የመምህር ተስፋዬ አበራ ልጆች አስገራሚ ምስጢር ነገሩን!!! አስቸኳይ መልዕክት ተላለፈ!!!!Abiy Yilma Media, Saddis TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 301

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 8 หลายเดือนก่อน +201

    መምህር ተስፋዬ የኔ እንቁ መምህር የብዙዎቻችን የመለወጥ ምክንያት ነው ትምህርቱ የስንት ሰው ህይወት ቀየረ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን ልጆቹ በጣም ጎበዝ አስተዋይ የተባረኩ ናቸው እግዚአብሔር መላ ቤተሰቦቹ ይጠብቅልን ምእመናን ገባ ገባ በሉ❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @YanetZewdu
      @YanetZewdu 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @fafi2887
      @fafi2887 8 หลายเดือนก่อน +1

      ተባረኩ ልጆች

    • @woine123
      @woine123 8 หลายเดือนก่อน

      ተስፋዬ ለምን መፅሀፍ ቅዱስን አይሰብክም?
      በእግዚአብሄር ቃል መታነፅ እኮ ከሰይጣን ክፍ ወጥመድ ይጠብቃል :: እርኩስ መንፈስን ለማጥፍት የእግዚአብሄርን ቃል ማስፋፋት ነው እንጂ! የግድ ጠዋት ማታ የሰይጣንን ክፍ ስራ/መንገድ መስበክ የለበትም::

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @makiabent7055
    @makiabent7055 8 หลายเดือนก่อน +92

    ደስ ብሎኛል አብይና መምህር ተስፋዬ ባላችሁ ጥምረት ታየኝ ምን ያህል እንደምሰሩ እግዚአብሔር የራሱን ወታደር እየሰበሰበነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidye16ema
    @kidye16ema 8 หลายเดือนก่อน +121

    የመምህር ተስፋዬ ልጆች ገባ ገባ በሉ እስኪ❤❤

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ
    @ወይንሸትየወርቅዬልጅ 8 หลายเดือนก่อน +65

    መምህር ተስፋዬ የብዞዎችን ህይወት የቀየረ የተባረከ ሰው ነው ደሞ ቤተሰቦቹ ደስ ሲሉ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ ምክር ነዉ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋቹ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️✅✅✅✅✅✅✅

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 8 หลายเดือนก่อน +51

    እነዚህ ትንንሽ ልጆች ያወቁትን እኛ አዋቂዎች አናውቅም በጣም የሚገርም ነገር ነው። ተባረኩ።

  • @gafat
    @gafat 8 หลายเดือนก่อน +48

    ብቻን ከመታገል እንዲህ በጥምረት መስራት እና መታገል አትራፊ ያደርገናል ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ❤❤❤

  • @fasikamerete
    @fasikamerete 8 หลายเดือนก่อน +14

    የወንድሜ የመምህር ተስፋየ ልጆች ተባረኩልኝ፡፡

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 8 หลายเดือนก่อน +26

    ይሄን ያህል ህጻናት ዘመኑን ዋጅተው ከነቁ አዋቂ ነን የሚሉ መፍዘዝ ነው ሚገርመኝ ግን አንድ ማስበው የመምህር ተስፋዬ ልጆች በተለይ ታላቅዋ ሰላምዬ እንዳባታቹ እንደ መምህር ተስፋዬ አበራ አንድ የዩቲዩብ ቻናል ከፍታቹ አንቂ ዘመኑን የሚዋጅ ህጻናትን የሚያስተምር ቻናል ብከፍቱ ጥሩ ይመስለኛል ❤❤❤❤❤❤
    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር ።

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 8 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል የእኔም ሐሳብ ነው

    • @sarong.eyesus9835
      @sarong.eyesus9835 7 หลายเดือนก่อน

      "Ema fikir" yemil TH-cam alachew

    • @kidjakidja272
      @kidjakidja272 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ አሪፍ አሳብ ነው

  • @MemeBerhan-rb7ir
    @MemeBerhan-rb7ir 8 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋው ያሳድጋችሁ❤❤

  • @DanielafowerkMulat
    @DanielafowerkMulat 8 หลายเดือนก่อน +15

    የመምህር ልጆች እወቀት ከምግባር ጋር የታደሉ ናቸወ።በዚህ ዘመን እንደነዚህ አይነት ልጆችን ያብዛልን።

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 8 หลายเดือนก่อน +29

    የኛ እቁ መምህር ከነ ልጆችዎ እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @kuku4562
    @kuku4562 8 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር የማስተዋል ልብ ይስጠን የመምህርዬን ልጆችንም እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድጋቸው ለቁም ነገር ያብቃቹ ሳድስ ሚዲያ እናመሰገናለን

  • @messtube8316
    @messtube8316 8 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር ተስፋዬ አበራ እና መምህር አብይ ይልማ🙏

  • @NatanemAraya
    @NatanemAraya 8 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ተስፋዬ የክርስቶስ ወታደር የወንጌል አርበኛ ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻችህን ይጠብቅህ

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 8 หลายเดือนก่อน +21

    ብራቮ በጣም ጠቃሚነቱ ለልጆች ብቻ ሳይሆን ለደነዘዙ አባትና እናቶች በጣም ጥሩ ነዉ በአሁኑ ሰአት የልጆች የፉክክር ጊዜ እያየን ነዉ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ቤዛዊት መለሰ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 8 หลายเดือนก่อน +24

    በዚህ ክፉ ዘመን እንደነዚህ ያሉ እንቁ ልጆችን #በእግዚአብሐር ቃል ማሳደግና ለዚህ ፍሬ ማብቃት መታደል ነው እኛም ከክፉ መናፍስት ሴራ ልጆቻችንን እንጠብቅ መጨረሻችሁን ያሳምር እህታችሁ ከUSA

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 8 หลายเดือนก่อน +3

    የታደል አባት መምህር ዬ ልጅ ማሳድግ እደዚ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 8 หลายเดือนก่อน +16

    መምህር ተስፋዬ ጋር አብራቹ ስትሰሩ የበለጠ ሰው ይድናል መምህር ከነመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣቹ በርቱ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹ

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 8 หลายเดือนก่อน +13

    በጉብዝናቸው ወራት እግዚአብሔርን ያወቁና ዘመኑን የዋጁ ልጆች በእውነት መምህር ተስፋዬና ቤተሠቡ ለብዙዎች ተምሳሌት የሚሆኑ ጀግና ክርስቲያን ቤተሠብ ናቸው!!! እግዚአብሔር አሁንም በብዙ ይባርካችሁ!!!

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 8 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር ተስፋዬ የኛ እንቁ እንዋድሀለን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ልጆችህ እግዚአብሔር ያሰድግልህ
    እንዲሁም ሳድዎች እግዚአብሔር ይስጥልን 🎉🎉🎉

  • @selam801
    @selam801 8 หลายเดือนก่อน +5

    ውድ መምህራችን ከነ ልጆችህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቹ❤

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 8 หลายเดือนก่อน +6

    ይቺልጅ ሻሽ አስተሳሰር ሁሌም ይማርከኛል ጎበዝ ❤በርቺ አለባበስሽ ደግሞ የባህል ቢሆን የበለጠ ማራኪ ይሆናል አንዳንዴ ብቻ ሳይሆን ሁሌም ልበሺ ።
    የመምህሬ ልጆችን ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 8 หลายเดือนก่อน +31

    የእቁው መምህራችን ልጆች እግዚአብሔር እናንተንም እንዳባታችሁ ብዙ ነፍስን ለማዳን ለማስተማር ይብቃችሁ ፍፃሜአችሁ ይመር

  • @asetrDejinei
    @asetrDejinei 8 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ትሰፍዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጠው 💒❤️❤️❤️👈

  • @hiwotworku4601
    @hiwotworku4601 8 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ተስፋዬ ዉድ መምህራችን ልጆችህን እግዚአብሔር በፀጋ በጥበብ ያሳድልህ እድግ በሉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraHoh-k3s
    @SaraHoh-k3s 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉዉዉያሳድጋቹ የእንቁ መምህራችን ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 8 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚያብሔር❤በምፅአትግዜ በቀኙያቁመን😢😢😢ዘመኑከፍቷል በርቱልን❤❤❤

  • @yhans-x2n
    @yhans-x2n 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጥሩ ዛፍ ጥሩ የሆነ ፍሬ ያፈራል የእንቁ መምህሬ ልጆች ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ እናንተም የኣባቶቻችሁ የአናቶቻቹሁን ባሕሪይ ይዛችሁ ኣድጋችሁ የመልካም,የሰላም የፍቅር ,የኣንድነት, መምህራኖች ልትሆኑ ያብቃችሁ እንቁዎቼ

  • @RhamhTg
    @RhamhTg 8 หลายเดือนก่อน +15

    እሰይ መምህር ተስፍዬ ደስ ይበልክ አንተ ያርት ልጅች አባት ብቻ አይደለህም የምሌኖች አባት ነህ እዶሜህን ያርዝምልን

  • @makiabent7055
    @makiabent7055 8 หลายเดือนก่อน +16

    መምህር ተስፋዬ ውድ መምህራችን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 8 หลายเดือนก่อน +15

    የኛ እንቁ መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይርጥልን ከነ መላ ቤተሰቦችህ ☦️❤️🕊

  • @ሩሃማ
    @ሩሃማ 8 หลายเดือนก่อน +3

    የእማ ፍቅርልጆች እንኳን ሰላም መጣችሁ አስተዋዮች እድግበሉ ተባረኩ ከዚህም በላይ ጥበብና ሞገሱን ያጎናጽፋችሁ መምህር ተስፋዬ እናንተን ብቻ አይደለም እኛንም ነው ያሳድግው😢 እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ❤❤

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 8 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለራሱ ሰው አለው በእውነት ትውልዱን በብዛት የሚታደግ ይመስለኟል ተመስገን

  • @misrach2350
    @misrach2350 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱያፅናችሁ የተዋህዶእንቁውች ከነ ሙሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ ለኛም ለአዋቅዎችም ጥሩ ነገር አስተምራችሁናል የመምህር ተስፋዬ አበራ ልጆች ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ብቁዎች የመምህር ተስፋዬ ልጆች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግልፅላችሁ ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 หลายเดือนก่อน +13

    መምህሮቻችን በርቱልን ከባድ ጊዜ ላይ ነን ያለነው ወጣቱን ህፃናቱን ማንቃት ያስፈልጋል እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 8 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የልፋትህ ውጤቶች ናቸው በይበልጥ ደሞ የራሳቸው ቻነል ከፍተው ለልጆች በሚገባቸው ቋንቋ እና መንገድ ትውልዱን ቢያነቁ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 8 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ተሰፋዬ የኔ እንቁ መምህር ነው ❤❤❤

  • @MeseretYimer-bk5ud
    @MeseretYimer-bk5ud 8 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተስፋዬ ዘር ዘርህ ይባረክ

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት መምህር የሁላችን አባት እናመሰግናለን ልጆችን በዚህ መልኩ ቀርጸህ ስላሳደካቸው እኔም ያንተ ተማረ ነኝ❤

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 8 หลายเดือนก่อน +15

    የእግዚአብሄን ክብር የሚገልፁ የዳቢሎሥን ተንኮልና ሤራ የሚያጋልጡ የሀያሉ ፣የቅዱሡ፣ የኤልሻዳዩ፣ እግዚአብሄር መጠቀሚያና መሣሪያ የሚሆኑ ልጆችንና ሚዲያዎችን ያብዛልን የህይወትን ቃል ያሠማቹህ

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 8 หลายเดือนก่อน +8

    የመምህርን ልጆች ሰላቀረባችሁልን ተባረኩ❤❤❤

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ሁላችሁም በምንኒ የኔ ጣፋጭ ሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፍቅር ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 8 หลายเดือนก่อน +7

    ብዙነን ልጆቹ ገባ ገባ በሉ መምህራችንን የምትወዱ ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቹ ይጠብቃቸው

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 8 หลายเดือนก่อน +5

    የእምዬ ልጆች እመብርሃን ሁላችሁንም ከውዳሴ ከንቱ ትሰውራችሁ :'ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ' በእውነት ትክክለኛ ቦታውን ዛሬ አግኝቶአል ካለማወቅ በስይጠና ተሞልተን ህጻናቶቻችንን አጣን ቤት ይቁጠረው ልብ ያለ ልብ ይበል መፍዘዝ ይብቃን !!!! ውዶቼ ተባረኩ

  • @ሰላምለኪድንግል-ሸ2በ
    @ሰላምለኪድንግል-ሸ2በ 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሞጎስ ፀጋ በጥበብ ያሰድጋቹ እናመሰግናለን🥰

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
    @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተሰፋዬ የተዋሕዶ እንቁ መምህር ❤❤❤❤❤እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እሰከ ሙሉ ቤተሰቦች

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 8 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ እደጉ ተመንደጉ በሃይማኖት በምግባር ያፅናችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ለአባታችሁም እናታችሁም እድሜ ይስጥላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 หลายเดือนก่อน +13

    መልካም አባት❤❤❤ መልካም።ልጆች❤

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛላችሁ በጣም የሚገርም ትምህርት እና ማብራሪያ ነው ለኛም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን በርቱልኝ የኔ ውዶች

  • @zahragenetasefa9703
    @zahragenetasefa9703 8 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ነገር መልካም ፍሬን ታፈራለች በእዉነት መባረክ እዴህ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹሁ

  • @Samuel-qt6pb
    @Samuel-qt6pb 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኣብሄር ይባርካቹ ደስ ስትሉ።
    መምህር ተስፋየ ዘርህ ይባረክ ለዘላለም።
    ሳድስ ሜዲያ እግዚኣብሄር ያክብርልን 🙏🙏🙏

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 8 หลายเดือนก่อน +2

    አብይ እና የስራ አጋሮችህን አከብራችሁዋለሁ እወዳችሁዋለሁ መምህር ጋር በህብረት ስሩ ይሳካላችሁዋል በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ምርጥ መምህርዬ ድግልማርያም ትጠብቅ ከነቤተሰብክ❤❤❤❤❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያሳድጋቹ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ አሜን ሀገራችን በምህረቱ ይጉብኝልን ❤❤❤❤❤

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 8 หลายเดือนก่อน +6

    እንኩአን ለናንተ አብራችሁ ለምትሉት ምታድሩት ለኛ አገኝተነው ለማናውቀውን እራሱ ሕይወት የቀየረ ድንቅ መምህራችን ልጆች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሰራዊትህን አብዛ መምህር ታስፋዬ ዘርህ ይባረክ ህዝበ ክርስቲያኑን እያነቃህ ነውና እናመሰግንሀለን እረጅም እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase1811 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በጣም ተምረንበታል

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 8 หลายเดือนก่อน +3

    የመምህርዬ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ ጥበብ ና እውቀት ይስጣችሁ 🌻❤ልጆች አስተዋይዮች❤ኤዱዬ የኔ ቅመም❤ስወድሽ

  • @butu8317
    @butu8317 8 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ስለ ሁሉም መላእክት ከህፃናቱ አንደበት የተነገረን ቅድስ ሁራሄል ረድቶኝ በቀኑ ፈተና ተፍትኜ አልፌያለሁ አሁን በፊታች ሳምንት ትልቅ ፈተና አለኝ ቅድስ ሁራኤል ከጎኔ ቆሜ እንድሚረዳኝ አምናለሁ ተባረኩልኝ

  • @TEKLERISHAN-bu4vc
    @TEKLERISHAN-bu4vc 8 หลายเดือนก่อน +3

    የመምህራችን ልጆች ያባታቹ ፍሬ ለሃገር ለቤተሰባቹ የምትጠቅሙ የምትረዱ ሁኑ ፈጣሪ ጸጋው ይጨምርላቹ ውዶቸ ብርክ በሉ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚገርም ነው ለናንተ ለህፃናት መባረክ ነው ቁምነገር ላይ ያድርሳችሁ ወላጅ ማለት እንዲህ የሚያሳድግ ነው በምግባር በሐይማኖትያፅናችሁ እኛንም ያፅናን

  • @HanazeOrthodox
    @HanazeOrthodox 8 หลายเดือนก่อน +4

    መምህርዬ የኔ ባለውለታዬ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቅ አብዬ ከመምህር ተስፋዬጋ ያላቹ ጥምረት በጣም ደስይላል ብዙ ትሰራላቹ ትውልድን ታተርፍላቹ

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኦኦኦኦ የኛ እንቁወችየ እድህ ነዉ መዉለድ ማሣደግ ማሰተማረ ማለት ማሳደግ ማለት ማሰተማረ ማብላት ለሚመሰለን ወላጆች ትልቅ አረያወች ናችሁ ና ዉድድድድ ነዉ የማረጋችሁ የኔ ዉዶች መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ የልባች ሀኪም ነህ ከፈጣሪ በታች

  • @Godoliyas19
    @Godoliyas19 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኛ መምህር ❤❤ ሰላምዬ ዘቢብ እንኳን ደና መጣቹ❤❤

  • @weletekiros2334
    @weletekiros2334 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yewud memhrachin lijoch Ehziabhier yitebkachu🙏🙏🙏

  • @yegebreail
    @yegebreail 8 หลายเดือนก่อน +12

    እንካን ደህና መጣችሁ የውዱ እንቁ መምህራችን ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️🙏

  • @Atede9383
    @Atede9383 8 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እደጉ💗💗። መምህር ተስፋዬ አበራ ከተኛንበት ስለቀሰቀስከን እግዚአብሔር ያክብርህ ባንተ ነው እምነቴን ያወኩት 🤲🤲። ሊሎች የምትሳደብ ደግሞ አድምጡ ፈትሹ ስህተት ካለበት ደግሞ ጠይቁ ስድብ ለዲያቢሎስም አልበጀውም እና።

  • @abebuch3675
    @abebuch3675 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 8 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ተስፋዬ መድሐኒዓለም ልጆችክን ይባርክልክህ እኛም ልጆቻችንን በምግባር ማሳደግ እዳለብን ተረድተናል ነጮቹ ምን ያህል ልጆቻችንን ክፉ ነገር እደሚያስተምሩብን አወቅን መድሐኒዓለም በቸርነቱ ያግዘን ብዙ ተምረናል ሳድሶች እግዚአብሔር ያክብራቹ ቤዜ ጀግና በርቺ

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር የድክል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ከነቤተሰብህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ልጆችህ በጣም የሚገርሙ ናቸዉ አፌን በእጄ ነው ያስያዙኝ የኔ ቆንጆዎች ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቱ በቤቱ ያፅናቱ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው 🤲 መምህር ተስፋዬ እንዲሁም አብይ day 7 እናመስግናለን ጥበቡን እውነቱን እውቀቱን ይግለፀላቱ ኑሩልን

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ በርቱልን የኔ እንቁች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር ይጠብቃቹሁ

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 8 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ የሚል ጥምረት❤ እመብርሃን ትጠብቃችሁ🙏 በጣም የምወዳችሁ ወንድሞቼ በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ🤲

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ተባረኩ። ብዙ ነገር ለኔኳን አስተማራችሁኝ። መጨረሻችሁን ያሳምረው። አሜን፣

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 8 หลายเดือนก่อน +2

    ከስንፍና ከድክመቴ አንፃር ሁሉንም ገጠመኝ ባልሰማውም ትምህርቶቹ ትውልድን ይገነባል መምህሬ እግዚአብሔር መስሎችህን ያብዛልን በየገጠሩ እደዚ እሚአስተምር መምህር ቢኖር እባካችሁ ገጠርም አስተምሩ እባካችሁ 😥 😢

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል እናተም የኢትዮጵያ ልጆችን ብትቀይሩ ደስ ይላል ሁሉም ማአለት ይቻላል አዉሮፓ አሻጉሊት ናፋቂንው ወላጅ ንቃ ልጅህን ከስር እያጭድብህ ነው በማይገመት ነገር የመምህራችን ልጆች ተባርኩ ያባታችሁ ፍሬ ናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 8 หลายเดือนก่อน +3

    የምርጦች ምርጥ ቤተሰብ 🥰 ናችሁ መድሃኒያለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን መምህራችንም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ሳድስ ሚድያንም ስለጋበዛችዋቸው እናመሰግናለን 🙏 ክብረት ይስጥልን ክብሩን ሁሉ መድሃኒያለም ይውሰድ አሜን

  • @mahederbelay9276
    @mahederbelay9276 8 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ጠጣም ደስየሚሉ ልጆችናቸዉ ሁላችሁን እግዚአብሔር ፀጋዉንብዝቶዉ ይስጣችሁ የኔ ዉዶች

  • @Tsion-v7f
    @Tsion-v7f 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ልጆቻችንን እያጠፉብን ነው ያሉት እኮ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @firansh1115
    @firansh1115 8 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ተስፋዬ እድለኛነህ እንደዚህ የመሰሉ አስተዋይ ልጇች ማፍራት መታደልነዉ እግዚአብሔር ለሁሉም ለወላጇች እንዲህ አይነት ልጇችን እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተስፋየ ዘርህን እደዋሽዋ ያብዛልን የስቶቻችን ሂወት እደት እደቀየርከው ውነት ቃላት ያሰኛል ጥላታችን እድናውቅ አርጎናል ከጊዚአብሔርበታች

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እቁ አስተዋይ ልጆች እድግ በሉ ምርጥ መረጃና እይታ ነው ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
    @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ ማሮች ስዎዳቹህ❤
    የእኔም እጥረት ለልጆቼ ይህ ነው
    ግን ውጭ አገር ያሉ ልጆች በጣም ከባዶች ናቸው።አገሬ ኢትዮጵያ በድህነቴ ልጆቼን ከዛ ነበር ማሳደግ የምመርጠው።ከዚህ የስጋ ኑሮ ብቻ ነው 😢

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልን ❤
    ዕይታ የረቀቀ ነው።
    በርቱልን የቁ መምህራችን ልጆች ❤
    እኔም ስወልድ እንደ ናተ በፈርሐ እግዚአብሔር ና በመናፈስት ላይ የነቁ ልጆች እንዲሆኑ አድርጌ የማሳድጋቸው ።

  • @Geesad
    @Geesad 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ እቁ መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም ውድ መምህር አቢይ እውነት ነው እነዚህ ልጆቻችን እየተናገሩት ያሉት በአውነት እግዚአብሔር እነዚህ ልጆች እንደረዳቸው ሌሎችም ልጆቻችነም ይርዳቸው ለምን እየተናገሩ ያሉት በጣም ተክክል ነው እኔ እንኳን የማውቃቸው ልጆች በቤተሰብ ያደጉ ከልጅኘታቸው ሁሉም ነገር የጠፋት ካሮቶነን የሚባሉት ሁሉ በደነብ ተለማምደው እያዩ ስላደጉ አሁን በ17 ዕደሜ ለትምህርት ወደ ሌላ አገር ሲሄዱ ሁለቱም ሴት እና ወንድ ናቸው እና በሚያሳዝነው በአውሬዎች ተጠልፈው የጠፋት መነገድ እየተጓዙ ነው ሴቷ ሴት ወንዱ ወንድ ጓደኛ ይዘው ቁጭ ሴቷ ወንድ አልፈልግም ከሀዲ ነው ወንዱ ደግሞ ሴት ምን ትሰራለች ኪሳራ ናት ብለው ቁጭ በጣም የሚያሳዘ እና እግዚአብሔር አገራችን ይማርልነ ልጆቻችንም ይጠብቅልን 🙏

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም የመምህርዬ ውድ ስጦታዎች ፈጣሪ አምላክ በሞስና በጥበብ ያሰድገቹ የኔ ውዶችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 8 หลายเดือนก่อน +2

    መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ ወንድማችን ለአዳመጣቸው ጠቃሚ ለዘመኑ አስፈላጊ ነው ተባረክልን

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሮቼ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን ሁሌ እዳሥተማራቹ እኛም እየተማርነዉ እድግ በሉልን አድጋቹ በቤቱ እዶታገለግሉ ይርዳቹ ❤❤❤❤🇪🇹ለሁላቹም በጣም ነዉ ነዉ የምናመሠግነዉ

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም.ጎበዞች.እድግ.በሉልኝ.አመቤቴ.ለቁምነገር.ታብቃችሁ❤❤❤❤

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 8 หลายเดือนก่อน +4

    የተባረኩ ቤተሰቦች
    እማምላክ ትባርካቹ

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 8 หลายเดือนก่อน +3

    የመምህሬ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ የኔ ቅመሞች በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 8 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ በጋራ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህ-ነ4ጨ
    @ኤፍታህ-ነ4ጨ 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን በረከቱን ያብዛላችሁ እንደ አባታችሁ ብዙ የነፍስ ክርካታን የምታተርፉ ያድርጋችሁ ጥበቡን መገሱን ይግለፅላችሁ መምህሬ ቅዱስ ፋኑኤል ከዲያብሎስ ሴራ ሁሉ ይሰውርህ🙏

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 8 หลายเดือนก่อน +2

    EYESUS YEDERESLEN . MEDERITUNEM YEFEWESAT 🙏🙏🙏

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 8 หลายเดือนก่อน +5

    እንካን ደና መጣች የመምህርየ ልጆች 🥰🥰👏🥰🥰🥰🥰

  • @hiselam4518
    @hiselam4518 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋውን ያብዛላችሁ 😢

  • @yube2405
    @yube2405 8 หลายเดือนก่อน +2

    መምህሬ የኛ እንቁ እግዛብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ የኔ ውዶች በስላሴ ደስ ሲሉ መንፈሳዊ የኦርተዶክስ ተዋህዶ ልጆች❤❤❤
    መምህርየ አንተ እኮ ትለያለህ ስላተ ለማውራት እንባ ይቀድመኛል እግዛብሔር ባንተ ላይ አድሮ ምን ያህል ልጆቹን እየመለስ እንደሆነ ተርድቻለሁ አንተም ደከመኝ ሠለቸኝ ሳትል ጊዜህን መሰዋት አድርገህ እምታስተም ፀጋውን ያብዛልህ የኔ አባት መምህሬ ❤❤❤❤እማ እምላክ ትጠብቅልን