ተሸንፌያለው! የሙዚቃ አቀናባሪው አማኑኤል ይልማ በእውነተኛ አፍቃሪው ለማ ዙሪያ ስለሚሰራው ፊልምተናገረ Ehiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 144

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 11 หลายเดือนก่อน +16

    ጃፓን ውስጥ አንድ ታሪካዊ ውሻ አለ በዚህ ውሻ ታሪክ ፊልም ተሰርቶለታል ደግሞም ጃፓን ብዙ ሚሊየን ህዝብ ይህን የ ውሻ ታሪክ ለማየት ቶኪዮ ይጎርፋሉ የውሻው ታሪክ ውሻውን ያሳደገው ባለቤት ጠዋት ወደስራው ሲሄድ ውሻው ባበር ጣቢያ ውስዶ ይሸኘዋል እስኪመለስ ጠብቆ ወደቤቱ ይሄዳል ይህ ለ አመታት ቀጥሎ አንድ ቀን ሰውየው በ ወጣበት ሳይመለስ ቀረ ውሻውም ባለቤቱ እንዳልተመለሰ ባወቀ ጊዜ ለ 9 አመታት ባቡር ጣቢያ ኖሮ ሞተ እዛው የሞተበት ቦታ ላይ ሃውልት ተሰርቶ ታሪኩ ተፅፎ የ አለም ህዝብ ይጎበኘዋል ይደነቃልም የ አቶ ለማ ታሪክም በ ህይወት እያሉ ታሩካቸው ቢፃፍም ከ ሞቱ በሆላ ግን ልክ እንደ ፍቅር እስከመቃብር ብዙ ሊያስተምር ይችላል እውነተኛ ታሪክ እኮ ከፊልም በላይ ብዙ መስህብ ሊኖረው ይችላል ጃፓን እንግሊዝኛ አይታሰብም ግን የአለም ህዝብ ለዚህ ውሻ ይጎርፋል ታሪካችንን እናክብረው አቶ ለማም. በ ህይወት እያሉ ታሪካቸውን ለመግለፅ ያብቃቸው

    • @FatiMak-lj3ck
      @FatiMak-lj3ck 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሃቺኮ ይባላልውሻው

  • @yordanossenay
    @yordanossenay 11 หลายเดือนก่อน

    Zefen film kemetelu sewyewen asakemut yehe yemyasazen tarik new yenante mezenagna ena genzeb mesebsebeya atadergut

  • @sara46076
    @sara46076 11 หลายเดือนก่อน +23

    ትክክል እውነት ብለሃል አሉ ቤተሰቦቹ አሉ አብሮ አደጋችን ነው ወንድሞቹ አሉ አድራሻው የታወቀ ነው መሄድ ከፈለጋቹ ወንድሞቹ አነጋግሩዋቸው እዛው የሚቆምበት ፊትለፊት ያለው ሆቴል ውስጥ ነው የምግቡን የሚከፍሉለት እና ቤተሰቦቹን ማግኘት ከፈለጋቹ አሉ ጥሪ አቅርቡላቸው በ እውነት መሲ በዚህ ሰውዬ ነገር ጀምረሽዋል እና መጨረሻውን ይስመርልሽ.😭😭

  • @bute5158
    @bute5158 11 หลายเดือนก่อน +29

    ጎበዝ ጥሩ ውሳኔ ነው ልቤ ተሰብሮ ነበር በመጀመሪያ ውሳኔ እምንማማረው እንዲህ ነው መዳበርም አለበት መሽነፍ ሳይሆን መግባባት መረዳት ማወቅ ማለት ነው እናመሰግንሀለን የውንድማችን ህይወት አሁንም ይቻላል ለመለወጥ ብዙ እያወቁት እያዩት እርምጃ ያልወሰዱት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 11 หลายเดือนก่อน +27

    በእውነት ቀና ልቦና ያለህ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወድማችን ሰብአዊነት ይቀድማል ሀሳብከን ያሳካልህ መኖር ማለት አንዱ ለአንዱ ሲኖር ነው ።

  • @bute5158
    @bute5158 11 หลายเดือนก่อน +17

    ቤተሰቡን ተውት የት ነበሩ አሁን ግዴታችንን እንወጣ ዛሬን ነው የምንነኖረው ነገ ቢሞትስ ምንም ሳይጀመር ነገን ቤተሰብን የሚያውቀውን ተውት 18 እድሜ ላይ አይደለም በትንሹ እድሜው ከ50 በላይ ነው አፋፍሳችሁ ውሰዱት ፓሊስ ህግ ይተባበር ግዴታን እንወጣ በእሱ ነገር ግዜ አትስጡ አመሰግናለሁ

    • @ziy7130
      @ziy7130 11 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው

    • @mohammedreshid2472
      @mohammedreshid2472 11 หลายเดือนก่อน

      Yamin police nawi!!!

    • @sara46076
      @sara46076 11 หลายเดือนก่อน +2

      ይቅርታ ግን ማሰብ ያስፈልጋል ብዙ ጊዜ ስነ አእምሮ ችግር ያለባቸው ሰዎች ወደው አይደለም የሚታመሙት ቤተሰቦቻቸው ምን ያህል ስቃይን ችግርን እንደሚያሳልፉ የገባዎት አይመስለኝም ችግርን ወይም ህመምን የሚባለውን ነገር አያቁትም...የወንድማችን ለማ ችግር ደግሞ ምን ያህል ቤተሰቡ እንደተጎዱ በተለይ እናትየው በተለይ ወንድሞቹ የልጃቸው እንዲህ መሆን ምን ያህል እንደደከሙለት እስከ እለተ ህልፈታቸው ይደክሙለታል የሚታወቁት ነገር ስለሌለ እባክዎን ጥሩም ይሁን መጥፎ ምክርዎ ቢቆጠቡ። በዚህ ላይ ይህ ሰው ወንጀለኛ አይደለም ወይም ያጠፋው ጥፋት የለም ስለምን ተብሎ ነው በፓሊስ የሚታደነው እርስዎ ማን ነዎት እና ነው ት እዛዝ የሚሰጡት ?????

  • @zerfekidanemariam3840
    @zerfekidanemariam3840 11 หลายเดือนก่อน +11

    እባካችሁ ቤተሰቦቹ ባይመልሱም መልስ ባይሰጡም እርዳታው እና ህክምናው ይደረግለት። እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @selihom6023
    @selihom6023 11 หลายเดือนก่อน +32

    የማከብርሽ ውድ ሚሲ ማስታወቂያሽን እየሰማሁት😊 ሀማም ስትይ አታላይው! ቃሉ የሀረብኛ ሲሆን፤ አንዱ ቃል ሁለት መፈቻ አለዉ: ሲጠብቅ ሀማም ለንፅህና ከምታስተዋውቂዉ ነገር ጋር የሚሆ ሲሆን፤ ሀማም ሲላላ እርግብ ማለት ነው:: ድንገት ሀረብኛ ተናጋሪዎች ከሰሙ ትርጉም ግራ እንዳያጋባ ብዬ ነው!

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 11 หลายเดือนก่อน +3

      Beauty የሚለው ቃል ስላለ ይገባቸዋል 😍

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 11 หลายเดือนก่อน +2

      እስከዚም ነው ሲፈልጉ አረቦች ሃሜም ይላሉ በተለይ ሊብናኖች Hammam መታጠቢያ ቤት መዋኛ መፀዳኛ ቤቱንም ሃሜም ነው የሚሉት እንደየሃገሩ ሊለያይ ይችላል

    • @FathimaSeid
      @FathimaSeid 11 หลายเดือนก่อน +2

      ሀማም እና ሀማማ ምን አገናኘዉ

    • @aynalemh9590
      @aynalemh9590 11 หลายเดือนก่อน +2

      አረብ ሀገር ያሉት ለንደን ምን ይሰራሉ ትርጉሙ ልዩነት ቢኖረውም ልዩነቱ እዛው አረብ ሀገር ነው

    • @krene1127
      @krene1127 11 หลายเดือนก่อน

      MESEYE BETAME YEMEWEDESHE YEMAKEBERESHE EHETEY EGEZEYABEHERE EDEME TENA KEBERETE YEBEZALESHE LETEKEFA LETEDESETE LEHOLOME DERASHE NESHE MESEY ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 11 หลายเดือนก่อน +7

    መሲ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ የምታቀሪቢያቸው ፕሮግራሞች ሁሉ በጣም አስተማሪ ህዝብ እንዲማርበት ከትህትና ከሰነስረአት ጋር አዘጋጅተሽ ስለምታቀርቢ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን :: የልጅ አዋቂ የጥበብ ሰወ አቀናባሪ አማኑኤል ይልማ ያለህን እውቀት ጥበብ ብዙ ግዜ ስምህ ሲጠራ እሰማለሁ ብዙም ሙዚቃ አድማጭ አይደለሆም ነገር ግን ባለፈው EBS. ላይ ቀርበህ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ስሰማ ትህትና አነጋገርህ የሚገርም ነበር ዛሬ ደግሞ ሰማሁ የምትገርም ልጅ ነህ አገርን ከፍ ለማድረግ ትውልድም ለማንቃት ለመቅረፅ አቅም የሌላቸውን አቅም እንዲኖራቸው ለመደገፍ ለመርዳት ህዝብ ጋር እንዲደርሱ ለመርዳት ያለህ ጥረት የሚገርም ነው ከፍ ብለው ወተው ለማየት ታሪክ ለመስራት ለማድረግ የምታደርገው ጥረት በጣም ደስ የሚል የሚያኮራ ይበል የሚያስብል ነው አንት ትለያለህ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጥበብን ሞገስን ጥንካሬ አቅም ይስጥህ ያሰብከው እንዲሳካል እግዚአብሔር ይርዳህ ህዝብም ከጎንህ መቆ አለበት ደግሞም ይቆማል በርታ ተባረክ

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 11 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው ሁለታችሁንም በደንብ ከልብ ነው የምንወዳችሁ የምናከብራችሁ

  • @Fantastic-b9h
    @Fantastic-b9h 11 หลายเดือนก่อน +5

    ለማ ታሪኩን ሳያጫውተን አይለፍ❤❤

  • @TinaHana-k7g
    @TinaHana-k7g 11 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ብለሀል ወንድሜ ጊዜ ባይሰጥ እና ቢነሳ እጅግ መልካም ነው።
    መሲዬ ብዙ ድንቅ ስራዊችን ሰርተሻል አሁንም የለማን ህይወት ለውጠሽው ባየው እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግነዋለሁ።

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 11 หลายเดือนก่อน +7

    አዎ መጀመሪያ እሱን ከዚህ ህይወት ማውጣት ያስፈልጋል በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Alem844
    @Alem844 11 หลายเดือนก่อน +4

    መስዬ እጅግ በጣም አሳዝኖኝ ነበር የለማ ጉዳይ አማን ይህን ቃል አክብረህ ከስራህ የ እሱን ጤና በማስቀደምህ እግዚአብሔር ስራህንም ይባርከዋል ተባረክ መስዬም የ እኔ ትሁት ተባረኪ🙏

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 11 หลายเดือนก่อน +6

    አማንየ የኡኀት ስምህ ሲኀሳ መሲ ጋር መተህ እንደምታብራራ አዉቅ ነበር ተባረክ ❤❤❤❤ በናትህ ሐዘን አዝኞለሁ

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 11 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 11 หลายเดือนก่อน +3

    አማኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንደበተ እርቱ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    የመሲ እንግዳ ሆነህ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እይዞኝ ሁሉም ነገሮችህ እቅዶችህ ይሳካሉ በርታ አማኔ ልጆችህን ይባርክልህ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 11 หลายเดือนก่อน +6

    አማን በእውነት ዘፈኑን ሰርተኸዋል ታሪክ አድርገኸዋል በጣም አከብርህሃለሁ

  • @kalkidanDaniel8085
    @kalkidanDaniel8085 11 หลายเดือนก่อน +7

    አማንዬ ነብስ ነገር ስወድህ ጎበዝ

  • @taychegebresedike5335
    @taychegebresedike5335 11 หลายเดือนก่อน +3

    መሴ ሳከብርሽ ስወድሽ በእውነት ጥግ የለኝም የለማ ፍቅር ነካኝ ደም እንባ አስለቀሰኝ መጨረሻው ናፈቀኝ በእውነት የፍቅር አምላክ እግዜአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 11 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት ትህትና እምዬ ዘርሽ ይለምልም ለማንም ወደ ትክክለኛው ሕይወቱ ፈጣሪ ይመልሰው።

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 11 หลายเดือนก่อน +14

    አማን በጣም የተረጋጋህ አንደበተ ርቱዕ ሰው ነህ በእውነት ቃለ ምልልሳችሁ በጣም ደስ ይል ነበር መሲዬ 🙏🙏🙏❤

  • @alshamdamena
    @alshamdamena 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቤተሰብ እንዲነሳ እንዲድን ካልፈለጉ አንድ ድብቅ ነገር አላቸው አንዳንድ ቤተሰብ አንዱን ከቤት ውስጥ እንደግብር ለሰይጣን የሚገብሩ አሉ ዝም ብለው እስከአሁን ማየታቸው እንዳውም ሊያስጠይቃቸው ይገባል እነሱ በሀብት ሊበለጽጉ እሱን ገብረው ይሆናል እባካችሁ እግዚአብሔር ይረዳችኇአልና ድፈሩ

    • @sara46076
      @sara46076 11 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ እንደ እናንተ እንደገበራችሁት ማለት ነው????

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 11 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks so much our wonderful brother and sister very nice 👌 😂🇲🇱🇬🇧❤️❤️❤️🇲🇱👍

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 11 หลายเดือนก่อน +2

    አረ በጌታ በጣም ያስተምራል ንግግርክ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏❤እዉነት ነዉ በየቤቱ ስንት አለ የኔም ቢተረክ ጉድ ነዉ የ ያንዳንዱ አፈንግጦ አይዉጣ እንጂ ለክ ነክ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 4 หลายเดือนก่อน +1

    በኔ ዬደረሰ በማንም ሰው አይድአስ ወዶ ማጣት ከባድ ነው!😢😢😢😢

  • @TibaTube
    @TibaTube 11 หลายเดือนก่อน +7

    የዚህ የሰውየ ታሪክ ፍቅር ይገርማል

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ አማን የሰው ልጅ እውነት ሊያሸንፈው ይገባል። ቅድሚያ የለማ መዳን ይቀድማል። መሲየ ክበሪ እናት።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 11 หลายเดือนก่อน +5

    መሲዬ የኔ ደርባባ ፈጣሪ ዕድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @rozahjerusalem3156
    @rozahjerusalem3156 11 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ አዉነት በሀሳብ ብንሰማማ ለእዉነት ብንሸነፍ ሀገራችን ላይ ያለዉ ችግር ባልነበረ ብቻ ሰላም ለአለለማችን ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ

  • @selam12121
    @selam12121 11 หลายเดือนก่อน +2

    እ 😮 ሳታማሃኝ ብላ 😢 ሳልረዳው ሳይገባኝ ነበር በፍቅር ሳዳምጠው የነበርኩት 🙈 ኣሁን ሲያብራራው ኢንተርቪውውን ኣቋርጬ ነው በደምብ የሰማሁት እና የገባኝ 💔💔💔💔 እህህህ

  • @buziyetilahun80
    @buziyetilahun80 11 หลายเดือนก่อน +2

    12 አመት አንድ ልጅ ተወልዶ የሚያድግበትን እድሜ አማኑኤል በጣም ተዘናግተሀል መረዳት ወደ አ እምሮ የመመለሻውን ግዜ ገለህበታል ብዙ ማረግ ትችል ነበር

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 11 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የገረመኝ የአባታችን ለማ ቤተሰቦች ለምን ዝም አላቹው በሱ እድል ይወን የእናተ የአብት ምጭ እዴ ቤተሰቤ ያልወነ እድ ስቆረቆር የናተ ዝምታ ምን ይሎታል እዴ እረ ተዉ እግዜርን ፍሩ ባስ ሌላው ሰው እድወስደው እና እዳስታምመው ዝምታቹን ስበሩልን ፈጣርን ፍሩ እናቴና አባት ብኖሩ ዝም ይላሉ አልልም 😢😢😢😢

  • @tsegawoldegebreal7541
    @tsegawoldegebreal7541 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ጥሩ ነገር ነው እኔ ራሱ የማውቀው የዛሬ 26 አመት ነው ሁሌ በዛው ሳልፍ ብር ሳልስጠው አላልፍም ነበር ልክ እንደስጠሁት ሲጋራ ይገዛ ነበር ሁሌ ነው የማስበውአሁን ሂጄ ሳየው አረጀ እንጂ ቦታው ራሱ መንገዱ ተስርቶ እዛው ቦታው ነው የሚቆመው

  • @SsAa-ez7cu
    @SsAa-ez7cu 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን የቤተሰብ ፍቃድ ተላላችሁ ቤተሰቡ ፈቃደኛ ባይሆኑ የለማ ሂወት በዚሁ ሊቀጥል ማለት ነው ለምን?????ለማን ለመርዳት የማንም ፈቃድ አያስፈልግም ባይ ነኝ ምክንያቱም በጎ ነገር ነውና...

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 11 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ስብእና የሞላት ትህትናህን ሳላደንቅ አላልፍም ስራዎችህ ይናገራሉ ተባረክ አማን

  • @aberashyimer1097
    @aberashyimer1097 11 หลายเดือนก่อน +3

    መሲ እና አማኑኤል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    አዎ እንችላለን እግዚአብሄር ይርዳን ::

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አማን በጣም አደንቅሀለሁ ተባረክ ይህንን ኮመንት የምታነብ ከሆነ በ1986/87 ኦራኤል አካባቢ ስሰራ እኔም ሙዚቀኛ ነኝ እዛ ነው የማውቅህ በጣም ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @babebe850
    @babebe850 11 หลายเดือนก่อน +7

    This guy is my favourite person. What a beautiful and kind heart you have . Ethiopia need people like you . Big respect ❤❤❤❤

  • @ledetadera328
    @ledetadera328 11 หลายเดือนก่อน +2

    የውል ጊዜ የብዙ ሕዝብ አሳብ
    በርቱ ቸር ወሬ ያሳማን መልኳም ዜና ከለማ ቤተሰብ መሲ ምርጥ ጋዜጠኛ በርቺ

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 11 หลายเดือนก่อน +2

    Humble ነፍስ ነው ያለህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ

  • @hermeladereje7529
    @hermeladereje7529 11 หลายเดือนก่อน +1

    አረ እንደው እርድት በዛ ሳልፍ ይጨቀኝ ነበር. እንዴት እንደዝ. ያለ ጊዜ ቆማ አይደክመውም በራሱ አለም ውስጥ እኮ ነው ያለው የምቆምበት ቦታ እካ አደገኛ ባታ ነው መኪና አደጋ ሳይደርስበት 😢

  • @kuncho11
    @kuncho11 11 หลายเดือนก่อน +1

    The truth is halv true. I grow up with Lema. The fact is he develop so early age mentalilnes. He was acting like philosopher. His family one of the frist educated family in kebele 51. Dont change the history by favor of your intrest. Let Lema get tretiment understand his family sufur.

  • @mewdwd
    @mewdwd 11 หลายเดือนก่อน +4

    Selam mesye 😍😍😍😍

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ
    ጥሩ ጅማሮ ነው

  • @nuruadem3571
    @nuruadem3571 8 หลายเดือนก่อน

    ሀሳባችሁ የሚደገፍ ነው እንርዳው ያላችሁት ግን እዛ ቦታ ላይ እናንሳው ያላችሁትን ሀሳብ ትንሽ ለመቀበል እቸገራለሁ ምክንያቱም የለማ የደስታ ምንጭ እዛ ቦታ ላይ መቆም ከሆነስ? ለምን የሚቆምበት አካባቢ ለእርሱ ቤት አይሰጠውም ይህን ያልኩት ሌሎች ሀገሮች ላይ የተከሰቱ ታሪኮችን ስለማቅ ነው

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 11 หลายเดือนก่อน +1

    በየአንድ ደቂቃ ማስታወቂያ ይደረጋል እንዴ?...ከኢቲቪ የሸሸነው በዚህ መስሎኝ አስተካክሉ

  • @BenjaBenja-yf9qj
    @BenjaBenja-yf9qj 11 หลายเดือนก่อน +1

    "ወይኔ ለማ እውነት የዱሮው ለማ ሆነህ እናይ ይሆን ጌታ ይርዳህ በርታልን ጠዋትማታአመታት አለፉ ለማ እዛው ቆሞ እኔ የዛሰፈር ሰው ነኝ ቦታው ላይ ሳጣው አኔ መንገደኛዋ ያሳስበኛል እውነት እምሮው ተመልሶለት ለማየት ያብቃን

  • @mesfindemissie7435
    @mesfindemissie7435 11 หลายเดือนก่อน

    አባካችሁ ፍቅረኛው አገር ለቃ ስትወጣ የነበራትን እሱን አደንግዞ ያቆመውን ውበቷን የሚያስታውስ ፎቶዋ እና በወቅቱ እሷ የምታስታውሰው አብረው የሰሙት የፍቅር ዘፈን ካለ እሱ ወደሚያይበት አቅጣጫ በ projector technic እገዛ ብታሳዪት ያ ከሆነ ችግሩ ያነቃዋል ብየ የግል ሀሳቤን ለመሰንዘር ወድኩ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 11 หลายเดือนก่อน

    አማኑኤል ይልማ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት ነው ከምንም በላይ ሰው መሆን ይቀድማል በመጀመሪያ አቶ ለማን ወደ ቀልቡ ይመለስ በሙሉ ጤንነቱ ላይ ሲመለስ በሙሉ ፈቃደኝነት ራሱ የራሱን ታሪክ ሊተርክ ይችላል የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን እና ታሪኩን ይቀይርለት።

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck 11 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ውሣኔነው ቅድሚያ ለሠው ለባለሥልጣኖቻችን ጥሩሜሤጅነች አሚመሩትን ህዝብ አንደዚህ መሬትበወረደ ሃሣብ ቢመለከቱት

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሃማም እኮ ሽንት ቤት ማለት ነው ማስታወቂያው ላይ ሰምቼ ነው ኢትዮጵያዬ😂😂😂😂😂

    • @abebssisay7271
      @abebssisay7271 11 หลายเดือนก่อน +1

      አረ እኔም ገርሞኛል ሀማም ቢዪቴ በአረብኝ ሽንት ቤት ማለት ነው

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አቶ ለማ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለት እና ድኖ ለማየት ያብቃን :: ጋደኛው የነበረችው ግር የስራዋን ይስጥ አይቀርም ይዘገይ ይሆናል !!!

  • @Tame-w9w
    @Tame-w9w 11 หลายเดือนก่อน +1

    መሲ ከፊልሙ ቀጥለው በቁሙ ሀውልት ሳያሰሩለት ቀደምቫቸው ተባረኪ!

  • @yenenshdagne4453
    @yenenshdagne4453 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጣችው በእውነት ሁለታችውንም በጣም ነው የምወዳችው እና እግዚአብሔር ለምክንያት ነው አንተን እዝ ቦታ የወሰደህ ምክንያቱም ህልም ያ ቦታ ይበቀዋል ስል ነው መሲዬ በውነት በጣም ነው የምወድሽ እና ብሰማችው ብሰማችው ብሰማችው አትሰለቹም እና አንዳዴ አቅሪቢው ።❤❤❤❤❤❤

    • @yenenshdagne4453
      @yenenshdagne4453 11 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅርታ ለፊደል ግድፈት ህልም ሳይሆን ለለማ ያቦታ ይበቃል ለማለት ነው ።

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 11 หลายเดือนก่อน +1

    yasebachuin lemesirati erasu sewiyewin kalebet sitanesu arifi yiwetachiwal

  • @lusiyantube1188
    @lusiyantube1188 11 หลายเดือนก่อน +1

    አማን እግዚኣብሔር ያክብርህ ጉዳዩን እደቀላል ሳታይ መልካም ምላሽ እና ሀሳብ ይዘህ ስለመጣህ። እውነት ነው አንተ ሀሳቡን ባታነሳው የት ይታወቃል ኪነ-ጥበብ ማሀረሰቡ ውስጥ ያልታዬ ነገር አጉልቶ የሚያሳይ መነፀር ነው። ለማ የሚያሳዝን ሰው ታክሞ ቢድን የሁላችንም ደስታ ነው መሲ እግዚኣብሔር ይባርክሽ ድኖ ደግሞ የምስራቹን ያሰማን ፊልሙም ቢሰራ እዳልሽው የክብር እንግዳ ሆኖ ፊልሙን መርቆ እናየዋለን።

  • @tsioneneyea1396
    @tsioneneyea1396 3 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒

  • @fasilwendmagegn5016
    @fasilwendmagegn5016 11 หลายเดือนก่อน +1

    አማኑኤል ይልማ በጣም መልካም ሰው

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 11 หลายเดือนก่อน +3

    አማን ቢቱ እራሱ ደስ ሲል ቢገርምህ ሁሌ እሰማዋለሁ

  • @liasol8518
    @liasol8518 11 หลายเดือนก่อน

    Saol shi , Dawit elf gedele, bilew setoch slezefenu , Nigusu Saol be Dawit lay Kim yaze...

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 11 หลายเดือนก่อน

    ዘመዶቹ ለምን አላሳከሙትም ይሄን ሁሉ ዘመን ሲሰቃይ። ፊልም ቢሰራ ለማን ምን ይጎዳዋል?

  • @yakobsusu9153
    @yakobsusu9153 11 หลายเดือนก่อน

    የህንድ ፊልም መሰለ እኮ በተደቂቃቅው ማስታወቅያ

  • @BrhanGebreegzabhar
    @BrhanGebreegzabhar 11 หลายเดือนก่อน +1

    "እባክሽ መስዬ አንቺን እንዴት ማግኘት እንዳለብኝ ጠቁሚኝ

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 11 หลายเดือนก่อน +1

    መታሰቢያ ሃውልት ያስፈልገዋል😊

  • @memeyoutube5576
    @memeyoutube5576 11 หลายเดือนก่อน +2

    Batasab bayifaqad mangast mabat alaw mawasn allha yirdak wandame❤

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 11 หลายเดือนก่อน

    Please stop interrupting the guest, let him talk don't interrupt him, just you're jumping .

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 9 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም ነገር ከንቱ የከንቱ ነው እውነቱን ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 11 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢ለማን ሳስብ ያስለቅሰኛል

  • @abebe7532
    @abebe7532 11 หลายเดือนก่อน

    Tebarek Aman🙏
    Edmena tena yestih Amen🙏🌅
    Yasebkew yebalal💚💛❤️

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 11 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪ ወንድማ አእምሮ ህክምና ያስፈልገዋል

  • @genettadesse4765
    @genettadesse4765 11 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you ❤❤❤❤

  • @ስደተኛውጎጃሜነኝ-ፐ7ወ
    @ስደተኛውጎጃሜነኝ-ፐ7ወ 11 หลายเดือนก่อน +1

    በነሱ ቤተሰቦቹን ማግኘት ይቻላል

  • @Hanaloveeeee
    @Hanaloveeeee 11 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ትልቅ ሰው❤

  • @MakedaTefera-l5i
    @MakedaTefera-l5i 11 หลายเดือนก่อน +1

    Betsbu endireda ayfelgum gen yesefrun sew asetebabro hekmena yehde

  • @wubalemfeleke2976
    @wubalemfeleke2976 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ታሰቧል ሰው የቀደማል

  • @abiy541
    @abiy541 11 หลายเดือนก่อน

    ተሸንፊያለሁ ነው የሚባለው ተሸንፊያለው አይባልም

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 11 หลายเดือนก่อน

    አማኑኤል በጣም በጣም ታስደንቃለህ:: እግዚአብሔር ይስጥህ:: ኢትዮጵያውያን እንዲህ ሰው የምሰጠንን ገንቢ አስተያየት የት እንደርስ ነበር

  • @hiwi1077
    @hiwi1077 11 หลายเดือนก่อน

    Ahun bezehi zmenm afikari ena tefkari ale yebalale, er enes ymalakw yalfw zemen nafikign fikir kelibe 😢

  • @eyerusalemwores9783
    @eyerusalemwores9783 11 หลายเดือนก่อน

    Amanye u have a beautiful heart my beloved brother ❤

  • @redwave4776
    @redwave4776 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 11 หลายเดือนก่อน

    ለምን ይቆማል ተሰርቶ ለለማ መርጃ አይሆንም ወይ?

  • @dasashawoke4139
    @dasashawoke4139 11 หลายเดือนก่อน

    Fedel atesasatu teshenfilehu hu hu new wo aydelem

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 11 หลายเดือนก่อน

    ለማ በእውነቱም ከዛ መነሳት አለበት ከዛ ግን ፊልሙ እውነተኛ ታሪክ ነው መሰራት አለበት በርቷ የለፋህበትም መቷየት አለበት ብዙ ለማዎች በቤቷቸው አሉ❤❤❤❤❤

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኣማንኤል ግን ኣታፍርም? መጀመሪያ ስራ ስርታችሁበት በላችሁበት:: ስውዬው እዛው እንደቆመ ነው:: ከዛ ደግሞ ፊልም ልትስራበት ተፍ ተፍ ስትል መሲ ኣንተ ሳታስበው ኣስቆመችህ
    ይገርማል

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 11 หลายเดือนก่อน

      አረ ስነምግባር ለአነጋገር ለዛ ይታከልበት

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 11 หลายเดือนก่อน

      እዚህምመጣችሁ?ምን አይነት አስተዳደግ ነበር እዚህ ያደረሳችሁ!

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 11 หลายเดือนก่อน

      He was stopped from making money again. I forward my own taught . I dont have to follow any one of you just to get a like. If you don’t like my idea , well too bad

    • @shylook
      @shylook 11 หลายเดือนก่อน

      ገበያ ነዉ ሥራ ሰዉ በሰዉነቱ የሚያከብር ጠፍ በብሔሩ ነዉ የሚከበረዉ በጣም ያሣዝናል

    • @sisaykidane1154
      @sisaykidane1154 10 หลายเดือนก่อน

      አንተ ያላሰታወሰከውን እሱ አሰታውሶ በሙዚቃ በፊልም ሲያመጣው ትኬት ቆርጠክ ነው መግባት ያለብክ።እሱ ከፈለገ ለማ የሚለውን ሰም ቀይሮ ከበደ አድርጎልክ ሊሰራው ይችላል ለገንዘብ ቢሆን።ከሰራ ታዲያ ለቅድሰና ብቻ መሰለክ ያወጣውን ወጭም መመለሰኮ አለበት።አንተም እንደለማ ፍቅር ይዞክ ብትገኝ ሙዚቃም ፊልምም ይሰራብካል።

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቤስት ሾው ነው ❤❤❤❤

  • @ዷዠዷዠዘ
    @ዷዠዷዠዘ 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይ መሲ የእኒ እህት አንድ ፌልም የሚሆን እውነተኛ ታሪክ አስተማሪ አዛዛ የእግዚአብሔር ቸርነት የሚታይበት

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 11 หลายเดือนก่อน

    እውኀት ፕሮግራሙ ቃለምልልሱ እራሱ ፊልም ይወጣዋል አማንዬ እግዛብሔር ይርዳህ ኢልያስ መልካ አንተንም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ናችሁ!!

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 11 หลายเดือนก่อน +1

    መሲ የዛሬው ድምጽ ብዙ አይሰማም

  • @shylook
    @shylook 11 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ለሆዳቸዉ ካደሩ ጋዜጠኞች ዩቱዩበር ነጋዴዎች ትሻያለሽ

  • @MakedaTefera-l5i
    @MakedaTefera-l5i 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ye lema family enderda ayflgum leju hekemena yasfelgewal.

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 11 หลายเดือนก่อน

    አቦ ሃሳብ አታቋርጡ በናታችሁ።

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክህ 🙏

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 11 หลายเดือนก่อน

    መሲ አድናቂሺ ነኚ ግን አንዳዴ ትቸኩይ አለሺ ዝም ብለሺ አስጨርሺ በመሀል ጣልቃ አትግቢ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳችው

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 11 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይ ጨምርልህ

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቆሜ ነው የጨበጨብኩልህ

  • @lidiya727
    @lidiya727 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀማም እኮ ሽንት ቤት ነው ምን እያላችሁ ነው

  • @ሳራሳራ-ወ6ጰ
    @ሳራሳራ-ወ6ጰ 11 หลายเดือนก่อน +5

    መሲ እንኳን ደህና መጣሽ