ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በየቀኑ ማድመጥ ያለብኝ video 😭😭😭 አመሰግናለሁ❤
ሰለም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ነሽ እኔ በአንድ ኔትወርክ ማርኬትንግ ውስጥ ስራ እየሰራሁ እገኛለሁ ማንኛውም በቅርብ ላሉ እህት ወንድሞቼ ዕድሉን መስጠት እችላለሁ እንኳን ደስ ያለሽ እድሉን ከምሰጠቻው ስዎች መካከል አንች አንዱ ነሽ ገለፃ የሚያቀርብበት የራሴ ግሩፕ አሌኝ በዛ ግሩፕ ለይ የመረጃ ማዕከል አሌኝ ፍቀደኛ ከሆንሽ አድ ቢያደርግሽ ዝግጁ ነሽ
በጣም የሚገርም ነው በእኔ ህይወት ያለው ይሄእውነታነው በይሉታ ለአመታት የተጎዳሁበት ታሪክ ነው በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ።
በጣም እውነት ነው በሒወታችን አያስፈልጉንም!በሌላ ቁዋንቁዋ ትኩረት የሚፈልጉ ሰዎች ራስ ወዳድ አስመሳይ ወይም ምስጋና ቢስ ይገልፀዋል ያው እኛጋም ካለ ማስተካከል ነው አንዳንዴ ለራስ አይታወቀን ይሆናል እንቢ ማለት በጣም ወሳኝ ነገር ነው ምርጥዬ ወሳኝ ትምህርት ነው
እዚ ጋ ግልፅ አልሆነልኝም ትኩረት መፈለግ ማለት ፍቅረኛዬ ወይም ባሌ እንድንከባከበኝ ጊዜ እንዲሰጠኝ መፈለግ ይሄንን ያካታል
ይገርመኛል ቆይቼ ብዙ ዋጋ ከፍዬ ገባኝ አሁን ገና ምነው ቀድሜ ባውቅ ትያትረኛ ባል አግብቼ ተሰቃይቼ ኖሬ አሁን ሁሉን አይሆንም ስል በራሱ ግዜ ሄደ እንደባነንኩ ነቃ ከንግዲህ ድራማውን እኔላይ መስራት እንደማይችል ሲያው ተቀነጠስ እኔም አሁን በብዙ እረፍትና ስላም ውስጥ ገባሁ ተመስገን የደረሰበት ነው የሚያውቀው ስቃዬን
በሁላችንም ነው እህቴ 8አመት ሙሉ ደክሜ ተመስገን በራሴ ነው የራቅሁት ዶክሞኝ ስንለያይ ሰላም ሰጠኝ ነፃነት ይቀየራል በማለት ያጠፋሁት ግዜ ተመስገን ትምህርት ይሰጣል ❤❤❤
በቃ ሁላችንም ሴቶች ኣንድ ታሪክ ነው ያለኝ ይገርማል ሁላችንም 😢 እኔ ግርም ኣለኝ ድራማ ስትል እኔም ልክ እንደናንተ. ህይወት ኣሳልፌኣለው ኣሁን ፍቺ ጠይቄው ፕሮሰስ ላይ ነኝ ከልጄ ጋር ህይወትን እንደ አዲስ በሰላም እያጣጣምኩት ነው ለካ ከሰላም የሚበልጥ ምን ኣለ ተመስገን አትበድሉ ተበድላቹ ስትሄዱ ግን የኣይምሮ ሰላም ኣላቹ ይሄኔ እነሱ በውስኪ በቢራ ጠርሙስ ውስጥ ናቸው ህሊና ለሁሉም ዳኛ ነው እግዚአብሔር በመልካምም ነገር ይክሰናል ኣይዧቹ እህቶቼ ለትዳራችን ለቤታችን ብለን ስናጎነብስ መሄጃ ያጣን ነው ሚመስላቸው ሴት ከቆረጠች ማንም ኣይመልሳትም
😊😊😊😊😊o😊😊😊
Me too
በጣም ነው የማመሰግንህ ተግብሬው ሰላምን ማግኘቴን ስነግርህ በደስታ ነውግን ይህን ለማድረግ ያንን ሰው በደንብ ጠልቆ በክፉም ይሁን በበጎ አጋጣሚ ማወቅ ይገባል
አይጠበቅብሽም እኔናት መርዛማና ክፋሰዎችን በቶሎ እራቂ አይጠቅሙሽም እኔ እሄው እነሱ ክፉ ሁነው ክፉ አረጉኝ
ችላ የማለት ጥበብ በሁሉም የዕድሜ ደረጃ ላለ የሚያገለግል ድንቅ ትምህርት ነውና ሻንጣ ምስጋና ከ❤ ይድረስህ።
ድንቅ ነው እሥማማለው
Thank you Mesfin.
የሁሉንም ሰው ሕይወት የሚነካ ግሩም ትምህርት :: እናመሠግናለን ::
በነገርህ ላይ ሰዎችን ችላ ማለት በጣም ምርጥ ኤክስፒሪያንስ ነው ነገር ግን ጠንካራ መሆን ይጠይቃል አለበለዚያ በዙሪያሀ ብዙ ተፅህኖ ይፈጠርብሃል ትገለላለህ ጠንካራ ከሆንክ ግን ሰክሰስ ታደርጋለህ ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን
ለዚህ ለሂይወት ትምህርት እጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ ለእኔ ብቻ የተዘጋጄ ነዉ የተሰማኝ በድጋሜ በጣም አመሰግናለሁ ወደፊትም አሳትፉን ጥሩ ሰራ ነዉ ውድድድ❤
ቃላት የለኝም ወላሂ አሁን ያለሁት 😢እዚህ ውሰጥ ነበረሁ አመሰግናለሁ በጣም 😭ለዛውም የራሴ ወንደሜ ነው
በእውነት ጀግና ነህ እናመሰግናል
WoW በጣም....ትክክል እናመሰግንሀለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉GOD BILS YOU THANK YOU❤❤❤❤🎉🎉
ድንቅ ምክር ነው እናመሰግናለን❤❤❤
😮😮😮የኔ,ህይወት ነው😢😢😢😢🔥🔥በጣም ምርጥ ምክር ነው😮
በጣም የኔም ነው ተሪኩ
አፊ ቁርጥ ይበልልክ እረ እኔ ምርርርርርርርር ያለኝ ነገር ነው ብዙነገር አርጊላቸው ግን የሆነ ቀን ጠይቀው ሳጡ ወይኒ የሚወጣልኝ ስም ማርያምን ነው የምላችሁ ሞልቶ ቢተርፍችሁ ሙሉ ጤና ያለው ሰው አትርድ በገዛ ገዘባችሁ ጥላት ነው የምገዙት ደሞ የሴት ጓደኛ አትያዙ ውስጦ እያረረ 😂ፈገግ እያለች የናተን ጉድጓድ ነው የምቆፍረው
ከእንደዚህ ዓይነት ሰዎች ራቂ
ወድማችን ኖርልን እናመሰ ግናለል ይህሁለት እግር ፍጥረት ከባድ ነዉ ፈጣሪም ሰዉን በመፍጠሩ ተፀፅታል ነግራችን ሁሉግራነዉ የሲት ጒደኛ ላልከዉ ሲትብቻ አደለችም ሁሉም አድነዉ ሲትወድ አይልም እኒም ተሰቃይ ቻለዉ ሰዉለማስደሰት እማላረ ገዉየለም ግንምስጋና መፊ
ወድሜ ሁሉም ሴት አድ አይደለም ሰዎቺስንባል ጥሮም አለን መጥፎም አለን ግን ያተ አቀራርብ ይወስነዋል ሰውደሞ ብቻውን አይኖርም እስከመቸ
@@SeniAjanaw እኔም እሱን እኮነው ሰው የምልክ የለሰው አልኖርም ብለክ ስቀርባቸው ልቀብሩክ ይፈልጋሉ ብቻ የሳቀላችሁን ሁሉ አትመኑ ሁሉም ወዳጂ አይደለም 😢💔
@@birararTIrukork 😍😍🙏
ሻንጣ አወራሬ ራሡ ተቀይሮል እንዳንተ ፍሪኮይንሢ ምናምን ማለት ጀምሬያለው 😅 መቼም ከ ዘንድሮ ያራዳ ቋንቋ ይሻላል🎉
😂 በረከትህ ይድረሰን
hahahhaha😂
ክክክክክክክክ
🤣🤣
እኔም እግሊዘኛ መቀላቀል ጀምሪያለሁ ሳወራ ሠው አብሮ የሚውለውን ነው የሚመሥለው ሲባል ሠምቸ ነበር😀😀😀😀😀
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ የዉጤን ነዉ የገለፅክልኝ እተገብረዋለዉ
በጣም አመሰግናለሁ ሁልጊዜ የምነቃቃው ያንተን video ሳይ ነው
ሁሌም አንደኛ ነህ ብሮ ❤❤🙏🙏
ውድ ሻንጣ ስወድህ እኮ ብእርህ አይንጠፍ ዘመንህ ብሩህ ይሁን አላህ ይጠብቅህ ምስጋናዬ ከ ❤ ነው 👌ሁሌም 1ኛ ነህ ትለያለህ ምርጥ መምህር ነህ ቀጥልበት 💯👌I Respect You ❤️🙏🏻 be blessed always 🥰 ሰላም
Ewunet qal yatregnal real behywete tekesto nw yale mewutat akategn btagzegn betam desylegnal wende benatih silkn laklgn ena voice enawura ena kez mud aswetagn❤ ebakhn
የምር በጣም ምርጥ ምክር ነው የኔ ሕይወትም ከዚሕጋር ይገናኛል ተምሬበታለው በጣም አመሰግናለው🙏🙏🙏
በትክክል ያየውት ነው የምታሰማኝ ብሮ እናመሰግናለን
በአካል አግኚቼህ ላመሠግንህ ብችል እንባ የሚቀድመኝ ሁላ ይመስለኛል ከፈጣሪ በታች ባለ ውለታየ ነህ ክበርልኝ ወንድሜ አክስቴ እንደምትለው አይነት ሰወ ነች አሁን ግን ያልከውን ሁሉ ተረድቼዋለሁ አመሠግናለሁ
ክበርልን ወንድማችን ያስተማርከው ነገር በጣም ጠቃሚ ነው::❤
Excellent Description and your voice is amazing!
Thank you!
Thank you very much for your advice. 🙏
የሰው ልጅ ሚዛናዊ የሆነ ት ፡ ት❤❤❤❤❤❤❤
በርታልን❤❤❤❤
wow ምርጥ ትምህርት Respect your self❤❤❤
ትልቅ ት/ት ነው የሰጠሀን ። ብእርህን ይለምልም❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ቻናል ነው ተለውጨበታለሁ ተባረክ።
Wow ahun layyii iyaderakuwachewu yahalehuti nagerenawu ❤❤❤❤ yatasasataku maselogn nbr lakesi likenegne 😊😊😊
እኔስ እምቢ የሚለው ቃል ለኔ አልተፈጠረም መሠለኝ ወይ ጭንቅላቴ ወይደሞ ልቤ ካልተቀየረ አልችልም በቃ ተሳስቼ እምቢ ካልኩ ሌሊቱን ቀኑን ስጨነቅ ነው የምውለው አይይይይ እስቲ ተወኝ ብቻ ፈጣሪ አለ ለሁሉም❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you brother you are Amazing 👏
Thank you so much dear ❤
ጀግናቺን,በጣም,ትመቸናለህ❤❤❤
በጣም ጠቃሚ ትምህርት እንደሚጎዱን እያወቅን ግን በይሉንታ ስንቶቻችን ህይወታችን ተበላሽቷል። ወዳጅ በምላቸዉ ጓደኞቼ ትዳሬን አፍርሼ በስደት ሀገር እሰቃያለሁ😢😢😢
،የሚገርም ትምህርት ነው እግዛቤር ይባርክህ
እውነት ፈጣሪ ይባርክ ወንድሜ ቡዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው
ምርጥ ትምህርት ነዉ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
ደሰ የሚል ምክር ነው❤
እውነትህነው ጊዜህን ጉልበትህ ሁሉ ነገርህን ነው ምጥጥጥጥጥ የሚያደርጉት ብዙ ነገር ሆነህላቸው አንድ ነገር አልችልም ስትል በቃ እሧ እንዲህ ናት መጥፎ ስም ይሰጥሀል
አሰግናለው ❤❤❤❤❤
መዝጋት መዝጋት❤
የት ነበርኩ ይህን ሳላዳምጥ ምርት ትምርትትትት ወንድም እውቀት ይጨምርልህ❤
በጣም እናመግንአለን ወንድም❤❤🙏
ማርያምን እኔ ልቤ ንፁህነው ግን መርዝ ሰው አላጣም
እንደኔ
Segerem degmo yamenkuwacgew nachew merz yemihonut
የልብን ንጽሕና የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ደግሞም ዛፍ በፍሬው እንደሚታወቅ ሁሉ፤ የሰውም መልካምነት የሚታወቀው ከንግግሩ ሳይሆን በሥራው ነው።
እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏
Amesegnalue 🙏❤️yehe nelekte Egnene yetemelkete new taebareke 👍
ሰው መዝጋትና ችላ ማለት አንደኛ ነበርኩ 🇪🇷ከቅርብ አመታት ግን አቃተኝ አፌ ልቤ ከልክ በላይ ክፍትፍት ብለዋል ሰው መዝጋትና ችላ ማለት በጣም አቃተኝ ምን ይሁን ችግሩ ባይገባኝም 🤔😨😨😨😨
ዋዉዛሬገና ነዉየሠማሁት ግን በጣምገራሚነዉ እኔዉሥጥያለዉነገር በጠቅላላ ነዉ አመሠግናለዉ
እናመሰግናለን❤❤🙏🙏
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ፈጣሬ የአክብርልኝ የእኔ ሂይወት ከአልካዉ ጋ ይመሳስላል።
ይህለኔየሚገባምክርነው. አሁንእማእሚገሉኝይመስለኛልሳስበው. ልቤዴርቀወላሂ. ዱአአርጉልኝ ዴሞኮ እራሳችንንእናጠፍለን. እሚሉኝ ነገርስ. በጣምችናመሰግናለን. ወድማችንን❤❤❤❤
Thank you 🙏❤️ እኔን ይህ ነገር ገጥሞኝ ነበር አስወገድኳቸው ሁሌም ከፍ ስል ዝቅ ሊያደርጉኝ የምሰራውን ላደርግ ያሰብሁትን ሁሉንም ያንቋሽሽብኝ ነበር በመጨረሻም እግዚአብሔር ከፍ አደረገኝ እነሱም አፋቸውን ያዙ አሸናፊም ሆንኩ ተመስግን አሁን እየተደመሙ በርቀት ይሾፉኛል 😂
አቦ ይመችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
It's not easy but I try 😭 cause family member God help 🙏😭 me 😭 God bless you 💓
Like me
አመሰግናለው እንደዚ አይነት ምክር ስለሰጠኸኝ
🙏🙏💪 ክብር ይስጥልን
ዝምታ ወርቅ ነዉ ከ አድካሚ ሰው መራቅ 🏃🏾 🏃🏾♂️ 🏃♀️
ትክክል❤❤❤❤
Thanks 😍
የሚገርም ነው
እናመሠግናለን 🙏
💫 እነማሳግነለን ወንድማችን በርታ
You're number one👋👋👋🙏
Andande yalegnn tyake content stadergew fetari behulu menged liyaweragn krb endehone sreda yigermegnal thanks shanta😊
ሻንጣ አመሰግናለሁ
ጎበዝ ነህ እያነቃከን ነው ሁሉም ትክክል
ከልብ እናመስግናለን ❤🎉🎉🎉
I love it ❤
መቶ ፐርሰንት ልክ ነው 👌👍
አመሰግናለሁ የኔ ወድ በርታ
Thank you
🛑 ይሄ ቪዲዮ በክፍያ መሆን ነበረበት Member ship በቀላሉ አትዩት $ ያላቹ አበረታቱት
Thank you, appreciate it!
i have subscribed you bro
Spot on 💯
ትክክክክል❤❤❤🎉🎉
የኔ አንደኛ በርተሃልኝ ያንተን youtube መከታተል ካጀማርኩኝ ብዙ ነገር ተለውጥሎ አመሰግናለው ባርታልኝ የኔ ወንድም❤❤❤❤
Wow , it true
በትክክል❤❤❤
❤❤❤the best
Thank you❤🙏
❤❤❤ this is true
Welcomeeeeee ሻንጣዬ ❤
ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን
Tnx
ትክክል ወድሜ እኔም ደርሶብኚል ሁሊም እሺ እሮሮ በዛብኚ ከዛም የእግዜአብሒር ሰላምታ ውጪ ሊላነገር ዘግቻለሁ በጣም እርፍትአለው
Wow bxame amsgnalu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏erasen bebotaw agshwalu🙇🙇🙇🙇🙇
wenet new ❤❤❤❤❤ate lij gin yelben new yetnagerkew❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks brother 👍☑️
በርታ🎉
100% tikikil new bee iwunet thanks
ለምን ከሞት አፋፍ አይሆንም እቢ ማለት ጡሩ ነገር ነው
ወንድሜ በጣም አመሰግናለው ምክርህ ጠቅሞኛል በድጋሜ አመሰግናለው😊😊❤️❤️
ዋው ጡሩ
You Are Right
So real
wow Thanks
በየቀኑ ማድመጥ ያለብኝ video 😭😭😭 አመሰግናለሁ❤
ሰለም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ነሽ እኔ በአንድ ኔትወርክ ማርኬትንግ ውስጥ ስራ እየሰራሁ እገኛለሁ ማንኛውም በቅርብ ላሉ እህት ወንድሞቼ ዕድሉን መስጠት እችላለሁ እንኳን ደስ ያለሽ እድሉን ከምሰጠቻው ስዎች መካከል አንች አንዱ ነሽ ገለፃ የሚያቀርብበት የራሴ ግሩፕ አሌኝ በዛ ግሩፕ ለይ የመረጃ ማዕከል አሌኝ ፍቀደኛ ከሆንሽ አድ ቢያደርግሽ ዝግጁ ነሽ
በጣም የሚገርም ነው በእኔ ህይወት ያለው ይሄእውነታነው በይሉታ ለአመታት የተጎዳሁበት ታሪክ ነው በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ።
በጣም እውነት ነው በሒወታችን አያስፈልጉንም!በሌላ ቁዋንቁዋ ትኩረት የሚፈልጉ ሰዎች ራስ ወዳድ አስመሳይ ወይም ምስጋና ቢስ ይገልፀዋል ያው እኛጋም ካለ ማስተካከል ነው አንዳንዴ ለራስ አይታወቀን ይሆናል እንቢ ማለት በጣም ወሳኝ ነገር ነው ምርጥዬ ወሳኝ ትምህርት ነው
እዚ ጋ ግልፅ አልሆነልኝም ትኩረት መፈለግ ማለት ፍቅረኛዬ ወይም ባሌ እንድንከባከበኝ ጊዜ እንዲሰጠኝ መፈለግ ይሄንን ያካታል
ይገርመኛል ቆይቼ ብዙ ዋጋ ከፍዬ ገባኝ አሁን ገና ምነው ቀድሜ ባውቅ ትያትረኛ ባል አግብቼ ተሰቃይቼ ኖሬ አሁን ሁሉን አይሆንም ስል በራሱ ግዜ ሄደ እንደባነንኩ ነቃ ከንግዲህ ድራማውን እኔላይ መስራት እንደማይችል ሲያው ተቀነጠስ እኔም አሁን በብዙ እረፍትና ስላም ውስጥ ገባሁ ተመስገን የደረሰበት ነው የሚያውቀው ስቃዬን
በሁላችንም ነው እህቴ 8አመት ሙሉ ደክሜ ተመስገን በራሴ ነው የራቅሁት ዶክሞኝ ስንለያይ ሰላም ሰጠኝ ነፃነት ይቀየራል በማለት ያጠፋሁት ግዜ ተመስገን ትምህርት ይሰጣል ❤❤❤
በቃ ሁላችንም ሴቶች ኣንድ ታሪክ ነው ያለኝ ይገርማል ሁላችንም 😢 እኔ ግርም ኣለኝ ድራማ ስትል እኔም ልክ እንደናንተ. ህይወት ኣሳልፌኣለው ኣሁን ፍቺ ጠይቄው ፕሮሰስ ላይ ነኝ ከልጄ ጋር ህይወትን እንደ አዲስ በሰላም እያጣጣምኩት ነው ለካ ከሰላም የሚበልጥ ምን ኣለ ተመስገን አትበድሉ ተበድላቹ ስትሄዱ ግን የኣይምሮ ሰላም ኣላቹ ይሄኔ እነሱ በውስኪ በቢራ ጠርሙስ ውስጥ ናቸው ህሊና ለሁሉም ዳኛ ነው እግዚአብሔር በመልካምም ነገር ይክሰናል ኣይዧቹ እህቶቼ ለትዳራችን ለቤታችን ብለን ስናጎነብስ መሄጃ ያጣን ነው ሚመስላቸው ሴት ከቆረጠች ማንም ኣይመልሳትም
😊😊😊😊😊o😊😊😊
Me too
Me too
በጣም ነው የማመሰግንህ ተግብሬው ሰላምን ማግኘቴን ስነግርህ በደስታ ነው
ግን ይህን ለማድረግ ያንን ሰው በደንብ ጠልቆ በክፉም ይሁን በበጎ አጋጣሚ ማወቅ ይገባል
አይጠበቅብሽም እኔናት መርዛማና ክፋሰዎችን በቶሎ እራቂ አይጠቅሙሽም እኔ እሄው እነሱ ክፉ ሁነው ክፉ አረጉኝ
ችላ የማለት ጥበብ በሁሉም የዕድሜ ደረጃ ላለ የሚያገለግል ድንቅ ትምህርት ነውና ሻንጣ ምስጋና ከ❤ ይድረስህ።
ድንቅ ነው እሥማማለው
Thank you Mesfin.
የሁሉንም ሰው ሕይወት የሚነካ ግሩም ትምህርት :: እናመሠግናለን ::
በነገርህ ላይ ሰዎችን ችላ ማለት በጣም ምርጥ ኤክስፒሪያንስ ነው ነገር ግን ጠንካራ መሆን ይጠይቃል አለበለዚያ በዙሪያሀ ብዙ ተፅህኖ ይፈጠርብሃል ትገለላለህ ጠንካራ ከሆንክ ግን ሰክሰስ ታደርጋለህ ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን
ለዚህ ለሂይወት ትምህርት እጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ ለእኔ ብቻ የተዘጋጄ ነዉ የተሰማኝ በድጋሜ በጣም አመሰግናለሁ ወደፊትም አሳትፉን ጥሩ ሰራ ነዉ ውድድድ❤
ቃላት የለኝም ወላሂ አሁን ያለሁት 😢እዚህ ውሰጥ ነበረሁ አመሰግናለሁ በጣም 😭ለዛውም የራሴ ወንደሜ ነው
በእውነት ጀግና ነህ እናመሰግናል
WoW በጣም....ትክክል እናመሰግንሀለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉GOD BILS YOU THANK YOU❤❤❤❤🎉🎉
ሰለም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ነሽ እኔ በአንድ ኔትወርክ ማርኬትንግ ውስጥ ስራ እየሰራሁ እገኛለሁ ማንኛውም በቅርብ ላሉ እህት ወንድሞቼ ዕድሉን መስጠት እችላለሁ እንኳን ደስ ያለሽ እድሉን ከምሰጠቻው ስዎች መካከል አንች አንዱ ነሽ ገለፃ የሚያቀርብበት የራሴ ግሩፕ አሌኝ በዛ ግሩፕ ለይ የመረጃ ማዕከል አሌኝ ፍቀደኛ ከሆንሽ አድ ቢያደርግሽ ዝግጁ ነሽ
ድንቅ ምክር ነው እናመሰግናለን❤❤❤
😮😮😮የኔ,ህይወት ነው😢😢😢😢🔥🔥በጣም ምርጥ ምክር ነው😮
በጣም የኔም ነው ተሪኩ
አፊ ቁርጥ ይበልልክ እረ እኔ ምርርርርርርርር ያለኝ ነገር ነው ብዙነገር አርጊላቸው ግን የሆነ ቀን ጠይቀው ሳጡ ወይኒ የሚወጣልኝ ስም ማርያምን ነው የምላችሁ ሞልቶ ቢተርፍችሁ ሙሉ ጤና ያለው ሰው አትርድ በገዛ ገዘባችሁ ጥላት ነው የምገዙት ደሞ የሴት ጓደኛ አትያዙ ውስጦ እያረረ 😂ፈገግ እያለች የናተን ጉድጓድ ነው የምቆፍረው
ከእንደዚህ ዓይነት ሰዎች ራቂ
ወድማችን ኖርልን እናመሰ ግናለል ይህሁለት እግር ፍጥረት ከባድ ነዉ ፈጣሪም ሰዉን በመፍጠሩ ተፀፅታል ነግራችን ሁሉግራነዉ የሲት ጒደኛ ላልከዉ ሲትብቻ አደለችም ሁሉም አድነዉ ሲትወድ አይልም እኒም ተሰቃይ ቻለዉ ሰዉለማስደሰት እማላረ ገዉየለም ግንምስጋና መፊ
ወድሜ ሁሉም ሴት አድ አይደለም ሰዎቺስንባል ጥሮም አለን መጥፎም አለን ግን ያተ አቀራርብ ይወስነዋል ሰውደሞ ብቻውን አይኖርም እስከመቸ
@@SeniAjanaw እኔም እሱን እኮነው ሰው የምልክ የለሰው አልኖርም ብለክ ስቀርባቸው ልቀብሩክ ይፈልጋሉ ብቻ የሳቀላችሁን ሁሉ አትመኑ ሁሉም ወዳጂ አይደለም 😢💔
@@birararTIrukork 😍😍🙏
ሻንጣ አወራሬ ራሡ ተቀይሮል እንዳንተ ፍሪኮይንሢ ምናምን ማለት ጀምሬያለው 😅 መቼም ከ ዘንድሮ ያራዳ ቋንቋ ይሻላል🎉
😂 በረከትህ ይድረሰን
hahahhaha😂
ክክክክክክክክ
🤣🤣
እኔም እግሊዘኛ መቀላቀል ጀምሪያለሁ ሳወራ ሠው አብሮ የሚውለውን ነው የሚመሥለው ሲባል ሠምቸ ነበር😀😀😀😀😀
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ የዉጤን ነዉ የገለፅክልኝ እተገብረዋለዉ
በጣም አመሰግናለሁ ሁልጊዜ የምነቃቃው ያንተን video ሳይ ነው
ሁሌም አንደኛ ነህ ብሮ ❤❤🙏🙏
ውድ ሻንጣ ስወድህ እኮ ብእርህ አይንጠፍ ዘመንህ ብሩህ ይሁን አላህ ይጠብቅህ ምስጋናዬ ከ ❤ ነው 👌
ሁሌም 1ኛ ነህ ትለያለህ ምርጥ መምህር ነህ ቀጥልበት 💯👌
I Respect You ❤️🙏🏻 be blessed always 🥰 ሰላም