መርካቶ እንዴት ሆነች?? ዛሬ በማግስቱ የተሰሙ የቃጠሎው ጀርባዎች!! እሳቱ 1ኛና 2ኛ ፎቆችን ሳያቃጥል እንዴት 3ኛውን አነደደ? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መምህር አቢ ትንሽ እረፍት ብትወስድ ጥሩ ነው ፊትህ ላይ ድካም ይታያል ወንድሜ 🙏🏿❤️❤️❤️እረፍ እያልክ ኑሩልን 🙏🏿

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    በጣም ያማል ያሳዝናል በእውነት ከአፍራካ አንደኛ ናት መርካቶ እራሳቸው አፍሪካዊያን ይናገራሉ ግን አሁንም ሴራቸው እየቀጠለ ነው ግን ሀያሉ ጌታ ይፈርዳል 😢

  • @GenetHawaz
    @GenetHawaz ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግ/ር ቀናተኛ አምላክነው አ/አ ከእሬቻ በዓል ጀምሮ ቁጣዋ ነደደ ፊታችንን ወደፈጣሪ እንመልስ ንሰሃ እንግባ የሚመካ በእግ/ር ይመካ አምላክ ቀሪውን ዘመን ይባርክልን

  • @wozemmart
    @wozemmart 45 นาทีที่ผ่านมา +1

    Prof. Baheru Zewdie

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድሮ ጀምሬ ነው የምከታተልህ ገና የራስህ ሚዲያ ከመጀመርህ በፊት። በርታ
    ከአይኔ ላይ አረጀህ እግዚአብሔር በጸጋና እድሜ ይጠብቅህ

  • @MekonnenNigusie
    @MekonnenNigusie 52 นาทีที่ผ่านมา

    ጎበዝ ወንድማችን

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Egziabhere Hoyi Ethiopian Asebat🙏

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Bonjour mon frère Memeher Abiy Yelma Merci infiniment pour votre information 💝

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Adanechena abiye nachew yakatelute😮😮😮

  • @yaredbogale4092
    @yaredbogale4092 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ትመቸኛለህእናመሰግናለን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን ፡ በጣም ያሳዝናል ያቃጠሉት ቄሮዎች ናቸው አንድ ሲዝት በሚዲያ ሰማዉት ምክንያት የፋኖ ደጋፊ ናቸው በእሳት እናነደዋለን ማታ እያለ ሲናገር ነበር 💔💔😭 የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ደንዝዟል እንዴት ተይዞ ለህግ አይቀርብም?? መአቱን ከላይ ያዉርድባችሁ እግዚአብሔር አምላክህ 💔💔

    • @ደጀንተራራ
      @ደጀንተራራ 59 นาทีที่ผ่านมา

      Mengist Ena Hig Ale Behahun Seat Kewyane Jemro

  • @Yetem-sh9ut
    @Yetem-sh9ut 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks

  • @MesiAlxse-p7w
    @MesiAlxse-p7w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yesema abyachen

  • @GfsrYdhd-c7e
    @GfsrYdhd-c7e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣምነምየሚሰማው

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😳😳ውርቅ ቤቶችስ

  • @comcell3831
    @comcell3831 41 นาทีที่ผ่านมา

    አይ አይመስለኝም እግዚአብሔር ይመልከተን😢😢😢

  • @TizitaTizu-c9i
    @TizitaTizu-c9i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሀገሪቱን የማዳከም ዘመቻ ነው በእሳት በኑሮ በማፈናቀል ወዘተ... እግዚሐብሄር ይጠብቃት ሀገሬን ሌላ ምን ይባላል

  • @zelalemtadesse5326
    @zelalemtadesse5326 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Selam abyachin

  • @baheramen267
    @baheramen267 33 นาทีที่ผ่านมา

    መምህር አብይ እያቀረብክ ያለኽው መረጃ በጣም የሚያስመሰግን ነው በርታ በተረፈ የመረጃ ምንጭ አድርገህ የገለፅካቸው የዩኒቨርሲቲ ምሁር ካልተሳሳትኩ ማዕረጋቸው አቶ ሳይሆን ፕሮፌስር ባህሩ ዘውዴ በሚል ይታረም።

  • @tsik914
    @tsik914 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ድረስልን እረ ወደፍጣሪ እንጩህ በቁማችን አለቅን😢😢

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abiy Yilma Selamih yibza, Merkato mawidem tarik matfat nw. Manew ye dirgitu teteyaki? Betam nw yazenkut beteley nibiretochachew le wedemebachew Allah yirdachew.

  • @hirut7396
    @hirut7396 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም የእኛ እንቁ መምህር ወገኖቼን ፈጣሪ ይካሳቸው በጣም ነው ያዘንኩት ስንት ደሀ አለ ለፍቶ አዳሪ 😢😢😢😢😢

  • @TsionirhanuB
    @TsionirhanuB 54 นาทีที่ผ่านมา

    endet neh Abiy wondme Programochih betam des yemiluna astemari nachew nurilen wondmachen, ye ewnet betam yasazinal

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

  • @AnuAster
    @AnuAster 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መርካቶ የሁሉም ናት

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 25 นาทีที่ผ่านมา

    ያሳዝናል የኛ ችግር ማለቅያው ናፈቀኝ ነግቶ ሞት ነግቶ መፈናቀል ነግቶ ችግር በቃ😢😢😢

  • @Mikialemeskele-ti1uu
    @Mikialemeskele-ti1uu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ጉድ አቃጠሏት መርካቶን ሳያቃጥሉ በስነ ስራዓት አፍርሰው መስራት ይችሉ ነበር አደል የህዝብን ሀብት ያወደሙት ስንት ህዝብ በልቶ ሚያድርበትን

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 41 นาทีที่ผ่านมา

    Professor bahiru zewde

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙወች እደሜፈርስ ተናግርዉ ነበር

  • @AnenetEticha
    @AnenetEticha 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዢያብሔርምረቱንያምጣልን

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሳቱ ሲነሳ ለየት ያሉ የህግ አካል መጥተው አንድ ሰው እንዳያጠፋ ተውት ብለው መሳሪያ አወጡ ህዝብ ሲበዛ ፈሩ ሰው ለማጥፋት ተረባረበ ቦታው ላይ ማንም አይመልሷቸውም የድብቅ እቅድ ኦሮሙማ ይዞለታል

  • @kinfegebreegzuabiher2705
    @kinfegebreegzuabiher2705 26 นาทีที่ผ่านมา

    በመርካቶ አካባቢ በዛሬው ዕለት በ 11/2/2017 ዓ.ም በከፍተኛ እሳት ቃጠሎ በወገኖቼ ላይ በደረሰው የንብረት ውድመት እጅግ ልባዊ ሀዘን የተሰማኝ መሆኑን እየገለፅኩ በሌሎች አካባቢዎችም ነጋዴው ከፍተኛ የሆነ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልዕክቴን አስተላልፋለው !!!!

  • @tsegsh-et1qs
    @tsegsh-et1qs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    yedbku alem siera nw 😂😂😂illuminate nw yakatelew endemtl egemtalehu

  • @AbdiBedewi-l5f
    @AbdiBedewi-l5f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብይ ይሄ እንደሚመጣ ቀድሞ ይታወቃል በጣም ያሳዝናል ሀጢያታችን በዝቶ ነው

  • @fanasaifou4847
    @fanasaifou4847 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks for the info. This fire reminds me of Nero, who burned Rome and its people. Whoever set this fire, may God rebuke him or her.

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መንግስት ነው ያቃጠለው እግዚአብሔር በየቤታቸው እሳት ይልቀቅባቸው

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የታሪክ ምሁሩ አቶ አልካቸው፣ አሁን ላይ ኢመሬተስ ፕሮፌሰር ናቸው መሠለኝ። አርም።

  • @gizawkebedetadesse215
    @gizawkebedetadesse215 57 นาทีที่ผ่านมา

    ፕሮ/ባህሩ ዘውዴን ነው አቶ የሠምትለው? ትገርማለህ!!

  • @SolomonYosef-j8e
    @SolomonYosef-j8e ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yegalaw gekebtu siriat zeroch nachew yaqatelut mikniyatum lemafres eqid silalachew ye Addis abebam hizb aswetitew bekebtochu limolut silefelegu new lela minim yelem mot legalaw siriat

  • @faniyoo6555
    @faniyoo6555 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድምፅ የለዉም

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆይ የእሳት አደጋ የሉም አያጠፍትም እሰካሁን?😢😢😢

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    😒ለ ኮሊደር ስለሚፍለግ ነው በ ቀላሉ ህዝቡን ለማባረር ቀላሉ መንግድ 🤔ንምምም

    • @MameMame-nb9ph
      @MameMame-nb9ph 24 นาทีที่ผ่านมา

      መሃይም 😅

  • @DagimSisay-z1w
    @DagimSisay-z1w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድባይ ውስጥም መርካቶ እሚባል ሞል አለ ፡፤

  • @GetachewMu
    @GetachewMu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ እንደሚሆን ይጠበቅ ነበር : ግርማ ሴፉ : የሚባል አጨብጫቢ : የመርካቶ : ህዝብ እየጠበቅን :ነው : መቼ ነው : የሚፈርሰው :ሲል : ፍንጭ :ሲጠቁመን :ነበር ::

  • @birg1325
    @birg1325 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ህዝብ ወሬ ስልችቶታል እንተም ብር ትለምናለህ ሌላውም ይለምናእል መንግሥት በእስእት እቃጥሎ ሊጨርስህ ንው እንተ እንድ ብር ሁለት ብር እያልክ እብይ መሀመድ እቃጥሎ ሊጨርስህ ንው ማእፍሪያውች 😮