የመካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም አጠቃላይ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • በገዳማት ታሪክ አንድ ሺህ(1000) አልጋ የሚይዝ ሆስፒታል በ #ጮቢ በዓታ ለማርያም መካነ-ሕይወት ገዳም ሊገነባ መሆኑ ከሰሞኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን ከሰማናቸው መልካም ዜናዎች አንዱ ነው።
    በሊቀ ትጉኃን ደረጀ ዘወይንዬ
    በቤቱ እንገኝ፤ እንወቅ፤ እንመርምር፤ እናድንቅ፤ እንሳተፍ!
    #monster #monastery #church #holistic #project
    🛑ሀሳብን ደግፈው ፕሮጀክቱን እውን ለማድረግ👇👇
    ንግድ ባንክ አካውንት
    1000571767434
    አሀዱ ባንክ አካውንት
    0000020010901
    አጭር ቁጥር 0200
    gofund.me/c65f...

ความคิดเห็น • 16

  • @wesenlebu7781
    @wesenlebu7781 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት በጣም የሚገርሙ ,ደግ የዋህ የተማሩ,ብዙ እቅድ ያላቸው ምርጥ አባት ናቸው ።እውነት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።ገዳሙ የሚገርምና ትልቅ ገዳም ነው ።ባታ ለማርያም የለመኗት የምተሰማ ፀበሏ ፈዋሽ እረ ምኑ ተነግሮ ያልቃል ,እጅግ ቡዙ ደስ እሚል ነገሮች ያለበት የተቀደሰ ቦታ ነው።Hospital ደግሞ ሁላችንም የአቅማችን በመርዳት በፈጣሪ ፈቃድ እናስጨርሰዋለን👍።

  • @user-yi2qc6kq8p
    @user-yi2qc6kq8p 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ያደረሠን እግዚአብሔር ይመስገንን። አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልንን

  • @TesfalemMekonen
    @TesfalemMekonen 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሄር የተጀመረዉን ያስጨርስልን። ለደጇ እንዲያበቃኝ ተስፋማርያም በለው ይጸልዩልኝ አባታችን።

  • @tewodrosgebru387
    @tewodrosgebru387 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚ ያሉትን አባት ያብዛልን

  • @wondmenehayenalem811
    @wondmenehayenalem811 4 หลายเดือนก่อน

    ተአምር ነው ።ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @kassas4
    @kassas4 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ አቡኤ እድሜ እና ጤና ሰጥቶት ያሠቡትን አሳክተዉ ለማየት ያብቃዎት አባ ይሕንን ቦታ አይታችሑ ሕዝብ እንዲረዳ ለምታደርጉ አቡኤ ገብረመንፈስ ቅዱስ ከነ ቤተሠቦቻችሑ በበረከት ይሙላዉ ቤታችሑን ፅድቅ አድርጎ ይቁጠርላችሑ

  • @asfawgizaw4158
    @asfawgizaw4158 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእንደዚህ አይነት አባቶች ባንፅናና ኖሮ ምንኛ ባዘንን!ረጅም እድሜ ለአባታችን። ቦታውንና አባታችንን አውቀዋለሁ ።ጉሩም ድንቅ አባት ናቸው።

  • @user-xt6pb4zn7m
    @user-xt6pb4zn7m 5 หลายเดือนก่อน

    አይ የተዋህዶ ልጅ ታድለናል ፤ ለደጁ አብቃኝ ፤ ለንስሃም አብቃኝ ፤ አምላኬ ሆይ ባለፀጋ አርገኝና ሠው ይግረመው ፨

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሄር የተጀመረዉን ያስጨርስልን🙏🙏🙏

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገንቨ❤

  • @BiniyamGirmachew-q9q
    @BiniyamGirmachew-q9q 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @helenyemane8787
    @helenyemane8787 5 หลายเดือนก่อน

    Egziabher Edme Ke Tena ga Ystot Abatachn Ybarkun

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ይባረኩኝ ይፍቱኝ እግዜአብሔር ይመሠገን

  • @Rosiana21272
    @Rosiana21272 5 หลายเดือนก่อน

    Lefetsamiew yabkan. Denvel tedegfkt Aba.

  • @tewodrosgebru387
    @tewodrosgebru387 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚ ያሉትን አባት ያብዛልን