Ethiopian Movie - Fikir Tera 2016 Full Movie (ፍቅር ተራ ሙሉ ፊልም)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @FanoseBekele
    @FanoseBekele 8 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ፊልም ነው እምነት ፣ተስፋ ፣ፍቅር
    መስ በጣም አድናቂህ ነኝ
    በናታችሁ ምንድነው መዳም መዳም የምትሉት
    አመዳም ትሁን ስለፊልሙ ብቻ ኮመንት ስጡ
    ኤጭ።

    • @yehudarex529
      @yehudarex529 3 ปีที่แล้ว

      Pro tip : you can watch series on Kaldrostream. I've been using it for watching lots of of movies lately.

    • @kareemkohen4586
      @kareemkohen4586 3 ปีที่แล้ว

      @Yehuda Rex definitely, been using kaldrostream for since november myself :D

    • @gusmajor3706
      @gusmajor3706 3 ปีที่แล้ว

      @Yehuda Rex Yea, been using KaldroStream for months myself :D

  • @elusis1135
    @elusis1135 8 ปีที่แล้ว

    silent የሆነ ደስ የሚል እና የሚያሳዝን ፊልም ነው
    ልጅቷን(ሀናን) ድጋሚ በሌላ ፊልሞች እንደምናያት ተስፋ አደርጋለው ጎበዝ ተዋናይ ነች "መሳይ"ምርጥ ተዋናይ!! ይመቻችሁ
    thanks ።

  • @weini2881
    @weini2881 8 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ፊልም የማየው ኮሜንት አንብቤ ነው ፊልሙን በተመለከተ ኮሜንት የምትሰጡት Thanks ይልመድባችሁ አንዳንዶቻችሁ ደሞ ከፊልሙ ውጭ አትቀጻጥሩ

    • @hayahaya2765
      @hayahaya2765 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አደዛ ሥለፊልሙ የማያወራ ኮሜት ያናድደኛል

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

  • @Fenote100
    @Fenote100 8 ปีที่แล้ว +2

    I have always been proud of the development of the Ethiopian movie production and the success of artists achieve. Today I saw the film Yefikir third was awakened feeling that I must provide feedback to producers or script writers. Almost all films produced based on the tragedy and evil and good deeds and love and death. Obviously, it is encouraging that love is powerful and is the foundation of a real life. Please do not overdo it so much and did not finish a movie with suicide or death without attempts to build files with a happy ending. Do not forget that we are living with hope and despair and many of the viewers can put themselves in the situation that is unfolding in the film. I think you should be able to reflect the real life in Ethiopia and tried to pick up the best of it and how courage, change, trust, honesty, love, can be the foundation for building a great society.

  • @abduneim569
    @abduneim569 8 ปีที่แล้ว +17

    ዋው እጅግ በጣም የሚያምር ፊልም ነው👍 እየሳቅኩም😃 እያለቀስኩም 😭ነው ያየሁት ፊልሙ ላይ ያላችሁ ሁላችሁም ተባረኩ😍 ግን ፊልሙን ሳታዩ የምትኮምቱ ሰዎች እጃቹ ይቆረጥ እሺ 😨😨 አሚን በሉ!

  • @seada.h1824
    @seada.h1824 8 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ መሳይ እንደት እንዳሳዘንከኝ ነው የቤተሰብ አለምግባባት ለልጆች ትልቅ ክፍተትን ይፈጥራል ግን የሀኒ መጨርሻአልገባኝም.....በጣም ወዲጀዋለሁ ይመቻችሁ

  • @betenaif2459
    @betenaif2459 8 ปีที่แล้ว +3

    wow ilke it misiya merit sawe fetare yetabekih berita filemun ewenati naw yasemaselikaw 😍😍👍👍👌👌

  • @genetkebede415
    @genetkebede415 8 ปีที่แล้ว

    OMG በጣም የሚማርክ ፊልም ነው ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ትልቅ ትምህርት ስጭ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን እኛ ከምነፍልገው ይልቅ አምላክ የሟዘጋጅልን መልካም ነገር ነው ሰለዚህ ምንግዜም የአምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @loveall7628
    @loveall7628 8 ปีที่แล้ว +7

    ኣሪፍ ነው ያስተምራል እምነት ፍቅር ሰላም እና ተስፋ ለሰው ልጅ ከሚያስፈልግዋቸው ዋናዎቹ ናቸው እና የስው ልጅ ፍላጎቱን ላማድረግ ጥሩ ነው ካላቸው ፍላጎቱን መገደብ የለበትም

  • @milanjem7684
    @milanjem7684 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ነው። ምርት ናቸው ሁሉም ብዙ ፊልም አይቻለው ግን በታም ወደድኩት

  • @kabbaeth6064
    @kabbaeth6064 8 ปีที่แล้ว +17

    ዋው በጣም ደስ ይላል ግን አላየሁትም

  • @godbelss2474
    @godbelss2474 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ የሀገሬ ልጆች
    እውነት ነው የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር መስጠት ተገቢ ነው እምነት ተስፋ ፍቅር እነኝህ ወሳኝ ናቸው ከሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣል ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር አምላክ ይስጠን አሜንንንንንን♥♥♥

  • @yayamane1881
    @yayamane1881 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ሚል የሚያአሳዝን ቁርጭምጭሚት ሚነካ ፊልም ነው ወድጄዋለው በተለይ ፓሰታ በንጀራውን ዋው

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 8 ปีที่แล้ว

    ወይኔ.ጉደ.በጣም.ሀሪፍ.ፊልም.ነው.ታይቶ.የማይጠገብ.ሁላችሁም.ተመችታችሁኛል.ቆጆዎች.እናመሰግናል
    እወዳችሁ.አለሁ

  • @mmekdesgebreziher1567
    @mmekdesgebreziher1567 8 ปีที่แล้ว +6

    አረ ባካቹ ልናይበት ኣስተያት ሱጥን ምንድነው መካሪና ተመካሪ የበዛበት ኮመንት በተለይ ኣረብኣገር ላላቹ ሴቶች ኡፍፍፍ ኣሁንስ ስልችት ኣለኝ።

  • @jakejhons5138
    @jakejhons5138 8 ปีที่แล้ว

    This is probably the best Ethiopian movie I have seen so far.

  • @memoaboody5474
    @memoaboody5474 8 ปีที่แล้ว +29

    ምነዉ እኔም እንደ መሳይ የስልክ አላርጂክ በኖረብኝ

    • @Jassimin123
      @Jassimin123 8 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkkkkkk

    • @addisayele1090
      @addisayele1090 8 ปีที่แล้ว

      ግፈኛ ክክክክክ

    • @memoaboody5474
      @memoaboody5474 8 ปีที่แล้ว

      +Addis Ayele
      ምን ላድርግ ብለሽ ነዉ ከምር እኔ በስልክ ሱስ በጣም ነዉ የተቸገርኩት ኤፍ ቢ ላይ እንደማያቸዉ ልጆች እንዳልሰብረዉ ቶሎ ብሎ የስልኬ ዋጋ ነዉ ፊቴ ላይ ድቅን የሚለው

    • @muniramustefa1911
      @muniramustefa1911 8 ปีที่แล้ว

      esus yenem hasab neber

    • @jenatiahmad1046
      @jenatiahmad1046 8 ปีที่แล้ว

      enam beyalehu

  • @hany9320
    @hany9320 8 ปีที่แล้ว

    የእውነት ጥሩና አስተማሪ ፌልም ነው ።እያንዳንዱ ቤተሰብ የልጁን አዋዋል ማወቅ ያለበት ነው ።ተዋናዮቹን በሙሉ አመስግናለሁ ።።።

  • @haneyekieyu7518
    @haneyekieyu7518 7 ปีที่แล้ว +5

    ምንም ማረግ አይቻልም ተመችቶኛል

  • @mimiabebe2306
    @mimiabebe2306 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን አስተማሪና በሰው ልጅ ሂወት ጥሩም መጥፎም አጋጣሚዎች ልጆች ግን በምን ሁኔታ መሣደግ እዳለብን የሚስተምር ፊልም ነው እኔ ተምሬበታለው

  • @hassenashami2733
    @hassenashami2733 8 ปีที่แล้ว +42

    ኮሜንቱን ጠቅላላ ምድረ አረብ ሀጉር ያሉት ተቆጣጥረውታል ። እኛ ቤት በኩል ገብተን እንፃፍ ይሄንንም እራሱ በመከራ እየተጋፍሁ ነው የፃፍኩት ቃላቶቹ ተንጋደዋል ያስታውቃሉ።

    • @titilove34
      @titilove34 8 ปีที่แล้ว

      😜😜

    • @Jassimin123
      @Jassimin123 8 ปีที่แล้ว

      hassen bel tenikek bel endatiwedik kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @رحمهابب
      @رحمهابب 8 ปีที่แล้ว

      .

    • @رحمهابب
      @رحمهابب 8 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkk

    • @ajajauka9580
      @ajajauka9580 8 ปีที่แล้ว

      anchis yareb gered aydelesh😁😂😂

  • @silverster8764
    @silverster8764 8 ปีที่แล้ว +1

    አዝኜበታለውም በቃ ምን ያደርጋል አንዳንዴ ያጋጥማል እይወት እንደዚህ ናት ምርጥ ነበር

  • @marameeshetu490
    @marameeshetu490 8 ปีที่แล้ว +5

    ጉድ እኮ ነው ምነው ታዋቂ የሆኑ ሠወችላይ ፈቅር ፍቅር ሸተታችሁ አይከብድም

  • @eman8597
    @eman8597 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚለው መሲ ስወድህ እኮ አንተ ያለህበት ባጠቃላይ ደስ ይለኛል በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @Satoro_Gojo78
    @Satoro_Gojo78 8 ปีที่แล้ว +3

    wow wow and wooooooooooooooow

    • @እራያነኝ
      @እራያነኝ 7 ปีที่แล้ว

      Aster Metkel ዋውውው

    • @AnwarMohamed-rl3md
      @AnwarMohamed-rl3md ปีที่แล้ว

      የትና ከማን ጋር እንዳለህ እወቅ !

  • @hanaahanaa6317
    @hanaahanaa6317 8 ปีที่แล้ว

    ዛሬስ ፊልሙ ሳይለቀቅ ኮሜንተሮቹ ቀድመዋል
    ጥሩ ይሁን መጥፎ የሚናገር የለም ዋውውው ሲበዛ ነበር ማየት ደስስስስ የሚለኝ

  • @hulubantehontemesgenamen8576
    @hulubantehontemesgenamen8576 8 ปีที่แล้ว +3

    ye iwunet betam yamral

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሀንዬ በደንብ አንችና መሳይ በደንብ ነው የተወናችሁት አሪፍ ነው መኮዬ መጨረሻላይ ያልካት ንግግር ትክክል ብለሀል

  • @merrymeron3122
    @merrymeron3122 8 ปีที่แล้ว +4

    wey yhe yemadam wifi esti afachun zigu enybet

    • @alematgrmaybetamariffilmne1163
      @alematgrmaybetamariffilmne1163 8 ปีที่แล้ว

      hhhhhh.......like

    • @birhantadess8630
      @birhantadess8630 8 ปีที่แล้ว

      በሳቅቅቅቅቅቅቅ..... ሳይጨርሱ ለኮመንት ይሮጣሉ አይደል ቆንጆ

    • @merrymeron3122
      @merrymeron3122 8 ปีที่แล้ว

      tnx arada move nice move tnx for all the artist love ya

    • @ስሞንብርሃነ
      @ስሞንብርሃነ 8 ปีที่แล้ว

      ትዲያም ምን ያርጉ ለፊልም ጊዜ ስሌላቸው ለኮመንት ይሩጡ እንጂ ሲስቱ

    • @yoniteshale298
      @yoniteshale298 8 ปีที่แล้ว

      kkkkkk...stnadeji yemtamri konjo

  • @ekrammohamud4568
    @ekrammohamud4568 8 ปีที่แล้ว

    ህይወት የማትፈታ እቆቅልሺ ናት ደስ ይላል ከ 100 አንድ አዳሰበው ቢኖር አሪፍ እና አስተማሪ ነው ................

  • @lamrof
    @lamrof 8 ปีที่แล้ว

    ፀሎት መሠረታዊ ይዘቱ ምሥጋና ነው። ምሥጋና ማለት ደሞ መሠረቱ በእጅ ያለውን በጎ ነገር ሁሉ ማቋጠር፥ መገንዘብ፥ ማስታወስ፥ እውቅና መስጠት ማለት ነው። ብዙዎቻችን ወደ እምንሻው ስናተኩር በእጅ የያዝነውን ረስተን በፍላጎት ስንታትር፥ ብስክስክ ያለ ኑሮ እንኖራለን። በእጅ የያዙትን ሳይገነዘቡ ተጨማሪ ሲሹ መብሰክሰክ ፥ ኣበው «የቆጡን ኣወርድ ብላ •••» ብለው የተውልንን የነገር ምሣሌ ያስታውሳል።

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆ ነው በህይወት ለልጆቻቾን ሐብት ለማውረሰ እንጥራለን ግን እጃቸውን ይዞ የሚሄድ ሰው ያሰፈልጋቸዋል ምርጥ ንግግር💞💞💞

  • @abanizertadesse6131
    @abanizertadesse6131 8 ปีที่แล้ว +1

    Great movie!! it's well written, well acted and well directed.

  • @soliyanasolomon4753
    @soliyanasolomon4753 8 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ያምራል፣ ወላጅ ለልጆቹ በጣም ወሳኝ ነው። ግን በዚህ እድሜዋ ፎንቃ አይደብራትም? ጉድ ነው!

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md ปีที่แล้ว

    ለሰው የሚያኖረው ሰውና ፈጣሪ ነውና ሰላም ለአለም ፈጣሪ ለሁላችንም ሰላሙን ይስጠን አሜን ።

  • @fikirteadihena5214
    @fikirteadihena5214 8 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን ሄነክ በጣም ነው የወደድክት ሰላም ላንተ ይሁን።

  • @zinyerdiod1280
    @zinyerdiod1280 8 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ታሪክና አተዋወን ነው። አንድ አስተያየት ግን አለኝ እሱም ሲዲውም ላይ ይሁን ዩ ቱዩብ ላይ እንደየ ፊልሙ ይዘት በየትኛው የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሰዎች ሊያዩት እንደሚችሉ የእድሜ ገደብ ቢፃፍ ጠቃሚ ነው እላለሁ።

  • @hanafikir3360
    @hanafikir3360 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገረ ተምረብታለው አመሰግናለሁ ብሪቱ

  • @yemanegebrehiwet2184
    @yemanegebrehiwet2184 8 ปีที่แล้ว

    What a performance, MESAY!!!!!!!!!!!!!! You deserve an AWARD.

  • @usermm3885
    @usermm3885 7 ปีที่แล้ว

    በጣምምምምም ምርጥ ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት ደስ ይላል በተለይ ሄኒ ውስጤ ነው ብቻ ያምራል።።።። ደግሞ ሄንዬ ቁርጥ ፍቅረኛዬን ነው የሚመስለው ምንም ልዪነት የላቸውም ሄንዬ ውስጤ ነህ ለማንኛውም እናመስግናለን

  • @TheFi123456
    @TheFi123456 8 ปีที่แล้ว +1

    wow wow figaw you're an amazing and talented actor. metewen kalkere endih new enji actor malet endante new. berta erasihin tebik keep merfo negeroch kezih belay tadgaleh.

  • @tekeberengda7555
    @tekeberengda7555 8 ปีที่แล้ว

    ወክኔ እንዴት እንደማምር ወይኔ አንተ ልጅ ልሞትልክ ነው ተኔ ማር ስወድክ እኮ ስከፋክ ይከፋኛል የምር በጣም ትችልበታለክ እግዚአብሔር ይጨምርክ አስተማሪ ፍቅር የሆንክ ልጅ ስወድክ

  • @kelemmengstu9734
    @kelemmengstu9734 8 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስይላል ገን እኔበጣም አስለቅሶኛል ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ፊልሙ በተረፈ አሪፍነዉ ቅጥሉበት

    • @lamrof
      @lamrof 8 ปีที่แล้ว

      +Kelem Mengstu ሚያው፥ ልክ ነው በጣም ደስ ይላል።

  • @aman100bestmohamed3
    @aman100bestmohamed3 8 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ብዙ Hollywood movies አይቻለው ግን እሆልጅ ይዞ የመጣው ከሬክታር እጅግ በጣም አዝነንቶኛል በዝ ፊልምና ቪፉ በትራፊኳ 3 movie በቃ ማኛ ነቸው በዝው ቀጥልበት

  • @birwyemiryemlijorthodoxnag6234
    @birwyemiryemlijorthodoxnag6234 8 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም በጣም ደስ ይላል መሳይ በጣም ነው ምወድህ ባጠቃላይ ክሮን በጣም እናመሠግናለን

  • @eyerusalemetesfaye6760
    @eyerusalemetesfaye6760 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው በጣም አስተማሪና አሳዛኝ ፊልም አይ።ላይክ

  • @meobisaramuhamednetetiopia680
    @meobisaramuhamednetetiopia680 8 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ወይኔ ሀኒቾ በጣም ተመቸሽኝ እድግ በይ የኔ ማር መሳይ ደግሞ 100 % ካንተ ፎንቃ ይዞኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ ቀረ ግን እሰይፍሻ ጋ እደውላለሁ አብሽር በተረፈ ፊልሙ ተመችቶኛል ቀጥሉበት

  • @sefefmulu-godislove.5157
    @sefefmulu-godislove.5157 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አርፍ ነው ሰው ለካ የዋለበትን ነው እሚመስለው ትክክል ነው እናመሰግን አለንንን!!

  • @hiyabehiyabe8505
    @hiyabehiyabe8505 8 ปีที่แล้ว

    bayew bayew yemaltegibew mesiye ye-wendoch wend nek eshi honye demo hule negersh ke-mar belaye nesh batekalaye hulum leyu nachew lene tnx

  • @yifrasiso9490
    @yifrasiso9490 8 ปีที่แล้ว +1

    ውንድ ልጅ ሲያልቅስ ከምንም በላይ ያመኛል። ተሳክቶልሀል በርታ። መሲ

  • @fhhfhgf9416
    @fhhfhgf9416 8 ปีที่แล้ว

    wawww mrt movie thank u ljtwa des stl mesay betam new madenkh

  • @mmekdesgebreziher1567
    @mmekdesgebreziher1567 8 ปีที่แล้ว

    ሶዎቹ ከተደባደቡ ቡኃላ ቡዙም ሊገባኝ ኣልቻለም ተዋንያዎችም 2 ብቻንጂ ሌሎችም ኣይቻቸው ኣላውቅም ያም ሁኖም ግን በጣም ነውምደንቃቸው።ኣሪፍ ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል ቋንቋውን ግን ትንሽ ቢስተካከል ጥሩ ነበር።ኣንዳንዴ እንዃን በይሆናል ብለን እንረድዋለን።

  • @solomonbhzg7505
    @solomonbhzg7505 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ሰጪ ድራማ ነው 👍👍👏👏

  • @nobeltadese905
    @nobeltadese905 8 ปีที่แล้ว

    wow arif film new betam temochitognal henok ketilibet ayzoh Berta adnakihney

  • @memethiopia4931
    @memethiopia4931 8 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ፊልም ነው ሞኮነን ላቀ ተመቸሀኝ ዋው እደት ልዩ የሆነ ፊልም ነው ሀንየ እደት ደስ የምትይ ቅመም የሆሽ ልጅ

  • @bettybetty5969
    @bettybetty5969 8 ปีที่แล้ว

    uffffff betam yetewatalet seranawe betam yameral tebareku tibebun yegelatselachehu bravo

  • @ውርዬ
    @ውርዬ 8 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እኔን ምችት ድልት ብሎኛል መሴና ሀና በጣም ከይፈውኛል አቦ ይመቻቹ ፍርክ በሉልኝ ጨዌስቶቼ ♥♥♥

  • @bewonttibebyaleofillmnewot9807
    @bewonttibebyaleofillmnewot9807 8 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻው የምክር ቃላት ከምንም በላይ ተመችቶኛል ቴንኪው

  • @biruktesfaye9612
    @biruktesfaye9612 8 ปีที่แล้ว

    ስጦታ ኣምሮሽ ነው፡ገቢዎች ይስጡሽ መታቀፍ ካማረሽ ገቢዎች ይቀፉሽ ሃሃሃሃሃሃሃሃኃ ብቻ ኣስቆ ኣስተማሪ ፍልም ነው ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል

  • @Wintal4262
    @Wintal4262 8 ปีที่แล้ว +1

    A must watch movie. I'm totally in love with messy ❤️❤️❤️

  • @lovelove-lc1hp
    @lovelove-lc1hp 8 ปีที่แล้ว

    betam arefi film new shawet ena moke ke sir yalutenem chemar new yaserachew ye gobezi tewanaye melekat new thanks

  • @enayko5471
    @enayko5471 6 ปีที่แล้ว

    Betam yazasenal aref movis new Ethiopia tekedem 🇪🇹😘

  • @samaalsama2067
    @samaalsama2067 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ትህምርታዊ ነው እናመሰግናለን

  • @nebitegebreal8360
    @nebitegebreal8360 8 ปีที่แล้ว +2

    heey Arada movies! loving all the movies you post BUT can you please include ENGLISH SUBTITLES, that would be awesome thanksss! :)

  • @alikire8049
    @alikire8049 8 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ፊልም ምኑ ተመቸኝ መሰላችሁ የስልክ አላርጅኩ ብቻ ተመቸኝ የምለምነው ነገር ቢኖር የስልክ አላርጅክ በያዘኝ ከዚህ ስልክ ተጨምሮ ስደት እረ አልተቻለም ውይ

  • @adenmekonen1598
    @adenmekonen1598 8 ปีที่แล้ว

    ኣሪፍ ነው በርቱ መኩየ ምርት ሰው ሄኒ nice movie we love u forever ❤️❤️👍

  • @feruzhassen6360
    @feruzhassen6360 8 ปีที่แล้ว

    Thanks Arada everyone played their character well great job guys. Henok keep up ur great work

  • @yosafihanayosafi31
    @yosafihanayosafi31 8 ปีที่แล้ว

    በቃ እንዲህ አስተማሪ ፊልም ነበር የናፈቀኝ ቧልት ያልበዛበት ያምራል

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md ปีที่แล้ว

    " የትና ከማን ጋር እንዳለህ እወቅ ብልጥ ሁሉንም ያውቃል "

  • @ጥሩመሆንለራስነውለራስነው
    @ጥሩመሆንለራስነውለራስነው 8 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ ኡፍፍፍ ስልክን የሚያስጠላ በሽታ እኔ ላይም ይውረድ አሜን

  • @ኢየሱስሊፈርድይመጣል
    @ኢየሱስሊፈርድይመጣል 8 ปีที่แล้ว

    አቦ አስር ጊዜ ዋው ዊው እያላችሁ እንደውሻ አትረብሹን እንይበት፡፡

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 8 ปีที่แล้ว

    Wawwww kemibalew belaye mesay sertekewale nice movie thanks

  • @buzabuza4332
    @buzabuza4332 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውው ነው በጣም ተመችቶኛል ኣስታማሪ እና ኣዝናኝ ነው በርቱ

  • @እሙዬድንግልእናቴ
    @እሙዬድንግልእናቴ 8 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    በጣም አሪፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት
    እናመሰግናለን

  • @rakmobile7114
    @rakmobile7114 8 ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን በየቦታው አረብ ሀገር አረብ ሀገር የምትሉት እኛ አስተያየት አሳብ የመስጠት መብት የለንም እንዴ በቃ አረብ አገር ከተባለ የግድ መበደል መጨቆን መስቃየት አለብን እንዴ ባይገባቹ ነው እንጂ እንደውም ደስ ሊላቹ ነው የሚገባው ያሁሉ አልፎ በእኛ ዘመን ይህ በመምጣቱ እግዚአብሔር ማመስገን ነበር ግን ምን ያረጋል የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህ አልታደለም አረብቹ ደግ ሲሆን የአገሬ ልጅች ደግሞ ምቀኛ ሆናቹብን እኔ የሚናፍቀኝ የእኛ ስው በአስተሳስብ ተለውጦ ማይት ነው ችግር ይህ ሰለሆነ ካጠፋሁ ይቅርታ በተረፈ ፊልሙ አጨረረስ ላይ ተንሽ ይጎላል በተረፈ በጣም አሪፍ ነው

  • @lamrof
    @lamrof 8 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ኣምላክ፥ የህያውነቴ ፈቃጅ፥ የኣምኃዬ ሁሉ ባለቤት ኣንተ ነህ። ይህችን ውብ የግዜ ቅጽበት ስለሸለምከኝ ውዳሴዬን ተቀበል። በእጄ ስላስገባሃቸው ስጦታዎችህ በሙሉ ውዳሴዬን ተቀበል። እስትንፋሴን ከጤንነት ጋር ኣጣምረህ ስላቆየኸልኝ ክበር። ከራሴም ኣልፌ ለሌልቾ በጎ ማድረግ እንድችል ስለፈቀድክ ተመስገን። በልቼ ጠጥቼ ማደሬ ፈቃድህ ስለሆነ ተመስገን። የምጠለልበት ቤት፥ የምለብሰው ልብስ፥ የምገለገልበት ቁሳቁስ፥ ኑሮዬን የማሸንፍበት ገንዝብ፥ ሲከፋኝም ስደሰትም የውስጥ ስሜቴን የምጋራው ቤተስብ እና ዝመድ ኣዝማድ፤ይህ ሁሉ በቸርነትህ ተፈቅዶልኛል። ኣብነትህ ኣይለየኝ። ታደገኝ። ረድኤትህ በኢትዮጵያና በዜጎቿ ይሁን። በስመ ኣብ፥ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዝለዓለም፤ ኣሜን።

  • @mkreggea2751
    @mkreggea2751 8 ปีที่แล้ว +1

    This is super best movie I have ever seen!!! Thank you for uploading on TH-cam

  • @abelove9410
    @abelove9410 8 ปีที่แล้ว

    wowwwwwww ♥♥♥ acter hono ymeseraw betam arif lig neh berta bezu entebkaln amlak yerdah ante nh yasamerkew

  • @ሀናንጀንበሩዋውበጣምያምራ
    @ሀናንጀንበሩዋውበጣምያምራ 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ እሚል ነው በዝሁ ቀጥሉ

  • @አዲናበላይፅድትያልኩኝኢት
    @አዲናበላይፅድትያልኩኝኢት 8 ปีที่แล้ว

    wawww betam dessssss yemil movie new Egziabher kenate gar yihun

  • @millionaklilu914
    @millionaklilu914 8 ปีที่แล้ว

    wawwwww the best of best mesay &honey and all actors good job super

  • @semirazeynu4914
    @semirazeynu4914 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ተመችቶኛል

  • @alematgrmaybetamariffilmne1163
    @alematgrmaybetamariffilmne1163 8 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ነው ተመችቶኛል በርቱ እናመሰግናለን
    ኮሜት ግን አትቅደሙኝ አረ ጋይስ
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mahdermekda6799
    @mahdermekda6799 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን፡ ግን ያልገባኝ ነገር ቢኖር፡ አጨራረሱ፡ ሀኒን ወዶ ነው፡ ወላ እንዴት ነው አጨራረሡ እደምታፈቅረው ተነግሮት ተፋቅሮ ከሆነ በጣም ይደብራል ፡ሚለቴ ትምርትነቱ ለህፃን ጥሩ አይደለም ለማለት ነውጂ፡ ፊልሙ በጣምነው የተመቸኝ፡ በሳቅ ብትን አረጋችሁኝ ከእውነት በጣም አሳቁኝ የሀኒናትናባት፡ ሲፃፃፋ ክክክክክክክ ሀኒ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
    በተረፈ ሁላችሁም አሪፍነው በርቱ

  • @tinamarkq4973
    @tinamarkq4973 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣምም።ምርጥ ነው
    እኔም ሳላስበው ከመሳይ ፎንቃ ገብቶልኛል

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
    @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 7 ปีที่แล้ว +2

    ይመቻቹሁ አሪፍነው
    እናመሰግናለን

  • @rihanaya2004
    @rihanaya2004 8 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የሆነ ፊልም ነው ዋው በታም ተመችቶኛል ይመቻቹ

  • @nardosedesie8636
    @nardosedesie8636 8 ปีที่แล้ว

    Hiwiyae Wedishalihu😘Anchi Betam tegodash😌Setafekerew Noresh Hunaetawoch Enedetenageri Enekua Alefekidulishim.....Love ZesMovie😘😘Can'tStopCrying😢😢😢

  • @titiyouhanss1491
    @titiyouhanss1491 8 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ሀሪፍ ነው እውነት ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ
    እኔ እና መሳይ አንድ ነገር ያመሳስለናል የስልክ አላርጅክ አለብኝ እንዳደውሉልኝ ዋ

  • @venisiyam4378
    @venisiyam4378 8 ปีที่แล้ว

    petam merte movie nwe
    mesayeye ♥♥♥♥ sewedehe best actor much respect

  • @የሚያኖረኝመድሀኒያአለምነ
    @የሚያኖረኝመድሀኒያአለምነ 8 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ መኩ ጥሩ ሠው !!!!

  • @bizuborhano8541
    @bizuborhano8541 8 ปีที่แล้ว

    እኔማ.የአመት.ለቅሶ.ነዉ.የለቀስኩት.በጣም.ደስ.ይላል.ቀድሞ.ልጁን.በጣም.ነዉ.የምወደዉ.

  • @edguyainatulije691
    @edguyainatulije691 7 ปีที่แล้ว +2

    wawwwwww betame yamerale enamesgenalen 👌😍

  • @mahedersamuel3147
    @mahedersamuel3147 8 ปีที่แล้ว

    ሚገርም እውነታ መሣይ ጊዜ ያሥተማረው ምርጥ ሠው

  • @meaziyeabeshalij7994
    @meaziyeabeshalij7994 8 ปีที่แล้ว

    wow betam mert movie new thanks guys

  • @yoniteshale298
    @yoniteshale298 8 ปีที่แล้ว

    besme Abbbb..yewunet enji film yemaymesil kstet...andand bota sakugn...bzuwun anebahu !

  • @seidaahmed8608
    @seidaahmed8608 8 ปีที่แล้ว

    Waw betam arif film new betam hasetameri new thank you

  • @ለተብርሃነይእያዓለመይ
    @ለተብርሃነይእያዓለመይ 8 ปีที่แล้ว

    oh God Mesay endit endemwedh 😘😂😂😂 betam arif nw bertu😘😘😘😘😘😘

  • @adeyadey9028
    @adeyadey9028 8 ปีที่แล้ว

    woow kalat yelagnem betam das yelale መሲዬ የኔ ቆንጆ ውድድድ

  • @samirahussen6844
    @samirahussen6844 8 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ በኮመትም መጣላት ተጀመር ለማንናውም ፊልሙ ደሥ ብሎኛል በርቱ

    • @lamrof
      @lamrof 8 ปีที่แล้ว

      +samira Hussen ሰሚራ እግዜር በጥበቡ ይኮምትሽ። እስኪ ይሄ ከየት የመጣ ቃል ነው። መተቸት የሚለውን ቃል ተቀምጠሽበታል?