ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሲ እስከዛሬ ካቀረብሽው ፕሮግራም የዛሬው ልብ ይሰብራል ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች እግዚሀብሄር ደግሞ ከአባቷ አገናኝቷት ደስታዋን ይመልስላት
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስእግዚኦ መሐረነ ክርስቶስእግዚኦ መሐረነ ክርስቶስአቤቱ የሆነብንን አስብ አቤቱ ማረን ይቅር በለንአቤቱ በቃቹ ቀለን እግዚኦ ያማል ያማል እጅግ በጣም ያማል😢😢😢😢😢
😢😢😢
💔😭😭
ኧረ የኢትዮጵያን ሕዝብ ተረባርቦ ይችን ታዳጊ ህልሟን ያስቀጥልላት የኢትዮጵያ ሕዝብ እናት አባት ይሁናት ጠንካራ ልጅ ናት
በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢😢አቤቱ የሰማይ ና የምድር ንጉስ እግዝአብሄር ሆይ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን።
መሲ ከመቼዉም የበለጠ የፙሳዝን ታሪክ ና ልብ የሚነካ ነዉ አቺ ወጣት ልጅ ትልቅ ደረጃ ትደረሳለች አይቀርም መሲ ባንቺ በኩል 3አመት ትምህርት ቤቶን ለመክፈ ና በተቻለኝ ነገረ ለመራዳት አፈልጋለኡ በረዳሁ ጌዜ ስሜን መጥቀስ አስፈላጊ አይደለም ባንቺ በኩል ህንዲርሳት አካዉንትሽንና ስልክሽን ላኪልኝ መሲ አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ያክቤርልን ተበረክ ❤❤ ሰጪወች ሁሌም ይባረካሉ❤
❤❤❤
በሽሽግ እንደረዳሽ ዋጋሽን ፈጣሪ በፊለፊት ይስጥሽ:: ተባረኪ:: ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ::
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁልጊዜ እግዚአብሔር ከልበ ቅኖች ጋር ይሆናል !!!
አሁን እያሳደጉ ያሉት ቤተሰቦች በጣም መመስገን አለባቸው ።
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ዐይነት ዘመን ላይ ደረሳን 😢😢😢 እግዚኦ ማራን ክርስቶስ 😢😢😢😢
አቤቱ አምላክ ሆይ ላይችል አይሰጥም ልጄ እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጥሽ😭😭😭💔💔💔
ልብይሰብራል እግዚአብሔር ከአይምሮሽ ያውጣልሽ እመቤቴ ታበርታሽ 😢😢😢
የኔ እናት ይህ ሁሉ ወርዶብሽ ጥንካሬሽ ብቀላ ባዶ ያስቀራል አሁን የዚችን ልጅ ብቸኝነት ምኑን ያስደስታል በቀል የእግዚያብሔር ነው ይቺ ታዳጊ በጭንቅላት በለጠቻችሁ
እጅግ ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው ግን የልጅቷ አስተዋይነት እና ጥንካሬ ይገርማል እግዚአብሔር ከአባቷ ያገናኛት
እፍ የኔ እናት እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😭😭😭😭💔💔💔 በምን ትፅናኚ ይሆን አህምሮዋ እራሱ በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ አይመስለኝም 😭😭
በእውነት በጣም ልብ ይነካል የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠብቅሽ❤
በጌታ 😢😢 ይዚችን ልጅ ልብ የሚጠግን አምላክ ብቻ ነው❤ የኔ እናት ይሄን ሁሉ ነገር በዚች ትንሽዬ እድሜሽ አይዞኝ ተስፈሽ አምላክሽ ነው አይረሳሽም አይተውሽም እሺ የኔ ሚጢጢዬ ልጅ😢❤
እንጀራ አባት ግን ክፉ ነህ ምናለበት ከልጆችህ ጋር አብረህ ብታሳድጋት ብሩህ ጭንቅላት ያላት ጠንካራ ልጅ ናት ግን ዘሯ ስላለቀ በልጅቱ ምክንያትም ለኔም ትተርፋለች ብለህ ነው 😢😢
Please don't judge. 🙏
ታሪኳ አሳዛኝ ድምፇ ወርቅ የሆነች ልጅ ፈጣሪ የልቧን መሻት ይሙላላት ከአባቷ ጋር ያገናኛት
መቼም እኛ ለሰማነውም ሐጥያት ሳይሆንብን አይቀርም 😭😭😭
በጣም😢
በጣም
ትክክል ፣ምክንያቱም ከምትሰሙትም ተጠበቁ ይላል መጽሀፍ ቅዱስ
እውነት ነው ይቅር ይበለን
መስዬ እንዴት አጀቴን እንደበላችኝ እቺ ልጅ እኮ አልቅሳ ተቸግራ ተገፍታ ለዚህ የበቃች ጠንካራ ነች በጣም ስልክዋ ካለ ሐጥፉልን ልብስ ደብተር ራፅሀፍ ልርዳት 🙏🙏🙏🙏😢😢😢💔💔💔💔
እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋ ያገናኝሽ በጣም ነው የምታዛዝ ነው
በርቺ የሞቱትን ነፍስ ይማር መሲዬ አበርቻት አካውንት ትክፈት
አቺን የምፅእናና ቃል የለኝም እግዚአብሔር ፅናቱን ያድልሽ የኔእናት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ያማል
ወይ ሰው በፍጣሪ ምን አይነት ተአምር መጣብን እረ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጭካኔ ላይ ደረሰብን ይቅር በለን የፍጠርከን አምላኬ ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፍል 🙏🙏🙏
🥹🥹🥹🥹🥹🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 እጅግ በጣም ልብ ይሰበራል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሱ ጥላ ከለላ ይሁንሽ የኔ ቆንጆ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ነብሳቸውን ይማር😢😢😢
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ በጣም ያማል
የምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ብርታቱን እና ጥንካሬውን ይስጥሽ። አድገሽ ደግሞ የተመኘሽውን ለመሆን በርትተሽ ተማሪ አይዞሽ።
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ ኣቤት ጭካነ ኣቤት ጌታየ ትዕግስትኻ ሓፍተይ ናተይ ኪዳነምህረት ኣደይ ካብ ጎንኺ ኣይትፈለ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾💐
😭😭😭የአሏህ በጣም ያማን በልጅነት አእምሮዋ ያየችዉ ነገር እስከ እድሜልክ እማይደበዝዝ ጠባሳ! የአሏህ 😭 አሏህ ያጠንክርሽ አባትሽጋርም ያገናኝሽ ምንአይነት ነገርነዉ እምንሰማዉ እኔ ለሰማሁት ሰዉነቴ ተንቀጠቀጠ ፈጣሩ ያጠንክርሽ እህቴ😢 መሲየ በቻላችሁት አቅም ያለችበትን ሁኔታ ለመረዳት ሞክሩ አቅም ያለዉ ድርጅትም በቋሚነት እድረዳት ትምህርቷንም ያለምንም ጫና እድትማር እርዷት እንርዳት! ይችልጅ እያሳለፈችዉ ያለዉን ችግር ፈጣሪ ይወቀዉ ብቻ ምንማለት እዳለብኝ አላቅም ያረቢቢቢቢ
በጣም ያማል ደግነቱ ትምህርቷ ላይ ጎበዝ መሆኗ ነገ ትልቅ ቦታ ለመድረስ መሰረቱ ይሄ ስለሆነ በርቺ አባትሽንም ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳሽ።
በጣም በጣም የሚያሳዝን ታረክ እግዚአብሔር ከአባትሸ ጋር ያገናኝሸ የኔ ማረ ሀይዞሸ በጣም ጠንካራ ልጂ ነሸ❤❤❤
አላህዬእርስ በእርስ ከመጨራረስ አንተ ጠብቀን የኔ እናት ልጅታግን 😢😢በዚህ እድሜዋ ይህንን ሁለ መከራ መሸከሟ በጣም ያሰዝናል 😢😢ፈጣሪ ያበርታች የኔ ቆንጆ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር የምትፈልገው ቦታ እንዲያደርሳት እንጸልይ 😢😢😢
ጌታ ሆይ የሚሆኔብንን ሁሉ አሰብ 😢😢😢
ውይይይይ ዘንድሮ እማንሰማው የለ ጌታ ሆይ ድረስልን:: እግዚአብሔር ያፅናሽ ልጄ .....
ይሄ ነገር እስካሁንም አለ ቆይ ህግ የለም ጎበዝ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለን.
መድሐኒአም አስከመጨረሻ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ማር! ያንቺ እኩያ ልጅ አለችኝ። በለቅሶ ነው ያየሁት።
የእህቶቶቿ እና የወንድሟ አባት please ይቺ ልጅ ለእህት ወንድሞቿ ታስፈልጋቸዋለች እሷም ብቸኛ ከምትሆን እራራላትና አገናኛተ እባክህ😭😭😭
እንጀራ አባት ም ስለሆነ አያሥፈልግም
እንጀራ አባት እኮ ነው ፣ በሰላም ብቻዋን ትኑርበት ጉዳቷ ይበቃታል
የኔ ምስኪን ልጅ ልበ ብርቱ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ነው። ከአባትሽ ጋ ያገናኝሽ በርቺ አይዞሽ ጥንካሬሽ አይለይሽ
አማራ እኮ ጨካኝ ነዉ የኔ እናት አይዞሽ ሰዉ መግደል ባህላቸዉ ነዉ 😢
ጂል የትአባሽ አየሽ
አቤት ሰው አማራን ለመውቀስ አጋጣሚውን ተጠቀምሽ😡 ለልጅቷ ከማዘን ይልቅ 🙄 የጭልጋ ሰው አማራ እንደሆነ በምን አወቅሽ እ 😔 እኔ የልጅቷ ታሪክ ልቤን ነክቶታል ብሔሯ ማንነቷ አይደለም ሰው በመሆኗ ብቻ በዚህ ዕድሜዋ አሳዝኖኛል 😭 እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር ያዘጋጅላት ❤🤲
አማራን የመናገር አቅም የለሽም እከፍ
አንቺ እራስሽ እርኩስ ነሽ
ለልጅቷ ፀልይ ለስድቡ ትደርሽበታለሽ
በገጠሩ አካባቢ እኮ እንደዚህ ነዉ አለመታደል ምናለ በቃ ቢለንና ህዝባችን ቢተሳሰብ
የእውነት ጀግናነሽ ማርያምን ተስ አለመቁረጥሽ ያለኝ አማረጭ ትምርቴ ማለትሽ የትንሽ ትልቅ ነሽ የኔናት የልብሽን መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምልሽ🙏ስለሞቱቱም ነፍስ ይማር አባትሽን እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለሁ አይዞሽ እማየ ከዚህም በላይ ጠንክሪ❤የናትሽ ጓደኞችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምናገባኝ ሳትሉ ስለስተማራችኋት እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ እናተ የሰው ጥግ ናችሁ በዚህ ሰአት ሰው ሁናቹ መገኘታችሁ እናተን አለማድነቅ አይቻልም👌😘
እፍፍፍፍፍፍ እመብርሃን ታፅናናሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው
i wish she will be safe from abuse..... please God be with her ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መወለዷንባያቅ ነው እጅ ኢርትራውያን ልጃቸውን በጣም ነው የሚወዱ ፈጣሪ ያገናኛችህ
አይዞሽ ያልፋል እስከመጭረሻው በእባ አሳለፉኩኝ ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዞ ማህረነ ክርስቶስ አድነን የኔ እናት እውነት ነው እንዲህ አይነት ጭካኔ ቢቀር ምን አለ ብቅላ መቸም አይቆምም
እግዚኦ መሓረኒ ጎይታይ መዓረይ😭
የእኔ እህት አላህ ትግስቱን ይስጥሽ አይዞሽ በርቺ😢😢😢😢😢😢
መስዬ እኔ ላሳድጋት አዳማ ነኝ አሁን ካገር ውጭ ነኝ በቅርብ እገባለሁ
የኔ ውድ እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን😭😭🙏🙏
የኔ ልጅ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አላህ ይጠብቅሽ በርቺ ይሄ ያንቺ ጥፋት አይደለም
የአላህ በጣም ልብ ሰባሪ ነው የዛሬው የተለየው ነው ለመስማትም ለማየትም የሚከብድ ታሪክ ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏ጎበዝ ነሽ በይልኝ መሲ 😍ባለፈው ያቀረብሻቸው ከሱዳን ከነ ልጆቻቸው የመጡት ቢጠየቁ ይቺን ልጅ የምታኖሪ ና የምታስተምሪ ተባረኪ 🙏
ኡፍፍፍፍ እህቴ እመብርሐን ታጽናናሽ በዚህ እድሜሼ ይሔን ሁሉ መከራ ተሸክመሽ በምን ቃል ልግለጽሽ
ለልጅቷ ግን እኛ ሁላችንም ቤተስቦችሽ ነን የኢትዮጵያ ሕዝብ ድር አሁን ያለንበት ኢትዮጵያዊነት ያስፊራል እንጂ በድሮው ቢህን ብርር ንብረት ከጎንሽ የምሆነው አሁንም አረፊደም እንመልሰዋለን አዲሱ ትውልድ እባካችሁ እንመለስ ውድ ጤነኛ አእምሮ ቁርጠኛ እንሁን""""""""
በልጅነቱዎ ብዙ ነገር ነው ያየችው እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
የኔ ቆንጆ ሁላችኝም እናትአባት እንሆንሻለን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ የአባትሽ እቅፍ ውስጥ ታስገባሽ በህይወት ዘመኔ ባንቺእድሜ እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ልጅ አይቼም አላውቅም እጅግ በጣም ልዩ ልጅ ነሽ የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ጠብቆ ለትልቅ ቦታ ያድርስሽ እወድሻለው እኔም ላንቺ ቤተሰብሽ ነኝ
Oh wow, you make me cry. I hope you find your father. I hope I pray for you don’t give up.🙏🏼👏🙏
መሲ ትልቅ ልብ ያለሽ ስው ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ አንቺም ጠንካራ ልጅ አይዞሽ የሀገራችን ወሬ እህህህ ብሎ ከስሙት ሊያሳብድ ይችላል እግዚአብሔር ይማረን🙏🏻💕
በጣም ይገርማል ያሳዝናል እግዚአብሔር ይድረስልን ይማረን
በጣም ነው ምታሳዝን አይ ጭካኔ ፈጣሪ ወደቀደመው ፍቅራችን መተሳሰባችን መልሰን እባክህ እኛ በደለኞች ነን አንተ ግን ማሀሪ አባት ነህ
እግዚኦ!!!የእዝች ልጅ ጉዳት ከአቅም በላይ ነውእሙዬ አንቺ ትንሽ ብላቴና !!እመብረሀን ከአንቺ ጋር ትሁንልሽ ደግሞም ከአንቺ ጋር
አቤትእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤😭😭😭😭😭
እንደዛሬዉ ታሪክ ያመመኝ የለም ፈጣሪ ፅናቱንና ጥንካሬዉን ይስጥሽ አባትሽን ታገኝ ዘንድ አምላክ ይርዳሽ
እንዴት ሰነበትሽ መስዬ የኔ ልበ ቀና እውነት ነው የምልሽ በእንባ ጀምሬው በእንባ የጨረስኩት እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ያሳዝናል ይች ልጅ ገና ልጅ ናት በሕይወቷ ብዙ መከራ አይታለች ነገ እንዴት ወንድል ልጅ አምና ሕይወት ትመሰርታለች ከባድ ችግር ውስጥ እንደሆነች ከንግግራ ያስታውቃል ትፈራለች ድምጿ እጅግ ልብ ይነካል ለማቀንቀን የምትጠቀምባቸው ስንኞች ካለፈችው ሕይወት ጋር የሚጣመር ነው እንደው መስዬ ጠንካራ የስነልብና ባለሙያ ብታገኝ መቼም አንቺ ቤት መላ አይጠፋም በእርግጠኝነት በሙሉ ልብ ተቀይራ እንደምታቀርቢያት እተማመናለሁ ፈጣሪ የማጽናናቱን ልብ ይስጥሽ😂😂😂
😭😭😭😭😭😭ህናት ስም ያንሳታል ነብስ ይማር 😭😭😭☝️ፈረ ድ ህባክህ ፈጣሪ ዝም አትበል 😭😭😭😭😭☝️
ውይ እንደ ዛሬ አልቅሸ አላቅም ከዚህ የበለጠ ልብ የሚሰብር ነገር የለም 😭😭😭😭😭😭 ቢሆንም አንድና አንድ መጣንከር ነው ያለብሽ የነገ ለሃገር ተስፋ ነሽ አባትሽም ቢሆን ከአየው ሳያቅማማ ነው ልጅነትሽን የሚቀበልሽ ኤርትራውያን ዘራቸውን በምንም ምክንያት አይተውም አይዞሽ 👍የእህቶችሽ አባታ ቢችል ምክንያታዊ ባይሆን መልካም ነው አንች ለእህቶችሽ ምትክ ነበር ምትሆኝላቸው ብቻ ልቦና ይስጠው🙏
ምን አይነት የጅል አስተሳሰብ ነው ደም መላሽ ተብሎ ሴትን መግደል ዘር ማንዘሩንም ጭምር ገድሎ ይሄኔ ይፎክር ይሆናል እንዲህ አይነት የጅላጅሎች መገዳደል መቼ ይሆን የሚያበቃው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሁሉም ነገር የሚያስጠላ ሁሉም ነገር የሚዘገንን ነው።
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ጌታ ሆይ ወየው መከራችን 😢😢😢😢😢😢😢ኦፉ ኦፉ ኦፉ እውነት ያማል ያማላ ወየው መከራችን😢😢😢😢😢
በጣም አሳዛኝ ነገር ነው እህታችን ፅናቱን ይስጥሽ ለሟቾቹ ቤተሰቦችሽ ፋጣሪ ነብሳቸውን ይማርልሽ አንቺንም እግዝአብሔር አምላክ በታአምራቱ ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ
ፈጣሪ የሀሳቧን ያድርግላት ሁሌም በፀሎት ከጎኗ ነን
እግዚአብሔር ያጽናሽ😥 አ ይ ዞሽ የኔ ዉድ። እዚህ በተአምር ደርሰሻል። የቀረዘመንሽ ይህን ሀዘንና ኑሮ የሚያስረሳ ረዳት ይስጥሽ።
አየ ይች አለም ሰንት ጉድ አለ የኔ ቆንጆ አሏህ ያበረታሺ ያሰራሺ
ኡፍፍፍ እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ
የሰሜን ህዝብ መቼ ነው ከዚህ ከዘቀጠ ባህል የሚላቀቀውአላህ አባትሽ ጋር ያገናኝሽ የኔ እናት😢
የሰሜንን ጦስ ውሰጅ
የአማራ የቆየ ባህል ቢባልም በተፈጥሮ ሁሉም ሰው ያደርገዋል። በፈረንጆቹ ሲሆን ብር ከፍለሸ በፊልም ታይዋለሸ 😅
ውሻ ዘረኛ ዘርሽን ያጥፋው አሁንም
ብሺቅ
እናንተ አላቺሁ አይደል የሰው ስጋ የምትበሉ
እረ መሲ ልጅቷን በደንብ ጠይቂያት ስም ተሳስታ እንዳይሆን አሸናፊ ፍስሀ እንዳይሆን እሱ ሴት ይወዳል ሱዳን ነበር እኔም ከጠፋብኝ ቆይቷል በሊቢያ ጦርነት ከሊቢያ ወደ ሱዲን ገብቷል ስሙን ይቀያይረዋል በናቱ ኤርትራዊ ባባቱ ኢትዮጵያ ነው ግን እሱ ኤርትራዊ ነኝ እያለ ነው እስቲ ልጅቷን ጠይቂያትና
በኢየሱስ ስም ደም መም መላሽ መንፈስ የተወጋ ይሁን
Bekel ye egzehabher new
Egziabehr yagezeshe. Eritrea enbasey teyeki leredushe yechlalu.
😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት ስታሳዝን አይዞሽ እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ መድሀኒያለም
አይ ኢትዮጵያ 😭😭😭 በምን ቃል ላፅናናሽ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
እግዚአብሔር ካባትሽ ጋር ያገናኝሽ መሲም ተባረኪ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ የኔ አመቤት እግዚአብሔር ያፅናሽ
በጣም አሳዛኝ በጣም አስለቅሶኛል እምባዬን መቆጣጠር እስያቅተኝ😂😂😂😂😂😂😂😂እግዚሐብሄር ከፍ ያለ እጀራ ይስጥሽ አንቺ ደሞ ነገ ጥሩ ቤተሰብ እን ደሚኖርሽ ባለሙሉ እምነት አለኝ😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄር ያሰበችውን ያሳካላት !!!
መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር አገናኝቶሽ ያሳየን ደስታሽን ያሳየን
እግዞኦ አምላኬ እግዚአብሔር ያበረታሽ እማ 😢
አኒቺ ጀግና ንሽ እግዛቤሪ ፀናቱ የስጢሽ አላህ የራዳሽ አላህ አባትሽን ያገናኝሽ😂😂😂
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አጠገብሽ ይሆን ❤❤❤❤❤❤ጀግና ነሽ
እግዞኦ መሐረና ኩሩስቶስ አህህህህህ ነመቱት ሙሉ ቤተሰብ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን መድሀኒአለም አሜን ያኔ ልጅ መድሀኒአለም በተአምር ያተረፍሽ ለበጎ ነዉ መድሃኔአለም በጥቡ ያሳድግሽ አሜን 😭😭😭🙏🙏🙏🇪🇷
በስማአምበጣም ከባድነው እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዜአብሔር ያጽናሽ የነውድ
ዋው አይዞሽ አይዞሽ በርቺ !!!መሲ የኔ ምርጥ የምርጦች ምርጥ!!!
የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አይየሰው ጭካኔ የድንግል ማርያም ልጅ ከሰው አውሬ ይጠብቅሽ
እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ
እግዚኦ ምሀረና እረሰ በረሰ መተላለቅ እግዚአብሔር ያፀናሸ እህቴ ከአባትሸም አምላክ ያገናኝሸ
ስታሳዝን የስው ልጅ ሽክም ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ መጥፎ በሀል
አባትሽን አላህ አገናቷሽ አላህ ዪራዳሽ
Mesic bless you and your family I’m proud of you 👍 keep going for the love and help ❤️👏👈
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እናትዬ
ባጣም ያሳዝናል በእውነት መስማት አቅቶኝ አቃረጥኩት !!! ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ !!!
እፍፍፍ ህይወት እደት ከባድ ነው ፈጣሪ ያበርታሽ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንዴት አይነት ጭካኔ ነው በህይወቴ ብዙ ታሪኮችን ሰምቻለሁ እንደዚች ልጅ ታሪክ ግን ልቤን የሰበረው የለም በዚህ በትንሽ እድሜዋ ስንቱን ስቃይ ቻልሽው ምን ማለት እንዳለብኝ እራሱ አላውቅም በእውነት አንጀቴ ተላወሰ አይዞሽ የኔ ውድ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ 😭😭😭😭😭😭😭
የኔ ቆንጆ አሁን መነንገድሽን እመብርሀን እናት መድሀኒአለም አባተትሽ ሆኖ ነገ ሰዉ የምትረጂ መከራሽ ሁሉ ያልፋል አንቺ መሆን ያለብሽ ዘማሪ ነዉ እግዚአብሔር ይህንን ያየሽዉን መከራ የሚሳልፍልሽ እሱ ስለሆነ እመቤቴ አጽናኝ እናትሽ ስለሆነች ሁሉንም ንገሪያት አይዞሽ የኔ ቆንጆ
መሲ እስከዛሬ ካቀረብሽው ፕሮግራም የዛሬው ልብ ይሰብራል ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች እግዚሀብሄር ደግሞ ከአባቷ አገናኝቷት ደስታዋን ይመልስላት
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
አቤቱ የሆነብንን አስብ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አቤቱ በቃቹ ቀለን እግዚኦ ያማል ያማል እጅግ በጣም ያማል
😢😢😢😢😢
😢😢😢
💔😭😭
ኧረ የኢትዮጵያን ሕዝብ ተረባርቦ ይችን ታዳጊ ህልሟን ያስቀጥልላት የኢትዮጵያ ሕዝብ እናት አባት ይሁናት ጠንካራ ልጅ ናት
በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢😢አቤቱ የሰማይ ና የምድር ንጉስ እግዝአብሄር ሆይ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን።
መሲ ከመቼዉም የበለጠ የፙሳዝን ታሪክ ና ልብ የሚነካ ነዉ አቺ ወጣት ልጅ ትልቅ ደረጃ ትደረሳለች አይቀርም መሲ ባንቺ በኩል 3አመት ትምህርት ቤቶን ለመክፈ ና በተቻለኝ ነገረ ለመራዳት አፈልጋለኡ በረዳሁ ጌዜ ስሜን መጥቀስ አስፈላጊ አይደለም ባንቺ በኩል ህንዲርሳት አካዉንትሽንና ስልክሽን ላኪልኝ መሲ አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ያክቤርልን ተበረክ ❤❤ ሰጪወች ሁሌም ይባረካሉ❤
❤❤❤
በሽሽግ እንደረዳሽ ዋጋሽን ፈጣሪ በፊለፊት ይስጥሽ:: ተባረኪ:: ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ::
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁልጊዜ እግዚአብሔር ከልበ ቅኖች ጋር ይሆናል !!!
አሁን እያሳደጉ ያሉት ቤተሰቦች በጣም መመስገን አለባቸው ።
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ዐይነት ዘመን ላይ ደረሳን 😢😢😢 እግዚኦ ማራን ክርስቶስ 😢😢😢😢
አቤቱ አምላክ ሆይ ላይችል አይሰጥም ልጄ እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጥሽ😭😭😭💔💔💔
ልብይሰብራል እግዚአብሔር ከአይምሮሽ ያውጣልሽ እመቤቴ ታበርታሽ 😢😢😢
የኔ እናት ይህ ሁሉ ወርዶብሽ ጥንካሬሽ ብቀላ ባዶ ያስቀራል አሁን የዚችን ልጅ ብቸኝነት ምኑን ያስደስታል በቀል የእግዚያብሔር ነው ይቺ ታዳጊ በጭንቅላት በለጠቻችሁ
እጅግ ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው ግን የልጅቷ አስተዋይነት እና ጥንካሬ ይገርማል እግዚአብሔር ከአባቷ ያገናኛት
እፍ የኔ እናት እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😭😭😭😭💔💔💔 በምን ትፅናኚ ይሆን አህምሮዋ እራሱ በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ አይመስለኝም 😭😭
በእውነት በጣም ልብ ይነካል የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠብቅሽ❤
በጌታ 😢😢 ይዚችን ልጅ ልብ የሚጠግን አምላክ ብቻ ነው❤ የኔ እናት ይሄን ሁሉ ነገር በዚች ትንሽዬ እድሜሽ አይዞኝ ተስፈሽ አምላክሽ ነው አይረሳሽም አይተውሽም እሺ የኔ ሚጢጢዬ ልጅ😢❤
እንጀራ አባት ግን ክፉ ነህ ምናለበት ከልጆችህ ጋር አብረህ ብታሳድጋት ብሩህ ጭንቅላት ያላት ጠንካራ ልጅ ናት ግን ዘሯ ስላለቀ በልጅቱ ምክንያትም ለኔም ትተርፋለች ብለህ ነው 😢😢
Please don't judge. 🙏
ታሪኳ አሳዛኝ ድምፇ ወርቅ የሆነች ልጅ ፈጣሪ የልቧን መሻት ይሙላላት ከአባቷ ጋር ያገናኛት
መቼም እኛ ለሰማነውም ሐጥያት ሳይሆንብን አይቀርም 😭😭😭
በጣም😢
በጣም
ትክክል ፣ምክንያቱም ከምትሰሙትም ተጠበቁ ይላል መጽሀፍ ቅዱስ
እውነት ነው ይቅር ይበለን
መስዬ እንዴት አጀቴን እንደበላችኝ እቺ ልጅ እኮ አልቅሳ ተቸግራ ተገፍታ ለዚህ የበቃች ጠንካራ ነች በጣም ስልክዋ ካለ ሐጥፉልን ልብስ ደብተር ራፅሀፍ ልርዳት 🙏🙏🙏🙏😢😢😢💔💔💔💔
እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋ ያገናኝሽ በጣም ነው የምታዛዝ ነው
በርቺ የሞቱትን ነፍስ ይማር መሲዬ አበርቻት አካውንት ትክፈት
አቺን የምፅእናና ቃል የለኝም እግዚአብሔር ፅናቱን ያድልሽ የኔእናት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ያማል
ወይ ሰው በፍጣሪ ምን አይነት ተአምር መጣብን እረ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጭካኔ ላይ ደረሰብን ይቅር በለን የፍጠርከን አምላኬ ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፍል 🙏🙏🙏
🥹🥹🥹🥹🥹🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 እጅግ በጣም ልብ ይሰበራል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሱ ጥላ ከለላ ይሁንሽ የኔ ቆንጆ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ነብሳቸውን ይማር😢😢😢
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ በጣም ያማል
የምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ብርታቱን እና ጥንካሬውን ይስጥሽ። አድገሽ ደግሞ የተመኘሽውን ለመሆን በርትተሽ ተማሪ አይዞሽ።
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ ኣቤት ጭካነ ኣቤት ጌታየ ትዕግስትኻ ሓፍተይ ናተይ ኪዳነምህረት ኣደይ ካብ ጎንኺ ኣይትፈለ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾💐
😭😭😭የአሏህ በጣም ያማን በልጅነት አእምሮዋ ያየችዉ ነገር እስከ እድሜልክ እማይደበዝዝ ጠባሳ! የአሏህ 😭 አሏህ ያጠንክርሽ አባትሽጋርም ያገናኝሽ ምንአይነት ነገርነዉ እምንሰማዉ እኔ ለሰማሁት ሰዉነቴ ተንቀጠቀጠ ፈጣሩ ያጠንክርሽ እህቴ😢 መሲየ በቻላችሁት አቅም ያለችበትን ሁኔታ ለመረዳት ሞክሩ አቅም ያለዉ ድርጅትም በቋሚነት እድረዳት ትምህርቷንም ያለምንም ጫና እድትማር እርዷት እንርዳት! ይችልጅ እያሳለፈችዉ ያለዉን ችግር ፈጣሪ ይወቀዉ ብቻ ምንማለት እዳለብኝ አላቅም ያረቢቢቢቢ
በጣም ያማል ደግነቱ ትምህርቷ ላይ ጎበዝ መሆኗ ነገ ትልቅ ቦታ ለመድረስ መሰረቱ ይሄ ስለሆነ በርቺ አባትሽንም ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳሽ።
በጣም
በጣም በጣም የሚያሳዝን ታረክ እግዚአብሔር ከአባትሸ ጋር ያገናኝሸ የኔ ማረ ሀይዞሸ በጣም ጠንካራ ልጂ ነሸ❤❤❤
አላህዬ
እርስ በእርስ ከመጨራረስ አንተ ጠብቀን የኔ እናት ልጅታግን 😢😢በዚህ እድሜዋ ይህንን ሁለ መከራ መሸከሟ በጣም ያሰዝናል 😢😢ፈጣሪ ያበርታች የኔ ቆንጆ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር የምትፈልገው ቦታ እንዲያደርሳት እንጸልይ 😢😢😢
ጌታ ሆይ የሚሆኔብንን ሁሉ አሰብ 😢😢😢
ውይይይይ ዘንድሮ እማንሰማው የለ ጌታ ሆይ ድረስልን:: እግዚአብሔር ያፅናሽ ልጄ .....
ይሄ ነገር እስካሁንም አለ ቆይ ህግ የለም ጎበዝ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለን.
መድሐኒአም አስከመጨረሻ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ማር! ያንቺ እኩያ ልጅ አለችኝ። በለቅሶ ነው ያየሁት።
የእህቶቶቿ እና የወንድሟ አባት please ይቺ ልጅ ለእህት ወንድሞቿ ታስፈልጋቸዋለች እሷም ብቸኛ ከምትሆን እራራላትና አገናኛተ እባክህ😭😭😭
እንጀራ አባት ም ስለሆነ አያሥፈልግም
እንጀራ አባት እኮ ነው ፣ በሰላም ብቻዋን ትኑርበት ጉዳቷ ይበቃታል
የኔ ምስኪን ልጅ ልበ ብርቱ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ነው። ከአባትሽ ጋ ያገናኝሽ በርቺ አይዞሽ ጥንካሬሽ አይለይሽ
አማራ እኮ ጨካኝ ነዉ የኔ እናት አይዞሽ ሰዉ መግደል ባህላቸዉ ነዉ 😢
ጂል የትአባሽ አየሽ
አቤት ሰው አማራን ለመውቀስ አጋጣሚውን ተጠቀምሽ😡 ለልጅቷ ከማዘን ይልቅ 🙄 የጭልጋ ሰው አማራ እንደሆነ በምን አወቅሽ እ 😔 እኔ የልጅቷ ታሪክ ልቤን ነክቶታል ብሔሯ ማንነቷ አይደለም ሰው በመሆኗ ብቻ በዚህ ዕድሜዋ አሳዝኖኛል 😭 እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር ያዘጋጅላት ❤🤲
አማራን የመናገር አቅም የለሽም እከፍ
አንቺ እራስሽ እርኩስ ነሽ
ለልጅቷ ፀልይ ለስድቡ ትደርሽበታለሽ
በገጠሩ አካባቢ እኮ እንደዚህ ነዉ አለመታደል ምናለ በቃ ቢለንና ህዝባችን ቢተሳሰብ
የእውነት ጀግናነሽ ማርያምን ተስ አለመቁረጥሽ ያለኝ አማረጭ ትምርቴ ማለትሽ የትንሽ ትልቅ ነሽ የኔናት የልብሽን መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምልሽ🙏ስለሞቱቱም ነፍስ ይማር አባትሽን እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለሁ አይዞሽ እማየ ከዚህም በላይ ጠንክሪ❤የናትሽ ጓደኞችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምናገባኝ ሳትሉ ስለስተማራችኋት እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ እናተ የሰው ጥግ ናችሁ በዚህ ሰአት ሰው ሁናቹ መገኘታችሁ እናተን አለማድነቅ አይቻልም👌😘
እፍፍፍፍፍፍ እመብርሃን ታፅናናሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው
i wish she will be safe from abuse..... please God be with her ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መወለዷንባያቅ ነው እጅ ኢርትራውያን ልጃቸውን በጣም ነው የሚወዱ ፈጣሪ ያገናኛችህ
አይዞሽ ያልፋል እስከመጭረሻው በእባ አሳለፉኩኝ ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዞ ማህረነ ክርስቶስ አድነን የኔ እናት እውነት ነው እንዲህ አይነት ጭካኔ ቢቀር ምን አለ ብቅላ መቸም አይቆምም
እግዚኦ መሓረኒ ጎይታይ መዓረይ😭
የእኔ እህት አላህ ትግስቱን ይስጥሽ አይዞሽ በርቺ😢😢😢😢😢😢
መስዬ እኔ ላሳድጋት አዳማ ነኝ አሁን ካገር ውጭ ነኝ በቅርብ እገባለሁ
የኔ ውድ እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን😭😭🙏🙏
የኔ ልጅ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አላህ ይጠብቅሽ በርቺ ይሄ ያንቺ ጥፋት አይደለም
የአላህ በጣም ልብ ሰባሪ ነው የዛሬው የተለየው ነው ለመስማትም ለማየትም የሚከብድ ታሪክ ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏
ጎበዝ ነሽ በይልኝ መሲ 😍
ባለፈው ያቀረብሻቸው ከሱዳን ከነ ልጆቻቸው የመጡት ቢጠየቁ
ይቺን ልጅ የምታኖሪ ና የምታስተምሪ ተባረኪ 🙏
ኡፍፍፍፍ እህቴ እመብርሐን ታጽናናሽ
በዚህ እድሜሼ ይሔን ሁሉ መከራ ተሸክመሽ
በምን ቃል ልግለጽሽ
ለልጅቷ ግን እኛ ሁላችንም ቤተስቦችሽ ነን የኢትዮጵያ ሕዝብ ድር አሁን ያለንበት ኢትዮጵያዊነት ያስፊራል እንጂ በድሮው ቢህን ብርር ንብረት ከጎንሽ የምሆነው አሁንም አረፊደም እንመልሰዋለን አዲሱ ትውልድ እባካችሁ እንመለስ ውድ ጤነኛ አእምሮ ቁርጠኛ እንሁን""""""""
በልጅነቱዎ ብዙ ነገር ነው ያየችው እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
የኔ ቆንጆ ሁላችኝም እናትአባት እንሆንሻለን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ የአባትሽ እቅፍ ውስጥ ታስገባሽ በህይወት ዘመኔ ባንቺእድሜ እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ልጅ አይቼም አላውቅም እጅግ በጣም ልዩ ልጅ ነሽ የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ጠብቆ ለትልቅ ቦታ ያድርስሽ እወድሻለው እኔም ላንቺ ቤተሰብሽ ነኝ
Oh wow, you make me cry. I hope you find your father. I hope I pray for you don’t give up.🙏🏼👏🙏
መሲ ትልቅ ልብ ያለሽ ስው ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ አንቺም ጠንካራ ልጅ አይዞሽ የሀገራችን ወሬ እህህህ ብሎ ከስሙት ሊያሳብድ ይችላል እግዚአብሔር ይማረን🙏🏻💕
በጣም ይገርማል ያሳዝናል እግዚአብሔር ይድረስልን ይማረን
በጣም ነው ምታሳዝን አይ ጭካኔ ፈጣሪ ወደቀደመው ፍቅራችን መተሳሰባችን መልሰን እባክህ እኛ በደለኞች ነን አንተ ግን ማሀሪ አባት ነህ
እግዚኦ!!!
የእዝች ልጅ ጉዳት ከአቅም በላይ ነው
እሙዬ አንቺ ትንሽ ብላቴና !!
እመብረሀን ከአንቺ ጋር ትሁንልሽ
ደግሞም ከአንቺ ጋር
አቤትእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤
😭😭😭😭😭
እንደዛሬዉ ታሪክ ያመመኝ የለም ፈጣሪ ፅናቱንና ጥንካሬዉን ይስጥሽ አባትሽን ታገኝ ዘንድ አምላክ ይርዳሽ
እንዴት ሰነበትሽ መስዬ የኔ ልበ ቀና እውነት ነው የምልሽ በእንባ ጀምሬው በእንባ የጨረስኩት እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ያሳዝናል ይች ልጅ ገና ልጅ ናት በሕይወቷ ብዙ መከራ አይታለች ነገ እንዴት ወንድል ልጅ አምና ሕይወት ትመሰርታለች ከባድ ችግር ውስጥ እንደሆነች ከንግግራ ያስታውቃል ትፈራለች ድምጿ እጅግ ልብ ይነካል ለማቀንቀን የምትጠቀምባቸው ስንኞች ካለፈችው ሕይወት ጋር የሚጣመር ነው እንደው መስዬ ጠንካራ የስነልብና ባለሙያ ብታገኝ መቼም አንቺ ቤት መላ አይጠፋም በእርግጠኝነት በሙሉ ልብ ተቀይራ እንደምታቀርቢያት እተማመናለሁ ፈጣሪ የማጽናናቱን ልብ ይስጥሽ😂😂😂
😭😭😭😭😭😭ህናት ስም ያንሳታል ነብስ ይማር 😭😭😭☝️ፈረ ድ ህባክህ ፈጣሪ ዝም አትበል 😭😭😭😭😭☝️
ውይ እንደ ዛሬ አልቅሸ አላቅም ከዚህ የበለጠ ልብ የሚሰብር ነገር የለም 😭😭😭😭😭😭 ቢሆንም አንድና አንድ መጣንከር ነው ያለብሽ የነገ ለሃገር ተስፋ ነሽ አባትሽም ቢሆን ከአየው ሳያቅማማ ነው ልጅነትሽን የሚቀበልሽ ኤርትራውያን ዘራቸውን በምንም ምክንያት አይተውም አይዞሽ 👍የእህቶችሽ አባታ ቢችል ምክንያታዊ ባይሆን መልካም ነው አንች ለእህቶችሽ ምትክ ነበር ምትሆኝላቸው ብቻ ልቦና ይስጠው🙏
ምን አይነት የጅል አስተሳሰብ ነው ደም መላሽ ተብሎ ሴትን መግደል ዘር ማንዘሩንም ጭምር ገድሎ ይሄኔ ይፎክር ይሆናል እንዲህ አይነት የጅላጅሎች መገዳደል መቼ ይሆን የሚያበቃው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሁሉም ነገር የሚያስጠላ ሁሉም ነገር የሚዘገንን ነው።
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ጌታ ሆይ ወየው መከራችን 😢😢😢😢😢😢😢ኦፉ ኦፉ ኦፉ እውነት ያማል ያማላ ወየው መከራችን😢😢😢😢😢
በጣም አሳዛኝ ነገር ነው እህታችን ፅናቱን ይስጥሽ ለሟቾቹ ቤተሰቦችሽ ፋጣሪ ነብሳቸውን ይማርልሽ አንቺንም እግዝአብሔር አምላክ በታአምራቱ ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ
ፈጣሪ የሀሳቧን ያድርግላት ሁሌም በፀሎት ከጎኗ ነን
እግዚአብሔር ያጽናሽ😥 አ ይ ዞሽ የኔ ዉድ። እዚህ በተአምር ደርሰሻል። የቀረዘመንሽ ይህን ሀዘንና ኑሮ የሚያስረሳ ረዳት ይስጥሽ።
አየ ይች አለም ሰንት ጉድ አለ የኔ ቆንጆ አሏህ ያበረታሺ ያሰራሺ
ኡፍፍፍ እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ
የሰሜን ህዝብ መቼ ነው ከዚህ ከዘቀጠ ባህል የሚላቀቀው
አላህ አባትሽ ጋር ያገናኝሽ የኔ እናት😢
የሰሜንን ጦስ ውሰጅ
የአማራ የቆየ ባህል ቢባልም በተፈጥሮ ሁሉም ሰው ያደርገዋል። በፈረንጆቹ ሲሆን ብር ከፍለሸ በፊልም ታይዋለሸ 😅
ውሻ ዘረኛ ዘርሽን ያጥፋው አሁንም
ብሺቅ
እናንተ አላቺሁ አይደል የሰው ስጋ የምትበሉ
እረ መሲ ልጅቷን በደንብ ጠይቂያት ስም ተሳስታ እንዳይሆን አሸናፊ ፍስሀ እንዳይሆን እሱ ሴት ይወዳል ሱዳን ነበር እኔም ከጠፋብኝ ቆይቷል በሊቢያ ጦርነት ከሊቢያ ወደ ሱዲን ገብቷል ስሙን ይቀያይረዋል በናቱ ኤርትራዊ ባባቱ ኢትዮጵያ ነው ግን እሱ ኤርትራዊ ነኝ እያለ ነው እስቲ ልጅቷን ጠይቂያትና
በኢየሱስ ስም ደም መም መላሽ መንፈስ የተወጋ ይሁን
Bekel ye egzehabher new
Egziabehr yagezeshe.
Eritrea enbasey teyeki leredushe yechlalu.
😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት ስታሳዝን አይዞሽ እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ መድሀኒያለም
አይ ኢትዮጵያ 😭😭😭 በምን ቃል ላፅናናሽ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
እግዚአብሔር ካባትሽ ጋር ያገናኝሽ መሲም ተባረኪ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ የኔ አመቤት እግዚአብሔር ያፅናሽ
በጣም አሳዛኝ በጣም አስለቅሶኛል እምባዬን መቆጣጠር እስያቅተኝ😂😂😂😂😂😂😂😂እግዚሐብሄር ከፍ ያለ እጀራ ይስጥሽ አንቺ ደሞ ነገ ጥሩ ቤተሰብ እን ደሚኖርሽ ባለሙሉ እምነት አለኝ😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄር ያሰበችውን ያሳካላት !!!
መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር አገናኝቶሽ ያሳየን ደስታሽን ያሳየን
እግዞኦ አምላኬ እግዚአብሔር ያበረታሽ እማ 😢
አኒቺ ጀግና ንሽ እግዛቤሪ ፀናቱ የስጢሽ አላህ የራዳሽ አላህ አባትሽን ያገናኝሽ😂😂😂
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አጠገብሽ ይሆን ❤❤❤❤❤❤ጀግና ነሽ
እግዞኦ መሐረና ኩሩስቶስ አህህህህህ ነመቱት ሙሉ ቤተሰብ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን መድሀኒአለም አሜን ያኔ ልጅ መድሀኒአለም በተአምር ያተረፍሽ ለበጎ ነዉ መድሃኔአለም በጥቡ ያሳድግሽ አሜን 😭😭😭🙏🙏🙏🇪🇷
በስማአምበጣም ከባድነው እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዜአብሔር ያጽናሽ የነውድ
ዋው አይዞሽ አይዞሽ በርቺ !!!
መሲ የኔ ምርጥ የምርጦች ምርጥ!!!
የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አይየሰው ጭካኔ የድንግል ማርያም ልጅ ከሰው አውሬ ይጠብቅሽ
እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ
እግዚኦ ምሀረና እረሰ በረሰ መተላለቅ እግዚአብሔር ያፀናሸ
እህቴ ከአባትሸም አምላክ ያገናኝሸ
ስታሳዝን የስው ልጅ ሽክም ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ መጥፎ በሀል
አባትሽን አላህ አገናቷሽ አላህ ዪራዳሽ
Mesic bless you and your family I’m proud of you 👍 keep going for the love and help
❤️👏👈