Seifu on EBS: ስለ ጥላሁን ዘውገ ያልተሰሙ እውነታዎች | Artist Tilahun Zewge

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 141

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 5 ปีที่แล้ว +43

    የውሀላውን የማይረሳ አስተዋይ ሰው ነው
    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ

  • @addis1166
    @addis1166 5 ปีที่แล้ว +39

    በእውነቱ ሰይፋ በጣም እናመሰግናለን ጥላሁንን ከዚህ በኃላ በጣም የማከብረው ሰው ነው። እንደሱ አይነት አርቲስት(ከሰውም ሰው የሆነ) በተለይ የጃኬቱ ነገር ከሰው ልብ እንዲገባ እና ለብዙ ሰው ትምህርት መሆን የሚችል ነው። ሰው ሁሉ እንደ ጥላሁን ቢሆን ጥሩ ነበር። እግዚአብሔር ሀሳብህ ያሟላልህ ጥላሁን።

    • @romanromi6501
      @romanromi6501 5 ปีที่แล้ว +2

      ኣዎ ልክ ነው ካሰብንበት ስንደርስ የነበርንበት ኣለመርሳት

    • @addis1166
      @addis1166 5 ปีที่แล้ว +2

      @@romanromi6501 እውነት ነው ሰው የነበረበትን ረስቶ ለሰዎች መሰናክል የሚሆንና የሚያንቋሽሽ አለ። እንጥላሁን አይነት ሰዎችን ያብዛልን።

  • @comment1375
    @comment1375 5 ปีที่แล้ว +54

    የአሁኖቹን ወጠጤ ትተህ እንዲ አይነት ኦረጅናሎቹን ስታቀርብ እንዴት ደስስስስስስስስ.... ሲል🙏😘😘😘😘

    • @ayehuyebezaenat6818
      @ayehuyebezaenat6818 5 ปีที่แล้ว

      እሱም እኮ ድሮ ልጅ ነበር እዴ ኸረ

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 5 ปีที่แล้ว +1

      ONE LOVE ትክክል ይሄ ሰው አለ

  • @ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ
    @ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ 5 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ ጥላሁን ዘውገ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም የማደንቅህ አርቲስት ነህ የት ነው ግን የጠፋኸው? የሚደንቅ አርቲስት ነው ብታሰሩት ጥሩ ነገር የሚያሳይ ሰው ነው

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 ปีที่แล้ว +12

    አስሬ የህንድን ፀጉር እየነካኩ ከሚያወሩ አስሬ እንዲህ በሰል ያሉትን ስታቀርብ ደስ ይላል
    እውነት ሰው የመጣበትን መርሳት የለበትም ድንቅ ነው ማንነትን ማወቅ ደስ ይላል ሊያው በአሁን ዘመን

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 5 ปีที่แล้ว +8

    እንዲህ በሳል ለሌላውም አርያ የሚሆኑ አርቲስቶች ሲቀርቡ እንዴት ደስ ይላል

  • @ተሙፍቃዱወንጂሸዋ
    @ተሙፍቃዱወንጂሸዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ጥላውን ዘውገን በጣም የምወደው አርቲስት ነው ግን ጠፍቶብኛል ስላየውት ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም መጣክ

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥህ አስተዋይ ሰዉ የነብረን በትን ሁላችንም ልክ እደዚህ ብናስተወልንና ብናስብ የት በደረስን የኔ ጀግና ከልብ አደቅህ አለሁ

  • @ኡምኢናያነኝ
    @ኡምኢናያነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    አስተዋይ ሰው ነህ ጥልሽ ቀረ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ ተአምር ነው የምር ሁሉም የመጣበትን ባይረሳ ኖሮ ሀገር አትታመስም ነበር ሁሉም አመስጋኝ በሆነ ነበር

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 5 ปีที่แล้ว +9

    ያለፉበትን እያስታወሱ ያሉበትን ማመስገን ጥሩ ነው ረጅም እድሜ ይስጥህ ጥልዬ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ምርጥ ስው እግዛብሄር እዲሜ ይስጥህ😍😍😍

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 5 ปีที่แล้ว +12

    ውይ ከየት ተገኘኸ ጥሌ አልኝ መኳንንት የታለ ጥሌ ታሪካዊ አርቲስት ነህ ።።

  • @ArtistMuluye
    @ArtistMuluye 8 หลายเดือนก่อน

    ጥልሽዬ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥኽ እውነት ነው የነበርክበትን ከረሳኽ ወደነበርክበት ትመለሳለኽ የነበርክበትን ካስታወስክ ወደፊት ትገሠግሣለኽ።

  • @አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ
    @አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ 5 ปีที่แล้ว

    የዋላውን የማይረሳ የተባረከ አስተ ዋይ ነው ተባረክ ብዙ አስተማሪ ነው እኔም በስደት ነው ምኖረው ግን ቤተሰብም ስለሌለኝ በወቅቱ ተቸግሬ ከጎረቤታችን የተጣለ ቆሻሻላይ የነበረ ምግብ በልቻለው እስዋን ቀን ሁሌም አረሳትም አፈር እስኪጫነኝ ማንነት ማወቅ ያስከብራል እንጂ አያሳፍርም

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 ปีที่แล้ว

    ዉይ ጋሽ ጥላሁን ዉይ የዋህነት ግልፅነት በጣም ደስ ሲል እርጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልህ ሁላችሁም ያድላችሁ

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 ปีที่แล้ว

    የዉነት እዳተያለሠዉ ያብዛልን የኛገርትንሽ እከኩን ሢያራግፍ ወጥልርገጥ ይላል ትልቅአሥተዋይ እድሜን ከጤናጋር ይሥጥ የደሐኩላሊት አዉጥቶ ሸጦ የሚዘባነን በለበት

  • @ልቤነውጠላቴ
    @ልቤነውጠላቴ 5 ปีที่แล้ว +10

    ፐፐፐፐፐ አዋቂ ሰው ነህ ጥልዬ ትላትን መርሳት እደሌለብን ነው ያስተማረን ሺህ አመት ኑርልን ከጤና ጋር

  • @ሰአዲማርለእናትዋ-ተ7ጸ
    @ሰአዲማርለእናትዋ-ተ7ጸ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጥሌ ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ የተነሳበተን የማይረሳ ሰው ያስደስተኛል።

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 5 ปีที่แล้ว

    ጥላሁን ዘውገ ምርጥ ሰው እውነት እግዚአብሔር ያክብርህ ሁላችንም ምን አለ እድህ የሆላውን ዞር ብለን ማየት ብችል ነበር

  • @mebratwondyifraw995
    @mebratwondyifraw995 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ማለት የነበረበትን የማይረሳ ሰው ነው ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
    @አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ ጊዜ የዚህ ሰው ታሪክ ይገርመኛል እኔ ልጅ ነበርኩኝ ያኔ ሚሰቱ ጉረቤታችን ነበረች ሱቅ አላቸው እዛ ሰሄድ አየው ነበረ በቅሰበት ተጋቡ እዛው ፈረንሳይ ምን የመሰለ ቤት ሰራ ወንድሜ በጊዜው ችግረኛ ሰለነበርን የሱን ቤት የቀን ሰራ ይሰራ ነበረ ትዝ ይለኛል ሚሰማር ወግቶት ወንድሜ ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ ፈጣሪ ይመሰገን ሁላችንም አድገን ለጥሩ ነገር ደርሰናል እኔ በሰው አገር ሰደት ላይም ብሆን ወንድሜ ግን ተምሮ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ይመሰገን ፈጣሪ የማያልፋ የለም ሰንቱን አሳለፈን ፈረንሳ ለጋሲዮን ሰፈሬ

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 5 ปีที่แล้ว

      ዋናዉ ማለፉ ነዉ ማንም ኢትዩጺያዉይ በችግር ያላለፍ የለም

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 5 ปีที่แล้ว

    እኔም ብዙ ዓመታትን አዲስ አበባ የቀን ሥራ ሠርቻለሁ። አሁንም ከብዙ ዓመት በኋላ እዚያ ሠፈር ያሉ ሰዎችን እየሔድኩ እጎበኛለሁ።
    ኦህህህ ጥላሁን ዘውገ! እግዚአብሔር ይባርክህ። እንደዚኽ ጥሩ ሰዎችን ብታቀርብልን እኛም እንስተካከል ነበረ።

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 5 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ ጎበዝ ሰው ነክ ዱኔ ኖረህም አልኖረህም ትሞታለህ ያለፉበት አለመርሳት አስፈላጊ ነው

  • @Champion.offaith
    @Champion.offaith 4 ปีที่แล้ว

    Betam yemidenek artist. yihenin tarikun kesemahu behwala betam wedijewalew!!!

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 5 ปีที่แล้ว +9

    ጥሌ እዳንተ የነበረበትን እማይረሳ ሰው ደስ ይላል

  • @galleriela5059
    @galleriela5059 5 ปีที่แล้ว

    ከነ ስንቃቸው አገልግል ይዘው ወይ ፈጣሪ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @mulumeresa7542
    @mulumeresa7542 5 ปีที่แล้ว +2

    አርቲስት፡ ጥላሁን፡ በፊትም፡ እወድህ፡ ነበር፡ ይበልጥ፡ አከበርኩህ፡ አሁንም፡ ትልቅ፡ ሁን፡ እናመሰግናለን፡

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
    @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 5 ปีที่แล้ว

    ጥላሁን ዘውገ በጣም ተወዳጅ አስተዋይ ሰው ነህ

  • @Hani30898
    @Hani30898 5 ปีที่แล้ว

    Big respect for Actor Tilahun

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 ปีที่แล้ว

    ያለፈውን ህይወት የማይረሳ ሰው የእግዚያብሄር ሰው ነው

  • @temesgenregassa
    @temesgenregassa 5 ปีที่แล้ว

    Really I liked this Man!

  • @Lela_maya
    @Lela_maya 5 ปีที่แล้ว

    👏👏Mechebcheb👏👏 kalebet lezeh Jacket tarki neber 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አሌና ጥልሽ የድሮ ትዝታችን

  • @ቤቴልሔምየማርያምልጅዘኦር
    @ቤቴልሔምየማርያምልጅዘኦር 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው ያሳለፍውን የማይረሳ 👌😍

  • @yotube4
    @yotube4 5 ปีที่แล้ว +3

    በስመሀም በስንት ግዜ አየሁት ይሄን ሰውዬ አስተዋይ ሰው

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 5 ปีที่แล้ว

    wow የጃኬቱ ነገር ተመቸኝ የመጡበትን ለረሱ ሰወች አሪፍ ማስተማሪያ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +1

    ሴይፍሻ ምርጥ ነበልባል አርቲስቶቻችን ስራችሁም እናንተም ተወዳጅ ናችሁ በርቱልኝ

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው😍😍😍😍

  • @genetgirmaa6278
    @genetgirmaa6278 5 ปีที่แล้ว

    xilahun betama turu sew new esgaber edeme yesteqi

  • @guzeguzasefaw3733
    @guzeguzasefaw3733 5 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ.እና.ጤና.ይስጥህ

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 5 ปีที่แล้ว +1

    የልጅነት ጊዜ ኣስታወሰኝ ጥላሁን

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 5 ปีที่แล้ว +1

    የሠፈሬ ምርጥ አርቲስት እንዲሁም አድናቂው ነኝ

  • @mekonnenedeti1240
    @mekonnenedeti1240 5 ปีที่แล้ว

    You are great person Tilahun zewege

  • @berhanug7107
    @berhanug7107 5 ปีที่แล้ว

    Interesting story.

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አደነኩህ👍

  • @nastenaste8232
    @nastenaste8232 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ነገገር እውነት የበ ፌቶን አለመረሣት ትልቅነትነው

  • @ልቤንልብአረገውአምልኬ
    @ልቤንልብአረገውአምልኬ 5 ปีที่แล้ว +5

    ስንቅ ድራማ ታዝአለኝ

  • @addisalemteferi9250
    @addisalemteferi9250 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤንህን ይስጥህ

  • @tube2134
    @tube2134 5 ปีที่แล้ว +1

    የድሮ አርቲስቶች ምርጥ ናችሁ አሉ እንጂ ገና ባድ ፊልማ እንደ ሆሊውድ አክተር ሚያደርጋቸው ሰይፉ እናመሰግናለን ብርቅዬ አሪቲስት ስላቀረብክልን በዚሁ ቀጥል

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 ปีที่แล้ว +3

    አስተማሪ ሰዉ ነህ።
    ትልቅ ችሎታና አቅም አለህ!

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ደስስስስስ ምል ሠው👑💎

  • @እረቂቅእሽቱየሁሉቤት
    @እረቂቅእሽቱየሁሉቤት 5 ปีที่แล้ว

    በውነት ልዩ ስው ነህ ያላፍ ቀን አለምርስትክ

  • @any7869
    @any7869 5 ปีที่แล้ว

    የገራችን ሰላም የመለሥ

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከልብህ ሰው ማለት አተ ነህ ጥላሁን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @addiswake6562
    @addiswake6562 5 ปีที่แล้ว

    wow tiliye tilik sew

  • @asherakamohamed7423
    @asherakamohamed7423 5 ปีที่แล้ว

    ሻሼ ውስጤ ነሽ ❤❤

  • @epheratategestu6870
    @epheratategestu6870 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሚገርም ትምህርት ነው ጃኬቱ ከአንተ አልፎ ለሁሉም የሰው ዘር ምሳሌ ነው ደግሞ መነሻውን ሚረሳ ባሌጌ ነው

  • @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
    @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 5 ปีที่แล้ว

    ጥሌ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ሁሉም ሰዉ የመጣበትን ማስታወስ አለበት እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላምና አንድነትን ይስጥልን

    • @Tube-fp8gy
      @Tube-fp8gy 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጂሪ ቤተስብ እንሁን መጥቻለሁ ጎራይና ስብስክራይብ አድርጊኝ እኔም አድርጊለው👈

  • @kiyanegh1563
    @kiyanegh1563 5 ปีที่แล้ว +4

    አርቲስት ባዩሽን (ሚጡን) አቅርብልን ሴይፉዬ pls

  • @lelaalemabrham5703
    @lelaalemabrham5703 5 ปีที่แล้ว

    Wow uffff das sil

  • @NT-ww6hq
    @NT-ww6hq 5 ปีที่แล้ว

    Yene geta tasazenalhe ahun gen egezehabher yemesgen ya hulu alefuale

  • @enatalem3890
    @enatalem3890 5 ปีที่แล้ว +37

    ሰይፍሻ እኔንም አንድ ቀን እንደምታቀርበኝ አልጠራጠርም በሸቃላነት ታዋቂ ነኝ ክክክክክክክክ

    • @hanantube3049
      @hanantube3049 5 ปีที่แล้ว +1

      ከከከከከከከ ሸቀሊት ከሰይፉ በፊት እኔ ነኝ መቀርብሽ በእንግድነት

    • @ምራኝመንጉዱን
      @ምራኝመንጉዱን 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @yotube4
      @yotube4 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @kaki.kaki.5551
      @kaki.kaki.5551 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ.

    • @buzenshfikadu4409
      @buzenshfikadu4409 5 ปีที่แล้ว

      Kkkk sela madam achawchew bedabi 🤣🤣

  • @makiyyiabatiy5680
    @makiyyiabatiy5680 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ጥሌ እየሡሥ አርባአንድ ሠፈር አለልኝ ደሞ ማዞርያ ፈረንሣይ የጀግና ሠፈር

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 5 ปีที่แล้ว

    ስታታታስጠብቀኝ ያንተን ሾው በጉጉጉጉጉት ነው ምጠብቅ ስወድህ

  • @bayobayo782
    @bayobayo782 5 ปีที่แล้ว

    ጥሌ ምርጥ ሰው አከበርከህ

  • @ሠውሁንከሰውምሠው
    @ሠውሁንከሰውምሠው 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጋሽ ጥሌ በጣም ነው የምንወድህ ወደኻላ እዳሥ ተውሥ አረአኝ አረ ተመለሡልን እደዱሮው ከዝናኑን

  • @hen6964
    @hen6964 5 ปีที่แล้ว

    Woooow Betam dese yilale endezi betezeta wede huala senehede
    Sineke manim yemifokakerew yelem biyanese social life bedenib deeply yeseru nachew egezeabher abezeto yibarekachu
    Ahun lay 80 % abedikulesh drama nger new dramawe

  • @fikerintarabelibefikerinta1713
    @fikerintarabelibefikerinta1713 5 ปีที่แล้ว

    Tile siwode rajim idme 😍😍

  • @soliyanabrhanu6504
    @soliyanabrhanu6504 5 ปีที่แล้ว

    wow betam des ylal chewatachewu beteley sle jacketu yawerawu neger lehulachinm tmhart nw

  • @any7869
    @any7869 5 ปีที่แล้ว

    💜💜💜

  • @ኢትዮዺያሀገሬ
    @ኢትዮዺያሀገሬ 5 ปีที่แล้ว

    ጥሌ አብረን ሞተን ነበር። ይመስገን!
    እኛ እድል ቀንቶን ተመለስን ቀይ ባህር ላይ የቀሩ ጓደኞቻችን ነፍሳቸውን ይማር።

  • @najathasan5921
    @najathasan5921 5 ปีที่แล้ว

    alelighe.na.tilahun.zinik.betam.miwedaw.frogram.nabere.ewedachiwalehu.

  • @bilenabate2581
    @bilenabate2581 5 ปีที่แล้ว

    ስወድህ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ፈ1ሰ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ፈ1ሰ 5 ปีที่แล้ว

    መላጣው ወድሜ ስወድክ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 ปีที่แล้ว

    ሻሽየ የምወድሽ

  • @gd8933
    @gd8933 5 ปีที่แล้ว +10

    አከበርኩት ጥላሁንን ትልቅ ሰው

  • @buzenshfikadu4409
    @buzenshfikadu4409 5 ปีที่แล้ว

    Sefye sewdk abeben tekan akrbln 🙏🙏🙏

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 5 ปีที่แล้ว

    Yenberebet hiwot yemayeresa ethiopiawe yasedesetegnal

  • @rihanahashem456
    @rihanahashem456 5 ปีที่แล้ว

    ታላቅ ሰው

  • @derejemabate9309
    @derejemabate9309 5 ปีที่แล้ว

    Seyfu JELO!!!!!!!

  • @rahimahussenrahimahussen812
    @rahimahussenrahimahussen812 5 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ሰው ትናትን አለመረሳት ትልቅነት ነው

  • @yemiasfawe8048
    @yemiasfawe8048 5 ปีที่แล้ว

    Asteway malet yalefe manentun yalresa. Aunm abzto yesteh

  • @imankeyaa3105
    @imankeyaa3105 5 ปีที่แล้ว

    Sayfun betam naw mewadaw

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
    @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም 5 ปีที่แล้ว +1

    ከክበበው ገዳ ቀጥሎ የምወደው አርቲስት ነው 💖💖

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 5 ปีที่แล้ว

    አስለቀሰኝ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetaderbewu7512
    @mulugetaderbewu7512 5 ปีที่แล้ว

    አገልግሉን እንደዚህ በቀላሉ ይጥለዋል ብየ አስቤው አላውቅም

  • @ያስቴሰሪያልእኛከሌለንባዶ
    @ያስቴሰሪያልእኛከሌለንባዶ 5 ปีที่แล้ว

    Tilish yewalawun maresa sewu edime yistik

  • @fasileleggese2061
    @fasileleggese2061 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናንተ ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን !!!

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ስዎች ስፍሻ ምርጥ
    ኮመንተሮች ብቅ በሉ👈 እንዲህ ውለትን እህቶች ስውዳችሁ😘

  • @ማሪፋ-ጠ4ጀ
    @ማሪፋ-ጠ4ጀ 5 ปีที่แล้ว +1

    edezih waga yekefelu sewochi yasazinugal

  • @derejemabate9309
    @derejemabate9309 5 ปีที่แล้ว

    When is Seyfu Fantahun will get to mature ?! Can you be serious when people share their life experience

  • @mekukonjo4834
    @mekukonjo4834 5 ปีที่แล้ว

    እኔም ስንቅ ድራማን እያየው ነው ያደኩት

  • @asmareworku9209
    @asmareworku9209 5 ปีที่แล้ว +1

    asetewasiokut tilan tikori ferit film miritsew

  • @kirubelabraham6408
    @kirubelabraham6408 5 ปีที่แล้ว

    Who’s here before million views ..? it just me okay

  • @tees1045
    @tees1045 5 ปีที่แล้ว

    Megerme ena asetemari derama naber metakerbut

  • @passion2514
    @passion2514 5 ปีที่แล้ว

    were Seifu weregna…… qum negeren bado yemetareg bado

  • @alfutube7188
    @alfutube7188 5 ปีที่แล้ว

    Sew malet yewetabetin yemayrasa new yemir adnaqik negn tilisha

  • @amarea585
    @amarea585 5 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ሰው ትምህርት የሚሆን

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 5 ปีที่แล้ว

    በስላሴ ክፉውን አያሠማን ትልቅ ሰው ትልቅ ትምህርት ተማርኩ እንቁ ነህ