ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ እድግ በል እናት እና አባተህ ዘራቸው ከዚህ በላይ በላይ ይባረክ
እግዛቢሔርያሳድግህ ውይ ፍቅር ዬሆነልጅ
ሠብ አርጉኝ ውዶች
አቤት ማሳደግ እንዲህ ነው እድግ በልልኝ እሼ በውነት መመስገን የለበህ ሰው ነህ የምታቀርብልን ልጆች በሙሉ አስተማሪዎች ናቸው ተባረክልን በርታልን
አሚን
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ
ለዚህ ነው በሀገሬ ኢትዮጵያ ተስፍ ማልቆርጠው እሸቱ ካለ ገና ብዙ የሀገሬ ምሁራን ወጣት ያስተዋዉቀናል 🥰
እሼ ምርጥ ሰው ከህፃን ጋር ህፃን ከአዋቂ ጋር አዋቂ ከወጣት ጋር ወጣት ።በዛላይ አዝናኝ አስተማሪ ፕሮግራም አቅራቢ ኮሜዲ ገጣሚ ብቻ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ናታንዬ በርታ ትልቅ ቦታ እንደማይክ ባለሙሉ ተስፍ ነኝ♥♥
💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤔። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ👂👂👈💚💛❤👏👏👏👏
የኔ አምበሳ! ቆንጆ እና brilliant. እግዚአብሔር ያሳድግልህ ።የኢትዮጵያ ተስፋ!
ከድንቅም ድንቅ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ባጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ አባት አንደበቱ የተመቸው ማነው
አላህ ይጨምረልክ እድግበል እውነትደስ ይላል ልጆች ጉበዝ ሲሆኑ እሼ ምርጥ ስው እናመስግናለን
የሚገርመው ዛሬ ነው ያየውት😢 የሆነ ለወደፊት ትልቅ ምርጥ ጋዜጠኛ የሚሆን አወራሩ የዓለም እውቀቱ ብቻ ብዙ ነገሩ ጋዜጠኛ ነው ሚታየኝ እፁብ ድንቅ❤❤❤
አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ፡፡
አሜን ያስብላል
አንተን የፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት ያብቃን🙏💚💛❤🙏
እነዚህን ልጆች ስናይ እውነትም የኢትዮጵያ ተስፋዋ ከእግዚአብሔር ጋር ብሩህ ነው!
እሼ እግዚአብሔር ይሥጥህ እደዚህ አይነቶች ልጆችን ማቅረብህ እድሜ ይሥጥህ
እድግ በል የነገ የኢትዬጵያ ተስፋ💚💛❤✅👏👏👏
የኔ ጌታ ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ ጌታ ግጥሙ በስመአብ የእናቶች ምርቃት ይድረስህ ባባዬ አድገህ ሀገር እና ወገንህን ጠቃሚ ያድርግህ ኡፍፍፍፍፍ እመብርሃን መጨረሻህን ያሳምርልህ የኔ ጣፋጭ
በእውነት እድግ በል ግጥሙ ውስጥ የሚገባ ነውና🇪🇷🇪🇷
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!
አላህ ጥብቅ አርጎ በፍቅር እድግ በል ሀገርህ የምትጠቅ ያርግህ ማሻአላህ ።እሽቱ ምርጥ ሠው ሁሉም የምታደርገው ነገር ሁሉ እጅግ ደሰ ያሰኛል ቅን ሠውነህ ተባረክ
ወይኔ ወንድሜ ሃያሉ ኣሏህ ከክፉ ይጠብቅህ ኣነጋገሩ የድምፁ ቅላፄ ዋው ሰላምህ ይብዛ መጨረሻህን ኣላህ ያሳምርልህ ለኛም እንደዜጋ ታስፈልገናለህና የኣላህ ጥበቃው ኣይለይህ እድግግግግግግግ በልልን
ደጋግሜ በየው የመልጠግበው ልጅ 😍 ሳቁ ንግግሩ ሁሉ ነገሩ ይነፍቀኛል እድግ በልልን የሀገሬ ተሥፋ
እኔም❤😢
እረ ልጂ ይመርመር የሆነ ነገር አለው ወይኔ የኔ ውድም አላህ ይጠብቅህ ቲሽ አፈርኩ በራሴ
እደግልን ተባረክ:: ያገረ ኩራት ድንቅ ልጅ ነህ:: ለዚህ ሁሉ ቤተሰቦችህ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ናቸው:: እደግ
እንዲ የለ ትውልድ ለፈጠሩት ቤተሰቦቹ ዘመናችሁ ይባረክ እሼ ትልቅ ትውልድ ፈጣሪ ነክ እንደ አንተ የለ ሰው የትም የለም ትልቅ ቦታ ድረስ
የኔ ሳቄታ ደስ ሲል ጌታ አይምሮህን ይባርከው በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ
ግጥሙ እንደኔ የተመቼው ማን ነው 👍
እኔበጣም
በኤርትራ ልጆች ስም አመሰግናለሁ አደናቂህን ነኝ አከብራለሁኝ እግዝአቢሄር ጤና ይስጥህ
አላህ ያሳድግህ እደግ አገራችንም ሰላም ያርግልን እባካቹህ በየ እምነታችን እንፅልይ
በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እኔ እንዲህ አይነት ልጅ አይቼ አላውቅም 🤭እግዚአብሄር ይባርክሕ 🙏🏾❤️ የኔ ድንቅ ልጅ ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምንም ቃል የለኝም በቃ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ጥበብ ሰቶሀል ፈጣሪ ባለው ላይ ጨምሞ ጨምሮ ይሥጥህ እድግ በልልኝ 😘😘😘
Hi
Ewnte new tsion
ግጥሙን ሲያነብ ድምፁ አሳዛኝ ነው በተለይ ስለ እናት የገጠመው ፈጣሪ ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
አሜንንንንንንን
Abel
መማጻቅ
091965798
አቦቦቦ ያሂ ምን አይነት እጹብ ድንቅ ልጅ ነዉ በናታቹ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ለሀገርህ የምትጠቅም ሁን አሜንንንን 😍😍😍😍👌👌👌👌😍😍😍😍😍
የኔ አባት እግዚአብሔር ያሳድግህ እርጋታህ ከእውቀት ጋ ሁሉንም አሞልቶ የሰጠህ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ!!!!
ልጁ ብዙ የሚለው አለ ብዙ እኛም ከእሱ እንማራለን እባክህ ክፍል 2ይኑረው
Eshe mirt sew nurilin ❤❤
ደምሩኝ
ጎበዝ ድንቅ ልጄ አላህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርሰክ ።
አላህ ያሳድግህ እድህ ያሉትን ህፃነትያብዛልን
ኦ አምላኬ እጅግ በጣም የሚገርም ልጅ ነው።እሼ የነገርከን ታሪክ አቦ ተመችቶኛል😍
ኡፍፍፍፍ ልጆችን ስጠብቅ መጡ ፡ እንኳን ደነ መጡ
እድግ በልልኝ በጣም አሰገራሚ ህፃን ናታን ነብይ ነህ በዚህ አጋጣሚ ኮመዲን እሸቱን ከልብ አመሠግናለሁ ገና በርካታ ልጆች ይገኛሉ ቢያንስ ይህ ትውልድ ሐገር ይለውጣል በፈተና ውስጥ ቢሆንም እኛም የታሪክ ተጠያቂ ትውልዶች ነን ጥያቄ የለዉም በርታ የእኔ ልጅ እድግ በልልኝ!!!
ዋው ፈጣሪ ያሳድግ ገራሚ ልጂ አሼዬ የምታቀርባቸው ልጆች በፍቅር ነው የማያቸው ደስ ሲሉ ሀገሬ ተስፉ አላት ።
ሀይ
ፈጣሪ ያሳደግህ እሼ እናመሠግናለን እንደዚህ አይነት ልጆኦች ከተደበቁበት አዉጣችሁ ብዙ አሉ ሚዲያ እድል ያላገኙ
ጭራሽ እየሳቀ ነው የአፍሪካን ሀገራት ካርታ በማየት ስማቸውን የሚጠራቸው ገራሚ ነውቀሪ ዘመንህ ይባረክ !!
ፕሮፋይልሽ ዋአውውውውው እምየ ሚኒሊክ ስወደው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውድድድድድድድድድድ
መመስገን የሚገባቸው ያበሳውን ድርሻ የሚውስዱት ቤተሰቦቹ ናቸው ስርአቱ ደግሞ እድግ በል የኔ ጌታ ተባረክ
አሼን የምትወዱ እስቲ እኒያቹ👍በማረግ
ሠብ አርጉኝ
@desalegne yimere ayzohe fetare yasenah
@@tube-sx5wi ነይ ቤተሰብእንሁን
የኔ ጎበዝ አበሳ እግዛብሄር ዘመንህን ይባርከው እድግ በል በርታ በዚሁ ቀጥል አባ
እፍፍፍፍ የኔ ማር ግጥሙ ተመቸኝ እግዚአብሔር ያሳድግህ ጎሽ 🥰🥰
እውይ የኔ ማር እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ እማማ ኢትዮጵያ እንደነዚህ አይነት ታዳጊዎችን ያብዛልሽ
የኢኢትዮጵያ ተስፋዎች ናችሁና እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ"
ዋዉ እግዚ አብሔረ በጥበብ በሞገሰ ያሳድግህ ኢትዩጱያ ገና ብዙ ጀጌኖቻቼን ታፈራለች በረታ ድቅ እፁብ ልጁ ነህ
ወደድኩህ የሰፈሬ ልጅ እሼ ከምር ይገርማል ከሁሉም ጋር የመመሳሰል ብቃትህ ደስ ይለኛል ኑርልን
ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ስፅፍ ጣፋጭ የሆንክ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግ የምር ግጥሙን ስሰማ ግን አስለቅሶኛል ሌላ ጊዜም ጋብዝልኝ እሼ
እረ አታሽማቀው በመልካም ስነምግባር ያደገ ልጅ ሁሌም ጭቅላቱ ከእድሜው በላይ ያድጋል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አዕምሮህን ብሩህ ያድርግልህ ለሀገርህ ለውገንህ የምትጠቀም ያድርግህ
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው !!ልጂ እወዳለሁ እሼ በርታ እግዚአብሔር ያሳድግህ
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ንቁ ልጅ ወልድን ስናሳድግ ስለቢሂር ልዮነት እየሰበኩ ከማሳደግ ወላጁች ተባረኩ ብያለው
የኔ ጎብዝ አተ አበሳ ነህ አምላኬ እግዚአብሔር በእውቀት በሞገስ በጥበብ ጨምሮ ጨምሮ ያሳድግህ
የኔ ብልቃጥ የሆንክ ልጅ እደግልን እሺ 💖 እሽዬ ደሞ ልጅ አቀራረብህ ደስ ሲል 👨👨👧👧👫 የእሽዬ አድናቂ የት ናችሁ🙏🙏🙏
ማዳመቤት
እባክህ አታሸማቀው አሹ ጥበብ የሰጠውን እግዚአብሔርን አመስግን እድግ በልልን የእኔ አባት❤
በእውነት እንባዬ እስኪፈስ ድረስ ነው የሳቅሁት ግን ልጁን እና ቤተሰቡን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ልጆች መሰረታቸው. ቤተሰብ ነው ሳላማሰግናቸው አላልፍም ለሌላም ቤተሰብ አርአያ ናቸው
አንተን የወለደች እናት ማህፅን የተባረከች ናት :: መልካም አራያ ሆኖ ላሳደገህ አባትህ እድሜና ጤናን ተመኔሁለት:: ለዛሬ35 አመት ለአገራችን መሪነት ከሚቀርቡት እጩዎች አንዱ አንተ ነህ ተባረክልኝ::
እጅግ በጣም..👏🙌
እደግ!! እሼ ምርጥ ፕሮግራም ነው:: ልጆች ላይ እሚሰራ ሚዲያ ባለመኖሩ ሁሌም ነበር እሚያሳስበኝ:: በርታ ወንድም!!
ፈጣረ ያገር ተስፋ ያርግህ ፍጻሜህን ፈጣሪ ያሳምርልህ እድግ በል
በስላሴ ስም ከአይን ያውጣህ ለዚ ነው በኢትዮጵያ ተስፋ ማልቆርጠው
Yamir inem indiw nang am crying when i lesson this phom
እሸቱ እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መድኀኒዓለም እንደዚህ አይነት ልጅ ይስጠኝ
Amennnnnnnnnnnn
አሜንንንን
በጣም ጎበዝ ልጅ ያንሰዋልI'm Proud of You Good Jobየኢትዮጵያ እናቶች እንደዜ ያሎውልጆች መንታ ትውለድ🙏🙏💚💛❤👏👍️
Hii perez Joseph neche
እንደገና መወለድ አማረኝ ከመጀመሪያው ጀምሪ ጎበዝ ብሆን ብየ!!!
Kkkkk
hhhhh bicalma tiru naber gin fatir kalfaqda ayhuname
🤣👍
ውዶች ሠብ አርጉኝ
Kkkk
ምን ያህል ጠንካራ ቤተሰብ እንዳሳደገህ አቦ ይመቻቹሁ ጌታ በጥበቡ ያሳድግህ የዘመኑ ምርጥ ምርጥ የእውቀት ጀግና 👍👍👍
እግዚአብሔር ይባርክህ እድግ በል ወላጆችህን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኩ እሼ እናመሰግናለን 🙏🙏
እድግንል ከመጥፎ ነገረ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ አገሮየ ተስፋ አላት በአሁኑ ትውልድ
በእውነት በዚህ ልጅ ወላጆች ቀናሁ ልጅ አሳዳጊውን ነው እሚመስለው የተባረከ ማህጸን የተባረከን ልጅ ያፈራል ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ የኔ ጨዋ እሚገርመው እኔ የሀገሬን ባድራ ብቻ ነው እማቀው የክልሎችን እንኮን አላቅም ህ
እሼ ፕሮግራሞችህን በጣም እከታተላሁኝ በጣም ነው የማደንቅህ በርታ
You are amazing teenager! I appreciate you. You are a great illustration for Ethiopian PEOPLES 👌👍
እሼ. ድንቅ ልጆችን ከየት እንደምታፈልቃቸው. ይገርማል ።አንተ ድንቅ ልጅ. እንዳንተ ያሉ ልጆች ይብዛባት ታፍራ ሀገራችን
እሸ ምላድርግህ አቦ ይመችህ በሳቅ አፈረስከኝ አላህ ይጠብቅህ
ወኔ ወድ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንደዚህ አይነት ያሉትን ልጅችን ድጋፍ እና ብርታት ይገባቸዋልአሳዘነኝ በዚህ እድሚያቸው አገረቸው ያስጨንቀቸው ከፍ ሲእማ ምን አይነት ጨና እንደገጥማቸው መገመት ነው
አቦ አተን አለ መውድድ አለ ማድነቅ አልቻልኩም ቶሎ እድግበልልን እደ አተ አይነቱ ያብዛል ውድድድድ በማያልቀው😘😘
ፈጣሪይጠብቅህ
ዋው ምርጥ ልጅ ነው የዘንድሮ ልጆች ንቃተ ሂሊናቸው በጣም የላቀ ነው እሼ ይሄ ፕሮግራም ስወደው በጣም
እደግየቆልጅአላህይጠብቅህእሸትአተምተባረክ
My happy cry and I am hopping this generation will be better than what we have this days and God be with you❣️
እዉነትም ድንቅ ነህ የኔ አንደበት ጣፋጭ 👍👍 አቤት እምዬ ኢትዮጵያ ብርሀን የሆኑ ድንቅ ትዉልዶች እያፈራች ነዉ አላህ በጥበቡ ያሳድግልሽ ኢትዮጵያዬ ,,,ተማርን ብለዉ የእምነት ቤቶች ከሚያፈርሱ ደንቆሮች ይሰዉርሽ ,,, ትልቅ የሆነቅርስ የነጃሺ መስጂድ አፈረሱት ከፋኝኝ😭😭😭😭😭
ayzohe fetare destawen yelakeleh
የኔ ማር 🙏♥️ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏 ከአይን ያዉጣህ አንተ የሀገር ተሰፋ ነህ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ተስፋ አላት
Wow what a blessing proud family he is so clever god bless him & all parents should invest to there children thank you dear Eshe
የኢትዮጵያ እናቶች ማህጸናችሁን ያለምልምልን።
ዋው እውነት የኢትዮጵያዬ ተስፋዋ እየበዙ ነው እሸት ባይሆን ውጭ ሀገር ሄደው በዛው እንዳይቀሩ አስጠንቁቋቸው ሀገር ወዳድ ትውልድ እናፍራ የሁላችንም ሀላፊነት ይሁን የዘወትር ምክሬ ነው
ዋው
🙏🙏🙏
እዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ያሣድግህ
🇪ምርጥ ልጅ ግታ ከክፉው ጠብቆ ያሳድግህ 🇪🇹😘
Can I take your poem for mother to my mum. What an amazing boy may God bless your journey bro. Thank you so much Eshetu for bringing such talented and loved children in their age and many things to teach us. Great Job!
ግጥምን ከሚያሱቡት ነገሮች የቃላት አጣጣልና ከውስጥ የሚወጣ ድምፅ ነው...የዚህ ታዳጊ ግን በጣም የተለየ ውበት ነው❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ልጅእግዚያብሄር ያሳድግህ በርታልን ከዚህ የበለጠ እንትሰራ ያብቃህ ወንድማችን
ህፃናት በጣም ነው የምወደው ፈጣሪ ያሳድግህ ምጡቅ አእምሮ ነው ያለህ እሸቱ ሱሴ በረታልኝ
Ewnte new.kok
በጣም ጀግና ልጂ ነህ፡ናታንየ፡፡በጥበብ፡በሞጎስ፡እደግልኝ፡፡እሼ፡እግዚብሔር ይባርክህ፡ 🙏🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👌
እደግ.ተባረከ.ኣንተንየወለደችማህህፀን የተባረከችናት.ደግማትውለድ
እሼ ምርጥ ኢትዩጵያዊ ልጂነህ በርታ አላህ ሂዳያይስጥህ ወንድሜ
ውይ ስለ አባይ የገጠመው ግጥም ዋውውው ጐበዝ ልጅ እድግ በልልን
አገሬ ተስፋ አለሽ አድግ በል ወላጆችም ፈጣሪ አረጅም አድሜና ጤና ሰቷችሁ በዚህ ወርቅ በሆነ ልጃችሁ ተደሰትቱ ❤❤❤🌹🌹🌹
አስተዋይ ልጅ ነው በእውቀት የተሞላ ::እደግ ተመንደግ🙏🏾
በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ አድግ በል አግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተስቦቹ ታድላችሁ አንድዝህ ያለ ልጅ በመውለዳችሁ አግዚአብሔርን አመስግኑ
እሼ በቁም ነገር ብታዋራዉ ጥሩ ነበር ቀልድ በዛበት የሚገርም ልጅ ነው። በርታ።
እግዚአብሔር ያሰድግህ የኔ ማር ስነስርዓት ያለው ቆንጂየ ልጂ !!!!
አሁንም አእምሮህ ይባረክ 😊
እድግግ በል አቦ ሲያምር ልጁ ጭቅላቱ ደሞ የሌለ ነው ሁሉ ነገረ ገራሚ ነው በርታ
እሽ ይመችህ እሽን የሚወድ ላይክ ግጩኝ
Ere commentem yegecheshal
የኔ ጌታ አብበህ አብበህ፡ድምቅ ያለች አበባ፡ሁን፡እድግ በል፡ተባረክ
በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ እድግ በል እናት እና አባተህ ዘራቸው ከዚህ በላይ በላይ ይባረክ
እግዛቢሔርያሳድግህ ውይ ፍቅር ዬሆነልጅ
ሠብ አርጉኝ ውዶች
አቤት ማሳደግ እንዲህ ነው እድግ በልልኝ እሼ በውነት መመስገን የለበህ ሰው ነህ የምታቀርብልን ልጆች በሙሉ አስተማሪዎች ናቸው ተባረክልን በርታልን
አሚን
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ
ለዚህ ነው በሀገሬ ኢትዮጵያ ተስፍ ማልቆርጠው እሸቱ ካለ ገና ብዙ የሀገሬ ምሁራን ወጣት ያስተዋዉቀናል 🥰
እሼ ምርጥ ሰው ከህፃን ጋር ህፃን ከአዋቂ ጋር አዋቂ ከወጣት ጋር ወጣት ።በዛላይ አዝናኝ አስተማሪ ፕሮግራም አቅራቢ ኮሜዲ ገጣሚ ብቻ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ናታንዬ በርታ ትልቅ ቦታ እንደማይክ ባለሙሉ ተስፍ ነኝ♥♥
💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤔። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ👂👂👈💚💛❤👏👏👏👏
የኔ አምበሳ!
ቆንጆ እና brilliant.
እግዚአብሔር ያሳድግልህ ።
የኢትዮጵያ ተስፋ!
ከድንቅም ድንቅ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ባጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ አባት
አንደበቱ የተመቸው ማነው
አላህ ይጨምረልክ እድግበል እውነት
ደስ ይላል ልጆች ጉበዝ ሲሆኑ እሼ ምርጥ ስው እናመስግናለን
የሚገርመው ዛሬ ነው ያየውት😢 የሆነ ለወደፊት ትልቅ ምርጥ ጋዜጠኛ የሚሆን አወራሩ የዓለም እውቀቱ ብቻ ብዙ ነገሩ ጋዜጠኛ ነው ሚታየኝ እፁብ ድንቅ❤❤❤
አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ፡፡
አሜን ያስብላል
አንተን የፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት ያብቃን🙏💚💛❤🙏
እነዚህን ልጆች ስናይ እውነትም የኢትዮጵያ ተስፋዋ ከእግዚአብሔር ጋር ብሩህ ነው!
እሼ እግዚአብሔር ይሥጥህ እደዚህ አይነቶች ልጆችን ማቅረብህ እድሜ ይሥጥህ
እድግ በል የነገ የኢትዬጵያ ተስፋ💚💛❤✅👏👏👏
የኔ ጌታ ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ ጌታ ግጥሙ በስመአብ የእናቶች ምርቃት ይድረስህ ባባዬ አድገህ ሀገር እና ወገንህን ጠቃሚ ያድርግህ ኡፍፍፍፍፍ እመብርሃን መጨረሻህን ያሳምርልህ የኔ ጣፋጭ
በእውነት እድግ በል ግጥሙ ውስጥ የሚገባ ነውና🇪🇷🇪🇷
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!
አላህ ጥብቅ አርጎ በፍቅር እድግ በል ሀገርህ የምትጠቅ ያርግህ ማሻአላህ ።እሽቱ ምርጥ ሠው ሁሉም የምታደርገው ነገር ሁሉ እጅግ ደሰ ያሰኛል ቅን ሠውነህ ተባረክ
ወይኔ ወንድሜ ሃያሉ ኣሏህ ከክፉ ይጠብቅህ ኣነጋገሩ የድምፁ ቅላፄ ዋው ሰላምህ ይብዛ መጨረሻህን ኣላህ ያሳምርልህ ለኛም እንደዜጋ ታስፈልገናለህና የኣላህ ጥበቃው ኣይለይህ እድግግግግግግግ በልልን
ደጋግሜ በየው የመልጠግበው ልጅ 😍 ሳቁ ንግግሩ ሁሉ ነገሩ ይነፍቀኛል እድግ በልልን የሀገሬ ተሥፋ
እኔም❤😢
እረ ልጂ ይመርመር የሆነ ነገር አለው ወይኔ የኔ ውድም አላህ ይጠብቅህ ቲሽ አፈርኩ በራሴ
እደግልን ተባረክ:: ያገረ ኩራት ድንቅ ልጅ ነህ:: ለዚህ ሁሉ ቤተሰቦችህ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ናቸው:: እደግ
እንዲ የለ ትውልድ ለፈጠሩት ቤተሰቦቹ ዘመናችሁ ይባረክ እሼ ትልቅ ትውልድ ፈጣሪ ነክ እንደ አንተ የለ ሰው የትም የለም ትልቅ ቦታ ድረስ
የኔ ሳቄታ ደስ ሲል ጌታ አይምሮህን ይባርከው በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ
ግጥሙ እንደኔ የተመቼው ማን ነው 👍
እኔበጣም
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!
በኤርትራ ልጆች ስም አመሰግናለሁ አደናቂህን ነኝ አከብራለሁኝ እግዝአቢሄር ጤና ይስጥህ
አላህ ያሳድግህ እደግ
አገራችንም ሰላም ያርግልን እባካቹህ በየ እምነታችን እንፅልይ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ
በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እኔ እንዲህ አይነት ልጅ አይቼ አላውቅም 🤭
እግዚአብሄር ይባርክሕ 🙏🏾❤️ የኔ ድንቅ ልጅ ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምንም ቃል የለኝም በቃ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ጥበብ ሰቶሀል ፈጣሪ ባለው ላይ ጨምሞ ጨምሮ ይሥጥህ እድግ በልልኝ 😘😘😘
Hi
Ewnte new tsion
ግጥሙን ሲያነብ ድምፁ አሳዛኝ ነው በተለይ ስለ እናት የገጠመው ፈጣሪ ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
አሜንንንንንንን
Abel
መ
ማጻቅ
Abel
091965798
አቦቦቦ ያሂ ምን አይነት እጹብ ድንቅ ልጅ ነዉ በናታቹ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ለሀገርህ የምትጠቅም ሁን አሜንንንን 😍😍😍😍👌👌👌👌😍😍😍😍😍
የኔ አባት እግዚአብሔር ያሳድግህ እርጋታህ ከእውቀት ጋ ሁሉንም አሞልቶ የሰጠህ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ!!!!
ልጁ ብዙ የሚለው አለ ብዙ እኛም ከእሱ እንማራለን እባክህ ክፍል 2ይኑረው
Eshe mirt sew nurilin ❤❤
ደምሩኝ
ጎበዝ ድንቅ ልጄ አላህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርሰክ ።
አላህ ያሳድግህ እድህ ያሉትን ህፃነትያብዛልን
ኦ አምላኬ እጅግ በጣም የሚገርም ልጅ ነው።እሼ የነገርከን ታሪክ አቦ ተመችቶኛል😍
ኡፍፍፍፍ ልጆችን ስጠብቅ መጡ ፡ እንኳን ደነ መጡ
እድግ በልልኝ በጣም አሰገራሚ ህፃን ናታን ነብይ ነህ በዚህ አጋጣሚ ኮመዲን እሸቱን ከልብ አመሠግናለሁ ገና በርካታ ልጆች ይገኛሉ ቢያንስ ይህ ትውልድ ሐገር ይለውጣል በፈተና ውስጥ ቢሆንም እኛም የታሪክ ተጠያቂ ትውልዶች ነን ጥያቄ የለዉም በርታ የእኔ ልጅ እድግ በልልኝ!!!
ዋው ፈጣሪ ያሳድግ ገራሚ ልጂ
አሼዬ የምታቀርባቸው ልጆች በፍቅር ነው የማያቸው ደስ ሲሉ ሀገሬ ተስፉ አላት ።
ሀይ
ፈጣሪ ያሳደግህ እሼ እናመሠግናለን እንደዚህ አይነት ልጆኦች ከተደበቁበት አዉጣችሁ ብዙ አሉ ሚዲያ እድል ያላገኙ
ጭራሽ እየሳቀ ነው የአፍሪካን ሀገራት ካርታ በማየት ስማቸውን የሚጠራቸው ገራሚ ነው
ቀሪ ዘመንህ ይባረክ !!
ፕሮፋይልሽ ዋአውውውውው እምየ ሚኒሊክ ስወደው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውድድድድድድድድድድ
መመስገን የሚገባቸው ያበሳውን ድርሻ የሚውስዱት ቤተሰቦቹ ናቸው ስርአቱ ደግሞ እድግ በል የኔ ጌታ ተባረክ
አሼን የምትወዱ እስቲ እኒያቹ👍በማረግ
ሠብ አርጉኝ
@desalegne yimere ayzohe fetare yasenah
@@tube-sx5wi ነይ ቤተሰብእንሁን
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ
ሀይ
የኔ ጎበዝ አበሳ እግዛብሄር ዘመንህን ይባርከው እድግ በል በርታ በዚሁ ቀጥል አባ
እፍፍፍፍ የኔ ማር ግጥሙ ተመቸኝ እግዚአብሔር ያሳድግህ ጎሽ 🥰🥰
እውይ የኔ ማር እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ እማማ ኢትዮጵያ እንደነዚህ አይነት ታዳጊዎችን ያብዛልሽ
የኢኢትዮጵያ ተስፋዎች ናችሁና እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ"
ዋዉ እግዚ አብሔረ በጥበብ በሞገሰ ያሳድግህ ኢትዩጱያ ገና ብዙ ጀጌኖቻቼን ታፈራለች በረታ ድቅ እፁብ ልጁ ነህ
ወደድኩህ የሰፈሬ ልጅ እሼ ከምር ይገርማል ከሁሉም ጋር የመመሳሰል ብቃትህ ደስ ይለኛል ኑርልን
ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ስፅፍ ጣፋጭ የሆንክ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግ የምር ግጥሙን ስሰማ ግን አስለቅሶኛል ሌላ ጊዜም ጋብዝልኝ እሼ
እረ አታሽማቀው በመልካም ስነምግባር ያደገ ልጅ ሁሌም ጭቅላቱ ከእድሜው በላይ ያድጋል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አዕምሮህን ብሩህ ያድርግልህ ለሀገርህ ለውገንህ የምትጠቀም ያድርግህ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው !!ልጂ እወዳለሁ እሼ በርታ እግዚአብሔር ያሳድግህ
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ንቁ ልጅ ወልድን ስናሳድግ ስለቢሂር ልዮነት እየሰበኩ ከማሳደግ ወላጁች ተባረኩ ብያለው
የኔ ጎብዝ አተ አበሳ ነህ አምላኬ እግዚአብሔር በእውቀት በሞገስ በጥበብ ጨምሮ ጨምሮ ያሳድግህ
የኔ ብልቃጥ የሆንክ ልጅ እደግልን እሺ 💖 እሽዬ ደሞ ልጅ አቀራረብህ ደስ ሲል 👨👨👧👧👫 የእሽዬ አድናቂ የት ናችሁ🙏🙏🙏
ማዳመቤት
እባክህ አታሸማቀው አሹ ጥበብ የሰጠውን እግዚአብሔርን አመስግን እድግ በልልን የእኔ አባት❤
ሀይ
በእውነት እንባዬ እስኪፈስ ድረስ ነው የሳቅሁት ግን ልጁን እና ቤተሰቡን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ልጆች መሰረታቸው. ቤተሰብ ነው ሳላማሰግናቸው አላልፍም ለሌላም ቤተሰብ አርአያ ናቸው
አንተን የወለደች እናት ማህፅን የተባረከች ናት :: መልካም አራያ ሆኖ ላሳደገህ አባትህ እድሜና ጤናን ተመኔሁለት:: ለዛሬ35 አመት ለአገራችን መሪነት ከሚቀርቡት እጩዎች አንዱ አንተ ነህ ተባረክልኝ::
እጅግ በጣም..👏🙌
እደግ!! እሼ ምርጥ ፕሮግራም ነው:: ልጆች ላይ እሚሰራ ሚዲያ ባለመኖሩ ሁሌም ነበር እሚያሳስበኝ:: በርታ ወንድም!!
ሀይ
ፈጣረ ያገር ተስፋ ያርግህ ፍጻሜህን ፈጣሪ ያሳምርልህ እድግ በል
በስላሴ ስም ከአይን ያውጣህ
ለዚ ነው በኢትዮጵያ ተስፋ ማልቆርጠው
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!
Yamir inem indiw nang am crying when i lesson this phom
እሸቱ እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መድኀኒዓለም እንደዚህ አይነት ልጅ ይስጠኝ
Amennnnnnnnnnnn
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!
አሜንንንን
በጣም ጎበዝ ልጅ ያንሰዋል
I'm Proud of You Good Job
የኢትዮጵያ እናቶች እንደዜ ያሎው
ልጆች መንታ ትውለድ🙏
🙏💚💛❤👏👍️
Hii perez Joseph neche
እንደገና መወለድ አማረኝ ከመጀመሪያው ጀምሪ ጎበዝ ብሆን ብየ!!!
Kkkkk
hhhhh bicalma tiru naber gin fatir kalfaqda ayhuname
🤣👍
ውዶች ሠብ አርጉኝ
Kkkk
ምን ያህል ጠንካራ ቤተሰብ እንዳሳደገህ አቦ ይመቻቹሁ ጌታ በጥበቡ ያሳድግህ የዘመኑ ምርጥ ምርጥ የእውቀት ጀግና 👍👍👍
እግዚአብሔር ይባርክህ እድግ በል ወላጆችህን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኩ እሼ እናመሰግናለን 🙏🙏
እድግንል ከመጥፎ ነገረ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ አገሮየ ተስፋ አላት በአሁኑ ትውልድ
በእውነት በዚህ ልጅ ወላጆች ቀናሁ ልጅ አሳዳጊውን ነው እሚመስለው የተባረከ ማህጸን የተባረከን ልጅ ያፈራል ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ የኔ ጨዋ እሚገርመው እኔ የሀገሬን ባድራ ብቻ ነው እማቀው የክልሎችን እንኮን አላቅም ህ
እሼ ፕሮግራሞችህን በጣም እከታተላሁኝ በጣም ነው የማደንቅህ በርታ
You are amazing teenager! I appreciate you. You are a great illustration for Ethiopian PEOPLES 👌👍
እሼ. ድንቅ ልጆችን ከየት እንደምታፈልቃቸው. ይገርማል ።አንተ ድንቅ ልጅ. እንዳንተ ያሉ ልጆች ይብዛባት ታፍራ ሀገራችን
እሸ ምላድርግህ አቦ ይመችህ በሳቅ አፈረስከኝ አላህ ይጠብቅህ
ወኔ ወድ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንደዚህ አይነት ያሉትን ልጅችን ድጋፍ እና ብርታት ይገባቸዋል
አሳዘነኝ በዚህ እድሚያቸው አገረቸው ያስጨንቀቸው ከፍ ሲእማ ምን አይነት ጨና እንደገጥማቸው መገመት ነው
አቦ አተን አለ መውድድ አለ ማድነቅ አልቻልኩም ቶሎ እድግበልልን እደ አተ አይነቱ ያብዛል ውድድድድ በማያልቀው😘😘
ፈጣሪይጠብቅህ
ሀይ
ደምሩኝ
ዋው ምርጥ ልጅ ነው የዘንድሮ ልጆች ንቃተ ሂሊናቸው በጣም የላቀ ነው እሼ ይሄ ፕሮግራም ስወደው በጣም
እደግየቆልጅአላህይጠብቅህእሸትአተምተባረክ
My happy cry and I am hopping this generation will be better than what we have this days and God be with you❣️
እዉነትም ድንቅ ነህ የኔ አንደበት ጣፋጭ 👍👍 አቤት እምዬ ኢትዮጵያ ብርሀን የሆኑ ድንቅ ትዉልዶች እያፈራች ነዉ አላህ በጥበቡ ያሳድግልሽ ኢትዮጵያዬ ,,,ተማርን ብለዉ የእምነት ቤቶች ከሚያፈርሱ ደንቆሮች ይሰዉርሽ ,,, ትልቅ የሆነቅርስ የነጃሺ መስጂድ አፈረሱት ከፋኝኝ😭😭😭😭😭
ayzohe fetare destawen yelakeleh
የኔ ማር 🙏♥️ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏 ከአይን ያዉጣህ አንተ የሀገር ተሰፋ ነህ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ተስፋ አላት
Wow what a blessing proud family he is so clever god bless him
& all parents should invest to there children thank you dear Eshe