[በመጣሁበት አውሮፕላን ተመልሻለሁ] ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ኢትዮጽያ እንዳይገቡ ለምን ተከለሉ? | Abune Petros | Orthodox Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአባቶች፣ዝምታ፣እዚጋ፣ደረሠ፣በጣም፣ያሣዝናል፣ጌታ፣ይፈርዳል

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 8 หลายเดือนก่อน +7

    የብልጽግና ወንጌል መንግሥት ጸረ ኦርቶዶክስ መሆኑ እየታወቀ የኛ ዝምታ እዚህ አድርሶናል። መፍትሔው የገፉንን መመከትና ማንከት ብቻ ነው። እግዚአብሔር ሁሉን ሰጥቶናል መታገል የኛ ኃላፊነት ነው።

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 8 หลายเดือนก่อน

    Amen. Elllllllelllllllllle ❤❤❤❤

    • @llandonross1372
      @llandonross1372 8 หลายเดือนก่อน

      Igziabhier have mercy upon you

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማረን ይቅር በለን ቅዱስ አማኑኤል

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 8 หลายเดือนก่อน

    Abte😢😢😢

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 8 หลายเดือนก่อน +3

    አባቶችን በዚ ልክ ማንገላታትና ወደ ሀገራቸው እዳይግቡ ማግድ ነግ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል በስው ሳይሆን በእግዛብሄር እእእእእእእእ አይ እምዬተዋህዶ ፈተናሽ ቢበዛም ነገ መልካም ይሆናል😢😢😢

  • @rahwarahwa7063
    @rahwarahwa7063 8 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ ይላል ሰው የዘራውን ያጭዳል ኣያቹ ትግራይን የነካ የለውም በረካ ኣምላክ ፈራጅ ነው

  • @tolosademe5201
    @tolosademe5201 8 หลายเดือนก่อน

    የአፄ ስሲንዮስ ልሳን የዘጋ አምላክ ምነው በዚህ መግስትላይ ዘገየ ቤተክርስትያን አለቀሰች አባቶቻችን ተዋረዱብን እግዚአብሔር ሆይ ፍርድ ስጥ።

  • @adanegbermedhengremay2007
    @adanegbermedhengremay2007 8 หลายเดือนก่อน +2

    ብድር ሳይ ውል ሳያድር

  • @waves101
    @waves101 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያጠፋ የመጣን ትንሽ ጠላት መታገል ነው ወይም የሚታገሉትን መደገፍ ነው ቁጭ ብሎ አምላክ ፍረድ ማለት መፍትሄ አይሆንም ከስራ ጋር ነው ታላቅ ሆነን እንደ ትንሽ የተቆጠርነው ታግለን መብታችንን ሀይማኖታችንን ማስከበር ባለመቻላችን ነው ከዚህ በላይ ሞትና ውርደት የለም።

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የአይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም የአሜሬካ ፓስፖርት የያዘ ስው በኢትዮጵያ ውስጥ የአይማኖት መሬና በእምነት ቤት ውስጥ እንዲት ሊስሩና በስልጣን ሊቀመጡ ይችላሉ ?? ምከንያቱም የውጭ ዜጋ ናችው

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 8 หลายเดือนก่อน +4

    ምንስ ይሰራሉ መርዛቸው ከሚረጭቡን የሸይጣን ባልደረባ አንፈልግም

    • @fevenkebede5773
      @fevenkebede5773 8 หลายเดือนก่อน +1

      ባትፅፊስ ቢቀርብሽ
      ይቅር ይላል ጌታ ይቅር ይበልሽ
      እኔ ምንም አልመልስልሽም
      ሴይጣን ማንእንደሆነ አንቺው ታውቂዋለሽ

    • @berhanezaid3464
      @berhanezaid3464 8 หลายเดือนก่อน

      Eko

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ነው መጥፊያው ስለደረሰ ነው።

  • @HabiibiiT
    @HabiibiiT 8 หลายเดือนก่อน +1

    Lemin ayimotim

  • @Agazian
    @Agazian 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትናንት አባ ሰላማን ከልክለዉ ነበር ዛሬ የዘሩትን አጨዱት እልልልልልልልል

    • @Rozi19568
      @Rozi19568 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አምላክ ኮ ፈራጅ ነው ገና

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt 8 หลายเดือนก่อน

    ነግሥት ነግሥታት አህት ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ማልክት ለምን አይስሙሙ ምርጫ የልችሁም በቃ

  • @fentateshome5598
    @fentateshome5598 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ይህ ነበር የቀራቸው ሁሉም ነገ በኔ ነው ወገኔ አስበን አሰላስለን እንፃፎ

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ያደርጋሉ የፋኖ ፖፖስ

  • @HagosYohannes-b2h
    @HagosYohannes-b2h 8 หลายเดือนก่อน

    መቼም ኣምላክ ኣቡነ ጴጥሮስንና ከሰው ሰይጣን የሚመርጡ ቢጤዎቻቸውን ገና የእጃቸው ሊሰጣቸው ተስፋ እናደርጋለን!

  • @Az-ft9xp
    @Az-ft9xp 8 หลายเดือนก่อน

    New Agenda!!!!!!

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n 8 หลายเดือนก่อน

    ከፍታሽ ከፍ ያለው አንች ያምላክ ማደሪያ
    ተዋህዶ እምነቴ ፈተናሽ ቢበዛ
    ነገ የሚረግፉት እንደ ጠዋት ጤዛ
    የሰይጣን ሰራዊት አንችን ድል ላይነሳ
    ከንቱ ይባዝናል የአጋንት ሬሳ!

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴ አብይ ጦርነት ለማቆም አስበዋል ማለት ነው ምክንያቱም ጀኔራል እየቀነሰ ነው እስይ ደስ ይላል

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 8 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ይህ መንግስት ወዴት እየሄደ ነው ????????

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 8 หลายเดือนก่อน

    አብይ እንዳለዉ በሬ ሆይ ሳሩን ……..
    ክርስቲያኖች ሲጨፈጨፉ አፋቸውን ለጉመዉ ለአብይ ሲሰግዱ ከርመዉ የጃቸዉን ሰጣቸዉ…

  • @ritawandemu2206
    @ritawandemu2206 8 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት እንደጋዳፊ ሬሳው መጎተት አለበት ይሄ ለምጣም ሸይጣን

  • @elizabethbekele810
    @elizabethbekele810 8 หลายเดือนก่อน

    አቤት ምን ጎድ ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 8 หลายเดือนก่อน

    ሓሓሓሓሓ አዎን አብይ አሣገዳቸው ትላላችሑ እዚሕ ያሉት የሐገር ካንሠሮች ናው አባታችን እንኳን ያልገቡ የሡ ሞትን ይሠማሉ ባሉበት አብይ ለቀብርሕ አባታችን ይመጣሉ።።።

    • @hannanahmed88
      @hannanahmed88 8 หลายเดือนก่อน

      ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አባቲ አብይ እንካን ሊሞት ገና ነው ይገዛልገና እየመረረህ ዋጠው ወይም ዋጭው