ሳምሪ አሸነፍች | Samtella | Couple | Love | couple ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #samtella #ethiopia #coupleprank #phoneprank ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሳምቴላ ቤተሰቦች!!
    Abel kifle subscribe
    👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
    / @abel-kifle
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...
    .
    .
    .
    .
    #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
    henok wendmu,ethiopian new movie 2023 this week full,ethiopia move,amharic movies 2023,amharic music,ethiopian movie 2023 new,tiktok ethiopia,lij bini tube,ebs tv seifu show,abiy ahmed,ethiopian artist,ethiopian tiktok 2023,ethiopian tiktok videos 2023 this week,ሰይፍ በኢቢኤስ,habesha tiktok eritrean,habesha tiktok dance,habesha tiktok new,habesha tiktok 2023,habesha tiktok videos,yared negu tigrigna music,yared negu birabiro,yared negu millen hailu,yared negu zora,ያሬድ ነጉ ሙዚቃ,አይዞሽ ገለቴ ቀነኒሳ,kana tv Yeqosele Fikir,kana tv live,aser tad new,የአርቲስት ቅሌት,ኮሜዲ ፊልም 2023,ኮሜዲ ፊልም ትግርኛ,የድሮ ኮሜዲ ፊልም,አማርኛ ኮሜዲ ፊልም,teddy yo new music,teddy yo album,ethiopian comedy,ሰይፉ በኢቢኤስ,ethiopian tiktok,dallol entertainment,ale tube,seifu on ebs this week,seifu on ebs,funny tik tok,gojam music,gold digger prank ethiopia,hachalu hundessa,ethiopian drama,ethiopian movie,kassmase,lij michael new music,miko mikee prank,new amharic comedy film,nebilnur,tiktok,zetenegnaw shi 86,አዲስ አማርኛ ፊልም,ሙዚቃ አማረኛ,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,አደስ ሙዚቃ,አዲስ አማርኛ ፊልም 2023 በዚህ ሳምንት,ዶ/ር አብይ,እሁድን በኢቢኤስ,ቅዳሜ ከሰዓት,Ethiopian couples,fano,melat nebyou,tplf,new protestant mezmur,new orthodox mezmur,Ethio Forum ኢትዮ ፎረም,ሜላት ነብዩ, ሜላት ነብዩ ሰርግ, ሜላት ነብዩ ፊልም, ሜላት ነብዩ ልጅ,አዲስ ዘፈን,አዳዲስ የአማርኛ ዘፈኖች,ኢትዮጵያ ሙዚቃ,ebs tv,ኢቢስ ቲቪ,kana tv,ebs tv ehuden be ebs,ebs tv kidamen keseat,ebs tv today,ebs tv worldwide,Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram,bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,donkey tube,ዶንኪ,nesbraq media,seifu fantahun,rakeb alemayehu,abdu kiar,ethiopian,ebstv,tiktoker,amharicmovie2023,official,ethiopian american,ale,aletubenew,veronica,veronica adane live performance,veronica adane new music abebaye,veronica adane new music,veronica adane music,eldana,eldana bekele tiktok,eldana interview,eldana bekele,eldana tiktok,eldana bekele youtube,donkey youtube,donkey youtube ድንቅ ልጆች,ethiopia podcast,ethiopian podcast,new ethiopian podcast,ethiopian american podcast,ethiopian business podcast,best ethiopian podcast,ethiopian christian podcast,ethiopian diaspora podcast,manyazewal film,manyazewal eshetu,manyazewal eshetu podcast,manyazewal eshetu interview,manyazewal podcast,manyazewal eshetu youtube,east african music,east african daily,east african anthem,east african mix 2023,east african community,east african women,african youtuber comedy,african youtubers channels,african youtuber in india

ความคิดเห็น • 209

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 5 หลายเดือนก่อน +99

    እስኪ ሳምሪን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ❤

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 5 หลายเดือนก่อน +33

    እኔ ሳቃችሁ ሳልፍልግ የሚያስቀኝ ነገርስ 😂❤❤❤❤

  • @user-du5dm9oj4y
    @user-du5dm9oj4y 5 หลายเดือนก่อน +26

    አይ ሳምሪ አዝናናሽኝ😂😂😂እመብርሀን በሠላም ታሳቅፍሽ

  • @Ehiopan
    @Ehiopan 5 หลายเดือนก่อน +10

    ሳምሪዬ❤ ከልብ ትወድካለች ሳምሪዬ ባህሪሽ ደስ ሲል እህቴ ስወድሽ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ማር❤❤

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l 5 หลายเดือนก่อน +12

    አቤላ አታፋፍር አትቆጣ እሷ እርጉዝ ሆና አስመርጠሃት አደል ነግበኔ ማለት ጥሩ ነው አቤላ ሳምሪዬ ቆንጆ ጎበዝ

  • @shanbelgetaneh8953
    @shanbelgetaneh8953 5 หลายเดือนก่อน +16

    ጀግና ሳምሪት የሁለተኛውን

  • @Se_lamG
    @Se_lamG 5 หลายเดือนก่อน +29

    ታፋፍራለህ አቤል ጨዋታ መሆኑን ትረሳዋለሁ መሰለኝ ትቆጣለህ እረ ባክህ ጨካኝ አንተ አስመርጠሀት የለ እንዴ እርጉዟን ድፍረትህ አታስፈራራት ሳምሪዬ አንቺን ብሎ ቀጪ የኔ የዋህ የኔ ሩህሩህ ቤተሰብም አይደለሁ ሂሴን ዋጥ ነው😢

    • @Hayat-zz3qq
      @Hayat-zz3qq 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ ትክክል

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hayat-zz3qq Eko tikikil

  • @user-lv2zk2bi7k
    @user-lv2zk2bi7k 5 หลายเดือนก่อน +5

    አትቆጣ ያተቅጣትጊዜ እሶምንም አላለች እዚህ ጨዋታላይ የሴቶችንጀግንነትአየሁ ወዶችግን ፈሪመሆናቸውን እኛ ባንችልም እንሞክራለን እሶ ያለምንም ጭቅጭቅተወታለች አተግን ላለመሸነፍም ፍራትክ ክክክ ለማንኛውም እወዳችሁአለሁ

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z 5 หลายเดือนก่อน +13

    ሁለታችሁንም በማያልቀው ፍቅር❤❤❤❤ውድድድድድድ ❤

  • @user-mk6pc4iw4w
    @user-mk6pc4iw4w 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሳምሪዬ የእኔ የዋሀ ስታሳዝን እንዴት እንደምታዝንለት አቤላ አታፋፍር እሷም መርጣለች በአጠቃላይ እወዳችዋለዉ❤❤❤❤❤❤

  • @yeab_shine-l21l
    @yeab_shine-l21l 5 หลายเดือนก่อน +9

    Abel gn mn honeh nw yemr betam tgermaleh meshenef yematfelg sw neh lifeh laym ndezi aynet sw kehonk kebad nw samri gn fkr nat mariyamn yene enat

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 5 หลายเดือนก่อน +13

    አቤል ይነጫነጫል አንተ ነህ እንዴ ያረገዝህ😂😂😂😂😢

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂🤣

  • @user-cd8xt8qn4d
    @user-cd8xt8qn4d 5 หลายเดือนก่อน +4

    እርድለጤና በጣምጥሩ ነው በጣም የሚገርም ለሰውነት ውፍረት ለውስጥም ለውጭም የሰውነት ክፍል በጣም ይጠቅማል ለማንኛውም ጎግል ላይ ስለ እርድ ጎልጉል 😅

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 5 หลายเดือนก่อน +8

    እዳትቆዩ ቶሎ ብቅ በሎ መጨረሻህን እንድናይ አቤላ😂😂😂😂😂

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጀግና ነዉ ሳስሮም ደግመሽ ነዉ የመታሽዉ አላት እየተጭበረበርክ ነዉ

  • @user-zj8oq6sc2h
    @user-zj8oq6sc2h 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ምርጦች በጣም ነዉ የምታምሩት ፈጣሪ ባላችሁ በት ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወይይይ እርድ ልጠጣ አረ ወንድ ልጅ እርድ አይጠጣም 😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ አቤል በሳቅ አታፈር ቅጣት በደንብ ተቀጣ

  • @ensratube
    @ensratube 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹኝ በሳቅ ነው ያየሗቹ ወይኔ ወንድልጅ ፈሪ😂😂😂😂😂አይጣል ሆ አንተ ስታሸንፍ ደስ ብሎህ ስትሸነፍ ፈራክ ፌር አይደለም😂😂😂ሳምርዬ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ❤❤❤

  • @gulehworkwoldegebrieel4841
    @gulehworkwoldegebrieel4841 5 หลายเดือนก่อน +13

    ኧረ ነፍሰጡር ናት አትጨክን

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 5 หลายเดือนก่อน +9

    ኧረእሷም ልክናት እያምታታሀትነው

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 5 หลายเดือนก่อน +8

    እሷ እንኳን እዳተ አልፈራችም ስትቀጣ የኔ እርጉዝ ❤❤❤

  • @user-tc3hq6mf2w
    @user-tc3hq6mf2w 5 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የምትሉ ጥዶቺ ❤❤❤አቢየ🌹🌹🌹ሳምሪ ወላ ስወዳቺሁ አሏህ ይጠብቃቺሁ ዉድድድድድድድ

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 5 หลายเดือนก่อน +5

    You two have always been the perfect definition of love ❤️

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሥወደችሁ ወልዳች ከብዳች ለማየት ያብቀኘን ዘና ያደረገኝ ቪደወ

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq 5 หลายเดือนก่อน +3

    _የኔ ፍልቅልቆች ስወዳችሁ ሳምሪዬ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ማር💜_

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 5 หลายเดือนก่อน +7

    እግድህ ሳምሪ እስከምቶልድ ቅጣቱንም ፕራኩንም ቻለዉ ዉብ ጥንዶች

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 5 หลายเดือนก่อน +6

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት በርቱልኝ
    እግዚአብሔር በስላም ይገላግልሽ
    እውዳችዋለው❤❤❤❤

  • @mash5767
    @mash5767 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይ አቤላ ሶስተኛው ዙር ላይ ፎክሮ ሲሳሳት ወይኔ ተበላሁ አላላም 😂😂😂😂😂

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 5 หลายเดือนก่อน +5

    አደራህን እስከምትወልድ ምንም አይነት ቅጣት እንዳትቀጣት

  • @Nura_Mohammed
    @Nura_Mohammed 5 หลายเดือนก่อน +5

    ወላሂ ሞተኩኝ ሳምሪዬ የኔ መስክን 😂😂😅😅😅😅😅❤ስወድሽ 💙

  • @AlmazWendmu-qt6mk
    @AlmazWendmu-qt6mk 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሳምሪን የሚወዳት በኮሜንት❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ሁለታችሁንም ስለምወዳችሁ አልፈርድም እውነት ፍቅር ናችሁ ስንቴ አየሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወልዶ ለመሣም ያብቃችሁ❤❤❤

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሳቃችሁ ደስ ሲል

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 5 หลายเดือนก่อน +3

    የእርድሻይ ለጤና በጣም ምርጥ ነው አይጎዳህም

  • @ferehiwotgizachew4665
    @ferehiwotgizachew4665 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ፍልቅልቆች ስወዳችሁ እኮ ሺ አመት ኑሩልኝ❤❤❤

  • @tigisttafese7842
    @tigisttafese7842 5 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ማለት እሶ ማለት ስለሆነች ሁለታችሁንም love you ❤❤❤❤❤ ላንተ ሲሆን ደሞ ቅጣት ሰበብ ምታበዛዉስ ነገር 😂😂😂

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 5 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂አብየ ተሥማማህ ሢሥገሣህ አየህው ጨምርለት ሣምርየ😂😂😂😂😂😂

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አቃሳችሁኝ የኔ ምርጦች አይ አቤላ ኩፍ ሊልልሽ እኮ ነው አላለም😄😄😄😄😄😄💕💕😘😘😘😘በጣም እወዳችሀለሁ

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሰንኪው ስወዳችሁኮ የኔ ማሮች ሳቃችሁ ደስ ይለኛል❤❤😂😂😂

  • @user-zh9dj8fb9n
    @user-zh9dj8fb9n 5 หลายเดือนก่อน +3

    አቤል ሣምሪ አቤል ሣምሪ በርቱ ሁላችሁንም እንወወዳችሀለን

  • @mazamulat9624
    @mazamulat9624 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሁለታችሁም💙💙ፍቅርናችሁ

  • @betibeti-l8x
    @betibeti-l8x 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይ ሳምሩየ እዳዴት እዳሳቅሽኚ የኔ ዉድ ስወድሽኮ

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 5 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴትናቹ ውዶችዬ አሪፍ ጫወታነው

  • @YariedGetinet
    @YariedGetinet 5 หลายเดือนก่อน +6

    Lovely couples ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Se_lamG
    @Se_lamG 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሳምሪ ሳምሪ ሳምሪ ሳምሪ

  • @mahiaw7292
    @mahiaw7292 5 หลายเดือนก่อน +3

    ምነዉ ጨከንሽ ሳምሪ ባልሽ አደል ያዉም ያረገሽለት ተይ እንጂ ሳምሪ ተይ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m 5 หลายเดือนก่อน +1

    እደዛሬ ስቄ አላቅም ወድ ልጅ ቆረጠ 😂😂ልታፈነጅኝ ነውደ 😂😂ኪኪወየሁ ልገልህ ነው አምልጥ ሳምሪ ግፍሽ ቀንሽን ጠብቂ

  • @SY-ql5bf
    @SY-ql5bf 5 หลายเดือนก่อน +6

    ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ ሆንክ አቤሎ ያ ሁሉ ፉከራ አንተ ላይ ሲመጣ ደረቴ ላይ ይጣበቃል ሆዴ ይፈነዳል እያልክ እንደማሙሽ ትነጫነጫለህ ጥጥጥ 😂

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ሳምሪ አቤል አትፈር 😂😂 አሳቃችሁኝ ሳምሪ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤

  • @shebre1290
    @shebre1290 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔምርጦች እንኳን ደሕና መጣችሑ ገና ሳላይ የምስቀውስ ነገር ኑሩልኝ

  • @zinet4736
    @zinet4736 5 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ለምን ታፍፋራለህ ቅጣትህን በአግባቡ አልተወጣህም😂😂

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ አስቂኛ ናችሁ አቦ ይመቻችሁ ምርጦች❤❤❤አስቂ ልቅጠር እራሱ ተቀጠረ 😂😂

  • @user-xv1vz3sv2y
    @user-xv1vz3sv2y 5 หลายเดือนก่อน +3

    አቤላዬ እርድ በዉሀ ይሻልህ ነበር ደሜ 😅😂

  • @user-je1hq5bh2t
    @user-je1hq5bh2t 5 หลายเดือนก่อน +7

    ከቦ አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-di7kl8we6f
    @user-di7kl8we6f 5 หลายเดือนก่อน +3

    ደስምል ጨወታ ነው አይ አቤል በሳቅ ገደለከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 5 หลายเดือนก่อน +1

    የደሴዉ መኮንንት ማኛዉ ዳጌ ቆጆን ሰላም ብያለሁ ሳምሪ የኔ ደርባባ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 5 หลายเดือนก่อน +3

    Siwedachihu sakachihu yasikegali yeni filikilkochi tebareku feta yalehihu ❤❤❤❤❤

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 5 หลายเดือนก่อน +4

    እያነቡ እስክስታ 😅😅😅 የእዉነትም ያስለቅሳል

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 5 หลายเดือนก่อน +4

    እርድ በዉሀ ለጤናህ ጥሩ ነበር

    • @Selamawit618
      @Selamawit618 5 หลายเดือนก่อน

      La nabse turia gena matefo new guy's

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሁለት ውቦች ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤

  • @user-yg2qn3ut4m
    @user-yg2qn3ut4m 5 หลายเดือนก่อน +5

    እርድ መድሃኒት ነው❤

  • @gulehworkwoldegebrieel4841
    @gulehworkwoldegebrieel4841 5 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ በሰላም ይስጣችሁ ❤❤ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያዝልቅላችሁ ❤❤

    • @aminataminat766
      @aminataminat766 5 หลายเดือนก่อน

      እ ምድነዉ ቃጪል ማለት 😮

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@aminataminat766 ene oromo negn amhara ayidelehoum

  • @syntube4282
    @syntube4282 5 หลายเดือนก่อน +3

    እፍፍፍፍ ስውዳችው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeab_shine-l21l
    @yeab_shine-l21l 5 หลายเดือนก่อน +5

    2 le 1 eko nw yehonachut 1 chewata ykerachuhal....lk aydelachum

  • @shanbelgetaneh8953
    @shanbelgetaneh8953 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጨዋታው ግን ተበላሽቷል አንድ ብርጭቆ ሁለት ጊዜ አይመታም

  • @senaithabtemariam7266
    @senaithabtemariam7266 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ሳምሪ አቤላን ጉድ አረግሽው ጭራሽ እርዱ ተስማምቶት አገሳው ይመችህ አቤላ ሳምሪም ለቅሶና ሳቅሽ እኔንንም አሳቀኝ አቤላ ግን አደራ የምልህ ሳምሪን እርጉዝ ስለሆነች ቅጣቱን ሁሉ ቀለል አርግላት እወዳችዋለሁኝ ፈታ አረጋችሁኝ ኑሩልኝ❤❤❤

  • @mralie7155
    @mralie7155 5 หลายเดือนก่อน +3

    እደ እረድ እኮ ጥሩነው ለጤና ጋሸ😅🤕

  • @NitsuhAwoke-mx4kh
    @NitsuhAwoke-mx4kh 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት እደምወዳችው የእኔ እቁወች❤❤❤❤❤

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m 5 หลายเดือนก่อน +1

    እያጠጣሽ ጀግና እ😂😂😂 ተስማምቶህ አገሳህኮ አቤላ 😂😂ዳውን ዳውን ሳምሪ❤😂😂😂😂

  • @user-vi7ew7cu5t
    @user-vi7ew7cu5t 5 หลายเดือนก่อน +2

    samriye yene marrr endet eko edemwedesh ❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 5 หลายเดือนก่อน +4

    መጣችሁልን

  • @nebiatsiyoum6832
    @nebiatsiyoum6832 5 หลายเดือนก่อน +2

    i like both, Abela and Samri

  • @user-uc4rt1wb4q
    @user-uc4rt1wb4q 5 หลายเดือนก่อน +3

    Samerya

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 5 หลายเดือนก่อน +3

    can't stop laughing my sweet sister ohhhhh Samrie

  • @user-uc4rt1wb4q
    @user-uc4rt1wb4q 5 หลายเดือนก่อน +3

    Arife

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለታችሁም ዘና ነው ያደረጋችሁኝ ወላሂ 😂😂❤❤

  • @user-lv2zk2bi7k
    @user-lv2zk2bi7k 5 หลายเดือนก่อน +4

    የዋህዬ ነሽኮ

  • @konjourgi
    @konjourgi 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጅል መሆኔን ዛሬ አረግ
    ጋገጥኩኝ ስትስቅ ስታለቅስም አብሬያት

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂🤣🤣🤣

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጨዋታወ ግን ከባድ ነዉ😂

  • @user-lv2zk2bi7k
    @user-lv2zk2bi7k 5 หลายเดือนก่อน +3

    እረነብሰጡርስለሆነች ልጅክንምአስብለት

  • @hanahailemariam
    @hanahailemariam 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሳልወድ በግድ አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂

  • @YokabedYesuneh
    @YokabedYesuneh 5 หลายเดือนก่อน +4

    ene eko samre setketa betam new metasekeg ene konjo❤😂

  • @SeniSisay
    @SeniSisay 5 หลายเดือนก่อน +3

    የእኔ የዋህ ሳምሬ❤❤❤❤

  • @user-dl2qv8js8o
    @user-dl2qv8js8o 5 หลายเดือนก่อน +3

    🤚አቤላ

  • @user-gg5td6ib5h
    @user-gg5td6ib5h 5 หลายเดือนก่อน +3

    አቤላ አታናደኚ ተቀጣ ስረአት✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስታሙሩ እኮ አንደኞች ናችው❤❤❤

  • @godislove1474
    @godislove1474 5 หลายเดือนก่อน +1

    What kind of person are you you're not good you know what not far away samri well done 🎉❤

  • @user-zc7pl9py2w
    @user-zc7pl9py2w 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ሳምሪ❤❤😂😂😂

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ሲምሪቲ የኔ ሳቃታ አበላየ የኔ ወድም😂😂😂 😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-vt3nc5ws4l
    @user-vt3nc5ws4l 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪየ የኔ መልካም እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yen seset tasazegnegnalsh weddddd new yemadergesh anetenm gen yesa yeleyebgnal❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 5 หลายเดือนก่อน +2

    Abala gin alitaserem ere ena besaki motikugi😂😂😂😂😂

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 5 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጦቼ ስወዳችው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዘና አረጋችሁኝ🎉

  • @SeadaCoffee
    @SeadaCoffee 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወላህ በሳቅ😂😂😂

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n 5 หลายเดือนก่อน

    ውይይ ስታምሩ ሳምሪ ባገኝሽ ደስ ባለኝ ግን ይሄው ስደት ሀገሬ አላስገባኝ አለ

  • @nebiatsiyoum6832
    @nebiatsiyoum6832 5 หลายเดือนก่อน +2

    i both, Abela and Samri

  • @mylovetube6306
    @mylovetube6306 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወላ እባየ እስኪመጣ አሳቅሽኝ የኔ ውዲ😅😅❤

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 5 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤት ትጠብቃችሁ ሰታምር ❤