እውነተኛ ጸሎትና አቀራረቡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    TH-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

ความคิดเห็น • 505

  • @Rute1921
    @Rute1921 3 ปีที่แล้ว +5

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💚💛❤️ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድን ነዉ ይሄንን ትምህርት በሬዲዮና ቴለቪዥን ማታስተላልፉት????አኔ አዲስ አበባ እያለሁ የእግዛቤር ቃል አንደ እንጀራ ይርበኝ ነበር ፡ሁሉም ሰው ሰንበት ትምህርት ተምሮ አላደገም ታውቃላቹ አስተዳደግአችንን .

  • @emamahlaley1004
    @emamahlaley1004 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወት ያሰማልን በጣም ሂወትን የሚሰጥ መንፈስን የሚያደስ ትምህርት ነው በተለይም እዴነ ያለ በፈተና ላይ ያለ ሰው የሄን የሰማሁት ቃለ እግዚአብሄ ተሰፈና መፅናኞ በእመነቴ እንድፀና የሚረዳ መልዕክት ነው በዝህ አጋጣሚ አንድ መልዕክት ለማስተላለፍ እፈልጋለሁ በድፈረት ሳይሆን በእግዚአብሄር ፈቅርና ፍራቻ በፍፁም ትህትና ሆኜ ነው መልዕክቱን የምፅፈላቹ የክርስትና ስሜ ወለተ ጨርቆስ እባላለሁኝ የምኖረው በሰደት አለም ነው እና በጣም በብዙ ፈተና ውስጥ እየተፈተንኩኝ የምናር እህታቹሁ ነኝና አሁንም በእግዚአብሄር ሰም በመቤታችን በቅድስተ ቅዱሳን በወላዲት አምላክ ስም ይሁንባቹሁ በፃሎታቹሁና እንድታስቡኝ ካለሁበት በስደት አለም ላይ በፈተና ወድቄ ካለሁበት የሀጥአት ፈተና የመወጣበትና የምድንበት ምክራቹሁንም እንድትረዱኝ በእግዚአብሄር በፍፅም ትህትና በወላዲት አምላክ ስሞን ስጠራ ከሀዘን ከመከራ የምታፅናናኝ ይሁንባቹሁ በፃሎታቹሁ አስቡኝ ይህንም በማድረጌ የተሳስትኩትና ያጠፈሁት ነገር ቃላት ካለ በፈጣሪ ስም ይቅርታ አድርጉልኝ

  • @meseleshebeshe4752
    @meseleshebeshe4752 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልን በርታ ወንድማችን🕊🕊🕊🕊

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 4 ปีที่แล้ว +4

    ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ለኔ ልቦናዬን ይክፈትልኝ መፀሐፍ አቅፌ ነው የምተኛው ፀሎት ስጀምር እባና ማዛጋት የግሌ ነው ግን መታገል እዳለብኝ አቃለሁ ፈጣር እደኔ እኔንም በፀሎት አስቡኝ ወዳጆቼ ኦርቾዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @መዝገበባባ
    @መዝገበባባ 4 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው ባገልግሎት ያቆይልን አሜን

  • @እህተማሪያምየማሪያምልጅ
    @እህተማሪያምየማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +14

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል በሠላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣ሰላማቹ፣ለዘላለም፣ይብዛልን፣እንኳን፣ለአዲሱ፣ዓመት፣በሰላም፣አደረሰልን

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የእኛ መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን:: 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zodihowayek8369
    @zodihowayek8369 4 ปีที่แล้ว

    Amen. Qale. Hywte. Yasmlne. Inma. Berkete. Yemnggne. Bete. Yarglne. Fexari.. amlke. Hye. Marni. Yiqre. Blen. Inde. Bdlche. Sayhne. Inde. Chetnte. Marni

  • @Liftupbuddy
    @Liftupbuddy 4 ปีที่แล้ว +4

    🙏🙏🙏 iam speechless.. እግዚአብሔር ኣምላክ የኣገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን ያራዝምልን 🙏🙏🙏

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያረዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ፅጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን መህምህራቸን✅ ግን ጥያቄ አለየ🙋 እሴት ልጀ የወር አበባ ወይም የሴት ልማድዋ ሴመጣ መጽሀፍ ቅዱስ ይዞ መጸለይ ይቻላል❓❓❓ ወይ እንደምትመልስልይ ተስፋ አደርጋለሁ👈

    • @kukw9428
      @kukw9428 4 ปีที่แล้ว +2

      አዎ ይቻላል ቤት ክርስቲያን ብቻነው መግባት የማይቻለው ይህም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የክርስቶስ ደም ብቻነው መፍስስ ያለበት መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ መጸለይ ይቻላል

    • @asnakecheyiuhne1558
      @asnakecheyiuhne1558 4 ปีที่แล้ว +1

      ይቻላል ቤተ ክርስቴያን ግን መህድ አይቻልም በ ቤት ውስጥ ግን ፀሉት ማድረስ ትችያለሽ።

  • @tewabechkassahun6597
    @tewabechkassahun6597 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ወ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ጢሩ ግሩ ትም
    ህርት ነው በተለይ እነደኔ ላለውቀሳውሰት ቤተሰብ ውስጥ ያላደገ መ
    ከህፃንነት ጀምሮለ ደ
    እግዚብሔሔር ፍቅር ያለኘ ስለ ፀለለት ለመ ማር ይረዳኘል ።

    😊

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @wubetdukes9193
    @wubetdukes9193 4 ปีที่แล้ว +36

    ቃለ ህይወት ያሰማልን:: በጣም የሚገርመኝ በውስጤ የሚመላለሰውን ጥያቄ ነ መልስ ያገኘሁት:: እግዚአብሔር ይጥልኝ:: አሜን::

    • @aregashhaile8481
      @aregashhaile8481 4 ปีที่แล้ว

      ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር በእውነት የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመነኸ ይባራከ በጣም ግሩት ትምህርት ነወ እናመሰግናለን የሰማነወ በልቦናችን ያሳድርልን

  • @darartuuneng3022
    @darartuuneng3022 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችውን ይባርክልን
    🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @ቤዛYouTube-q3g
    @ቤዛYouTube-q3g 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሳማልን ። በጣም በውስጤ የሚመላለሰውን ጥያቄ ነው መልስ ያገኝሁት ። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mama-t6m1n
    @mama-t6m1n 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያስማን ፀሎት የምናደርገዉ ሃይል ይስጠን😢

  • @tube-ki6yu
    @tube-ki6yu 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን በቀን ሁለት ግዜ እንኳን በደስታ የምፀልይበትን ሀይል ይስጠኝ ይሄንማ ዳውሎድ አድርጌ በየግዜው መስማት አለብኝ ምናልባት አለምን ባሸንፍ😓

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን ለወሬ ለመሰማትማ ቀኑን በሙሉ ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይውት ያስማልን እውነት ነው ልቦናችን አእምሮአችን ኢፍታህ በለን እግዚአብሔር

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ7ከ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ7ከ ปีที่แล้ว

    አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ እደበደሌ አትክፍለኝ እደ ፍቅርህ ወደቤትህ መልሰኝ😢😢😢😢

  • @ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ
    @ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልንፀጋውንያብዛልህ
    መምህራችንበርታልን

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 2 ปีที่แล้ว

    ጌታችን መድሐኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ሲያስተምር፤ በአንድ ቦታ፤ብትምርቱ 'ይኸ አመንዝራ ትውልድ' ብሎ ይገኛል፤ ግን አመንዝራ ትውልድ ማለቱ ምንድን ነው? አይነቱስ? አለመሆንስ ይቻላል ወይ? እባካችሁ፤ ስለ ማመንዘርና አይነቱን ዘርዘር ያለ ትምህርት ብትሰጡኝ እፈልጋለሁ። አመሰግናለሁ። አስተምራችሁትም ከሆነ፤ ይጠቁሙኝ።

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme7997 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያስማልን

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን አብዝቶ ያሰማልን እግዚያብሔር በእውነት
    ቅርቤ አጠገቤ ያለ ያህል ነው ትምህርቱ በራሱ የፀሎት
    ያህል እራስን ከወዴት አለሁ? መልስ ይፈልጋል በግልፀ
    በሚገባ መግበህናል የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን
    አይኖቹ ከአይናችን አይለይ ቅዱሳን መላዕክትን ይላክልን አሜን.

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 4 ปีที่แล้ว

    Disliked ያረጋቹ ልቦና ይስጣቹ። ለንስሀ ያብቃቹ። ይቅር ይበልን

  • @mahletfekede6320
    @mahletfekede6320 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwotin yasemalin wondime. Betselotih asibegn. Egziabiher yimesgen.

  • @tsigeabbera4603
    @tsigeabbera4603 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማች እንዴት ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት ነው

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 3 ปีที่แล้ว

    AMLAKIE HOY erdagn alemamenen erdaw yemiyateratiregnin menfes kenie arqilign! gizewin yaltebeqe asteyayet bihonim enie yayehut zarie silehone endihum zim biye malef silelelebidn new qale hiwot yasemalin AGERACHININ SELAM yadirgilin!

  • @yedngilmaryamlij1978
    @yedngilmaryamlij1978 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @pzhacker3553
    @pzhacker3553 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen wedmachen kalehiwot yasemalin bestega yanurlign egzabher ystelin🙏🙏

  • @ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ
    @ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛላዎት

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tirueworky3244
    @tirueworky3244 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርህልን

  • @MumbrahSer-th4ip
    @MumbrahSer-th4ip 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም እድሜ ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @Yosef_Tube0921
    @Yosef_Tube0921 3 ปีที่แล้ว

    Qale hiwot yasemalin!
    Sagalee jireenya isin haa dhageesisu!
    Oromigna Mezmur le magignet ibakachu subscribe argulin❤
    Videon batahum subscribe bemadreg aberetun ✥
    Inameseginalen ye tewahido inquhoch✥

  • @mrrolla992
    @mrrolla992 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህወት ያሰማልን ፈተና ላይ ነኝ ፀልዩልኝ ወለተ የሃኒስ

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811
    @genetyedegelmaryamlijyedeg8811 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiywet yasmalen
    Bewnet bezo negerochn temarhu
    Egzabhar yebarkehi

  • @ethio5740
    @ethio5740 2 ปีที่แล้ว

    አሜንቃለህይወት ያሰማልን እኔስ አመፅናት አቅቶኛል ፀልዮልኝ

  • @ማርያማዊት-ዸ2ጸ
    @ማርያማዊት-ዸ2ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ለእኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
    @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 ปีที่แล้ว +34

    ተመስገን ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነገ አዳምጠዋለሁ ሰላም እደሩልኝ

    • @terasteras5381
      @terasteras5381 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen kal hiwet ysmalen

    • @tt-hq6nl
      @tt-hq6nl 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen thankyou so much kal hiwet yesmalna .

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

      ቃለሂወተ ያሰማልን አሜን

    • @balathbalathu7748
      @balathbalathu7748 4 ปีที่แล้ว

      @@helenhaftom1525 uffsm.

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @salamenamsgnalndocterabebe5607
    @salamenamsgnalndocterabebe5607 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልኸ

  • @kideslove1683
    @kideslove1683 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ያለሁት በስደት ነዉ መፀለይ መስገድ እፈልጋለሁ ግን ዉዳሴ ማርያም ልደግም ስይዘዉ አይኔ ይከብደኛል ጉልበቴ ይደክማል እባካችሁ ምክር ስጡኝ

    • @asnakecheyiuhne1558
      @asnakecheyiuhne1558 4 ปีที่แล้ว

      ያንቼ ጥንካሪ ነው ለጠላት ቦታ አትስጭው ከልብሽ መፀለይ ልቦናሽን ሰብስበሽ ወደ እግዚአብሔር መቅርብ እኔም እንዳቼ ነበርኩኝ።

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ህይወታችንን እየለወጥክልንነው በርታ በርታል አሜን ፫

    • @hanahanac7087
      @hanahanac7087 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይውት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

    • @samsungduos1655
      @samsungduos1655 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለህወት ያሰማልን አግዝአብሔር

  • @alamalemituk9827
    @alamalemituk9827 4 ปีที่แล้ว +7

    ለመምህረችን ቃለህይወትን ያሰማልን። በእድሜ በፀገ ይጣብቅልን አሜን
    እኛም በሰማነው ቃልን የምንለውጥ ያድርገን አሜን

    • @embitembit6071
      @embitembit6071 2 ปีที่แล้ว

      ቃለሂወትያሠማልንመምህር

  • @hdhtufd2556
    @hdhtufd2556 2 ปีที่แล้ว

    memhirahen,melaket,yasemalen,bewnt belebe ymegba maker new ymkerken tsegaw,berketuo kenbatsebohehi ysethi egham ysemanew blebonahen tselat ynurlen

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለዎት ያሰማልን

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 3 ปีที่แล้ว

    qal hiwet ysemalena aboena xletkom tezekorna is xgakom yebzhalkom

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 4 ปีที่แล้ว +1

    ኦፉ እባክህ ጌታየ ማረኝ በስደት ላይ በጣም ያማኞል ምንም ትግስት የለኝም ለጶለትም ስነሳ ሀሳቢ ይበታ ተናል ምንም ትግስት የለኝም በጣም ሲያመኝ መሀተቢን እበጥሳለሁሲሻለኝ መልሸ አደረጋለሁ ፈጣሪሆይ እየሱ ስ ክረቶስ እረዳኝ

    • @mimigm6595
      @mimigm6595 4 ปีที่แล้ว

      አይዞህ ጽና እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን። በተቻለ ከቤተሰብ ጋር የምትሆንበትን መንገድ ብትፈልግ። እመቤቴ ትዳብስህ።

  • @ethionews4069
    @ethionews4069 4 ปีที่แล้ว +15

    ያዕቆብ መልእክት James 4
    ምዕራፍ፡4፤
    1፤በእናንተ፡ዘንድ፡ጦርና፡ጠብ፡ከወዴት፡ይመጣሉ፧በብልቶቻችኹ፡ውስጥ፡ከሚዋጉ፡ከነዚህ፡
    ከምቾቶቻችኹ፡አይደሉምን፧
    2፤ትመኛላችኹ፡ለእናንተም፡አይኾንም፤ትገድላላችኹ፡በብርቱም፡ትፈልጋላችኹ፥ልታገኙም፡
    አትችሉም፤ትጣላላችኹ፥ትዋጉማላችኹ፥ነገር፡ግን፥አትለምኑምና፡ለእናንተ፡አይኾንም፤
    3፤ትለምናላችኹ፥በምቾቶቻችኹም፡ትከፍሉ፡ዘንድ፡በክፉ፡ትለምናላችኹና፡አትቀበሉም።
    4፤አመንዝራዎች፡ሆይ፥ዓለምን፡መውደድ፡ለእግዚአብሔር፡ጥል፡እንዲኾን፡አታውቁምን፧እንግዲህ፡የዓለም፡
    ወዳጅ፡ሊኾን፡የሚፈቅድ፡ዅሉ፡የእግዚአብሔር፡ጠላት፡ኾኗል።
    5፤ወይስ፡መጽሐፍ።በእኛ፡ዘንድ፡ያሳደረው፡መንፈስ፡በቅንአት፡ይመኛል፡ያለው፡በከንቱ፡እንደ፡ተናገረ፡
    ይመስላችዃልን፧
    6፤ነገር፡ግን፥ጸጋን፡አብልጦ፡ይሰጣል፤ስለዚህ፦እግዚአብሔር፡ትዕቢተኛዎችን፡ይቃወማል፥ለትሑታን፡
    ግን፡ጸጋን፡ይሰጣል፡ይላል።
    7፤እንግዲህ፡ለእግዚአብሔር፡ተገዙ፤ዲያብሎስን፡ግን፡ተቃወሙ፡ከእናንተም፡ይሸሻል፤
    8፤ወደ፡እግዚአብሔር፡ቅረቡ፡ወደ፡እናንተም፡ይቀርባል።እናንተ፡ኀጢአተኛዎች፥እጆቻችኹን፡
    አንጹ፤ኹለት፡ዐሳብም፡ያላችኹ፡እናንተ፥ልባችኹን፡አጥሩ።
    9፤ተጨነቁና፡ዕዘኑ፡አልቅሱም፤ሣቃችኹ፡ወደ፡ሐዘን፡ደስታችኹም፡ወደ፡ትካዜ፡ይለወጥ።
    10፤በጌታ፡ፊት፡ራሳችኹን፡አዋርዱ፡ከፍ፡ከፍም፡ያደርጋችዃል።
    11፤ወንድሞች፡ሆይ፥ርስ፡በርሳችኹ፡አትተማሙ።ወንድሙን፡የሚያማ፡በወንድሙም፡የሚፈርድ፡ሕግን፡
    ያማል፡በሕግም፡ይፈርዳል፤በሕግም፡ብትፈርድ፡ፈራጅ፡ነኽ፡እንጂ፡ሕግን፡አድራጊ፡አይደለኽም።
    12፤ሕግን፡የሚሰጥና፡የሚፈርድ፡አንድ፡ነው፤ርሱም፡ሊያድን፡ሊያጠፋም፡የሚችል፡ነው፤በሌላው፡ግን፡
    የምትፈርድ፡አንተ፡ማን፡ነኽ፧
    13፤አኹንም፦ዛሬ፡ወይም፡ነገ፡ወደዚህ፡ከተማ፡እንኼዳለን፡በዚያም፡ዓመት፡እንኖራለን፡እንነግድማለን፡
    እናተርፍማለን፡የምትሉ፡እናንተ፥ተመልከቱ፥ነገ፡የሚኾነውን፡አታውቁምና።
    14፤ሕይወታችኹ፡ምንድር፡ነው፧ጥቂት፡ጊዜ፡ታይቶ፡ዃላ፡እንደሚጠፋ፡እንፋሎት፡ናችኹና።
    15፤በዚህ፡ፈንታ፦ጌታ፡ቢፈቅድ፥ብንኖርም፡ይህን፡ወይም፡ያን፡እናደርጋለን፡ማለት፡ይገ፟ባ፟ችዃል።
    16፤አኹን፡ግን፡በትዕቢታችኹ፡ትመካላችኹ፤እንደዚህ፡ያለ፡ትምክሕት፡ዅሉ፡ክፉ፡ነው።
    17፤እንግዲህ፡በጎ፡ለማድረግ፡ዐውቆ፡ለማይሠራው፡ኀጢአት፡ነው።

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 4 ปีที่แล้ว

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሁላችንን አይነ ልቦናችንን ያብራልን በቤቱ ያፅናን አሜን አሜን አሜን

    • @surapeldestaw1288
      @surapeldestaw1288 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ከጠየኩት ጥያቄ ሌላ ነው

    • @ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ
      @ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ 4 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጌታ ሆይ ይሊደያን ልብ ስጠኝ

  • @ወለተሥላሤሁሉምለበጎነውወ
    @ወለተሥላሤሁሉምለበጎነውወ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለይወት ያሠማል ያገልግሎት ይባርክልን

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalhot yasaman amen wademachen egezaber yee baraikik

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe !

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher Yemesgen Lewndemachen kalhyweten Yassemalen .

  • @hanahanitiruneh8160
    @hanahanitiruneh8160 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማች

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይይይ እኔን ጎስቆላ የከፋሁ ባሪያህ ወለተ ኢየሱስ ጸሎት አስተምርኝ

  • @alemnechalemnech2210
    @alemnechalemnech2210 4 ปีที่แล้ว

    Kele hiwot yasemalen yesemanewon belibonachen yesedirelin

  • @besufekadtariku4138
    @besufekadtariku4138 4 ปีที่แล้ว +4

    ማህደረ ተዋህዶዎች አመሰግናለው

  • @ፍቅርታሥላሤ
    @ፍቅርታሥላሤ 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen sagawun yabizale wondimachin

  • @birkiyegize3645
    @birkiyegize3645 4 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemaln ene andande tselot saderg libe lela lela yasbal endet listsely abatachin ena degmo betam yidekmagal eskemchers echekulalew gdeta meslo yitayegal ena mn ladrg erdug tewahdo lezelalem tinur

  • @deresefirew9271
    @deresefirew9271 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin tesfa mengiste semayatin yawurslin

  • @እግዚአብሔርመልካምነዉበመ
    @እግዚአብሔርመልካምነዉበመ 4 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሁሌ እንዶንፀሊ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabezalehe 👏👏👏

  • @ms.m9516
    @ms.m9516 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemalin Egzeabher yistilign

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwetene yasemalene memherachene yagelegelote zemenewetene yarezemelene

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
    ምንፈልገው ትምህር በጥሩ ሁኔታ በመልካም አገላለጥ አሰተምረዉኝል እኔን ውሰጤን
    እዳነጡት ለእርሰወም እረጅም እድሜና ጤና ቸሩ መደሀንያለም ይሰጠወት።

  • @ኪዳንግርዝሄር
    @ኪዳንግርዝሄር 4 ปีที่แล้ว

    ኤነ ፆሎተ ያለ ምነመ ምክነያት አቆርጣልዉ ድካመ ይስመኛል ኡነት መነ እንድ ማድርግ ኣላዉቁም

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዕድመና ጤና ይስጥልን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔማ፡በምፀሊይበት፡ሰአት፡ሌላ፡ሀሳቦች፡እየገቡ፡ይረብሹኛል ያዛጋኛል፡ሌላ፡ነገር፡ግን፡ምንም፡ያበራታኛል፡በፀሎት፡አስቡኝ፡ቃለህይዎትን፡ያሰማልን፡መምህር

  • @belaybelay9964
    @belaybelay9964 4 ปีที่แล้ว

    Mehader tewahedo edemiyachihu yerzem ketina gare kalat yelegm

  • @salamsallam7312
    @salamsallam7312 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen kalot yasamalan🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
    @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ,ሂወትን,ያሠማልን,ፀጋዉን,ያብዛልሁ,አሜን,አሜን,አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sabasaba1713
    @sabasaba1713 4 ปีที่แล้ว

    Fetari hoy libinaye kiftelin 🙏

  • @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር
    @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተእየሡሥ-ቸ1አ
    @ወለተእየሡሥ-ቸ1አ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን

  • @alaamalaam9615
    @alaamalaam9615 4 ปีที่แล้ว +1

    በውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen 👏👏👏

  • @semiraabdela3812
    @semiraabdela3812 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwote yasemalen le wondimachin

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed5723 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ዳ/ቆን ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክልን እግዚአብሔር ያክብርልን ከፊከፊ ያርግልን

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን✝️⛪️✝️❤❤❤

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @hanatube3850
    @hanatube3850 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @rishanrussom5807
    @rishanrussom5807 3 ปีที่แล้ว

    AMLAKE YMESGEN TELOTE SEMTONAL GETAYE YMESGEN ANTENIM TENA YESTH AMEN

  • @kuwkuw1214
    @kuwkuw1214 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን እንዴት ደስ የሚል ነፍስን የሚለመልም ትምህርት ነው!!

  • @maranawityoutube1685
    @maranawityoutube1685 4 ปีที่แล้ว +1

    Ewnt Ihe Lene Temrt New Fetare Hoy Lsgenew gena seberkek bekash bekash emilgn edkem emilgn negr bewste ande shi yemihon hasab emimlalesebegn negr gera gebetogn nebr yasetemaren fetari kedus egzihabeher new ena yetsgen ena yetebarek yehun amen wendemachen memeherachen kal hiwoten yasemalen amen amen amen

  • @hlinaheli4444
    @hlinaheli4444 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zedgmichael7723
    @zedgmichael7723 4 ปีที่แล้ว

    Batam dase yamele temeheret nawu bawuna daseyalaghi nagare batawate yametsalaye tsalote yala hukata selahona belamade terunawu nameherachin kala heyewate yasamalen edem katena gare yesetelen bezu tamerebatalahu

  • @ሀይማኖትየድንግልልጅ
    @ሀይማኖትየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሔዋንጎንደሬዋ
    @ሔዋንጎንደሬዋ 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏amen fetari edma ena tana ystln

  • @selamabera2131
    @selamabera2131 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yesemalen. Ameen. Ameen. Ameen

  • @zedzed4516
    @zedzed4516 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @tilayeassefa8527
    @tilayeassefa8527 3 ปีที่แล้ว

    Yihenn dms yefetere E/r yimesgen lesles yale yemimech ende wuha yemifes kal tebareku mahdere tewahdo.