አባቴ ለቢላል እና ለኔ ባላሰብነው ሰፕራይዝ አስደሰተን💝

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 659

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  ปีที่แล้ว +109

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ የት አላቹ❤ማንኛውም እቃ ለመምረጥ ስትፈልጉ ቴሌግራሜ ተቀላቀሉ t.me/Fasikatube

    • @Widnesh-u8x
      @Widnesh-u8x ปีที่แล้ว

      ቴሌግራም ዘግተሺዋል

    • @ፈኪTube-ov7lz
      @ፈኪTube-ov7lz ปีที่แล้ว

      አው ክፈቺው

    • @HagoMalik
      @HagoMalik ปีที่แล้ว

      Mashaallahi betam nwe des yamilwu

    • @zainabsaed9874
      @zainabsaed9874 ปีที่แล้ว

      ጎመን እኔም እወድዋለሁ ወላ❤

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 ปีที่แล้ว

      Weshtam Liba anchi eko abateshin yawerdesh rekash wedaki sit nesh asafari koshasha wedaki

  • @skjd-fm1xd
    @skjd-fm1xd ปีที่แล้ว +19

    ኡሙ ቢላል አለባበሷን ስወድላት ጎበዝ ነች ደግሞ ማሻ አላህ እንዳንዳዱች አራዳ ነኝ ባዩች ስላም እያሉ ሲገብ ያናዱዱኛል ፍሲጋ ግን በሚምር ስላምታ አሰላሙ ወአለይኩም ስትል ደስ ስትል ጎሺ የቢላል እናት በርች

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ ปีที่แล้ว +216

    አባቴዋ ሳላይህ አመለጥከኝኝ😢 አይ አላህ ይዘንክ አባቴዋ😢

    • @ኡሙአብደርህማንየልጄነፍቂ
      @ኡሙአብደርህማንየልጄነፍቂ ปีที่แล้ว +3

      አብሽሪልኝ እህቴዋ አላህ ይማራው አችንም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ.

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว +1

      አብሺሪ እህት ሞት ለማንም አይቀር

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว +5

      የኔም አላህ ጀነተል ፍርዶሰን ይወፍቃቸወ ያርብ 😢

    • @meremYouTube2420
      @meremYouTube2420 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ እህቴዋ እኔም አመለጠኝ ሳላየው ይሄው ሁለት አመት ሊሞላው ነው እኔ አሁን ወደ ሀገር መግባት ሳስብ ይጨንቀኛል 😓😓😓 በናፍቆት እንደተ ቃጠልኩ ተቃጥየ ቀረሁ ብቻ አልሀምዱሊላ

    • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
      @ይማምሀሰን-ዠ8ደ ปีที่แล้ว +1

      አላህ በጀነታል ፍርዶሥ ያገናኝሺ የገልቤ አብሺሪ

  • @gojam409
    @gojam409 ปีที่แล้ว +47

    ወይኔ ቦታው ሲያምር ሁሌም ቅረጭልን ቦታው መንፈስን ያድሳል😍

  • @Gurage4
    @Gurage4 ปีที่แล้ว +56

    ቢላሌ አላህ ያሳድግህ ማሻአላህ ሲያምር አላህዬ በሰደት የደከመ ሂወታችን በመልካም ትዳር አሰደሰተን ያረብ😢 እረ ደከመን ጉሉ አሚን🎉 አሚን ሰወዳቹ ደምሩኝ

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቅን አባትሽን እድሜ ይስጥልሽ ቀናውንም መንገድ ይምራቸው ልጅሽ የልጀ ባልንጀራነው አላህ ያሳድግልን እኔ ግን ገና ልልካት ነው እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 ปีที่แล้ว +16

    እኳን ደስ አለሽ እህቴ ሁልግዜም በደስታ ኑሪልንን ሲቀጥል ሰፈሩ አረንጓዴ ነው ደስ ይላል እና በሚምችሽ ሰአት በትቀርጭልን እምትስማሙ 👍👍👍

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ ปีที่แล้ว +15

    አባት ያላችሁ ታድላችሁ እኔ ግን አላህ አላለኝም በስ አልሀምዱሊላህ አላህ ይዘንለት😢😢

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማየ እኔም እናት የለኝ እኔን ብቻ ወልዳ ነዉ በልጂነቷ የሞተችዉ 😢 ዛሬ ላይ የናቴ ጓደኞች አረብ አገር ናቸዉ

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ

  • @AminaMuhamuhamed
    @AminaMuhamuhamed ปีที่แล้ว +3

    እኛም ከስደትስንመለስ የእረፍትእጀራ ይስጠንየሰው ሀገር የሰው ነው ❤❤❤

  • @ፈዮና_ግሬስ
    @ፈዮና_ግሬስ ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላህ የገጥር ልጂ ይሁናችሁ በላይክክ ስብስክራይብም አድርጉኛ❤❤❤

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 ปีที่แล้ว +14

    ላአባቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና አባቴ ጎበዝ ገበሬ ነው ተጨማሪ ምርጥ ነጋዴ ኩሩ አባት ነው የኔ ጀግና

  • @seniy4518
    @seniy4518 ปีที่แล้ว +14

    አረጓደዉ ያምራል እኔ ሀገሬ በጣም ናፍቆኛል በቆሎዉ ቃሪያዉ ማሻአላህ

  • @GggFg-t3e
    @GggFg-t3e ปีที่แล้ว +9

    አባት ያላቺሁ አላህያቆይላቺሁ እኔማ አባትየታለኚ ብቻ አላሀምድሊላ ለጀነትይበለዉአባቴዋ😢😭😭😭😭😭😭

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 ปีที่แล้ว +5

    ማነው ነው እደኔ በደዝህ አይነት አርጓደ ያደገውቦታ የገጠር ልጂ 👍ግለፁልኝ😢ትዝታ

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 ปีที่แล้ว +5

    ቢላልዬ አላህያሳድግህ ሷሊህ ሀፊዝ ልጅ ያድርግህ
    ልጅ ሳይ ሆዴ ይባባል የልጅ ያለኝፍቅር❤ የተነሳ
    አላህ ጥሩ ትዳርሰጥቶን ሷልድ ይስጠን ያረብብብ❤

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ ዋዉ አባትሽ በጣም ጎበዝ ገበሬ ናቸዉ አላህ እረጅም እድሜና ሙሉ አፍያ ሰቶ ሽ አመት ያኑርልሽ አልሀምዱሊላህ የገበሬ ልጆቺ በመሆናቺን እንኮራበታለን❤አላህ የሀገራቺንን ሰላም መልሶ ቤተሰቦቻቺን በጭንቅ ሳይሆን በደስታ ስራቸዉን የሚሰሩ ያድርግልን❤👍👍👍

  • @seniy4518
    @seniy4518 ปีที่แล้ว +18

    ማሻአላህ ፋሲካየ ቤተሰብ መቸም አይጠሉንም❤❤❤

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ማሻአላህ. አትክሉቱ ያምራል. ቢላል አደገ. ማሻአላህ. አላህ ያሳድግህ. ሀቢቢ ❤❤❤❤❤

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ እኔ ጎመን በጣም ነው የምወደ ስጋ ደግሞ አልወድም ወደ ገጠር ባል ፈልጉል .....የፊርዶስ ቤተሰቦች .....ስለ ግብርና ግን ምንም እውቀት የለኝም ..,.....ከብቶችም እጠብቅለታለሁ ባሉካ ሲያርስ ....እና ሴያርም

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 ปีที่แล้ว +4

    ባለፈ ስታማርሪውነበር ለነገሮች አንቸኩል በተለይ በቤተሰብላይ።

  • @seada6206
    @seada6206 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ ሲያምር ጎመኑ ቃሪያው እፍፍፍፍ ትዝታ አገሬ 😢😢😢❤❤❤

  • @zinab8199
    @zinab8199 ปีที่แล้ว

    የገበሬ ልጅ መሆንኮ መታደል😍 ነው ከተፈጥሮወች ጋነው የምንውለው! ወሎ የበቀሎ አገዳ ብዙም አንበላም ጥቅሽና የማሽላ አገዳ ነው የምንበላው! ውሃና መብራት ካለ ገጠርን የመሰለ የለም! የኛ እኳን ለማሳ ለመጠጥም ሁሃ የለም እጅ ሀገሬ ገቦቸ ከሰፈሬ መኖር ነበር ምኞቴ!

  • @AseshanaseradinAbdala
    @AseshanaseradinAbdala ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሰላማቹ ያብዞ ሀገር ልገባ 10ቀን ቀረኘ በድዋ አትረሡኘ

  • @MERM-o9w
    @MERM-o9w ปีที่แล้ว +5

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔም የገጠርልጂነኝ ልክ እነዚህ ነው ያደኩት አባቴዋ አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፈቅህ ሣላይህ አመለጥከኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ ปีที่แล้ว +15

    ማሻአላህ አይገጠር በዚህ ሰአት እደት እሚያመሪ ወላሂ አይይይ ናፈቀኝ ማሳችን ❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว

    ተረቱኳ ጎመን በጤና ነዉ እሙ ቢላል ጎመን አሰራር ይጠይቃል እንጂ ከስጋ ይበልጣል ጣእሙ ተበልቶ አይጠገብም አይይይይይይይይ ትዝታ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w ปีที่แล้ว

    ልጁ አባቱን ነው እሚመስለው መሽአሏህ አያ ላህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርመሰ ነው ነገር አችን ለማስፈራራት በተደረገው ነገር አች ጠክረሽ እስልምናየ ይበልጣል ብለሽ ጠክረሽ አሏህ ይሄው ካሰሽ እናም ወደ እስልምና ልትገቡ ያሰባችሁማ ወይም የሰለማችሁ በፈተና ምሀል ያላችሁ አሏህ ብቻ ያዝ አብሽሩ አድ ቀን ወደናተ ይመጣሉ ሀቅን ብቻ ያዙ ወላጂና ልጂ ተለያይቶ አይለያይም አማርጭ የላቸውም

  • @ለይላቡሴር
    @ለይላቡሴር ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ኡም ቢላል ስተምሩ አሏህ ዱኒያ አኼራችን የሰምርላችሁ ብለልዬ❤ የኔ ቆንጆ አሏህ የሰድግህ አላህ ሷልህ ልጅ የድርግህ ሀቢቢ ❤❤❤❤

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ ปีที่แล้ว +1

    እኔ አደኛ የገጠር ልጅ የጎመን ለቀማ ፊስታል ወይም ፎጣ ይዘን ነበር ምንሄደው ስናፍጭ ልንፈልግ ደቀሌ አይጣፍጥም ❤❤❤❤, ስናፍጭ ስለቅም በሰው ማሳ አድ ልጅ ደብደን አስታውሳለው

  • @fafitube8904
    @fafitube8904 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ልጁ መሆን መታደል ነው የገጠር ልጂ የሆነ ላይክ አድርጉኝ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +1

    የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ቢላልም አድጓል ግብ ጥጦ ካበዛ ጥርሱን እንዳይጨርስበት በተረፋ ረጅም እድሜ ❤❤❤ለአባትሽ ፊርዶስዬ

  • @Aa-bs6je
    @Aa-bs6je ปีที่แล้ว +4

    ቢላልየ አላህ ያሳድግህ ያረብ እድግብለህ ኡማውን የምጠቅም ያዳርግህ🎉🎉

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube ปีที่แล้ว +10

    አባትሽን እድሜያቸው ይርዝምልሽ

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q 3 หลายเดือนก่อน

    አባትነት ኩራት ነው ተከባከቧቸዉ እኔ ሲከፋኝ አባቴ በነበረልኝ እላለሁ በስደት ሁኘነው ያጠሁት የኔ ዉድ አባት አላህ ይዘንልህ ያረብ

  • @ኑራነኝየህልሜናፋቂ
    @ኑራነኝየህልሜናፋቂ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ልጅከተወለደ አዳፍታያርጋል አላህምዱሊሏህ እኔም የሥደት ትርፌ ሤትናወድልጅ አሏህወፍቆኛል ትንሽ በስደትላይቢከብድም በቅርብ ሀገርልገባነዉ ደአ አርጉልኝ

    • @bentzeyineb
      @bentzeyineb ปีที่แล้ว

      መሻአላሕ በርቺ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 ปีที่แล้ว +1

    ዋሌኩም ሰላም ማሻአላህ በተለይ ባሁን ሥዓት የገበሬ ልጆች እድለኞችናቹ እናም አ/አ የኑሮ ውድነቱ ሊያጠፋቸው ነው እሥኪ ለኛም ላኪል ከሁሉም አይነት

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq ปีที่แล้ว +3

    መሻ አላህ እኔም በጣም እወዳለሁ ጎመን የጓሮ ጉመን ሥወድ❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +9

    አባትሽ ይቅር ይበሉኝ ባለፈው ቤቴን ቀማኝ ስትይ ጥሩ ያልሆነ ኮመንት ሰጥቻለሁ እናተ ዞራችሁ ልገጥሙ እኛ ብዙ አወራን

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ปีที่แล้ว

      ሚስኪን እኔም ብዙ ለፍልፌለሁ ወላሂ

    • @nuratube7991
      @nuratube7991 ปีที่แล้ว

      ገብታችሁ ደልቱት አንዳንዴ ዝምታ ወርቅ ነው

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 ปีที่แล้ว

      @@nuratube7991 የት አግቼው

    • @የምስቴቅመም
      @የምስቴቅመም ปีที่แล้ว

      ወላሒ እኔ ስለደረሠብኛ አልቆሼለሁ እኔም ሰድቤዋለሁ እቅርታ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว

      ​@@የምስቴቅመምሳታቂዉ ነዉ የቆየ ቂም አለብሽ ከአባቷ

  • @የመዳምቅመምየዩቱብቻናል
    @የመዳምቅመምየዩቱብቻናል ปีที่แล้ว +1

    እኔእመዳቤት ትቅመጨ አችየበቅሊው አገዳ ሁልትየ በላሽ ማሻአላ ባባም አደገ እያየነው

  • @ኡሙ.ፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙ.ፉአድነኝየልጓማዋ ปีที่แล้ว +1

    አባት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ የኛም ወዳኬራ የሄዱትን አላህ በጀነት ያኑራቸው አባቴ.አላህ ይራህምክ 😢

  • @ዜድነኝያላህባርያ
    @ዜድነኝያላህባርያ ปีที่แล้ว +8

    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ልክእደዝህእያርኩነው ያደኩት አባቴን አላህእድሜይስጥልኝእና

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔም አባትለሰራአደኛጀግናነበር መሬትየምታበቅለዉሁሉ ያመርታ ሀታ የማይለምድአታክልትቢሆ የሞክረዋ አያበቅልምብሎአይተዉም ታዳሞትነጠቀኝ ሳላየዉበስዴት አላህለጀነትይበልህ የኔከርታታጀግናአባት😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @asmashafi6372
    @asmashafi6372 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አለህ ሀቢቢ ቢላሊዬ የኔ ዱቡሽ ቡሽ 🍼❤🌹

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 ปีที่แล้ว

    እንኳን አንቺ አይደለሺም በአሁኑ ግዜ ማንኞውም ሰው ለጤናውና ለሰላሙ የሚመኘው ነው እንኳን አንቺ ሌላውንም ያሰቀናል በርች ኩሪ!!!!

  • @Tube-nk7xk
    @Tube-nk7xk ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው
    ደስታ
    ኑጹ አያር አለው ገጣር ውስጥ ነው።
    ሃገሬ በከተመ ቅርብ ብሆን ኑሮዬ ገጣር ነው የሚያረገሁ።

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ አድስ ገቢ ነኝ ሰብስክራይብ ሳደረግ ያለፈ ታሪክሽን እያየሁ ነበር እስልምናን ተቀብለሽ ነው አሏሁአክበር መሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልሽ ስምሽንም ቀይሪው የኛ ውድ

  • @youtub8152
    @youtub8152 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ህቢቢ ቢላልዬ የኔ ወንዳ ወንድ ማሻ አላህ ተባረካላህ እህቴ ፊርዶስዬ ሁሌም ሳቂልኝ !

  • @zmzmalzmzm8811
    @zmzmalzmzm8811 ปีที่แล้ว

    መሸ አለሀ መሸ አለሀ ዉላሂ አገረችን በጠም ቲዚተ አዬሽን ጀዘ ከለሀ ከይር

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዋውውውውውውው እንደት ይማርካል ሰፈሩ ግን አሁን ይደርሳል እንዴ እሸት ሁሉም ነገር ያለው እኮ ገጠር ነው

  • @አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ
    @አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ ปีที่แล้ว

    እኔም የገጠር ልጂነኝ ያአላህ ሲያምር አታካልቱ ቢላልንም አላህ ያሳድግልሽ በጣም ያምራል ወላሂ

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube ปีที่แล้ว +9

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ድስይላል እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልሺ❤❤

  • @susutube8643
    @susutube8643 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አዝመራው ሁሉ ሲያምር አረጓደው አባየ ሀቢቢ የምወድህ ዘለዓለም ኑርልኝ

  • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ

    ማሻአላህ ማሻአላህ ትዝአለኝ ከብቶቹ እራሡ በህልም ይመጣሉ ወይኔ ሣር ሣጭድ ከብቶቹ የሚጠግቡ አይመሠለኝምነበር

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +23

    የገጠርልጅ በመሆናችንንእንኮራለን ጠንካራምነንውየ በርች❤❤❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህህህህህህ ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ውበረካቱ አህለን ፈትዶሴ እሙ ቢላል ዋዉዉዉዉዉዉ ውይኔ ሲያምር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቢላልዬ አላህ ያሳድግህ ገጥር ውስጤ ነው

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 ปีที่แล้ว

    ገጠር በጣም ደስ ይላል እንዳዉም በርበሪዉና በቀሎዉም ሁሉም ደስ ይላል

  • @ms2736
    @ms2736 ปีที่แล้ว +1

    ምስኪን እኔ የወንዱም የሴቱም ስራ እየሰራሁ ነው ያደኩት በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @ኡሙ.ፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙ.ፉአድነኝየልጓማዋ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ልጂሺን አላህ ያሳድግልሽ እኔም የሁለት አመት ልጂ..ጥየ መጥቼ በናፉቆት ልሞት.ነው አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን እና እኔም ከልጄ ጋር ያግናኘኝ ያርብ ኮሜታቶች ዱአ እንዳረግ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አገሬ ልሙ ናፈቀኝ በል ቃርያው እለቀምሽ አጨሪሺው አውን አድቀን ለባባ ቆፍረሽ አግዘሻል

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว

    ቦታው ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉
    ቢላል ኧረ በቃሪያው አይኑን እንዳይነካ ተጠንቀቂ
    አላህ ያሳድግልሽ ገጠር ውስጤ ነው እኔ ለከተማ ቦታ አልሰጥም ገጠር ነው ደስ የሚለኝ

  • @sayeedsayeed1220
    @sayeedsayeed1220 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ፍርዶስየ ለምን ነገነገ ቪዶአሰሪም ዉደ ጠፋሽ በተረፈ በርቺ የኔ ጀግና እህት 👍👍👍🌹🌹🌹

  • @rahmaadem4905
    @rahmaadem4905 ปีที่แล้ว +2

    ማሽአላህ ማሽአላህ አላህ ያሣድግልሽ ሀቢቢቲ ቢሉየ ❤❤❤❤❤አባትሽሽን እድሜ ያርዝምል❤❤❤❤የገጠር ልጅ ነኝ እኔም ወላሒ

  • @ሱሱገጠሬዋ-ሐ1ቨ
    @ሱሱገጠሬዋ-ሐ1ቨ ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እኔም በዚህ 15 እገባለሁ ኢንሻ አላህ. እኔም የጀግናው ገበሬ ገጠሬዋ የአባቴ ልጅ ነኝ❤

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ፊርደውስዬ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህ በረካ ያድርግላቹ ሲያምር ቃርያ ና ጎመን ስወድ ላኪልኝ ፊርደውስዬ

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ

    ወይ ትዚታዬ ቀሰቀሺቢኝ እማዬ አላህ ይጠዉል ኡምሪክ

  • @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ
    @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ ปีที่แล้ว

    አባቴ ስትይ አታፍሬም አነች ግን ለይቱብ ብር ብለሽ ሚዲያ ላይ ስታሜው መችም እሱ ይቅር ቢልሽ ሌላው ስው ግን ታዝቦሻል

  • @HayatMohammedAli-s5d
    @HayatMohammedAli-s5d ปีที่แล้ว

    ❤❤የሁላችንም ማንነት ይሄነው የኔ እህት በርቺ እኛም አላህ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን

  • @zedtube463
    @zedtube463 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጅሽን ልጆች የደስታ ምጪ ናቸዉ ❤🙏🙏

  • @NejatMussa-t4c
    @NejatMussa-t4c ปีที่แล้ว

    ገበሬው አባቴ ክፉኛ ናፈቀኝ ነፍአመትኑርልኝ የኔልዬአባት ኡሙቢላል አላህይጠብቅልሽአባትሽን ወይኔቢላል እድግበልልኝ ወላሂአባትሽ ግብርናው እዳአባቴ

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 ปีที่แล้ว +1

    ባባዬ ማሻአላህ በጣም አድጎልሻል ቢላልዬ ደግሞ ውልጅ ፊርድዬ

  • @leylatube134
    @leylatube134 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሲያምር ቦታው እዴት እዴ ናፈቀኝ ያባቴ ጉዋሮ 😢😢🥰

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሀገሩ እንዴት ያምራል

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 ปีที่แล้ว +2

    ፍርደውስየ ወንድም ወይ እህት አምጡለት አደገ ልሽ ማሻ አላህ እንኳንም ያልተሰደድሽ

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ገጠር ሞኖር በጣም ያስደስታል ገጠሩ ይሻልሻል እህቴ

  • @halimo1255
    @halimo1255 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዲልላህ ከአባትሽ ገር ሰላም ያፈጠረዉ አላህ

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ ปีที่แล้ว +1

    አሁን ኢትዮጵያ መህዱ ከበደኝ ምክነያቱም አባየ የለም አባየ ሳንተያይ ተለያየን ወላሂ በሂወት እደርሳለሁ ብየ ለቀብሩ ደረስኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባየ አላህ ይዘንልህ

  • @اللهملكالحمد-ظ7ش
    @اللهملكالحمد-ظ7ش ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ፉፉ በርቺ ማሻአሏህ በጣም ያምራል ብል አፊያ አለይኪ አባትሽን ረጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
    @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ተባረከላህ እንደት ደስ ይላል በአላህ

  • @GalaxyPrime-e3d
    @GalaxyPrime-e3d ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ውይ በርበሬው ሲያምር ቃሯ አማረኝ ሳየው የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው❤❤❤

  • @Rahmat-xd8xc
    @Rahmat-xd8xc ปีที่แล้ว +1

    አላህ የሞቱትን ሁሉ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቼው የርብ ለናንትም አላህ ሶብሩን ይስጣቺሁ የኛንም አላህ ያቆይልን

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว

      አሚን ማሬ😢

  • @EmamuTube
    @EmamuTube ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዚህ ቤት አይ አመት አሯሯጡ አመናም እደዚሁ አገዳ እየበላሽ ነበር ከርሞም በሰላም ያድርስሽ ያድርሰን ኧረ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን አሜን😢

  • @siko8620
    @siko8620 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ተባረከላህ እሙ ቢላል ትዝታቀሰቀሽ እኔም የገበሬልጂ ነኝ ገበሬልጂ በመሆኔ በጣምደስተኛነኝ አወ እኛም ሀገር የበቀሎ አገደሠ ይበላል በተለየሰ ቀዩአገዳ በቀሎ የለለው ሲጣፍጥ ማሻአላ ብያለሁ እኔም ጎመን እወዳለሁ

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሳ ሲያምር እኔ አባቴ ሳለየው አለፈ ምንም ማረግ አይቻልም የአላህ ውሳኒነው እና አባትሽ አላህ ይጠብቅልሽ የኔ ትዝታ ቀሰቀስሽብኝ ❤❤

    • @mutimuti9998
      @mutimuti9998 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፉቀው

  • @alahamalaham
    @alahamalaham ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ እኔ ሁሉንም አርጌነዉ ያደጉት ጎመኑ በወሎም ይበላል አባጂን ይባላል እሡ አገዳ ደሞ የናተ የበቀሉ ነዉ የኛ ደሞ ትክክለኛዉ ጥንቅሽ ነዉ የበቀሎ ግን አችን ብቻ ነዉ ያየሁት ክክክ ገጥር ወሥጤነዉ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว

      አረ የበቆሎ አይበላም

    • @alahamalaham
      @alahamalaham ปีที่แล้ว

      @@ግእዝቲዮብ ይበላል በነሡ ነገር በወሎ አይበላም

  • @yikmaabedla3417
    @yikmaabedla3417 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደሰሲሊ .ፍሲዬ እሰቲ የኔምላይከግጭኝ🎉🎉🎉

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ጤነኛ ነገ ህመምተኛ
    ዛሬ ደስተኛ ነገ ሀዘንተኛ
    ዛሬ ላይ ድህነት ነገ ደግሞ ክብረት
    ዛሬ ህወት ነገ ደግሞ ሞት
    አቤት አቤት የዱንያ ፈተና የዱንያ መኣት…
    እዚያ ቤት ሰርግ ነው
    ወዲህኛው ለቅሶ ኑ👉 ወደ ቻናሌ ፕሩባይል ተጭናቱ ቁም አዘል ትምህርት ትማራላቹ 👍🌹

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ ปีที่แล้ว

    ሰሜን ሸዋ እንበላለን አገዳ በጣም ነዉ የምወደዉ እኔ ከተማ ነዉ መኖር የምፍለገዉ ግን ገጠር ለጉብኝት

  • @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
    @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ የገጠርልጅነኝ ያባቴን ጎሮ አስታወሽኝ ቃሪያው ጎመኑ ማሻላህ ትዝታየን ቀሰቀስው 😢😢😢መቸሆንአገሬ የምገባው

  • @rahmaethio9602
    @rahmaethio9602 ปีที่แล้ว

    በርች ከተማ ኑሮ ምንም ጥቅም የለዉም ሁሉም ነገር ከገጠርና ከግብርናነዉ የሚገኘዉ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @yusratube7257
    @yusratube7257 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአለህ በንቺ ጥረት ነው አለህ ይጫምርልሽ ማቼም ከለማሽ ንቅንቅ ከለልሽ ጣንከረትሆኘለሽ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 ปีที่แล้ว +8

    እኔም የገጠር ልጂ ነኚ ያዉም የወሎ አይ ትዝታ😢😢

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 ปีที่แล้ว

    ቢላልዬ አላህ ያሳድግህ ማሻ አላህ❤❤❤❤እንኳን ደስአለሽ ደስታሽ ተመለሰ

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln ปีที่แล้ว +2

    አባዬ እኔን የናፈቀኝ ከስደት ተመልሼ የምትመኝልኝን ሆኔልህ ደስታህን ማየት 😢❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ገ1ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ገ1ዠ ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለሀገራችን ያአላህ የተጨነቀን ሁሉ ፈርጀው ያረብ

    • @zainabmohammed1961
      @zainabmohammed1961 ปีที่แล้ว

      አሜን ዉደ😭🤲🤲🤲

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 ปีที่แล้ว

      አሜንያረቢ😢😢

    • @SdfgSaff
      @SdfgSaff ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ ቃሪያወ ሲያምረ ማሻአላህ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አብዛኛው የገጠርልጅነን እኛጋ ጥቅሽነው የሚበላውአገዳ ለከብቶችነው የምንሰጠው

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይባርክላቸው አቤትሲያምር ማሻአላህተባረክአላህ ይሄን አዝእርት ለሚረዝቀን አላህ አልሀምዱሊላህ

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 ปีที่แล้ว +1

    Wowo bilaliye edagili agarachini lalem nati dasi yilali betami isheti nafikognali wode agare ligaba 1 wori ka 15 kani new yekaragn geta fikadi kahone❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉