አስደንጋጭ ነው♦️ቦሌ አየር ማረፊያ ምን ተፈጠረ⁉️አቡነ ጴጥሮስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • #ethiopia

ความคิดเห็น • 13

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 6 หลายเดือนก่อน

    እ ምን ጉድ ነው በእውነት 😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ድረስልን አቤቱ አምላካችን ሆይ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 6 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ይቅር በለን የሆነብንን አስብ ምን ጉድ ነው ምንሰማው እግዚኦ😢🤲🤲🤲

  • @haimihaimi6841
    @haimihaimi6841 6 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-le1rg4ug3y
    @user-le1rg4ug3y 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታሆይ ድረስልን
    በኛ በደል አባቶቻችን ተገላቱ አባት ሆይ ይቅር በልን

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ጉድ ነዉ

  • @user-qu9vu8uy5m
    @user-qu9vu8uy5m 6 หลายเดือนก่อน

    ብንኸበርና አባቶቻችን ብናስኸብር ጥሩነው የእኛ ዝምታ ዋጋ እያስኸፈለንነው!!!!አንተ የተኛህ ንቃ

  • @maryamawitmesfinyohanes591
    @maryamawitmesfinyohanes591 6 หลายเดือนก่อน

    @:Abetu yehonebenen aseb

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 6 หลายเดือนก่อน

    አረ ምን ጉድ ነው አገር ሰላሞን አጣች አባቶች ፈተነ በዛባቸው አረ ይቅር ይበለን ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 6 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ምን አይነት አሰፈሪ ጊዜ እና ትውልድ ላይ ነን እንዴት አንድ ብፁዕነታቸው ላይ ይህ ነገር ይፈፃማል ያሳፍራል !!!!

  • @gaga320
    @gaga320 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ወይ ጥጋብ

  • @asnakechteklu8710
    @asnakechteklu8710 6 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘመነ አብይ የማይሰማ ነገር የለም

    • @asnakechteklu8710
      @asnakechteklu8710 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይታደጋት