EMS Eletawi ሕዝባዊ አመፅ? Fri 11 Oct 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

ความคิดเห็น • 47

  • @እዉነትፍትህ
    @እዉነትፍትህ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርቆ አሳቢ እና አስተዋይነት ነው የፋሲል ትንታኔ ከስሜታዊነት የራቀ 👏👏👏

  • @woldumehari
    @woldumehari 50 นาทีที่ผ่านมา

    Fasil your comments are correct.

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    4 ደቂቃ ከ37 ሰኮንድ ማስታወቂያና entro ከልክ በላይ በዝቷል።

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔ በበኩሌ የአዲስ አበባን ህዝብ ይበለው እላለሁ በተለይ ወጣቱ:: እኔ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቼ ከምሞት እቤቴ ድረስ መጥቶ ቢገለኝ ይሻላል ብሎ ስለሆነ ይበለው ሲያንሰው ነው ብለናል ::

  • @እዉነትፍትህ
    @እዉነትፍትህ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤Ethiopia ❤❤❤❤

  • @mestawetambaye
    @mestawetambaye ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @light8742
    @light8742 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    It is a normal phenomenon to be cautious and worried when a country leveling behind when close neighbors signed triplets agreement. However, more than this triplets agreement, Ethiopians have to be worried about the internal affairs, conflicts, and war in the country. This shows the leadership failure, in particular the PM.

  • @twdrskss
    @twdrskss 26 นาทีที่ผ่านมา

    ጥሩ ጥያቄ ነው ፒተር❤️
    ድሀ ጎጆ አቁሞ በከተማ ጠረፍ መኖር ካልቻለ ፎቅ ገንብቶ ማሀል ከተማ መኖር አይችልም ጉሮሮህን ሲይዝህ አይኑን ጠንቁለው ጃል🤔🤔🤔

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ViVa Eritrea, the only independent nation in Africa. In Bantustan Ethiopia, Where USA and UK especially are directly controlling has no right at all to exist in Africa.

  • @twdrskss
    @twdrskss ชั่วโมงที่ผ่านมา

    R.I.P😭😭😭

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 48 นาทีที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማንም መጥቶ ከነዚህ ስብስቦች የሚያስጥለዉ የለም፤ በቃ ማለት አለበት።

  • @erba8804
    @erba8804 55 นาทีที่ผ่านมา

    ዛሬ ለትዝብት ቤት ወደሚፈርስበት ካዛንችስ 5 ኪሎ ሄጄ ነበር ይህ ይነሳል የምትሉት ወጣት ተደራጅቶ የናት ያባቱን ቤት እያፈረሰ ጫት ሲቅም ስፍራችን ፈረሰ ብሎ ለመታሰቢያ ድራፍት እየጠጣ ለቲክቶክ ፎቶግራፍ ሲነሳ የህዝቡን እቃ (የናት ያባቱን)"እኛነን የምንጭነው እያለ ሲሻማ አየሁ ታዲያ ይህ ነው ለአመጽ የሚነሳ? በደርግ ግዜ ከዚያም በፊት የተተከሉ ጥንታዊ ዛፎች ከመንገድ አካፋይ ከመዚየም ሲቆረጡ አየሁ ምን ለሰራ?

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የንፁህ ልብ ሰገነት ፣የመልካም ስነ-ምግባር ምንጭ የት ነው(ትምህርት ቤት እንዳይባል የኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት ትውልድ ገዳይ መሆኑን ታይቷል፣ቤተ-እምነት እዳይሆን የአዲስ አበባ፣የትግራይ፣የኦሮሚያ ጵጳሳት በማለት ተከፋፍለው ፈጣሪን ስንት ቦታ ሊከፍሉት ነው፣ማህበረሰብ እንዳይባል የነበረውን የህዝብ ትስስር በጎሳ፣በዘር፣በሀይማኖት ድራሹን አጠፋት፣በብሔር ውክልናና የሀገር ጠላት ነው የክብር ሰብ ያለው የት ነው

  • @BrunoLorenzetti-q6u
    @BrunoLorenzetti-q6u ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Viva fano popolo del amhara Etiopian

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    PETROS is correct that the three countries pose a threat to Ethiopia

  • @yamtz9905
    @yamtz9905 46 นาทีที่ผ่านมา

    መግቢያው 5:26 ደቂቃ፣ በየመረጃው (ዜና) መሀል ረጅም ኢንስትሩመንት በጣም አሰልቺ ነው። ከሰማችሁ።

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 16 นาทีที่ผ่านมา

    ጴጥሮስ የ2008 የነበረው አመፅ በተለይ ኦሮሞ ክልል በውስጥ ኦህዴድ በተለይ አባ ዱላ ባለው ተደራሽነት በውስጥ እየገፏቸው የትግሉ ባለቤት ይሄው የዛሬው ፋሽሺት መንግስት ነበር እንዳትረሱት

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለአዲስ አበባ ህዝብ የኑሮ ውድነት ብዙም መጨነቅ አያስፈልግም ይበለው ወደሽ ከተደፋሽ ቢርግጡሽ አይክፋሽ አብይ ሙሴ አዳነች ንግስታችን እያለ እናተ ስለኑሮ ውድነት አትጨነቁ

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 27 นาทีที่ผ่านมา

    ቅዠትና ውሸት ብቻ የሰፈነበት ሀገር ኢቶቢያ ነች

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 11 นาทีที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ጰጥሮስ ፊልድ ጃኪቱን ለማሳጣት የሂድክበት መንገድ በጣም ነውር ነው ሳይቅም የተጠየቀው መልስ ስለሆነ ነው እሽ ከፈለግህ ስለ ሙዚቃ ሊያወራ ይችላል 4 ኪሎ

  • @bekind8472
    @bekind8472 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ከብት ማስመለስ ፎቶ ማስረጃ ማቅረብ ብትችሉ።

  • @tbretua6715
    @tbretua6715 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fasilo amazing analysis about z stolen money

  • @4321caps
    @4321caps 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fasil when are you going to stand up for Ethiopia ?

    • @እዉነትፍትህ
      @እዉነትፍትህ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      It is about the truth , አርቆ አሳቢ እና አስተዋይነት ነው የፋሲል ትንታኔ

  • @danielnegussie4894
    @danielnegussie4894 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሃገር በከብቶች ነው እየተመራች ያለችው። የኢትዮጽያ ህዝብ ስያሳዝን?

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 26 นาทีที่ผ่านมา

    I’m fierce Abyi Ahmed opposer but we’ve to see the reality and say a spade’s a spade. Egypt well known have been begged for years but work for dismantling of Ethiopia because of her interest in Abbay.
    Essays can never be trusted he have played consistently a game to hold Ethiopia hostage due to Ethiopia lost Assab. He keep changing negotiations he want to control Ethiopia. Either we have as neighbors business deal or nothing else. Ethiopia can’t be a public property but they want to charge Ethiopia hefty fees which he keep changing.
    Somalia land has been independent except getting recognition and have business deals with various countries. Ethiopia making a contract for sea access, I don’t think it’s a big deal. Eritrea absolutely doesn’t want Ethiopia to have sea access with other countries. I think even if it’s peaceful with Eritrea, Ethiopia should avoid Eritrea they’ll always be a problem to Ethiopian security.

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋሲል በኤርትራ ላይ የሰጠኸውን አስተያየት የምገዛው ሃሳብ ነው
    ከምንም በላይ በሁለቱ አገሮች መሃል የሚደረገው የኢኮኖሚትስስር ትልቅ ቦታ ያደርሳችሁ ነበር
    ለዚህም ነው ስታሊኑ አብይ ጃስ የሚለው ስላገኘ ነው ኤርትራ ላይ ያለምንም ምክንያት አብይ የፎከረው

  • @twdrskss
    @twdrskss 53 นาทีที่ผ่านมา

    ኤርትራን ከመካድ እራስን ማጥፍት ይሻላል ኢሱን የነካ የለውም በረካ ጃል🤔🤔🤔 ከኤርትራ ጋር በደንበር ተካለልን እንጅ ደማችን እኮ አንድ ነው🤔 ወንድም የለለው የንድም አባሪ ከትክሻው ቀረ የዱላው ስባሪ😭 long live ኤርትራ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tesfayeasres5384
    @tesfayeasres5384 6 นาทีที่ผ่านมา

    😮r

  • @abulehemajir7706
    @abulehemajir7706 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርትራ ከባቢውን መረጋጋት የሚል ፖሊሲ ኣላት ኢትዮጵያ ግን የምዕራባውያን ኣጀንዳ በማስፈጸም ኣከባቢውን ቅውሲ ውስጥ ማስገባት ነው ስራዋ።

  • @TesfayGebre-s5d
    @TesfayGebre-s5d 52 วินาทีที่ผ่านมา

    ፋሲል የሻቢያ ቅጥረኛዉ

  • @BrunoLorenzetti-q6u
    @BrunoLorenzetti-q6u ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hhh

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Shabiya is the agent of Egypt in East Africa .weyane shene and fano are agents of shabiya in Ethiopia. May God keep ethiopia from Egypt shabiya weyane shene and fano

    • @comshtato
      @comshtato ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wushetam

    • @MohammedAli-qd4mp
      @MohammedAli-qd4mp ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@comshtato who trained and supported shabiya?Egypt (hosni mubarek).fool yourself..the enemys of ethiopia are egypt shabiya weyane shene and fano..

  • @tewogcptewogcp4528
    @tewogcptewogcp4528 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    To begin with all those countries are in abject economic distress and they don’t afford all our war. Ethiopia is too weak even to even local militias let alone foreign armies. So the worst they can do is proxies, and that is too big for Abiy. He is being obliterated by Fano which don’t even have proper weapons and training. Last year this time, most Fano hame sticks , how about this year? They are in different level. Give it a year, Abiy is begging for his life. Look it’s 50k to the capital! So don’t blow potential of regional war.

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 4 นาทีที่ผ่านมา

    You call your self political analyst 😁😁😁
    Your "analysis" centers your payers.
    You are so away from the reality of the ground!!!
    Ethiopia will keep on shining even more with Abey Ahmed!!!
    Keep on winning and barking😁😁😁
    Abey is today's Ethiopia Minilik!!!!!

  • @ahmedyuya5208
    @ahmedyuya5208 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋሲል የአንተ ጩኸት የሚመነጨው ከካይሮና ከአስመራ ከሚሰጥህ ጉርሻ ስለሆነ ስለ ኢትዮጵያ ገንቢ አስተያየት ለመስጠት ሞራል አይኖርህም።