#ሜሊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @Akidanee
    @Akidanee 15 วันที่ผ่านมา +1

    ጭቅጭቅን ትታችሁ አሌክንና ዴሲን አምጧቸዉ😂😂😂😂😂

  • @tsionaddisefentahun
    @tsionaddisefentahun 15 วันที่ผ่านมา +3

    አሌክስ ያለው ተመችቶኛል ሌሎቹ ግን ሲጀመር እንደዚህ አይነት ወንዶች ስራም አይሰሩም በሴት ብር የሚኖሩ ናቸው እዚህ መተው ይሰክሳሉ አሌክሶ አምልጥ ገና በዚህ እድሜህ ለሴት ልጅ ጥሩ አመለካከት እንዳይኖርህ ነው የሚያረጉህ እነዚህ ክለብ ቤት ሴት ተዋውቀው ሰርጋቸው እዚያው ክለብ ፍቻቸውም ክለብ ከዚያ ያለፈ ማንነት የላቸውም ድሮስ ክለብ ቤት የተዋወቀካት ሴት ምን አይነት እንድትሆን ጠብቃችሁ ነበር ሆሆ አሌክስ run run ኮንታ ነው የሚከቱህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q 15 วันที่ผ่านมา

      ምንብሎነዉእኔአልሰማሁትም

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 15 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@Medina-n1qወንዶቹ ሴት ልጂ ናት ይቅርታ ማለት ያለባ በሚለው ሁሉም ተስማሙ አሌክስ ደግሞ የማፈቅራት ከሆነ ምንም ብታጠፋ ይቅር እላታለው ችት ካረግችብኝ ግን ይቅር አልላትም አለ

  • @AyshaOmar-h1r
    @AyshaOmar-h1r 15 วันที่ผ่านมา +4

    ውይ ኮመቶች ችግራችሁን መግስት ይፈታዋል ይላሉ😂😂😂😂

  • @TsgiemariamNigussie
    @TsgiemariamNigussie 15 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ይቅርታ ቫት የለበት ታክስ የለበት ባልንጀራህ ቢበድልህ ሰባት ጊዜ ሰባ ይቅር በለው ይቅርታ አንተን እግዚአብሔር ስንት ጊዜ ይቅር እንዳለህ ብታውቅ ኖሮ ይቅርታ ትርጉም ይገባችኋል።

  • @tube3507
    @tube3507 15 วันที่ผ่านมา +1

    የመቼ ነው

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i 15 วันที่ผ่านมา

    የምር አሳቀቹኝ አይ ሚሊ ይመችሽ ክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክ

  • @tegsteshetuAbera
    @tegsteshetuAbera 15 วันที่ผ่านมา

    አንዳችሁም ትክክል አይደላችሁም ይቅር ካላችሁ ይቅር አትባሉም ሰለዚህ እራሳችሁን አሰሩት ወደታች አትዝለቁ እደተማረ ተወያዩ

  • @TIGIST-p6l
    @TIGIST-p6l 15 วันที่ผ่านมา

    Yemehe new

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 11 วันที่ผ่านมา

    ሜሊ ለምን አንቺ አትለምጂም ይቅርታ ማለት አንቺ ብትል ቀላል ነው ለመከራከር ብለሽ አትከራክሪ ማዳመጥ መሜር አንብብ ሮንግ ሮንግ

  • @shewayesintayehu3948
    @shewayesintayehu3948 15 วันที่ผ่านมา +1

    በደብ እየተሀሂዲ ነወ ጦርነቱ😂😂😂

  • @alememkulu4963
    @alememkulu4963 15 วันที่ผ่านมา

    ምን አገባሽ ሰዉ ዋሽቶ ያስታርቃሎ እንጅ አንች ዴዚ በይቅርታ ታምናለች

  • @Medina-n1q
    @Medina-n1q 15 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😅

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 15 วันที่ผ่านมา

    ሴቶች ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ አንቺ ይቅርታ መጠየቅ ግዴታ አለብሽ ከሌላ ጋር ውጥታ ውንድ ይጠይቃት ነውር ነው

  • @AsegedechAshenafi
    @AsegedechAshenafi 15 วันที่ผ่านมา +1

    አትጨቃጨቁ