አምልኮ 7

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @sabenakoricho9285
    @sabenakoricho9285 2 วันที่ผ่านมา +11

    ወንድሜ ዴቭ ጌተ እየሱስ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ ከ20ዓመት በኃላ እውነትን ያወኩት በአንተ ትምህርት ነው እኔ በብዙ አገር አሜሪካ ኢሮፕ አፍሬካ ኢዮጽያ ብዙ ቸርች ኤጃለው እውነት ግን የሚያስተምር አንተ ነህ አንተን ያገናኘኝ ጌታ ሰሙ ይባረክ

    • @HananAli-os7wr
      @HananAli-os7wr 2 วันที่ผ่านมา +1

      Amen wedeme lek nek enem bebezu texeqemiyalw tebarek

  • @easypc8806
    @easypc8806 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባረክ በኢየሱስ ስም
    ዴቭዬ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን እንወዳለን እንደ አንተ አይነቶችሁን ይብዛልን

  • @KedestHeluf
    @KedestHeluf 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ስለአንተ ይባረክ

  • @easypc8806
    @easypc8806 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክህ ይሁን 🙏🙏❤

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ብዙ ፀጋ ብዙ ምህረት ብዙ ሠላም ይብዛልህ ወንድሜ ዴቪዬ አሜን🫱🏾‍🫲🏿🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤❤❤

  • @TameTeferi
    @TameTeferi 3 วันที่ผ่านมา +2

    በጉጉት እየጠበኩ ነበር ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድም ዳዊት, ፀጋ እና: ሰላም: በክርስቶስ እየሱስ ስም: ይብዛልህ🙏

  • @መላክ
    @መላክ 3 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ብዙ ጸጋና ምህረት ይብዛልህ ዴቭዬ🎉

  • @yonashailu
    @yonashailu 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ዴቭ ተባረክ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ እንወድሀለን❤❤❤

  • @FraolGetachew-v1k
    @FraolGetachew-v1k 3 วันที่ผ่านมา +2

    Much grace ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሚጣፍጥ ትምህርት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @isaacgoa8523
    @isaacgoa8523 3 วันที่ผ่านมา +2

    ብሩክ ወንድም ተባረክልኝ

  • @TheMan-zq9og
    @TheMan-zq9og 2 วันที่ผ่านมา

    God bless you our beloved dave

  • @ShwayShawya
    @ShwayShawya 2 วันที่ผ่านมา

    Tsega ybzalk Devye Enwedhalen ❤️❤️❤️

  • @marygebremedhin4707
    @marygebremedhin4707 2 วันที่ผ่านมา

    wow God bless you abundantly with His Grace Dave ❤❤❤

  • @MekdesCherinet-k5f
    @MekdesCherinet-k5f 2 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you 🙏😊

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 วันที่ผ่านมา

    God bless you dave❤

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ❤❤

  • @TigesthebaboTigesthebabo
    @TigesthebaboTigesthebabo 2 วันที่ผ่านมา

    God blessed Dave ❤❤❤

  • @zufantamrat-j3p
    @zufantamrat-j3p 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጸጋ ይብዛልህ ዲቨዬ❤❤📚📚📖📖💯☑

  • @abrihammulu4151
    @abrihammulu4151 2 วันที่ผ่านมา

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @abeni7472
    @abeni7472 2 วันที่ผ่านมา

    Daviy tsga yibzalh men qale ale antne yesten geta yibark

  • @solomongtachew
    @solomongtachew 2 วันที่ผ่านมา

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ😊

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወልካም ወንድሜ ዴቪዬ❤❤❤

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 2 วันที่ผ่านมา

    ጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ ዴቭዬ ❤🍇

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤አብታችን እና አዉቀን ስለ አንቸረስ ተመስገን ❤❤❤ዳቭ ፃጋ ይብዛልክ

  • @HananAli-os7wr
    @HananAli-os7wr 2 วันที่ผ่านมา

    Much grace

  • @Weyneshet1222
    @Weyneshet1222 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HananAli-os7wr
    @HananAli-os7wr 2 วันที่ผ่านมา

    qedusan ebakachu share adergu lelochem endegna yixeqemu tsga yibezalachu