ሳምሪ ብሶባታል | Samtella | Couple | Love | couple ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 9 หลายเดือนก่อน +10

    መጨረሻ ላይ አቤል አሳዘነኝ😂 ደስ ስትሉ🎉 ሳቃችሁ ለሌላም ይተርፋል ትለያላችሁ 🥰😘

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 9 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ አቤላ በጣም ነው ያሳከኝ አደሀገርህ ዝናብ ታለቃቅሳለህ አታልቅስ ሳምሪዬ ሽር ብትን በይበት ❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube 9 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ አሪፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበር😂😂ሳምሪ አደኛ በነገራችን ላይ እሷ ለሁለት ነው ምትጫወተው ለዛ ነው ምታሸንፍህ😂😂 ደሞ ፍሪ የሚያረግሽ ለቀቅ ያለ ልበሺ እንዳይጨናነቅ ልጁ❤🎉🎉🎉❤

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
    @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 9 หลายเดือนก่อน +18

    ጅግና የኔ ቆንጅ እህት ❤❤❤❤❤. ወድማችንም አይዛን. ጅግና ነህ 🎉🎉🎉

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ 9 หลายเดือนก่อน +28

    አላህፆማቸውንከተቀበላቸውያ ድርገን ኡመተሙሀመድ

    • @manody1221
      @manody1221 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን የከሪም

  • @martakonj0409
    @martakonj0409 9 หลายเดือนก่อน +2

    Yene konjowoche Ewedachuwalew ❤❤❤❤yene Asenafeye samereyae fewafesh beyebete Ashenafey eko nesh 😂😂😂😂bro Teregaga😂

  • @rutegetachew6894
    @rutegetachew6894 9 หลายเดือนก่อน +4

    እረ አቤላ ሁሌ ጨዋታ ላይ ስትሸነፍ ለምን ይከፋሀል ሳምሩካ እኮ ስትሸነፍ አታኮርፍም አንተ ግን ባንዴ ሙድህ ይለዋወጣል ይሄ ጨዋታ አደለ እንዴ አታምር እንጂ

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 9 หลายเดือนก่อน +48

    እቺን ያምታንቡ ሁሉ ፍጣሪ ያምታ እንጅራ ይስጣችሁ 👍👈

    • @rahelkidane3798
      @rahelkidane3798 9 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @Zebura-x3g
      @Zebura-x3g 9 หลายเดือนก่อน

      Ameenn ❤❤❤

    • @onelove4538
      @onelove4538 8 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @eexx8265
    @eexx8265 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሌም አብራችሁ ያኑራችሁ እድሜ ከጤና ጋ የሚወለደውም ለቤተሰብም ለሀገርም የሚጠቅም ጤነኛ ልጅ ይሁን ቤተሰቡ በፍቅር ይኑር ለኛም አላህ ያሰብነውን ይስጠን

  • @lemihabesha9631
    @lemihabesha9631 9 หลายเดือนก่อน +3

    Abel gin sitishenef menechanechi makom alebih with respect. She have won

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 หลายเดือนก่อน +19

    ያረብ እንዲህ አይነት ፍቅር ለሁሉም የሰዉ ልጅ ይስጣችሁ❤🎉

  • @የኸይርገበያዩቱብ
    @የኸይርገበያዩቱብ 9 หลายเดือนก่อน +8

    እርጉዝየ ምን አማርሽ ምን ይግዛልሽ ንገሪኝና ዘዋል ይገዛል ❤❤አላህ በሰላም ይፈርጂሽ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሳምሬ የኔ የዋህ አላህ በሰላም ይገላግልሺ ወልደሺ ለመሳም ያብቃችሆ ጨዋታዉ አዝናኝ ነበር ሳምሬ፠ሰላሸነፍቸ ደስ ብሉኛል ምክንያቱም ስትደሰት ልጁም ፍታ ይላል

  • @HawaHawa22
    @HawaHawa22 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደሥትላ ላቹህ እስከመቸረሻዉ ያርግላቹህ ዉዶቼ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርግሽ ❤

  • @hanabelay727
    @hanabelay727 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ ምን እንደምል አላቅም እንዲሁ እወዳችኋለሁ እፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤ ሳምርየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 9 หลายเดือนก่อน +7

    እንደዚ ቻሌንጅ ስትጫወቱ ስወዳቹ የኔ ማሮች❤❤❤❤ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow betam tamralachou I swear samriye she win love you guys bertu kegonachou Nene ezgiyaber yitebekachou ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemnguse
    @betelhemnguse 9 หลายเดือนก่อน +5

    Ahun Gena Asazenkeg Abela Tamralachu Nurulg Yene Wdochi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 9 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂አደል እሽ እፉ አቤል ስታሳዝን ስንት ተስፋ አድርጌ ጎርረህ ትንፋሽ እስክያጥርህ እፉ ብለህ ሳይሳካ ሲቀር እንዴት እደምታሳዝነኝ 😂😂😂

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 9 หลายเดือนก่อน +7

    ቻለዉ ቤቤ እያገዛት ነዉ ክክክክ

  • @yorditadesse2374
    @yorditadesse2374 9 หลายเดือนก่อน +3

    Samriye geta lejochshn tasakefsh menta nachew 2 wendoch nachew nen yemnta enat negn

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ታምራላችሁ የኔ ምርጦች ሳምሪዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤😘😘❤🙏🙏🙏

  • @Oumselehadin
    @Oumselehadin 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪ ጋር መሳፈጥ ይቅርብህ አቅምህን እወቅ 😂😂አቤላ ፈጣሪ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ማማየ

  • @helenmesfin3870
    @helenmesfin3870 9 หลายเดือนก่อน +2

    🎉ሴት ልጅ በዚህ ልክ ልበ ቀና ስትሆን አንቺን ብቻ አየሁ ሁሉ ነገርሽ ነው አንጀቴን የሚበላኝ Postive vibe ነሽና።

  • @AlfiyaMohammed-cf3tw
    @AlfiyaMohammed-cf3tw 9 หลายเดือนก่อน +1

    Samriye gubez berchi tleyalachu huletachunw swedachu❤❤🎉🎉

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 9 หลายเดือนก่อน +10

    ተባረኩ ፈገግ አረጋችሁኝ ጌማችሁ ደስ ይልነበር

  • @wudalatdemelash1146
    @wudalatdemelash1146 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና ሳምርዬ የኔ ውድ ሳቅሽን እንዴት እንደምወዳት

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪየ ናት አሸናፊ ሰምተሀል አቤላ😂😂
    የኔ ቆንጆ እህት በሰላም ወልደሽ ሳሚ ❤❤❤😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉

  • @Ethmelb
    @Ethmelb 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ere ante atifer Mr. Abel

  • @melkyewereta8113
    @melkyewereta8113 9 หลายเดือนก่อน +2

    dagna yasfelgal chewataw...eyafaferebatnew

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪቲ ቀሚስ ልበሽ ሰፋ ያለ የእርጉዞች❤

  • @megnotmisganaw9185
    @megnotmisganaw9185 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሳምሪ የኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 9 หลายเดือนก่อน +4

    አቤል ግን አትፍሩ ተው 🤔 የኔ ጀግና ሳምርዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቺው❤❤❤ 🙏🙏🙏

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 9 หลายเดือนก่อน +1

      Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate 👈

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 9 หลายเดือนก่อน +3

    የእርጉዞቹን አለባበስ ልበሽ እኛ እንደዚህ ስናይሽ ደሥ አይለንም ሠፋ ያለ ልበሺ

  • @RrtBhg
    @RrtBhg 9 หลายเดือนก่อน +1

    ameno alemkebel new yemetachberebrat 😂efertam yemer des setelu

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ውድችዬ እንኳ ድናመጣቹህ❤❤❤

  • @eskiasgetahun
    @eskiasgetahun 9 หลายเดือนก่อน +1

    አድናቂያቹህ ነኝ በጣም ነው የምትመቹኝ እስኪ የ Arsenal ማሊያ ሸልመን

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስምሪ አንደኛ👏👏👏👏👏

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 9 หลายเดือนก่อน +4

    አቦ ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂😂 አንች የጠቀመሽ አላለም ልጃችሁ እያገዛት መሆን አለበት 😉😂😂😂የኔ ፍልቅልቅ እውነት ስወድሽ ሳምሪዬ❤

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 9 หลายเดือนก่อน +1

      Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq 9 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ አትፈር አቤላ ትዝናና አሸነፈችኮ

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj 9 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክ ማሪያምን እራሴን አሞኝ ተኝቸ እዴት ልሳቅ አይቻችው ማለፍም አልቻልኩም ሰስ ሆናችውብኝ መሰለኝ ደስስ ትላላችው ሳርየ የጠረጴዛ ጫፍና በር ተጠቀ ቂ ስታልፊ ስለተገኘውበት ነው❤❤❤❤ በተረፈ እወዳችዋለው

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የምወዳቹ ከምር ስልክሽ ላኪልኝና አውሪኝ እስኪ ስለኔ ላማክርሽ እፈልጋለው

  • @samri21E
    @samri21E 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሳም ቴላ የምወዳችሁ ጥንዳች ❤ ሳምሪዬ እመብርሀን የሆድሺን በጀርባሽ ታዙርልሽ🥰🙏 ደስ የሚል ጌም ነበር እዉነት ፈታ አረጋችሁን😂😂😂❤

  • @Eden-m5o
    @Eden-m5o 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ሳቂታ ሳምሪዬ ስወዳቸሁ❤❤🎉

  • @ferehiwotgizachew4665
    @ferehiwotgizachew4665 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውዶች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 9 หลายเดือนก่อน +1

    Well done Samerisha 🎉😊❤ Abel you never admitted bro common 😊😊😊
    Congratulations Sis❤❤❤

  • @hanawerku
    @hanawerku 9 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ድክም ብሎኝ በሮመዳን ስራ ድክም ብሎኝ ነበር ዘና አረጋችሁን አቤሎ አትፈር ሳምሪ ጎበዝ ናት ሳምሪ ጥበበኛ ናት

  • @tubeወሰኔ
    @tubeወሰኔ 9 หลายเดือนก่อน +4

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በጣም አሳቃቹኝ አርፍ ጨወታ ነው አይ አቤላ ሳምርት አትችላትም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምስክን አቤል❤❤❤❤❤❤❤❤ብሩን በጋራ ተጠቀሙ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
    @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቢ አሳዘነኝ😅 አይዞህ ደሞ ታምራላችሁ❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሳምሬዬ እንዴት ነሽ? ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ይመቻችሁ ድክም ብሎኝ ነበር ሳልፈልግ ነው ፈታ ያደረጋችሁኝ ምርጦችዬ ይመቻችሁ❤❤❤አቤሎ ግን ፌር አይደለም የምር ሽፈትን መቀበል ግድ ነው ጭራሽ በጠራራ ጸሀይ ትሸመጥታራለህደ ደግነቱ ልጅቱ ሳምሪ ናት የኔ ደግ ❤❤❤❤😂 SO ሁለታችሁንም ወዳችኅለሁ ሳምሪዬ እቅስቃሴዎችሽ ጥንቃቄ የተሞላባቸው መሆን አለበት ከዚህ ቡሀላ ያሉት ቀኖችሽ ደግሞ ያባትሽ ስምና ያባቴ ስም አዳይነት ነው ወይኔ እህቴ ብቶኝ ብዬ ተመኝሁ ማርዬ❤❤❤❤

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ አትፈር በልታሃለች

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቤላ ምስጊን አትናደድ አታፋፍር ሳምሪ ❤❤❤

  • @samira-ww8xl
    @samira-ww8xl 9 หลายเดือนก่อน +1

    Samriy yene konjo swedachu eko ❤❤❤❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እርጉዝየ ባይደግምስ ቢቀር 😂😂😂😂😂 እኔ አቺ እንዲታሸኒፊ እዚህ ሁኜ ስደግፍ አይይ

  • @SamrawitBirhanu-tm8tq
    @SamrawitBirhanu-tm8tq 9 หลายเดือนก่อน +1

    እርጉዝዬ እዳጋጣሚ ሀዋሳ መምጣት ካማረሽ ንገሪኝ እቤቴ ጋብዝሻለው የኔ ሞክሼ

  • @Eden-z7e
    @Eden-z7e 9 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ዉዶች ዛሬ የመጀመሪዋ ተመልካች ሆኛለሁ ዉድድድ❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 9 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 9 หลายเดือนก่อน +1

    እርጉዝ ሆና በሌላት ትንፋሽ በዝረራ አሽነፈችክ 😂😂

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጀግና ሳምርዬ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ 😘😘❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ አቤላየ 😂😂😂😂😂ሚስኪን

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቤላዬ ጭዋታው ወደህ ፈቅደህ ትገባለህ ከዛ ስትሸነፍ በጣም ትናደዳለህ ጸባይህን አስተካክል አባቴ / ለተመልካችም ይደብራል ሳምሪ እንደ እድል ሁኖ ጥበቧ ተጠቅማ ታሸንፋለች አንተ ግን ላንቺ እያገዙ ነው ላንቺ ተመቻችቶልሽ ነው እንደዚህ አልሽ እንደዚህ ቢሆንማ አሸንፍሽ ነበር ምናምን እያልክ እንደህፃን ትሆናለህ እንዴ እያየሀት አደለ እንዴ በስመአብ ተው ባክህ መሸንፍህን አሜን ብለህ ተቀበል /በእውነት እሷ ርህሩህ ናት አሸነፍኩ ብላ እንኳን ያን ያህል አትቦርቅም። እንድዋም እንደህጻን ታባብለሃለች እንጂ። ወደሽ ከተደፋሽ ሲረግጡሽ አይክፋሽ አለ ያሀገሬ ሰው ወደህ ከገባህበት ስትሸነፍ አትናደድ ወንድሜ ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤

  • @yeab_shine-l21l
    @yeab_shine-l21l 9 หลายเดือนก่อน +4

    Samriye Swedsh eko abel gn besmeab betam afafari neh....samri mnm endasemiw mebteshen askebri yene enat

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 9 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሳምሪዬ🎉🎉🎉ያንች ቲም ነኝ

  • @Faranju
    @Faranju 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅

  • @z_twins21
    @z_twins21 9 หลายเดือนก่อน +1

    weyne abel slmtwedh amesgn enji kebad sw neh betam endewm ene +ve mindset wst kalut ngn gn bzu game aychalw yante way des aylm
    chrash 1000 bcha tlaleh not fair letemelkachm respect eyasayeh lelochun mn eyastemark nw yalehew asbbet

    • @yoniamde8644
      @yoniamde8644 9 หลายเดือนก่อน

      demo 1-1 yehonut rasu, esua edil setaw enji, 1-0 yalq nbr gamu

  • @ElbetanTamiru
    @ElbetanTamiru 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቹው

  • @adamkebede9624
    @adamkebede9624 9 หลายเดือนก่อน +2

    አንበሲት:: እንዴ እርግዝና እንዳማረብሽ:: ይመችሽ::

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekidesAyalew-j8m
    @MekidesAyalew-j8m 9 หลายเดือนก่อน +2

    Set like blhayegn nech yhn emen staffr alkakesh

  • @yalemwork-zc5kh
    @yalemwork-zc5kh 9 หลายเดือนก่อน +2

    samri chnk ymyderg kmsi btadergi end astyayt

  • @bezibeza-z8m
    @bezibeza-z8m 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Nura_Mohammed
    @Nura_Mohammed 9 หลายเดือนก่อน +2

    አረ አቤል ግን አትፍሩ ተው 😂ሁሉም ከሳምሪ ነኝ የኔ ጀግና 😂❤የኔ ውዶች❤😂😂

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 9 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬው ኦፍታ 😂😂😂😂😂ያብ ኪኪኪ

  • @RrtBhg
    @RrtBhg 9 หลายเดือนก่อน +1

    haha efertamu ema anet new samri yemechesh

  • @z_twins21
    @z_twins21 9 หลายเดือนก่อน +3

    Abel gn wey game atchawetu bandu stlh bandu eyalk atafafr ymr eyazenn nw mnayew egna bemiketlw yhen astekakleh na

    • @yoniamde8644
      @yoniamde8644 9 หลายเดือนก่อน

      Abel atafafr, its a game eko!

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግኒት ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላማችሁ ይብዛ ወልዶ ለመሣም ያድርሣችሁ እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 9 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔፈገግታወች❤😂

  • @Oumselehadin
    @Oumselehadin 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ ተነጫነጭቅ አይዞህ ቻለዉ😂

  • @Tadelch-q8e
    @Tadelch-q8e 9 หลายเดือนก่อน +2

    Gatane tamralchu batme nwo mwodachu❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💗💗

  • @Brkti-jd2dj
    @Brkti-jd2dj 9 หลายเดือนก่อน

    Wendoch meshenef alwedum betam desnewmetlu egzabher kanant yehun embete beselam temtashe

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዉበት ከእርጋታ ጋር ተገናኙ ወገባ በፊት ስምንት ቁጥር ነበር አሁን ግን የሊማሊሞን መንገድ ይመስላል ያ ማለት የእርግዝና ጥበብን ያሣያል አደራ አደራ ተንከባከባት

  • @tsedeyeticha1388
    @tsedeyeticha1388 9 หลายเดือนก่อน +1

    Samire, wondoch meshenef ayodume. Azo abelo

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እፍረታም ነዉ የምረ ፊሪ አደለም ያጃጂላታል ሁለተኛ እዳያባብልሸ ቆፍጠን በይ አትሳቂ 😂😂😂😂

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 9 หลายเดือนก่อน +1

    Samrie congratulation for your winning 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @tadessedegu1660
    @tadessedegu1660 9 หลายเดือนก่อน +1

    so beautiful. stay safe and blessed.

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውዶቼ ስወዳችው ልዩ ናችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 9 หลายเดือนก่อน +3

    ውዱች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩዎች ስወዳችሁ ውይይይይይይ በቃ❤❤❤❤❤

  • @RakDubai-tn8bp
    @RakDubai-tn8bp 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤
    Wowowowowowow
    😁😁😁😁😁😁😁

  • @gebrehiwotaweke4501
    @gebrehiwotaweke4501 9 หลายเดือนก่อน +4

    እረ አትፈር፣ ጌም ላይ ሁሌ ስትሸነፍ ታፍራለህ፣ እኔም ይኸው ስሜት አለኝና መተው ይኖርብናል።መጀመሪያም ያሸነፍከው በስዋ ቅንነት ነው አሁንም ስታሸንፍህ ያልሆነ ሃሳብ ታንፀባርቃልህ። እስዋ በትክክል ነው ያሸነፈችው፣ ካሁን በፊትም አንተ የምታሸንፈው ከዳኞች ወይም ከካሜራ ማን ጋር እየዶለትክ በምታደርግባት ሴራ ነው ፣ ያለፉትን ቪድዮዎች መለስ ብለህ እያቸው። ትዳራችሁ የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ፣ የማቱሣላ ዕድሜ ይስጣችሁ።

  • @taricakne1
    @taricakne1 9 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂ሳምሪሪሪሪሪ💪💪💪😍😍😍😍

  • @ze.a285
    @ze.a285 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ere atefre abela

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 9 หลายเดือนก่อน

    wudochi eqan selam metachihu kkkkkkk abala yagegehewn yizehi bitikemet agoli bila asabita metachi ale yagea sew😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @senoiteaboye
    @senoiteaboye 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሳምሪ እንደምታሸንፍ የታወቀ ነው

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ እፍርትህ ደስ ይላል😂😂

  • @melatmelu8927
    @melatmelu8927 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ቆንጆ

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 9 หลายเดือนก่อน +1

      Ene oromo negn Amhara ayidelehoum

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሳምሪ እርጉዝ ብዙ አይተነፍስም ለምጥ እዳግዝሽ