮ እሕቴ ሴቷም እሷ አይደለችም እያሉ ነው
ኩሉ በኒ አዴም ተሳሳች ነው አይንሺ ሳያያት አታውሬ እህትሺ ብትሆንስ ወድምሺ ቢሆንስ አዴባባይ አታወጫቸውም ነበር ሡበሀን አላህ የሠውን አይብ አታውጭ ለይቱብ ብር እያልሺ ለፌሎ መሠብሠቢያ 🙄🙄
ሰምቻለሁ እውነት ነው
እረአፈርይብሉ ጉድ ጉድ ጉድ ውይ ውይ ውይእኔኮማመን አልቻልኩም ክክክክክክክክክክክክክክክክክክእደው ጉድነው
እሷ አደለችም ለምን የሠው ስም ታጠፋላችሁ ለፌሎ ብላችሁ😂😂😂😂😂😂
ወድስ እሱ ነው ?
@@HaleemaEtopia የወዱን አላቅም ሤቲቱ አደለችም
Tadiya Endet Ye Sew Photo Yletfalu Beteseb Eco Kebad New
ወንዲም መደለ ምዲረ ሥም አጥፊ ቱ
@@HaleemaEtopiaአይደለሁም ውሸት ነው
I can't judge them because it's all about feeling.
የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን ጀግና ናቸዉ🤣🤣🤣
😂😂😳😳😳
ቱ ለዝሙት ቅናት አለ ወይ
እግዚኦ ምሀረን ኮርስቶስ ቅለሌቷ ኣውቃታለሁ ወየው😢😢😢😢😢😢😢
የሞት ፍርድ እደተፈረደበቸዉ በምን አወቅሺ ዉሸት
😳😂ስሚው እስከ መጨርሻው
ወለል ያርግሽ ቢስሚላሂ
አረብ እኮን እደዚህ አግኝተው ሀበሻን እዴት እደሚጠሉ በስራችን
በጣም ወላሂ
እግዚኦ በፈጣሪ ስም ድፍረት ውርደት ስማችንን ያጠፋሉ ጨምላቆች
እነሱን ፈጣሪ ይድረስላቸዉ አችግን የመጨረሻ ልፍድድ ደቆሮነሽ
ደህና መሠብሠቢያ አገኘሽ አወል መራ እሷ ሠራች ምን ታካብጃለሽ ክርት 10 አመታችን ባልሽን አጭው ክላስ እንሥጥሽ ይሉኛል አች ግን ቀለል አርጊው እሽ እሷ ጥፋተኛ ነች ጠይብ
ሳውዲን የሚበክሏት እኛ አበሾች ነን ሲያንሳቸውነው በጣም ያሳፍራል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ሁላችሁም ኢትዩጲያዊ ሰብስክራይባችሁን አንሱባት የማትረባ ፈጣሪሽን የማፈሪ😢
ያጋጥማልአይድረስነው
ኢላሁ ነፍሴን ከሀራም ጠብቅልኝ
በትክክል
የመዳን ሆዴ አራራላችሁ በሰላም ነው ምንም አልመኝም እስሩም እግዚአብሔር ካለ ላይፍ ፈረድባችሁ ይችላል። ነጻ ልትወት ትችላላችሁ
እንኳን ይኸንን አግኝተው ተጠንቀቁ ህጉን ተረዱ ሁለተኛ እኛን ሰርተን እንዳንበላ አታድርጉን እኛስ እራሳችንን ጠብቀን የምንኖር የምሰሩት ሸር ለድሀ ልጅ ሰርተን ለምንኖር መሞላፈጥ ካማራችሁ አረብ ሀገር አትምጡ ቤታችሁ ገበናንን ሸፎኝ ነው ሀገር ኧረ ወደዛ ጨምላቃ አሉ በየጎዳናው የሚግማሙ የሚላላሱ መቶ ነው መግረፍ ወደዛ
አለህ ከደዚ ነገር ይጠብቀን የአለህ
ፍቅር እስከመቃብር ማለት አሁንነው😂😂😂😂አቺደግሞ ሞ በአረበኛ አትለፍልፉ😝
አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን🤲🤲
አንቺ ምን ያስቅሻል የሰዉ እዮት ሲመሰቃቀል ላንቺ ያስደስትሻል ማለት ነዉ አጠገባቸዉ ነበርሽ የራስሽን እዮት ኑሪ
እዉነት ነዉ እዴ😢😢😢😢
እውነትነውእደ
እጊዚአብሔሪ ይማራቸዉ
የሰውን ነውር ደብቅ ነገ የውመል ቂያማ አሏህ ነውርህን ይደብቅልህ ዘንድ በምድር ላይ ላሉት እዘኑ በሰማይ ያሉት ያዝኑላችሁ ዘንድ ረሱል ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ትርሚዝይ ዘግበውታል አንች ራሱ ያልተረጋገጠ ወሬ ይዘሺ ከመሮጥ ቆም ብለሺ አስቢ ሁሉም ሰው ወንጀለኛ ነው አሏህ በእዝነቱ ሼፍኖልን እንጂ ክፉ አናጋሪ 👊
እና ደስብለሻልኮ
ሀሱቡን አላህ ወኒመል ወኩል ያረብ አላህየ በሰላም ቤተሰቦቸጋር ደብልቀኝ አተጠብቀኝከሁሉምነገር
አረ፡ባላህ፡አረ፡ይከብዳል፡አላህ፡ይጠብቀን
ፈጣሪይድረስላቸውአችግንየመጨረሻወሬኛነሽምንያስቅሻል
ካሜራ ኑር ብላቹሑ በስማአም በየቀኑ ሲታረዱ እያየች እንዴት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤
ጉድኮነው😂😂
ሱብሀን አላህ
እችን መስቀል ነበር በሷ እኛም መጠራት😢😢
ሱበሀንአላህ
እኔ ግን ሙስሊም አደለሁ ግን ይህ ሁሉ ሙሲሊም ህዝብ እዉነት ቁርአኑ በሚያዘዉ እየኖረ ነዉ በሰዉ ላይ እምትፈርዱት ፈጣሪ እየከለለ ነዉ እንጅ ተዉ አትፍረድ ይፈረድብሀል ነዉ የሰሩት ስህተት ሊሆን ይችላል ግን እኔ ፃድቅ ነኝ ብሎ የሰዉን ነዉር ማዉራት ጥሩ አይደለም እሰዉ ሀገር ያለ ሰዉ ነገ ምን እንደሚገጥመን አናቅም ደሞ ሁላችንም በደለኛ ነን እንደሱ ቸርነት ነዉ እሚያኖረን እንጅ የኛ ስራ አይደለም ተዉ አስተዉሉ ሰዉን እንዲሞትም እንዲቆምም የሚፈርድበት የፈጠረዉ እንጅ እኛ ፍጡራን አይደለንም 😢😢😢
ለማንኛው ሁላችሁም ጥንቃቄ አድርጉ አሏህን ፍሩ ታመኝነታችሁን ተወጡ 💧
እሽ ውዴ
አላህ ይጠብቃችሁ ግን አች ሴት አይደለሺም ምን አሣቀሽ ትገርሚ አለሺ አረብ ሆንሽሺ ደቆሮ አፈር ብይ
እሕቴ አችም ትክክል አደለሽም እያማሻቸነው እሽ አችፍቅረኛየለሽም አትሻብኝ በይ
ኧረ ዉሸት ነዉ ምንሁነሽ ነዉ ልጁ የሱ አደለም ወላሂ👌
ልጅታታምራለይ😂
ኧረአይባልም አትሳቂ ለነሱም አላህ ይሁናቸው😢😢😢😢
ችጋራሞች ሰው ሊያፋ ይችላል ግን ለጥቅማችን ብላቹ እዚ ላይ አስሬ አትለጣጥፉ በቃ ሰተር ማረግ ነው ሰማን በቃ🤨
አላህን ፍሪ
ወደዚህ ባታመጡብን ምናለ ግን ደግ ደጉን አሰማን አላህየ😢
እዉነት ነው😂😂😂
ጀግናነሺ አላህ ይጠብቅሺ አቺን
እህቴአትሳቂአያስቅምሁላችንምአላህከመጥፎነገርአላህይጠብቀንከሰውስህተትከብረትዝገትአይጠፋምአትፍረድይፈረድብሀል
እሽ ውዷ
እኔ አላምንም 😢😢😢😢😢
አላህ ይጠብቀን
ያአላህ
ሚኒስቴር ብቻ እኔ አዲስ ገብቼ ነበር ዱባይ ነውና ከዛን ሴትየዋ ሰውዬውን፣ወሰደችው ከኔ ጋ ያለችው ልጁና ለማታችን ያማታ ማለትም ለኔ አማት ነው የሆነ ዲጂታል ልጅ እንግዲህ የማዳም ማለት ነው ግን ለሷ ምንም ማሲንሎት አልታያት ጌታን የኔ ተሳቂ ቀራ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ሚስኪን
በጣም አሳዝናኛለች
ከወሬሽ የተረዳሁት ነገር ቢኖር እንደቀናሽ ነው😊
ምን አገባሺ
مسويه نفسك انك عالمه تافهه فيك ما تحطي صورتهم اذا تبغي تنساه ما تقدري تقولي شيء على الناس بدون ما تعرفي وتشوفيه هذا حرام بذات
ምን አልሽኝ😂😳
አረብኛ ታነቢ የለ አንቢው ገልቱ
አች ራሱ ምን ታካብጃለሽ አማርኛ አፅፊም እኔማ አብቤዋለው ግን እንዳች እሚገራፈጡትን እንደዚህ መመለስ ነው 😂😂😂
አችምሴትነሽ ምንይሄአገላለጠሽዝምአትይም ሰበርዜናተናገሪ የተባልሽይመስል ዝበይበሰውመፍረድ አይሸግርም እራስሽን ጠብቂ አችምሴትነሽ ያረቢመጨረሻየንአሳምርልኝ
ጥሩ
አንቺ ምን ቤት ነሽ ቲክቶክ ላይ አግኝቼ ነው ትያለሽ አታፍሪም ሳታጣሪ ቱልቱላ ይቱብሽን እናዘገዋለን ሪፖርት አድርገን
የአባትሽን በር አዘጊ ሄጅና😂
በእውነት አያስቅሞ እኛ ቀርቶ ነብያት ይሳሳታሉ
ይኸ ሁሉ የኛ የቀሪወቹ
እዳ ነዉ አረቦችም ይከፉብናን እግድህ 😢😢😢
Rabbii😮😮
🥱🥱🥱🥱😭😭🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱 1:07 1:08 1:10