ምርጥ የሳንቡሳ መስሪያ ቂጣ አሰራር ቀላል ዘዴ/Easy way to make samosa sheet/ Ethiopian food,

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 เม.ย. 2021
  • ቡዙዎች የሚሳሳቱትን የሳንቡሳ መስሪያ ቂጣ አሰራር ስህተትን ይውቁ በፍፁም እርሾ እንዳይጨምሩ...!!
    ቀላልና ፈጣን የሳንቡሳ መስሪያ ቂጣ አሰራር ቀላል ዘዴ በቤትዎ ይሞክሩ፤ አስፈላጊ ነገሮች ፥ ፍርኖ ዱቄት ፣ ዘይት፣ ጨውና ውሃ ፤
    ሰላም ዉድ የቻናሌ ተመልካቾች እንደምን ከረማችሁ ሼር ፣ ላይክ ፣ ኮሜንት ማድረጉን አይዘንጉ ሼር በማድረግ ለምታበረታቱኝ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም የደውሉን ምልክት በመጫን All የሚለውን በማጥቆር ቤተሰብ ይሁኑ።በጣም አመሰግናለሁ 😍
    Welcome to Emuye Kitchen, this video channel provides useful information about foreign and traditional cuisine; It's a TH-cam channel where you can learn how to make homemade food, talk about the type and amount of spices we use, and exchange experiences in general; Become a family by subscribing to this TH-cam channel.
    እንኳን ወደ እሙዬ ኩሽና በደህና መጣችሁ ፣ ይህ ቪዲዮ ቻናል ስለ ውጪ ሀገርና የባህል ምግብ አሰራር ጠቃሚ መረጃን የሚሰጥ ነው፤ በቤት ውስጥ የምንሰራቸው ምግቦች እንዴት እንደሚሰሩ የምንማማርበት፣ የምጠቀማቸውን ቅመም አይነታቸውንና መጠኑን በግልፅ የምናወራበት በአጠቃላይ ልምድ የምንለዋወጥበት የዮቱብ ቻናል ነው ፤ ይህን የዮቱብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

ความคิดเห็น • 19

  • @AsmailHayat
    @AsmailHayat 6 หลายเดือนก่อน

    ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ተባረኪይ❤

  • @ethiopiancookchannelfoodto9825
    @ethiopiancookchannelfoodto9825 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀላል ዘዴ ነው እናመሰግናለን !!!

  • @wukianostube7494
    @wukianostube7494 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ላይክ እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን

  • @meklit2022
    @meklit2022 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ውድ እህታችን

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 3 ปีที่แล้ว

    Waw gobez yihen Kita mesirat kelal ayidelem

  • @haymanotcheru8576
    @haymanotcheru8576 2 ปีที่แล้ว

    Betam desss ylal berchln

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👌👏👍🙏💖

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው የሰራሽው

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you for sharing like

  • @enumedia5532
    @enumedia5532 3 ปีที่แล้ว

    Watching 👀 👍🏽👍🏽👍🏽

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው

  • @liyadagne4843
    @liyadagne4843 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነ

  • @hilalgebeta6814
    @hilalgebeta6814 3 ปีที่แล้ว

    BETAM GOBEZ NESH BERCHI

  • @enawgatube
    @enawgatube 3 ปีที่แล้ว

    wwe betam yamerl bke bey setfet wwe beyalu

  • @show7006
    @show7006 3 ปีที่แล้ว

    Barchi batsbi honglshalo anchim hunghilng

  • @dohaalwatan5309
    @dohaalwatan5309 ปีที่แล้ว

    በምጣድ ቢደረግስ ምን ይሆናል

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 ปีที่แล้ว

    የእሙየ ቤተሠቦች ሰደትን የቀመሣችሁ በቅንነት እንዛመድ መልሴ ፈጣን ነው

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 ปีที่แล้ว

    የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ከታች ባለው ፔጅ ያገኙታል
    👉👉👉#queen_sheba_diy