የት መቼና እንዴት እንጸልይ? ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • የት መቼና እንዴት እንጸልይ? ክፍል ሁለት • የት መቼና እንዴት እንጸልይ? ክፍል...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    TH-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

ความคิดเห็น • 1K

  • @ምሳየእትዮጵያ
    @ምሳየእትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +9

    አቤቱ እድፅልይ ወዳተ እዴመራኝ አንተ አበርታኝ አምላኬ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜን

  • @marywaheed5750
    @marywaheed5750 4 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ትምህርት እንድካፈፈል የፈቀደልኝ ፈፈጣሪ ይመስገን አሜን ዲያቆን ጥበቡ እድሜ ጤና ይስጥልን ፈፈጣሪ ውንድምየየ በምታሰተምራቸው መንፈሳዊ ትምህርቶች በጣም ተለውጫለለሁኝ የውስጤን ጥያቄ ነነው እየተመለሰልኝ ያለ ፈጣሪ ይመሰገን። ቅጥልብት ቶሎ ተብሎ ናልን ቢያንስ በቀን እሦሰት (3) ጊዜ ናልን ትምህርትህ ይናፍቀቀኛል ማሪያምንንንንንንንንንን!!!!

  • @መኑከመአምላክ-ለ8ኰ
    @መኑከመአምላክ-ለ8ኰ 3 ปีที่แล้ว +5

    ይህንን እንድሰማ ለፈቀደልኝ አምላክ ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏

  • @مريممحمد-ر1ع
    @مريممحمد-ر1ع 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንአሜንአሜንአሜን አሜን አሜን ዪህትምህር በደኒበ የጠቀምል ወደማች እደሚወነዪቡዛለህ ሺርአርጉት ለሁሉም እዲደርስ ወደማችን እግዚአብሔር ዪበርታህ ጺገወነዪቢዛለህ

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን ለፀሎት የሚተጋ ህሊና ይስጠን🙏😥😥😤

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayehutgashaw8953
    @ayehutgashaw8953 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን የሠማነውንም በልቦናችን ያሣድርልን ሠማአት ቅዱሥ ጊወርጊሥ ምልጃው በረከቱ ይደርብን

    • @b.y.6768
      @b.y.6768 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ወንድማችን የዕድሜ ዘመን ያብዛልን

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤️

  • @vshshdhdjsj864
    @vshshdhdjsj864 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃሉን እድሰማ ላረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ለኔም አስቸግሮኛል የምኖረው አረብ አገር ነው በጣም ይከብዳል ሃፅያቴ እደምድር አሻወ እደሰማይ ከዋክብት የበዛ ነው ለሥሃ ሞት ያብቃን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏

  • @LinaLina-yo9wr
    @LinaLina-yo9wr 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ድግልአትለይኝስደተኛነኝና
    @ድግልአትለይኝስደተኛነኝና 5 ปีที่แล้ว +16

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በጣም ከማር የሚጥም ትምህርት ነዉ የሰማነዉን ተግባሪ ያርገን

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን🙏✝️⛪️✝️☘️🕊❤️🌷

  • @asrat1823
    @asrat1823 5 ปีที่แล้ว +10

    አሜን እሜን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል አግዚአብሔር ይባርክህ አባታችን

  • @ቃልኪዳንየድንግልጅቃልዲዳ
    @ቃልኪዳንየድንግልጅቃልዲዳ 4 ปีที่แล้ว +2

    በእወነት የሒወት ቃል ቃለበረከትን ያሰማልን ለመምህራችን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብንአሜን፫

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ባጭር ደቂቃ ገን ሠፊ ግንዛቤን የሰጠ ትመሕርት ወደማችን በደሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም አይነ ልቦናችንኝ ያብራልን

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @elshaday5662
    @elshaday5662 5 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት አባ

  • @jdjsddjd3098
    @jdjsddjd3098 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃአልዎን ያስማልኝ ወንድሜ......🙏🙏🙏ከቻልክ እስኪ በሌላያ ጊዜ የሴት ልጅ አልባብስ ይሚትጠቅስ አስተምርን ወንድሜ ..... በጣም ደስ ይላል እናመስግናልን..... ርጅም እድሜ እና ጢና ይስጥልን 🙏🙏

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገን የከበረ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ
    @ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ 4 ปีที่แล้ว +15

    ፀሎት ግሩም ነው ክርስቲያን ያለ ፀሎት ምንም ነው ስለዚህ መፀለይ ግድ ነው በመኝታ ፍራሻችን ላይ መፀለይ አለብን ስግደት ደግሞ በቁጥር አይወሰንም በአቅማችን መስገድ ነው ።እህቶቼ ሁላችንም እንፀልይ እንስገድ ፌስቡክ ኮሜንት ላይ ፀልዩ ስገዱ ስል ይስቃሉ ግን ለምን ወገን ???😭😭😭

  • @magda6514
    @magda6514 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አባቴ ደስይሚልትምህርት ነዉ የሰማሁት የማስተም

  • @ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ
    @ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ቃል ህውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ብእድሜና በጤና ያቆየልን አሜን

    • @sahara736
      @sahara736 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen ⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zainbaa7758
    @zainbaa7758 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @kalgetu753
    @kalgetu753 5 ปีที่แล้ว +366

    እሄን ትምርት እዳዳምጥ ለፈቀደልኝ ለሉዑል እግዛብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ለመምህራችን ቃልህይወት ያሰማለል እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @berekethailegebriel8139
    @berekethailegebriel8139 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @haymanotkebede598
    @haymanotkebede598 4 ปีที่แล้ว +20

    በመጀመርያ ይህንን ድንቅ ትምህርት እድስማ እድማርበት ፍቃዱ የሆነውን አምላካችንን አመሰግናለሁ በህሊናችን ይደርብን ለወንድማችን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @adonay6693
    @adonay6693 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመን የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃሉን እድንመገብ ለፈቀደልን አሜን አሜን አሜን

  • @ጎዶሎያስ
    @ጎዶሎያስ 5 ปีที่แล้ว +101

    እኔም ተቸግሬለሁ እግዝያብር ይግለፅልሽ በለኝ እንዴት ልሁን?ሀፂያቴ ብዙነው እነደቸርነቱ ግን ይቅረ ይለኝ ይሆን?😭😭😭😭😭😭😭

    • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
      @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 5 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ይቅር ባይ አምላክ ነው ንሰሀ ግቢ

    • @mentsolomon4998
      @mentsolomon4998 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይቅር ይበልሽ

    • @kalgetu753
      @kalgetu753 5 ปีที่แล้ว +6

      አይዞሽ እደስራችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይቅር እሚል አምላክ ነው ያለን

    • @tiartefera5546
      @tiartefera5546 4 ปีที่แล้ว +4

      ኤኔም ብዙ ነውእሱይቅርይበለኝ😭

    • @ራሔልየክርስቶስባሪያ
      @ራሔልየክርስቶስባሪያ 4 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር እንበል የኔውድ አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው እግዚአብሔር መንገድ አለው አይዛችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤታችን እቅፍ ድግፍ ታድርጋችሁ

  • @tube2181
    @tube2181 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን💕💕💔💔💓

  • @ሰላምየደብረታቦርልጅሰላም
    @ሰላምየደብረታቦርልጅሰላም 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ፫፡ቃለ፡ህይወት ፡ያሰማልን ፡ለመምራችን

  • @heluheluhaddush3898
    @heluheluhaddush3898 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @መቅዲየድንግልማርያምልጂከ
    @መቅዲየድንግልማርያምልጂከ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን 🙏🙏🙏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
    @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና 5 ปีที่แล้ว +128

    ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
    እውነት ትምህርታቹ ሂወቴን ቀይረውኛል በርቱ እኛም ሼር እያረግን ብዙ ሰው እንዲከታተለው እናደርጋለን በጣም ጣፍጭ እና ግልፅ ትምህርት ነውእኛ በኣህዛብ ኣገር ለተዘጋን ኣገራችን እንዳለን ነው ሚሰማን ፈረ
    ፃማቹ ፈጣሪ ይክፈላቹ
    ፀሎት ከፈጣሪ ጋ የሚያገናኝ ድልድይ ነው እና ዘወትር እንድንፀልይ ቸሩ መድሃኒኣለም ይርዳን
    ዘወትር እንደ

    • @addseketemaw5549
      @addseketemaw5549 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜን፫

    • @hasetigonderewa1374
      @hasetigonderewa1374 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜንንንንን ቃለ ህይወት ይስጥልን አባታችን

    • @lamar5988
      @lamar5988 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @setayubarhen1255
      @setayubarhen1255 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @berehanberehan8258
      @berehanberehan8258 5 ปีที่แล้ว +2

      እግዚያብሔር አምላክ ፀሎትሽ ይቀበል

  • @shewitgaltewahdo5271
    @shewitgaltewahdo5271 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛሉት

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 4 ปีที่แล้ว +3

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን

  • @የክርስቶስባራነኝ
    @የክርስቶስባራነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    በእዉት ቃለ ህይወት. ያሠማልን. እኛንም የሠማነዉን. በልቦናችን ላይ ያስድር. አሜንንን

  • @mrsalmashalmash1273
    @mrsalmashalmash1273 5 ปีที่แล้ว +9

    Temesgen Amelake sile Hulu Neger Amsegnw 🙏🙏🙏🤲🤲❤❤

    • @achjavj7686
      @achjavj7686 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንንንንንን

  • @ተመስጌንፈጣሪአስፉመስረት
    @ተመስጌንፈጣሪአስፉመስረት 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ametemariyam4424
    @ametemariyam4424 5 ปีที่แล้ว +23

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን

  • @mesimesi2033
    @mesimesi2033 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
    @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን እግዚአብሔር ይባርክለዎት ጸጋዉን ያብዛለዎት አሜን
    እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን በተማርነዉ በሰማነዉ 30 .60 .100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን አስተዋይ ልቦና ይስጠን የሠማነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @EgeziebherFekernew
    @EgeziebherFekernew 4 ปีที่แล้ว

    አሚንአሚንአሚን።እግዚአብሔርአምላክእንደቸርነቱይጠብቀን።በሐረብሐገርያለነውለኢትዮጲያያብቃን።አሑንእንፀልያለንአሑንሠውእናማለንአሑንሙዚቃእንከፍታለንአይየኛሐጲያትምኑቅጡ።እግዚአብሔርበቸርነቱከዚሕሑሉነገርይሠውረንበእውነትአሚን።ለአሥተማሩንቃሎትያሠማልንአሚን

  • @sabla9881
    @sabla9881 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታን ምን እንድምለውት እንኳን አላውቅም መምህር ስለ እውነት እኔ ምንም አይንት ፆም ፅሜ አላውቅም ካለ ፍስለት ፆምን ብቻ ነውር የምፁምው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንድት እንድ ምፁም አስትምርውኛል ክበሩልኝ እንድት እፁማለሁ በስው አገር እያልኩ እራሴጋ አጣላ ነውር ብቻ ፀጋውን ያብዛላችሁ ከዚህም በላይ መምህርዬ ዘመንውት ይባርክ

  • @shabelasefa5368
    @shabelasefa5368 4 ปีที่แล้ว +2

    መዝገበ ፀሎት የሚለዉ መፅሐፍ ለኔ በጣም አጉልኛል ደሥልኬ ብዙ ፀሎት አረግ ነበር አሁን ግን በብር ሆነ የሚከፍቱልን ማን አቤት ይበልልን ለኛ ብጤዉ ማረግ ለማይችል

    • @ሜሪቀበጥ
      @ሜሪቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

      በስልክ ፀሎት አይደረግም በስልክ ስት አፀያፊ ነገር እንይዝበታለን

  • @ሰውነትይበልጣል-ፈ2ኰ
    @ሰውነትይበልጣል-ፈ2ኰ 4 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ያጣነውንና ግራ የሚገባንን ነገር ነው ያስተማርከን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን አቤት እጅግ የምጣፍጥ ቃሉን ተምረናል የምንሰማበትን እዝነ ልቦናችንን ያብራልን እንደ ቃሉ እንደ ቸርነቱ ቃሉ እንድንሰማ እንድንመገር የመደሀኑያለም ቸርነት ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን መደሀኒያለም ያብዛልክ እድሜ ጤናውን ይስጥልን

  • @ogbamicaelangesom3240
    @ogbamicaelangesom3240 4 ปีที่แล้ว +4

    እጹብ-ድንቅ! የሆነ ትምህርታችሁ ግፉበት እግዚኣብሄር ይርዳችሁ

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 3 ปีที่แล้ว

    ዉድ የተዋህዶ ልጅች ወለተ እየሱስ በላቹ በፆለት አስቡኝ አሞኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tube-qw6jg
    @tube-qw6jg 5 ปีที่แล้ว +107

    እኔ ሽንት ቤት ነው እምፀልየው ሲጠሩኝ አንዳንዴ አቋርጨ እወጣለሁ ሳቋርጥ ግን ውስጤ በጣም ይርበሻል

    • @ketselagiorgis172
      @ketselagiorgis172 5 ปีที่แล้ว +30

      አይዛችሁ በርቱ እግዚአብሔር የማያውቀው ነገር የለም ዋናው ተግታችሁ መፀለያችሁ ነው ስንቶቻችን ተመችቶን እንካን ለጸሎት ግዜ የለንም ልብ ይስተን

    • @tube-qw6jg
      @tube-qw6jg 5 ปีที่แล้ว +4

      አሜን፫

    • @sarad925
      @sarad925 5 ปีที่แล้ว +15

      አይዞሽ ቸሩ መድሃኒአለም ጸሎትሽን ይቀበልሽ

    • @sarad925
      @sarad925 5 ปีที่แล้ว +9

      አይዞሽ ቸሩ መድሃኒአለም ጸሎትሽን ይቀበልሽ

    • @aishquen4214
      @aishquen4214 5 ปีที่แล้ว +7

      @@ketselagiorgis172 አሚን አሚን እናንተም በፆለት አስቡን ወንድማችን በሰው ሀገር ሁሉን ማግኘት ይከብዳል

  • @bayisedereba9724
    @bayisedereba9724 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Kelhiwotn Yasmalen Mamerachen 🤲🤲🤲❤

  • @deginatabera4
    @deginatabera4 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባሪክ።

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tizezewutsehay8745
    @tizezewutsehay8745 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen 🙏 🙏 🙏
    Enmsegenaln 💓 👈
    Egzeiber imsgn
    Selhelm neger amen

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አጥንት የሚሠብር ትምህርት ነው እድሜ እና ጤና ይሥጥልን 👏👏👏😂😂😂

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታ የ ሆይ ልቦና ስጠን

  • @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ
    @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +50

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን የሠማነውን በልባችን ያሳድር አሜን አሜን አሜን

    • @zanuzanu3971
      @zanuzanu3971 4 ปีที่แล้ว

      ቃልሂወትያሰማልመግስትሰማያትያዋርሰልንወድማችን

    • @medifikra4859
      @medifikra4859 4 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 5 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @ብርሃንዘሪፉ
    @ብርሃንዘሪፉ 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔማ ሀሳቤ መሰብሰብ ኣቃቸኝ በነገሪ ተተብትቤ እየኖርክ ነው እባካቹህ ፀልይሉኝ ሁሌምእያለቀስኩ እኖራሎህ

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo6272 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    እሂ እድናዳምጥ ለፈቀደልን ልዑል እግዛብሄር
    ስሙ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለይሉን
    ልቦችን ወደናተ ይመልስልን ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @djkingo8396
    @djkingo8396 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እፀልያለው እየፀለይኩ ግን የማላስበው የማልገባበት አለም አይቀረኝም በጣም አዝናለው መፀለይ ስጀምር እኔ ግን ልቤን አላገኘውም

  • @loveethiopian5399
    @loveethiopian5399 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜንንን አሜንን አሜንንን🙏🙏🙏

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 5 ปีที่แล้ว +15

    *ወንድማችን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ጠቃሚ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwethagos1000
    @hiwethagos1000 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @sabla9881
    @sabla9881 4 ปีที่แล้ว +6

    በውነት መምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን በውነት በህዛብ አገር ሁንን እንኳን ቅሉን እንድ ማር እያብሉን ነው ትምህርትው ስለ እምነታችንን ጠንካራ መሆን እንዳለብን እያስትማሩን ነው ፀጋውን ያብዛለውት መምህሬ♥

  • @asmarchsinishaw7120
    @asmarchsinishaw7120 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንደማችን ስደት ክፉ ሀዘን በውስጤ አስቀምጦብኛል ምኖረው ካረብ አገር ነው ብዙ ፆም ተሽሮብኛል ተደናግሮብኛል ምን እደምሆን አላቅም እኔ ስመጣ አላወቅሁም ነበር አንድ አይነት ሃይማኖት ብቻ መኖሩን ከመጣሁ እስካሁን ውስጤ በጣም ይጨነቃል ይረበሻል ፆት ለማንበብ ፆት የለኝም መጀመሪያ ፈትሸው ነው ያስገቡይ ያለይን ነገር ሁሉ ከቆሻሻ ነው እርግፍ ያረጉብኝ አሁን ካንድ አመት ወደዚ ግን በግዴታ ስልክ ግዙልኝ አስገዛሁ ከዛ በቃ በዩቶፕ በኤፍ ቢ በተለያዩ ሚያዎች ገብቸ ብዙ ነገሮችን እከታተላለሁ መዝሙሮችን ፆለቶች አገኘሁ ግን እንደዚ ፆሎት አንብቤ መዝሙር አዳምጨ ስራ እወርዳለሁ የምኝታየ ክላስ ሶስተኛ ደረጃ ፎቅ ነው የስራየ ሰዓት ሲደርስ ሰራ ለመስራት ስወርድ ገና በሩን ሳልገባ በቃ አሰሪየ ጠብታነሳለች እዳለ ሳት ትለብሳለች በቃ ፆለት ባነበብሁት ቀን አሰሪየ ስቀየን መከራየን ነው ምታሳየይ ሃይማኖቴን እንደዚ ስከታተል አንድ ቀን በጥሩ አይን አታየኝም እኔ እንደዚ አይነት ፈተና እየገጠመኝ ነው እስኪ እህቶቼ ወንድሞቼ እሂን ሁሉ ፈተና በፆሎትሽ ለማሸነፍ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ።በተረፈ የተዋህዶ ልጆችን በሙሉ ፈጣሪ ያኑራችሁ።ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ርርር❤

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደሰ የሚል የበረከት ትምህርትነው ለፅድቅ የሚያነቃቃ ፀሎት ወእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኘን ቴሌፎን አቦ ተባረኩ በርቱልን የተዋህዶ ልጆች

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @ወለተወልድ-በ1ቸ
    @ወለተወልድ-በ1ቸ 5 ปีที่แล้ว +20

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ አንድም ቀን በተመስጦ ፀልዬ አላቅም ጭራሽ መተዉም መፍትሄ አይሆንም ማህደረ ተዋህዶ በፀሎታችሁ አስቡን

    • @giantrj7092
      @giantrj7092 3 ปีที่แล้ว

      Amen.amen.amen.klhweatysmelenadamystlen

  • @beilulbrhane4315
    @beilulbrhane4315 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዓልና
    አምላክ ይሓግዘና

  • @alemgebru7689
    @alemgebru7689 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ደስስ ዝብል ትምህርቲ እዩ የቀንየልና ቃለ ሒወት የስማዓልና ጸግኡ የብዘሓልካ ዝሓወይ ናዓና እውን እዝነ ልቦናና ይኽፈተልና ዕድመ ጥዕናን ይሃብ ፍጣሪ

  • @birhn7948
    @birhn7948 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜንንን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማሊን ኣሜንንን በእድሜ በፀጋ በበረከት ያኑርሊን ለወንድማችን እመቤቴ የኣገልግሎት ዘመንዎ ትባርክ ኣሜንንን 🙏🙏🙏

  • @ramicell3864
    @ramicell3864 5 ปีที่แล้ว +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጥሩትምህረት ነው መንፈስየሚያደስ ተባረክ እወነት ነው በተለይ ኣረብሀገረ ያለነው የሚሸጥ እና በቅዳሴሰኣት የሚያወራ እና ፈቶየሚነሳወነው የሚበዛው የሄን መላሊባል ይገበዋል

  • @LoveLove-or6li
    @LoveLove-or6li 5 ปีที่แล้ว +2

    ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ስምህም ጥበበ ነው እግዚያብሄር ጥቡን ይጨምርልህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ
    @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤት እንዴት ደስስስ ሚል ቃል ነው በልባችን ይጻፍልን ዛሬ ለኔ መጽናኛና ብርታት ነው ይህ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን
    በጉጉት ከማዳምጣቸው ከምማራቸው የመጀመሪያው ማህበረ ተዋህዶ ነው ግን ሰሞኑን ብዙ ትምህርቶች አልተከታተልኩም
    የተዋህዶ ልጆች በጸሎት አስቡኝ ወለት ህይወት ብላችሁ

  • @belinbelin5390
    @belinbelin5390 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር የሰማናውን ከልባችን ያሳድረው አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ብሩካት

  • @reagan9485
    @reagan9485 5 ปีที่แล้ว +16

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወትን ያሰማል. ወንድማችን
    ግን. እኔ ስፅልን አይኔ ድፍን ይላል አሳስበው ገና ይደክመኛልን. በፆሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ

  • @ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ
    @ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ይህወት ያሰማልን

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 5 ปีที่แล้ว +5

    በእወነት ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባርክ አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ
    @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @monata6297
    @monata6297 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +7

    ወንድማችን ብትችል ምህራፎቹን በኮመት ቦታ ብፅፍልን በወደድን ካላስቸገርን ሁሉላችንም እመ ብርሀን እዝነ ልቦናችንን ያብራልን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን

  • @ሳምሪየማርያምልጅ-ቐ4ደ
    @ሳምሪየማርያምልጅ-ቐ4ደ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 5 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ትክክለኛና መሆን የሚገባዉ ትምህርት ነዉ እግዚኣብሄር ኣምላክ በጸጋላይ ጸጋ በረከት ፍቅሩን ይስጥልን እኛም ሰምተን 30፥60፥100የምናፈራ ያርገን የሰማነዉ ተግባሪዎች እንሆን ዘንድ በልባችን ያሳድርብን የማታልፈዉን መንግስት ያዉርስልን ስምህን በቀለመ ወርቅ ይጻፍልን።

    • @alhadad7683
      @alhadad7683 4 ปีที่แล้ว

      ወድሞቺሠላማቹያብዛል
      በእዉነትእድሜናጤናተመኘሁላቹ

  • @blackman9558
    @blackman9558 4 ปีที่แล้ว

    Amen kal hiwet yasemalen

  • @mamababa2478
    @mamababa2478 5 ปีที่แล้ว +14

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ስምተን እንድንለወጥ 30 60 100 እንድናፍራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።

  • @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ
    @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ
    @ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว +12

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 4 ปีที่แล้ว

    amen. kale. hewte. yasemaleme.

  • @aklilhoags1193
    @aklilhoags1193 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዛብሄር እሄ ለማደመጥ ግዜ ስለ ሰጠኝ አመሰግናለዉ ክብር ምስጋና ለእግዛብሄር ነዉ

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በቤቱ ያፀናልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋ ውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን ፫💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤💛💛❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመስግናለህ እኛም የሰማነው በልባናችን ያሳድርብን አሜን

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr 3 ปีที่แล้ว

    God bless you Gives you Long Life My Amazing Husband From This World Up to On The Haven