"ራስን ማወቅ ለዘላቂ ለዉጥ!" ረመዷን በመጣ ቁጥር ብቻ ስለለዉጥ ከማሰብ ከወዲሁ መዘጋጀት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ይህ "ረጀብና ሸዕባንን ለዘላቂ ለዉጥ" የተሰኘዉ አዲስ ፕሮግራም ነዉ። ለወረት ተለዉጠን ወደ ኋላ የማንመለስበት እዉነተኛ፣ ተጨባጭና ዘላቂ ለዉጥ የምናመጣበት መንገዶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም-ነዉ። በዚህ ፕሮግራም የሚዳሰሱ ነጥቦችን በሙሉ ተግባራዊ ማድረግ ከቻልን የምንመኘዉን ዘላቂ ለዉጥ ማምጣት እንችላለን።
    በዚህ የዩቲዩብ ገጽ ከስነ-ልቦናና ማሕበራዊ ጉዳዮች በተጨማሪ: ተከታታይ ኢስላማዊ ትምሕርቶች- ማለትም: ፊቅህ፣ ሐዲስ፣ የቁርአን ተፍሲርና ዓረበኛ ትምህርቶች በዚህ ቻናል ይለቀቃሉ። ሰብስክራይብ፣ ሼርና ላይክ በማድረግ ትምሕርቱ ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን እናድርገዉ። አላህ መልም ምንዳችንን ያብዛልን። አሚን!
    ‎ @africatv1 ​ @minbertv1 ​ ‎ @as-sunnahtvofficial-1 ​ ‎ @HarimaTv ​ @daewa_tv ‌‎ @nesihatv ​ @nejahmedia ​ @Ismail_Tekle ​#world #football #psychology #psychologyfacts #youtubeshorts #youtube #youtuber #youtubeshort #youtubevideo #youtubechannel #youtubevideos @fanabroadcastingcorporate ​ ‎ @ebstvWorldwide ​ @manyazewaleshetu ​ ‎ @comedianeshetu ​ @AbelBirhanu ​ @tateqmedia ​ #USA​​ 🇸🇦#saudiarabia​​ #dubai​​ #Germany​​ #norway​​ #Canada​​ #Australia​​ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New wollo tube • New Amharic • ነሺዳ • መንዙማ #ቁርአን​

ความคิดเห็น • 156

  • @KedijaKjimm
    @KedijaKjimm 10 วันที่ผ่านมา +2

    ኢንሻ አላህ ካንተ ጋ ነን ያአኺ ጀዛከላሁ ኸይረን

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  10 วันที่ผ่านมา

      @@KedijaKjimm Shukren

  • @AnniDanni-o6z
    @AnniDanni-o6z 6 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይጨምርልክ👍👍

  • @Ruqya-n7g
    @Ruqya-n7g 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛከሏህ ኸይረን አሏህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ለለውጥ ቀጠሮ ማብዛት ከመፍዘዝ አሏህ ያንቃን ቀጥልበት ወሳኝ ፕሮግራምነው

  • @KelsumBentBaba
    @KelsumBentBaba 2 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ በሰላም ለረመዳን ያድርሰን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በርታልን አላህ ይጠብቅህ

  • @fuadkamil8593
    @fuadkamil8593 5 วันที่ผ่านมา

    አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛከላህ ወንድሜ

  • @Alhamdulilaabc
    @Alhamdulilaabc 4 วันที่ผ่านมา

    አሚሚሚሚሚን ኢንሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ❤❤❤❤❤

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 7 วันที่ผ่านมา +2

    መሸአላህ አላህ ተውባን ይወፍቀን ወጄል ተውባ አለዉ ሀዘን ዴስታ አለዉ መጨናነቅም እርፍት አለዉ ጥበትም ስፋት አለዉ ሁሉም ነገረ መፍትሄ ይኖረዋል ብቻ አንች በአላህ ተማመኒና ታገሺ ያኡህተ

  • @hamudi1.
    @hamudi1.  10 วันที่ผ่านมา +28

    እነሆ በቃሌ መሰረት ወዳጆቼ💚
    ከኔ ጋር ስለሆናችሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን! ይህ ፕሮግራም ረመዷን ከመምጣቱ በፊት ከራሳችንም ከአላህም ከዙሪያችንም ጋር እንድታረቅና ረመዷን ከወዲሁ ቀደም ብለን ተለዉጠን ተቀብለነዉ ወሩን በአስደናቂ የዒባዳ ጊዜ እንድናሳልፍና አላህ ዘንድ የተመሰገነ ማንነት እንድንገነባ የሚያስችለን ፕሮግራም ነዉ።
    በተነጋገርነዉ መሰረት የተለያዩ ስነ-ልቦናዊና ማሕበራዊ ርዕሰ ጉዳዮችን፣ የዲን ትምህርቶችን(ፊቅህ፣ ሐዲስ፣ ሉጋ፣ ዓቂዳ፣ ሲራናሌሎችንም)፣ እንዲሁም በእናንተ ሀሳብና አስተያየት የተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ፕሮግራም አቀርባለሁ ኢንሻአላህ። በቅርቡም በላይቭ ፕሮግራም የማማከር ስራ እጀምራለሁ። እናንተም ቀጥታ ጥያቄያችሁን እያቀረባችሁ ተራበተራ መልስ እሰጣለሁ። በተለያዩ ጉዳዮች ላይም አብረን እየተመካከርን ችግሮቻችንን እንፈታለን ኢንሻአላህ።
    እናንተም ይህን ገጼን ሰብስክራይብ፣ ላይክ እንዲሁም ኢሞ፣ ዋትስአፕ፣ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ሚሴንጀር፣ ቴሌግራምና ሌሎች ዩቲዩብ ላይ(በኮመንት መልኩ) ሼር በማድረግ:
    1. አጅራችሁን አብዙ
    2. ሌሎች እንዲጠቀሙ ሰበብ ሁኑ
    3. እኔም እንድበረታ አግዙኝ
    ባረከላሁፊኩም💚

    • @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ
      @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ 10 วันที่ผ่านมา +1

      ዩቱብህን ስፈልግ ነበር አገኘሁት ጀዛክ አላህ ወንድም ሙሃመድ

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  10 วันที่ผ่านมา +1

      @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ shukren ehete

    • @ሁለገብ_tube
      @ሁለገብ_tube 10 วันที่ผ่านมา

      አላህ ያበርታህ ወንድሜ

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 วันที่ผ่านมา

      ጀዛከሏሁኸይር ወንድማችንበርታጥሩትምህርትነዉ የምትለቀዉ

    • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
      @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 7 วันที่ผ่านมา

      جزاك الله خيرا جزاء الدنيا والاخره ان شاء الله يا رب

  • @zeenathzeenath6155
    @zeenathzeenath6155 6 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ለብዙአመታት የዘነጋሁትን እንድ አስታውስ አድርጓኛ

  • @hikmaArebu-xt5ey
    @hikmaArebu-xt5ey 4 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah Allah yechamerlhi wondemachen Egiam
    Bsemanew tetkami yadergen
    Jazaklahi khyern

  • @muniraabdu1795
    @muniraabdu1795 5 วันที่ผ่านมา

    Mashallah jzk betame konjo new Allhe menetekembete yedergen 👌🏼

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ልዩ ፕሮግራም ነው ካንተጋ ነኝ ባለፈው በመስኮት ቲዩብ ያቀርብከውን አይቼ በዛ ነው ያወኩህ የሚገርም ትምህርት ነበር ❤

  • @SeadaSeada-h9q
    @SeadaSeada-h9q 6 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከሏህ ኸይር ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥልበት

  • @hanitub
    @hanitub 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ኡስቷዝ በታልን

  • @semiradita
    @semiradita 5 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah

  • @AhmdNurt
    @AhmdNurt 7 วันที่ผ่านมา

    እራሱን ያወቀ ፈጣሪውን ያውቃል( ፈጣሪውን) ያወቀ እራሱን ያቃል ትለያለህ ሀቢቢ

  • @fozifozi9176
    @fozifozi9176 5 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ ኸይር በጣም አሪፍ ትምርት ነው በርታልን🎉🎉

  • @simagirma-io4pe
    @simagirma-io4pe 6 วันที่ผ่านมา

    AWO insha Allah kantega nen
    Jazakallah kheyran

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 7 วันที่ผ่านมา

    ትክክልወላሂእሮመዳንሲመጣነውሁሉምትዝየሚለው. አላህልብይስጠንያረብ

  • @محمدمحمد-ذ5خ9خ
    @محمدمحمد-ذ5خ9خ 7 วันที่ผ่านมา

    በርታ ጡሩ ትምህርት ነው ቀጥሌበት አብረን እንጎዛለን

  • @UAQ-fs6rn
    @UAQ-fs6rn 5 วันที่ผ่านมา

    ኢሻአለህ🎉🎉🎉🎉

  • @sikosilo9832
    @sikosilo9832 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ

  • @sikosilo9832
    @sikosilo9832 6 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጨምርልህ ወድማችን በርታለን ተጎንህ ነን መስኮት TH-cam ነውያየሁ ንግግርህ ልብ ይነካል ቀጥልበት እኛንም አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያርግን

  • @edenyasin5591
    @edenyasin5591 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ አላይጨምርልህ በጣም ደስ ብሎኝል ሰላዳመጥኩህ መላልሼ እነበር የስማሁት

  • @wearlina2023
    @wearlina2023 6 วันที่ผ่านมา +1

    Welahi betam teqami new Allah ychemrlh ebakh endataqom bezi qetl

  • @HayatMuhammed-j8x
    @HayatMuhammed-j8x 7 วันที่ผ่านมา

    ኢንሻ አላህ ካተጋ ነን ጀዛከላህ ወንድሚ

  • @zmzmzmzm5218
    @zmzmzmzm5218 5 วันที่ผ่านมา

    መሸአላ ጀዛኪላ ወድሜሜሜሜሜሜ

  • @AbduSeid-v4x
    @AbduSeid-v4x 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ychemrlh

  • @ayshamohammed1344
    @ayshamohammed1344 5 วันที่ผ่านมา

    ጀዛክላህ ኸይር ለኔ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @NuruJemal-n5r
    @NuruJemal-n5r วันที่ผ่านมา

    ጃዛክአላው ዎከርአን

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 6 วันที่ผ่านมา

    ሰፕ አዲርጌሀለው የፀዳ ኢልም እገነዘባለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ኢንሻ አላህ በርታ

  • @rizkamohammedaman9281
    @rizkamohammedaman9281 วันที่ผ่านมา

    MashaaAllah tebarekellah, knowing your self is a base for dynamic change on character, I really like the lessons. Please keep it up. Jezakellah kheyer!

  • @MinaShams-r3m
    @MinaShams-r3m 4 วันที่ผ่านมา

    Barakalllahu wafik wandimachin
    Timihrtik betam astemari nw Allah kanaziya samtew mitegebirut yadrigew
    Amiiiiiiiiiin

  • @rabyarabya-o3b
    @rabyarabya-o3b 7 วันที่ผ่านมา

    MashaAllah Alah yitebkh

  • @ከፈንኪስየለዉም
    @ከፈንኪስየለዉም 10 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላሁ ኸይረን ማሻ አላህ በርታ

  • @AhmdNurt
    @AhmdNurt 7 วันที่ผ่านมา

    ኢሻ አሏህ ሁሉንም እተገብረዋሉ ኡስታዜ

  • @saidanasir1617
    @saidanasir1617 5 วันที่ผ่านมา

    Walkum aslam ዋራህማቱላህ wbrkathu

  • @AnshaNory
    @AnshaNory 5 วันที่ผ่านมา

    አላህይጨምርልህ ወድሜ

  • @RukiyaAhmed-y4y
    @RukiyaAhmed-y4y 3 วันที่ผ่านมา

    masha allah

  • @RehimaMeki-y9m
    @RehimaMeki-y9m 5 วันที่ผ่านมา

    Allah bereka yadrgh

  • @UUi-v3t
    @UUi-v3t 4 วันที่ผ่านมา

    ጀዛካላሕኸይረ

  • @neimashemsu1535
    @neimashemsu1535 2 วันที่ผ่านมา

    Mashallha allha yechemerele

  • @MedinaAli-fb5jj
    @MedinaAli-fb5jj 10 วันที่ผ่านมา

    Allah ytebkek yamare yesket hayatn Allah yanurk

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  10 วันที่ผ่านมา

      @@MedinaAli-fb5jj Amin ehete💚

  • @MaryemHusyen
    @MaryemHusyen 8 วันที่ผ่านมา

    ባረከሏህ ፊክ አኹና

  • @AbCd-fy5cg
    @AbCd-fy5cg 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አንተም ጀዛክአላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @almazahmed6809
    @almazahmed6809 10 วันที่ผ่านมา +1

    ኢንሻ አላህ ኡስታዝ
    በጣም ምክር ያስፈልገናል

  • @Hawelate
    @Hawelate 7 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ መስኮት ዪቱብ እስማኢልጋ ቀርበህ መልእክትህን አዳምጩ ማሻአላህ ዪቱብ ቻነልህን ስፈልግ አገኜሁት አልሃምዱሊላህ ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ በርታ ጥሩ ትምህርት ነው ያካፈልከን ጄዛካሎህ ኸይር❤

  • @abuhud2949
    @abuhud2949 7 วันที่ผ่านมา

    Mashallha jezkumullahkyeir
    ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ እና ደሞ ሰዎች እንዲያውቁ እንዲማሩ የምታደርገውም ጥረት ሳላደንቅ አላልፈም

  • @sinajuhar3930
    @sinajuhar3930 8 วันที่ผ่านมา

    Jezakillah kheyr akhi Berta betam asfelagi tmhrt new .

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf 5 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩሙሏህ

  • @KedijaKjimm
    @KedijaKjimm 10 วันที่ผ่านมา

    ባረከሏሁ ፊከ ወንድማችን በርታልን በላይቪ የአቂዳ ትምህርቶችን ብትሰጥ እኛም ብንሳተፍ እላለሁ

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  10 วันที่ผ่านมา +1

      @@KedijaKjimm
      insha'Allah ehete

  • @atrsawashagrieAatrse2468
    @atrsawashagrieAatrse2468 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @firdaws2609
    @firdaws2609 8 วันที่ผ่านมา

    جزاكم الله خيرا واحسن الجزاء

  • @Yeberhaw
    @Yeberhaw 6 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ

  • @ሰአድTube
    @ሰአድTube 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጠቃሚ ምክርነው የሰጠኸን

  • @khalidmogesnuru3553
    @khalidmogesnuru3553 6 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከእሏሁሀይረን

  • @KedijaBelay
    @KedijaBelay 7 วันที่ผ่านมา

    Ensha Allah wendme

  • @NesiyaKamil
    @NesiyaKamil 4 วันที่ผ่านมา

    Masha allah betam des yilal

  • @rehibamohammedseman7217
    @rehibamohammedseman7217 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ወንድማችን አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ ጊዜህንም በረካ ያድርግልህ እኛም የሰማነውን በተግባር የምን ውል አላህ ያድርገን። ሀቂቃ ወሳኝ ትምህርት ነው🎉🎉🎉❤❤

  • @shadas8410
    @shadas8410 7 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን

  • @ZinetZelekew
    @ZinetZelekew 5 วันที่ผ่านมา

    ጅዛኩምላ ህይረን

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @almazahmed6809
    @almazahmed6809 10 วันที่ผ่านมา

    ጀዛክ አላህ ኽይረንንንን

  • @AsmaAsma-vb6ks
    @AsmaAsma-vb6ks 5 วันที่ผ่านมา

    ጀዛካለህኸይር

  • @hamzafaris7504
    @hamzafaris7504 5 วันที่ผ่านมา

    JazakaAllahu keyran wandim wlhi betam temachetognal Allah yemitakamebat yadergagn mikrek be 2tum side yetayayaza sela hona liben nektawal Allah yagezek

  • @Kedija0mar
    @Kedija0mar 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በረታአላህ ይግዝህህ

  • @neimahagos2068
    @neimahagos2068 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም እጂግ በጣም ጠቃሚ የሆነ እራስን ለመለወጥ ቁልፍ መንገዶችን አግኝተንበታል

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  8 วันที่ผ่านมา

      @@neimahagos2068
      ሹክረን እህቴ

  • @nuramohamedsalh7915
    @nuramohamedsalh7915 5 วันที่ผ่านมา

    betam des mil astemherot new allah yitebkeh wendme

  • @CaaltuuG
    @CaaltuuG 7 วันที่ผ่านมา

    Mashaallaa mashaallaa ustz barakala fikiu

  • @aminabintdegu6079
    @aminabintdegu6079 5 วันที่ผ่านมา

    ጀዛክአላህ ኸይር ወላሂ ሳሂህ

  • @NuruAhmed-l9j
    @NuruAhmed-l9j 7 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ሐሚድ ጀዛከላ ኸየረ አላህ የጠብቅህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 7 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላ ኸይር ወንድማችን ያነሳከው ሀሳብ ቀላል አይደለም 🎉🎉

  • @جمعةال
    @جمعةال 6 วันที่ผ่านมา

    Aselamualeyku werahmetulhi weberekatu masha alla alla ychemrlh

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 10 วันที่ผ่านมา

    ጀዛክአሏህ ኽይርንንን

  • @smustafa446
    @smustafa446 10 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ኡስታዝ አንዳተ የለውን ሙስሊምች ያብዛልን

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  10 วันที่ผ่านมา

      @@smustafa446 Amin

  • @selimtube404
    @selimtube404 4 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን

  • @LeilaJemal
    @LeilaJemal 6 วันที่ผ่านมา

    ጃዛካ አለህ ኸይር

  • @AbateAdmassu
    @AbateAdmassu 5 วันที่ผ่านมา

    Great❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye 6 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው እሺ አሏህ ይገዘን

  • @ሰአድTube
    @ሰአድTube 10 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @Abucamza
    @Abucamza 10 วันที่ผ่านมา

    mahsa'allah ustaz barakalah fikum

  • @mekamuhammed4299
    @mekamuhammed4299 7 วันที่ผ่านมา

    Masheilh

  • @AnwarNuru-e6n
    @AnwarNuru-e6n 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    bereta

  • @fetiyamohamedawol458
    @fetiyamohamedawol458 10 วันที่ผ่านมา

    Mashallah tebarekellah dear brother jezakillahu heyr,Allah yichemrileh

  • @Foziaabdu-g6n
    @Foziaabdu-g6n 5 วันที่ผ่านมา

    በርታ❤

  • @toybatube
    @toybatube 2 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላ ከይር

  • @حِكْمَةبِنْتِاَوَّلْ
    @حِكْمَةبِنْتِاَوَّلْ 10 วันที่ผ่านมา +1

    Jezakalahu wokayin wondimachin ❤❤❤❤❤

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  10 วันที่ผ่านมา

      @@حِكْمَةبِنْتِاَوَّلْ Amin

  • @HalemaJamal-j5o
    @HalemaJamal-j5o 10 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @ahlamhayredin6729
    @ahlamhayredin6729 4 วันที่ผ่านมา

    jazakallah khair!!🤍

  • @ጠጀጀጀከደ
    @ጠጀጀጀከደ 10 วันที่ผ่านมา

    جزاك الله خير يااخنا الفاضل

  • @AlAin-jp6ml
    @AlAin-jp6ml 6 วันที่ผ่านมา

    جز اك ءلله خير

  • @ZeinebaAbate
    @ZeinebaAbate 2 วันที่ผ่านมา

    መርሀባ ወንድማቸወን

  • @hayatabdo8456
    @hayatabdo8456 7 วันที่ผ่านมา

    Mashallah

  • @rihanmebrate9432
    @rihanmebrate9432 9 วันที่ผ่านมา

    ኢንሻአላህ ካንተ ጋር ነን በርታ ጀዛከላሁኸይረን

  • @NESIBMOHAMMAD
    @NESIBMOHAMMAD 7 วันที่ผ่านมา

    Jeza kellah

  • @munasultan7934
    @munasultan7934 5 วันที่ผ่านมา

    Ma sha Allah ustaz. I am very happy to see you here on this topic. I remember you start giving live lessons on TikTok and I wasn’t able to continue after 2 or 3 sessions. That moment also I joined the live class because of this topic because it is the core source of change. May Allah bless you with your knowledge and time. In sha Allah this will be my medicine that I will take it for the diseases which I have been suffering for years.

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  5 วันที่ผ่านมา +1

      @@munasultan7934
      you are welcome and Thank you for such warmly comment my Dear Sister 💚

  • @MohammedHamid-g8q
    @MohammedHamid-g8q 7 วันที่ผ่านมา

    جزا كلاح خير

  • @هقنب-ل4ط
    @هقنب-ل4ط 10 วันที่ผ่านมา

    جزاك الله خير ر

    • @هقنب-ل4ط
      @هقنب-ل4ط 10 วันที่ผ่านมา

      يابى توفق بدءأترساي

  • @imanibrahim1758
    @imanibrahim1758 8 วันที่ผ่านมา

    ኢንሻ አላህ

  • @ZeynbBintMuhammed
    @ZeynbBintMuhammed 5 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላሁ ኸይረን አሪፍ መልእክት ነው. ግን አብዛሀኛው ሰው እንደዚህ ጠቃሚ ነገር ከመስማት ይልቅ. እዚህ ግባ እማ ይባል ግዜው እንከንተ ነው እሚያሳልፈው ግዜ ሂወት ነው እንደት ሙስሊም ግዜውን በከንቱ ያሳልፍል ወላሂ ሌሎች እምት ተከታዬች ምን ያክል ግዜቸውን እንደሚሳሱለት ብታው ትገረማላችሁ. እኛኮ ስለግዜ ውድነት በቁርአንና ሀድስ የተነገርን አማኞች ነበርን
    ሲቀጥል. እኔ የብሬክስሩ ሰልጣኝ ነኝ ሙሉ ስልጠና ነው የገዛሁት. ብዙ ነገሮችን እያሻሻልኩ ነው ወር ሆነኝ የሚገርም ስልጠና. የምር መለወጥ ፈልጌ ስለነበር የጀመርኩት. ከጠበኩት በላይ ሆኖም አግኝቻዋለሁ. ስልጠናውን.
    ታውቃለህ እነሱ ያው በገባቸው አለማዊ ላይ ነው እሚያተኩሩት እኔ በራሴ ጥበብ ወደ ድኔ አምጥቸ ነው. እየሰለጠንኩ ያለሁት. በድኔም ጠንካራ በዱንያዬም ጠንካራ ስኬታማ መሆን ነው. ሀፊዝ ሂፍዝም ጀምሬለሁ የራሴ መርከዝ. በራእይ የሚኖር ትውልድ በድኑ ጠንካራ ማፍራት አላማዬ ነው ለሱም እየተማርኩ ነው በአላማዬ. ይበልጥ እንድጠነክር. አንዳንድ ነገሮችን በድኔ ጉዳይ ብትረዳኝ ደስ ይለኛል በተለይ ወርክ ቡክ እሚባል አለ እዛ ላይ በጥልቅ ከድኔጋ በተያያዘ መሙላት እፈልጋለሁ. ከቻልክ ብታግዘኝ. ስልጠናውን ይበልጥ እንደት መውሰድ እንዳለብኝ ደስ ይለኛል.

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  5 วันที่ผ่านมา

      @@ZeynbBintMuhammed
      selke videow lay ale ehete