ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አዴ ተበላሽቷል ድጋሚም ከሌላ ሰው ፍቅር አይዘኝም በፍቅር ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ🖤🙌💔
ተስፋ መቁረጥ የሚለውን ቃል አልወደውም። ነገር ግን አንዳንዴ የምንተዋቸው ነገሮች ይኖራሉ። ከጎዳን ነገር ራቅ ብሎ ረፍት ማድረግ መልካም ስለሆነ። ሁሉም በግዜው ይሆናል! ካለፈው መማር ነው ዋናው የሰራሽው ስህተት እንዳይደገም👍
🫂❤️
ደሚሪኝ ማሬ😂😂😂
እንዳታፈቅሪ
እናመሰግናለን ወዲማችን ትክክል ነክ❤🎉
❤❤👍አናመሠግናለን
እናመሰግናለን❤❤
እናመስግናለን ወንድሜ ♥️🙏ይገርማል 🤔
አመሰግናለሁ
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
😮ወቼ ጉድ! 🤔 ለካ እንደዚህ አያያዛቸዉ ቀላል ነበር?! ዳሩ ሴቶች በተቃራኒዉ መንገድ ነዉ የሚሄዱት። በጣም እናመሰግናለን ለብዙዎች እንግዲህ በስሜት ሳይሆን በስሌት የተጠቀሱትን መርሆች እየተመሩ ሶስት ጉልቻ ላይ መድረስ ነዉ። 😂
😁👍
የኔ ውድ ተታለናል እንጂ😅❤🎉
እውነት ነው።
That's true
በጣም ታምሜያለዉ እሱን ለመረሳት በጣም ተቸግራለዉ ከባድ ነዉ እባካቹ ሴቶች አታፈቅሩ ትጎዳለቹ
Koy enem echi zede ltekembat❤❤❤❤
Ewnet new ❤❤❤❤
በፍቅር ተስፋ ቆሪጫለው እድለኛ ሴት ኣይደለሁም😢😢😢
አዝናለሁ በጣም እንደተጎዳሽ ከመልዕክቱ ተረድቺያለሁ! የፍቅር ህይወት ለብዙ ሰዎች የልብ ስብራትን ያመጣል ግን የሚጠግን ግዚያትንም ይዞ ይመጣል ታገሽ/ ስ ። ሁሉም መልካም ይሆናል❤
@@tibebsilas ኣመሰገናለው ወንድምየ♥️
@@ሕልሚኣለኒክበፅሑዝደሊ enem
አይዞሽ እኔም ግራ ተጋብቻለሁ እድሌ በሌላ ደና ነው በፍቅር ግን ባዶ ነው
በትክክል ቅጥር ምጥን ያለች ገለፀ!!!
👌👌👌👌👌👌👌👌
❤❤
እይ እኔ ይህ ሁሉ አረኩ ግን ባሌ ጭራሽ ልጃችንን ይዞ ሌላ ሊያገባ ነው እስኪ አንድ በለኝ በርግጥ ይህ ባይሆን ደስ ይለኛል
አረ ይገርማል በርታ
❤❤❤❤😢😢😢😢
1:00 🧐9:04
👍👍👍
😂😂😂 ከዚ ሁሉ በቃ ተራራቁ ማለት አይሻልም 😮😮
😁 እረ ራቁ አይልም መልዕክቱ! መልዕክቱ ሴቶችን ብልህ የሚያደርግ ነው። ያው ሴቶች መለኛ እንደሆኑ ቢታወቅም👍
❤❤❤❤❤
አዴ ተበላሽቷል ድጋሚም ከሌላ ሰው ፍቅር አይዘኝም በፍቅር ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ🖤🙌💔
ተስፋ መቁረጥ የሚለውን ቃል አልወደውም። ነገር ግን አንዳንዴ የምንተዋቸው ነገሮች ይኖራሉ። ከጎዳን ነገር ራቅ ብሎ ረፍት ማድረግ መልካም ስለሆነ። ሁሉም በግዜው ይሆናል! ካለፈው መማር ነው ዋናው የሰራሽው ስህተት እንዳይደገም👍
🫂❤️
ደሚሪኝ ማሬ😂😂😂
እንዳታፈቅሪ
እናመሰግናለን ወዲማችን ትክክል ነክ❤🎉
❤❤👍አናመሠግናለን
እናመሰግናለን❤❤
እናመስግናለን ወንድሜ
♥️🙏
ይገርማል 🤔
አመሰግናለሁ
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
😮ወቼ ጉድ! 🤔 ለካ እንደዚህ አያያዛቸዉ ቀላል ነበር?! ዳሩ ሴቶች በተቃራኒዉ መንገድ ነዉ የሚሄዱት።
በጣም እናመሰግናለን ለብዙዎች እንግዲህ በስሜት ሳይሆን በስሌት የተጠቀሱትን መርሆች እየተመሩ ሶስት ጉልቻ ላይ መድረስ ነዉ። 😂