@@Dr.SeifeWorkuDr malo malo ani boba koo jallaa naguracha'e ammamo mormaako jalqabee jiraa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭dursaa nadafqiisi achi booda moo na okisiisaa
Dr. I really admire you as a person bc you have a life purpose. You are giving back to your community. I ONLY wish you more blessings ❤️❤️ you are very articulate & to the point.
Thank you very much, Doctor! Can u please do a video about knee darkness? I also have hyperpigmentation around my lips and under eyes . What should I do? Thank you! God bless u! 🤍
Hello Dr. thanks for your useful videos. I have one question. What about laser hair removing? it removes the hair permanently but I am a bit skeptical. Is it dangerous to remove for example armpit hair permanently? I thought it may have some use or may be not. So from your perspective is that safe to remove the armpit hair using a laser technology? it is a widely used technology in the US and Europe.
ዶክተር ሰይፈን አንድ ሚሊየን እናድርሰው የሚል በላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ያሳየኝ
አመሰግናለሁ
❤❤❤
❤ like 👍
👍
👍
እስኪ ቢዶዉን የምታዩ ሁሉ ላይክ ሣታደርጉት አትለፉ ድኩተርየ አናመሠግናለን
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorkuDr malo malo ani boba koo jallaa naguracha'e ammamo mormaako jalqabee jiraa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭dursaa nadafqiisi achi booda moo na okisiisaa
በትክክል ብለሀል
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምጠብቀው ቪዲዮ ነበር በዚ አጋጣሚ አንድ ነገር ተባበረን አረብ አገር ያለን ሴቶች አብዛኞቻችን ስራ ስለሚበዛብን እረዥም ሳት ስለምንቆም የግር እብጠት እና ውፍረት እንጋለጣለን ለዚ መላ ካለህ Please ተባበረን ለሁሉም ለምሰጠን ኢንፎርሜሽን እናመሰግናለን ❤
እሺ በሚቀጥለው ቪዲዮ አቀርባለሁ
እንጠብቃለን ዶክተር እናመሰግናለን !
ወይ ውፍረውት ቅጥነት ነው ያስቼገረን
@@susuethio-h3u እግሬ በጣም ያብጣል የውፍረት አይደለም
Demo eko endeza bezu seat komachu dekemachu le wend yemetelekut genzb new germ yemilgni 🤔🤔🤔🤔
አህለን ደክተር በጣም እናመሰግናለን እምንፈልጋቸውን ነገሮች በነፅ ስለምታካፍለን ምክርህን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልህ ኑርልን
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorkuዬ የውስጥ መገኛ የለክም ዶ/ርዬ?
@@FafiTVTH-cam ቁጡሩ ከለይ ፒሮፈይስ ስር አለ❤
ያተ ትምርት የምሠጠን በነፃ እናመሠግናለን እድሜህን ከፍ ያድርግልህ ዶክተር
እግዚአብሔር ምርጥ ዶክተር ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መልካም ነክ
ውይ አገላለፅ የምር ቃል የለኝም ፈጣሪ ከእነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
ዶክተር ለምሰጠን ትምርት እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ እዳታልፈኝ በኮሜት መልሰልኝ ከፊት ጥርሴ 2 የተሰበረ ነዉ እኔ መስተካከል ከቻለ እፈልግ ነበር ያማለት 1ዱ በጣም አጭር ነዉ 1ዱ ግማሹ አጭር ነዉ አሰነቀየ ለማስሞላት ፈራሁ ይወልቅ እደሁ ብየ ምክርህን እፈልጋለሁ 🙏🙏እዳልተወወ በጣም ያስጠላል😢😢😢
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን...🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you አቀራረብህ ደስ ሲል በማይሰለች መልኩ ነው ፈጣሪ ይባርክህ
እነመስግነለን ዶክተር ትክክል ጠቃሚ ትምህርት ነው
ስወደው እኮ 🥰🥰🥰
አንደኛ ነኝ❤ ድምፅህ ጉንፋን የያዘህ ይመስላል ዶ / ር
እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
በጣም አሪፍ መረጃ ነው
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
Dr. I really admire you as a person bc you have a life purpose. You are giving back to your community. I ONLY wish you more blessings ❤️❤️ you are very articulate & to the point.
Wow, thank you
Selam dr. Seife enamesegnalen ena ketechale sile uric acid disease bitseralin arif nw
Enamesegenaleni yene melekami mereti kaha ethiopia 🇪🇹 wuseti tekekelaga doketori ateni ayewu👌👌👌👌
ዶክተርዬ ትምርትክ ሲገባ ወላሂ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
letekore gulbete or knee ena elbow video sera doctor pls bezu sewe endemfelge i am sure
እንኳን ደህና መጣህልን ዶ / ርዬ አድናቂህና ከስር ከስር ተከታይህ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ ❤
አመሰግናለሁ
እባክከን የአፍንጫ አለርጂክ መዳኔት አነረን
ማሸአለህ ማሸአለህ አረፈ አገለላፀናዉ በጠም እማሰግነል ዶኮቶር
ዶክተርዬካተብዙተምሬአለሁ ብዙምጥቅምአግችለሁ እርጅምእድሜና ጤናአላህይሥጥልኝ❤❤❤
Doctor kelib enamesegnalen tekami issue new!
doketer ade teyaka neberegie ena Qater new wodiman betam yamewale ena manager felega neber befeterehi tebaberegie betam eyasechenekegie new beweste anagregie befetare tagegawalehi
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በጣም ኣስፈላጊዬ ቪዲዮ ነው🙏🙏
Doctorye bexam enamesegnalen 😢❤❤❤wow tebarek
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ ዶክተር ሰይፈ እውነት ልዩሰውነህ በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን በፍጥነት ስለሆነ የምታስተላልፈዉ በጣም ይመቸኛል
በጣም
Ebakih Dr fite lay tebasa alebigh ena bemen ltefa ychlal please
Are Dr Yajena Ygera Edihum Wageba Yamgal Berd Senkag Malw
ዶክተርዬ እጅጉን አመሰግናለሁ በርታልን ኢትዮጵያ ውስጥ ሌዘር ካለ ደሞ ጠቁመን❤❤❤
በጣም እንመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤
Thank you very much, Doctor! Can u please do a video about knee darkness? I also have hyperpigmentation around my lips and under eyes . What should I do?
Thank you! God bless u! 🤍
በጣም ደስ የሚል ትምህርት እናመሠግናለን ዶክተርዬ🎉🎉🎉
ዶክተርየ ዩቶብ ላይ አስተማሪ ቪዲወ ከሚለቁ ዶክተሮች አገላለፅህና አቀራረብህ መልስም ስትሰጥ በጣም ደስ ትላለህ ለረጅም አመትተከታታይህ ነኝ ግን ጥያቄ ጠይቄ አላውቅም ግን የምትላቸውን ለመተግበር እሞክራለሁ ዛሬ ከባድ ጥያቄ አለኝ እባክህመልስልኝ ጨንቆኛል ፀንሼ ነበር ግን ታምምኡ ሆስፒያል ስሄድ ከማህፀን ውጪ ነው ብለው ሰርጀሪ ሊያረጉ ሲሉ የደሜ ውጤት በግማሽስለቀነሰ በራሱ ወርዷል ማለት ነውብለውኝ ተከታትየ ደሜእይእታየ ከ 580ወደ 6 ወረደ እና በቃ ክትትልሽንም ጭእርሰሻልፅንሱም ወቷልአሉኝ ቀጣይምን ላርግ ድጋሜ ርንዳይፈጠርብኝ እባክህ እርዳኝ ጭንቅብሎኛል
Betam nw minamesegnw Eg/r yakbrln idime Tena yistiln
አላህ ይጠብቅህ ዶተር ሰይፈን. ምክርትህ. በጣም ነው የምክታተለው ግን ብዙ ጊዜ ልያቄ ጠይቄህ አልመለስክልኝም የወገብ ህመምተኛ ሁኜ ቀረውኝ በመዳም ኩሺና
እናመሰግናለን ዶክተር በየክሬየም በሳሙና የሚመጣ በመጀመሪያ በጣም ያቃጥላል ያሳክካል ከዚያ ይጥቁራል እደጥቆረም በጣም ያሳክካል በተላይ አንገት ላይ አይንስር እየእጅ መተጣጠፊያላይ በጣም ይጠቁራል ልክ አሁን እደቀረበልን አንገቷላይ እደጠቆረው የዚህ መፍትሄ ካለ ብትነግረን
እመቤቴ ከክፉ ሁሉትጠብቅህ የምር ፈውስ ነው ትምህርትህ
You are wonderful doctor. Thank you❤
አህለን ዶክተር እንኳን ደና መጣህ ወላሂ በጣም አድናቂክ ነኝ ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን የምትሰጠው ትምርት አላህ ይጠብቅክ
አመሰግናለሁ
እንኳን በሰላም መጣህ Dr.ሰለ መረጃው እናመሰግናለን❤🙏
Ine betam yechgerng nger binor bebet betam labe yiwotal ibake doctor medanite kale ngerng
አመሰግናለሁ ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ብዙ ሰላም ለአንተ❤❤❤
Salam doctor endet new yebibit tegurn masweged yemicalew
Dr Sila kulalit beshita Siralin pls 🙏🏽
selam Dr le alarjiki min madiregi nw yalebegn merfa tewegecha kinda lay betam nw miyasakikegn min timekiregale ebakikin
Please sela Vitamin e Alpha Sade ficat nagagne Dr/ Seife please
አህለን,ዶክተር,እኳን,ደህና,መጣህ,በጣም,አድናቂህነኝ,ወላሂ,የምትሰጠዉ,ትምህርት,አላህ,ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ስወድህ አላህይጠብቅህ አፍጫየ የጠቆርብኝነወ ዶክተርየ
እንኳን በደህና መጣህ ዶክተራ እናመሰግናለን ያተ ፒዲዮ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ቀጥልበት አላህ ይጨምራልህ ከውቀት ላይ ውቀት
ሹኩረን ጀዛ ከላ ኸይር❤❤ዶክተር ክበርልን ሠላምህ ያብዛው🌺
ሰላም ዶ/ር እባክህን ሰለ የምላስ መቁሰል ምክንያት ንገረን
Simply thank you Dr.
አቢት አገለለፃ ወለህ አለህ ይጠቢቀክ🌹
👍👍👍👍👍👍👍👍 ብልት ሲጠቁር ምን እንጠቀም ዶክተርየ
Mashalh lilik ifaligalhu anta mirx doktar nak...
Thank yuo dokter ከንፈር ለሚጠቁርብን ሠወች ምን አናድርግ
ወድሜ እግዚ ኣብሔር ያክብርህ
Thank You Doctor ❤️❤️ ....silee sewunet xerenii shitaa mereja kaleh Please doctor
ከዚህ በፊት ሰርቻለሁ
ዶክተር ስለ ብብት የሰጠኸዉ ምክር በጣም ጥሩ ነዉ እኔ ያለኝ ጥያቄ ብብቴን ሲያልበኝ በጣም ያሳክከኛል መፍትሄዉ ምንድን ነዉ
ሰላም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
Please 🙏 doctor yellow ceram yalewen saydificet negern
እንኳን ደናመጣህልን ዶክቶርየ ሰለምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤
❤️
ምርጥ ዶክተር እናመሰግናለን 🙏
አመሰግናለሁ ስለትምህርትህ ትንሽ ፈጠንክ ከተቻለ ከይቅርታ ጋር
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ቅንነት አይወሰድብህ ይጨምርልህ ክፍ አይካህ
ሰላም ላንተይሁን ዶክተር በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ስለምሰጠን የጤና ክህሎት እኔአንድ ጥያቄአለኝ በቤት ውስጥ የምናዘጋጀው የጠቆረን ብብት ለማጥፋት እርድና የወይራ ዘይት ቀንበቀን ነው ወይስ በሳምንት አንዴ እሱን እንድትነግረኝ ነው አመሰግናለው
👉ዶክተር ሰይፈ ስለምሰጠን ምክር በጣም ከልብ እናመሰግናለን ስሎሚ ሎሚ በብዛትና በተደጋጋሚ ለምንጠቀም ሰወች ምክር ብሰጠን ዉፍረትና ቦርጭ ለማጥፋት በማለት ብዙ ሰወች ይጠቀሙታል እና ይሄን ተከትሎ የሚያመጣዉስ ጉዳት ምድነዉ ምናልባት የጨጓራ በሽታ መነሻ ይሆናል ???👈 ቪድወ እደምትሰራልን ተስፋ አደርጋለሁ👀🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣ ዶክተር እናመስግናለን
አናመሰግናለን
salm dr sefu bantu shntu layu men endhn woxthno menden maftu
😢ዶክተር. የጥርስ ሞቦርቦር. ማስቆሚያ ንገረኝ.
Enamesgnalegn doctor tabrek
እናመስግናለን አቀራረብህ ቆንዶ ፍጥን ያለ ለእኛ ስራ ላለብን ጥሩ ነው
ዶክተርየ የከፈር ስራልን
አዎ ይሰራልን
Birtu dr. Inamesginalen tebareku ❤🙏🙏
How about glycolic acid?
እናመስግናለን ዶክተር ሎሚና ስኳር ጥሩ ነው ሲሉ ሰምቸ ተጠቅሜ ከንፈሬ ጠቆረብኝ ምን ላድርግ
ዋውው ዶ/ር ለምሰጣቸው ትምርቶችሁሉ እናመሰግነለን❤❤ አድጥያቄነበረኝ ሰውነት ላይ የሚወጣሸተረር በምን ምክኒያት ነው የሚመጣው እደትስ ሊጠፋ ይችላል ?
ዶክተርየ በጣምነዉ የምናመሰግናዉ በግል ሉገኝህ እፍልጋለዉ ቁጥርዉን ፍልጊ አጠዉ❤❤❤❤❤
ውይ ዶክተር እኔ አገቴ ላይ ያለውን እዴት ነው ማጥፋት የምችለው በውስጥ ባናግርህ ደስ ይለኛል
❤
ስለ ጨርት ስራልኝ ዱክተርየ
እናመሰግናለን ኑርልን ዶክተር ወድማችን😍😍😍😍😍😍😍
ዶክተ በጣም እናመሰግናለን እደምመለስልኚ እረግጠኛነኚ እግሬ ላይ ና እጀ ጥእጣቴላ ጥቁረት አመጣብኚ እዲሁም እጀና እግሬላይ ተጀማደደ መፍትኸ አለ ንገረ እዳታልፈኚ
በጣም ቆንጆ መረጃ ነው ወንድሜ እናመሰግናለን 👏👏👏❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተርየ የዛሬ ጥርት ያለ ትምርት ገብቶኛል❤❤❤
ማሻአላሀ ዶክተር
በጣም ትክክል አናመሰግናለን ዶክተር
D r seyfe eni begill banagrk dess balegn ebakh tebabergn tell?????
Temrtehen eysemaw nber yebebet lab esa miyaschgerew sew men marg nw yalbet esun algeletskelenem
ዶክተር የመሀፀን መሸራተት መፉቴሄ ስራልን
እንኳን ደና መጣክ ዶክተርዬ♥️♥️♥️ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Wow very nice thank you so much bless your 👍👍👍👌👌👌🩵💜💚
Hello Dr. thanks for your useful videos. I have one question. What about laser hair removing? it removes the hair permanently but I am a bit skeptical. Is it dangerous to remove for example armpit hair permanently? I thought it may have some use or may be not. So from your perspective is that safe to remove the armpit hair using a laser technology? it is a widely used technology in the US and Europe.
Dr enamesegnanelen
እንኳን በስላም መጣህ ዶ/ር
እናመሰግናለን ዶክተር
ለሁሉ ነገር አመስግናለው ምጠይቅህ ኒሳን የሚለው ማንሻ ጥሩ ነው እባክህ ንገረኝ
ግልፅየሆነ ዶክተር ❤🙏