🔴ባለቤቴ ከካንሰር ዳነልኝ// በጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቃል ኪዳን (ሐምሌ ፳፱ በዓለ ንግሥ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 153

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 8 หลายเดือนก่อน +10

    ፃዲቁ አባቴ ፈጥኖ ደራሽ ናቸው ለኔ እንደደረሱ ለተቸገሩት ሁሉ ይድረሱ አሜን

  • @woinshetabebe8417
    @woinshetabebe8417 8 หลายเดือนก่อน +5

    አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እባክዎትን በቤቴ በስራ ቦታዬ ብዙ ጎዶሎዎች አሉኝ እንዲሁም በጤናዬ የመሰከርኩትም አለ አሁንም ጨርሰው ምረውኝ እንደናንተ እንድመሰክር ተድባበ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ለናንተ የደረሱ አባት ለኔም ይድረሱልኝ ለደጀቸው ያብቁኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል ปีที่แล้ว +15

    አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እንቅልፍ አሳጥቶ ሰላም የነሳኝን ችግር ይፍቱልኝ መጥቼ እመሰክራለሁ የምስጋና መስዋት አቀርባለሁ እንደ ፈቃድህ ስለቴን አስገባለሁ ብቻ ማየት ያቃተው ህሊናዬ በርቶ ከዚህ ጨለማ ሂወት ልዉጣ ይርዱኝ ፃድቁ አባቴ 😢😢😢

  • @Embete-
    @Embete- 2 ปีที่แล้ว +13

    የእውነት እርሳቸው ተአምር አኮ ነው ክብር ይድረሰው አቡነ እጨጌ ዮሐንስን እግዚአብሔር ግሩም ድንቅ ነው

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 2 ปีที่แล้ว +1

      AmenAmenAmen Abone cekine yowanis enem gobeng be tselot asibung welete mariyam tidar lij edi sexung

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q 4 หลายเดือนก่อน

    ጻዲቁ አባቴ ዩሀንስ ሆይ እኔንም ይስሙኝ ባለቤቴን ጤናዉን ይስጡልኝ የተባረከ ስራ ይስጡልኝ ወልደ ሀና ያስቡልኝ ወለተ ህይወት ወለተ ብርሀን ያስቡልኝ እኔም ምስክርነት እሰጣለሁ ሁሉንም ያስተካክሉት አባቴ አሜን።

  • @angianggi2266
    @angianggi2266 11 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልል በረከታቸው ብዙ ነው ክብር ምስጋና ለስላሴዎች ይሁን እሳቸውን የሠጠን አሜን አሜን አሜን ምስክር ነኝ ፈጥኖ ደራሽ ናቸው ለገና በዓል ቤተሠቤን መግቡልኝ ቅርጫ ጥሩ ስጋ ብያቸው ሠጡኝ ቤተሠቤን መገብኩኝ ስራዬንም ያስተካክላሉ አምናለሁኝ

  • @selamminda2280
    @selamminda2280 8 หลายเดือนก่อน +3

    አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ልመናዬን ሰምተው ደጆት መጥቼ ለመመስከር ያብቁኝ

  • @JordanJod-b6w
    @JordanJod-b6w 9 หลายเดือนก่อน +4

    አባቴ ጭጌ ይሓንስ ለኔም ድርስልኝ ጤናየን ስጠኝ

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 2 ปีที่แล้ว +1

    ፃድቁ አቡነ ጨጌ በረከታቸው ይደርብን ለደጃቸው ያብቁን

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን። የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከታቸው ይደርብ።

  • @BuzeAbebe-o3f
    @BuzeAbebe-o3f 9 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እውነት ለዚህ ሁሉ ህዝብ ምህረትን ጤናን የሰጠህ እጬጊ ዮሀንሰ በእኔም ቤት ገብተህ ጎዶሎዬን ጤናዬን ከነመላ ቤተሰቤ ስጠኝ በረከትህና ምህረትህ ይቅረበኝ

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 ปีที่แล้ว +4

    የፃድቁ አባታችን እጨጌ ዬሀንስ እረድኤተታቸው ይድረሰን

  • @ተዋህዶዩቱብ-ጠ8ጠ
    @ተዋህዶዩቱብ-ጠ8ጠ 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ArsiemaMengesha
    @ArsiemaMengesha 11 หลายเดือนก่อน +2

    በረከተ ይድረሰለረኘ አባቴ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን የአባታችን የፃዴቁ እጫጌ ዩሀንስ በረከታችዉ ይደረብን አሜን ለናት የደረሱላችሁ ለኛም ይደረሱልን በፀሎታችሁ አሰቡኝ አመተ ፃዴቅ በላችሁ 🙏🙏🙏

  • @geni211
    @geni211 2 ปีที่แล้ว +2

    አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የኔ ፈጥኖ ደራሺ

  • @GenetZemene
    @GenetZemene 4 หลายเดือนก่อน

    ለኛም በረከታቸዉ ያድለን እኔንም ጤናየን ሰጦኝ ለስራ ያብቃኝ ና ባለቤቴም ሳይንስ እሜባል በሽታ እያሰቃየዉ ነዉ ምርት ይስጠን ለምስክር ያብቃን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የነገርዎትን አደራዎትን ፃዲቁ አባቴ ድርሱልኚ የውስጤን መሻት ፍፅሙልን እኔም ልመስከር😢

  • @AyinalemAbebe-k3c
    @AyinalemAbebe-k3c ปีที่แล้ว +2

    ባለቤቴ ታሞቡኝናል ፀሎት አድርጉልኝ

  • @lemlemhalefom317
    @lemlemhalefom317 9 หลายเดือนก่อน

    አቡነ እጨጌ ዮሐንሰ በረከታቸውና ረድኤታቸው ይድረሰን አሜን

  • @Qatar678Sahliya
    @Qatar678Sahliya ปีที่แล้ว +1

    የፃድቁ አባታችን እጨጌ ዮሀንስ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ እኔንም በልጅ ባርኩኝ አቡነወጨጌ ዮሀንስ ፍሬ ነው ያጣሁት ፍሬ ስጡኝ የአይኔ መረፊያ የስሜ መጠርያ እኔንም ለምስክርነት አብቁኝ።

  • @yemisirachnurga227
    @yemisirachnurga227 2 หลายเดือนก่อน

    የፃድቁ በረከታቸዉ ይደርብኝ

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 9 หลายเดือนก่อน +5

    አቡነ እጨጌ እባኮት በጤና የሚያስ ጨንቀኝ በሽታ ማሩኝ እንደ ሚምሩኝ አምናለሁ ስለዚህ አሁን በልቤ ያሰብኩትን እልካለሁ ለቢላ ሳይሰጡኝ ማሩኝ ድንገት ይህን መልክ ያነበባችሁ እግዚያብሄር ይማርሽ በሉኝ በዐሎት አስቡኝ❤❤❤

    • @BisratMekonnen-y8w
      @BisratMekonnen-y8w 8 หลายเดือนก่อน

      Egzabherymrase❤❤❤

    • @Tzu-b1p
      @Tzu-b1p 7 หลายเดือนก่อน +1

      Agziyabher cherso ymarsh ahtem

  • @ZarhaBirahunu
    @ZarhaBirahunu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለኛም በረከታቸው ያድለን እኔም ተስዬ መ ጥቼአለሁ ልጅ ከሰጡኝ ብዬ ስለቴን ለማድረስ ያብቃኝ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 😇✝️❣️🙏✝️ እልልልልልል እልልልልልል

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 2 ปีที่แล้ว +3

    ከፃድቁ በረከት ይደርብን አሜን

  • @haymanottelahun4523
    @haymanottelahun4523 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏እግዚያብሔር ይባርካቹ ይባርከን🙏ተመስገን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እጨጌ ዮሀንስ አቡነ ዮሀንስ በረከትዎ ይደርብን!!
    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 ปีที่แล้ว

    የጻድቁ ያባታችን ጨጽጌ የውሀነስ በረከት ይድረሰን

  • @frazerasgiedmamo827
    @frazerasgiedmamo827 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ሁሉ ይሆናል እግዚአብሔር ከፈቀደ አባታች ዮሐንስ ለእኔም ብዙ አድርገዋል

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን. እጨጌ አቡነ ይሆንስ. ምህረትህ አይለየን. ሀገረችንንም ሰላም አድርግልን

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 8 หลายเดือนก่อน

    ወለተ-ኪዳን ነኝ እ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በረበከታቸዉ ይደርብን ችግራችን ሁሉ በቃልኪዳቸው
    ይፉቱልን አሜን አሜን አሜን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል የእግዚያአብሔን ሰም የተመሰገን ይሁን አባታን ልመና መልጃ አይለዬን

  • @زهراءز-ث1ي
    @زهراءز-ث1ي 2 ปีที่แล้ว +1

    አዉነት እግዚአብሔር ለደጁ ይደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💓💓💓💓💓💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏👐👐👐

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የአባታችን የአቡነ ጨጌ ዩሃንስ እረደኤታቸው በረከታቸው ይደርብን እልልልልልልልልልል

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልእልልልእልልልዝማሬመላእክትያ፣ሠማልንአባታችን፣አቡነእጨጌ፣ዮሐንስ፣እግዚአብሔርይመስገን

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql 3 หลายเดือนก่อน

    Kebrna Mesgana le Abune Ecege Yohans 🙏🙏🙏

  • @Etagegn-cj5yi
    @Etagegn-cj5yi 8 หลายเดือนก่อน

    እ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በረበከታቸዉ ይደርብን ችግራችን ሁሉ በቃልኪዳቸው
    ይፉቱልን አሜን አሜን አሜን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቾው ይደርብን ጻድቁ እጨጌ ዬውሐንስ

  • @ተመስገንአምላክ-ተ4ሰ
    @ተመስገንአምላክ-ተ4ሰ ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜን አማን አሜን አባቶቻቻን ቃለቢወትን ያሰማልን አሜን

  • @TiruworkMolla
    @TiruworkMolla 9 หลายเดือนก่อน

    የተመሰቃቀለ ህይወቴን አስተካክሉልኝ ሀፍረቴን ሸፍንልኝ

  • @abge5258
    @abge5258 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አላችህ

  • @NN-sisters.
    @NN-sisters. ปีที่แล้ว +1

    ለኛም ይድርሱልን አባታችን ቋጠሮችን ይፍትሉን

  • @ዘማርያምዘአርሴማ
    @ዘማርያምዘአርሴማ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፃድቁ ታምራቸው ተነግሮ አይልቅም ፈጣሪ አረድቶች ጠግሮ እጨገ ዮሐንስ ሄጃለው ብዙ ታምራት ያለበት ቦታ ነው ምስክር ነኝ

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 10 หลายเดือนก่อน

    እኛ ሁላች እነወዳታለን እልልልልልልልል👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን የዛሬውን ከጭንቀት በሰላም ካወጣሁኝ የተቻለኝን አደርጋለሁኝ🙏🙏🙏

  • @SeniTuji
    @SeniTuji หลายเดือนก่อน

    ልልልልልልልልልልልልልልልልል ለንተ የደርሰለየዉ ለኝም ይደርሰልን

  • @ተመስገንአምላክ-ተ4ሰ
    @ተመስገንአምላክ-ተ4ሰ ปีที่แล้ว

    እልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባቶቻቻን

  • @asterak6861
    @asterak6861 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልል👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amanueldebas2110
    @amanueldebas2110 9 หลายเดือนก่อน +1

    ንመድሓኒና እየሱስ ክርስቶስ ክብርን ምስጋናን ይኹኖ

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 ปีที่แล้ว

    አቡነ አጨጌ በረከታቸው ይደርብን

  • @የበአታማርያምልጅነኝ
    @የበአታማርያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ለደጆት ያብቁኝ

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤ 🙏

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 11 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen Abatachen abune chigi yohans lemesekerenet Abkun le wondem ehtochi ye deresw lenim deresulen🙏

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 ปีที่แล้ว +1

    የእ/ር. ክብር. ይስፍ. እናንተንም. ሰምቶ. የማረአምላክ. እኔንም. ይፍታልሽ. ከብክነትም. ያድንሽ. ብላቹ. ጸሉዩልኝ. አመተጉብርኤል.
    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል. ምንጊዜም. እልእል. እያልን. የምናመሰግንበትን. ያድለን. ! እንኩዋን. ማረሎት.

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 11 หลายเดือนก่อน

    Elllllllll yeTsadiqu amlak Egziabher yimesgen

  • @addisalmemetcalf9721
    @addisalmemetcalf9721 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN Ellll Ellll Ellll Ellll

  • @arageshieshatu5867
    @arageshieshatu5867 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🤲🤲

  • @AddisTefera65
    @AddisTefera65 2 ปีที่แล้ว

    Egziyabher yemesegen Welete Amanuel beselotachiw,asbuige.🙏

  • @mekdesbelete8121
    @mekdesbelete8121 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል በረከታቸዉ ይደርብን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @mekdesbelete8121
    @mekdesbelete8121 2 ปีที่แล้ว

    እልልል እልልል እልልል

  • @belatube880
    @belatube880 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zimare melakti yasemalen Elelelelelele

  • @AccAcc-h2k
    @AccAcc-h2k 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም በአድሜዬ ልክ ከገባሁበት ችግር የፍቱኝ እመሠክራለሁ

  • @birtukanEnawugaw
    @birtukanEnawugaw 11 หลายเดือนก่อน +2

    Abate lene be 1 ken mels setugn yalegizew mewled alebishi tebye beteketerkubet ken eminetachewin tekebiche mislachewin silke lay adrge metfo wore endayasemugn alkuachew wutetem tekeyiro digami lela ketero tesetehu mechereshayen yasamirulign lene yederesu abat letechegere hulu yidresu amen dejachew kume lememesker yabkagn amen

  • @YibeltalSamuel
    @YibeltalSamuel 2 หลายเดือนก่อน

    Enenim asibugn yene deg abat...

  • @getahundesta3683
    @getahundesta3683 8 หลายเดือนก่อน

    Timesgene. Kehulum belayed Eyesus yebareke.Amlakachin esu newena. Bemeketel enam Addis Ababa semeta weyera balehu Echge yehanese Keze Gulbete besheta kadanugna kebete Yegebawne menafist awetetew kadanuge semeta betekerstanune tesaleme 100 birr September asgabalehu. Amen

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว

    Elelelelelel Elelelelelel 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 2 ปีที่แล้ว

    eleleleeeeeeeeeeeee tsadikuye abate ye ene alegnea amen!

  • @yeshedemesse2822
    @yeshedemesse2822 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አበነ የኃንስ ምርትህ አይለየን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @tenagertube3335
    @tenagertube3335 2 ปีที่แล้ว

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻Elelele Zemar Melakt yasemalen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว

    thanks for sharing god bless everyone 🙏🙏🙏

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 9 หลายเดือนก่อน

    ልልልልልልል

  • @marrydinkutub8727
    @marrydinkutub8727 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnnnn eghanim yedrsen.

  • @almazgadlove5435
    @almazgadlove5435 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Elelllllllll Elelllllllll Elelllllllll 👏👏👏

  • @betigirma4804
    @betigirma4804 ปีที่แล้ว

    እሰይ እግዚኣብሄር ይመሰገን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    በረከቱ ይደርብን

  • @aschmeng4235
    @aschmeng4235 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልል

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egezaber emasagen Qalahewot yasaman Zemare malakata yasaman egezaber yee barekachu Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu 😍😍😍🤲🤲🥰🥰🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Eleleleleeeéee Egziabher yimesgn

  • @sentayewsente
    @sentayewsente 22 วันที่ผ่านมา

    እኔን ከሚያስጨንቀኝ በሽታ ይፈውስሽ ተብላችሁ ጰልዩልኝ😮😮😮😮😮😮

  • @tsagayelisana8263
    @tsagayelisana8263 6 หลายเดือนก่อน

    አልልልልልልል

  • @raheltegegne3748
    @raheltegegne3748 2 ปีที่แล้ว

    አባታ ለደጃት የብያቅኚ

  • @yaredkebede2571
    @yaredkebede2571 2 ปีที่แล้ว

    በረከተሠቸው ይደርብንና እባከዎን ቦታው የት ነው አመሰግናለሁ

  • @haniyemaryamliji6369
    @haniyemaryamliji6369 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የናተ የሰማ ለኛም ይስማል

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 2 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen Elelelelelelele

  • @-omaryam9042
    @-omaryam9042 2 ปีที่แล้ว

    Zimare melaekt yasemalen! yeabatachin redet bereket ayleyen!

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgn

  • @bezawitbekele3558
    @bezawitbekele3558 ปีที่แล้ว

    ሰላም አቡነ እጨጌ ዪሐንስ አዲስ አበባ የት አካባቢ ነው ያለው እባካችሁ ንገሩኝ🙏🙏

    • @BiniFAOAMEY
      @BiniFAOAMEY ปีที่แล้ว

      Weyra sefer Kidist arsema we Abune echege yohanis gedam

  • @fililili7598
    @fililili7598 9 หลายเดือนก่อน

    ከመገናኛ ትራንስፖርት አለ ንገሩኝ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እምየ ኦርቶዶክስ ለሰልአለም ፀንታትኑርልን አሜን ይደረገልን

  • @ethiopianrose5237
    @ethiopianrose5237 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mehretdesta4312
    @mehretdesta4312 2 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልል

  • @Haymingnyeእናቴናፍቂ
    @Haymingnyeእናቴናፍቂ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 2 ปีที่แล้ว

    መቸመቸነዉ፡የወሩባሀላቸዉ፡ያመቱ፡እስኪንገሩን፡እድንማፀን፡ቀኑንአላዉቀወም

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤