መንታ ከወልድሽ ጥዬሽ እሄዳለው ።yefikir ketero official

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @tgishayemam5635
    @tgishayemam5635 5 ปีที่แล้ว +9

    የኔ እናት በጣም ነው ያሳዛንሽኝ እግዚሐብሄር ታላቅ ነው እርሱ ያፅናናሽ በስው አገር እራስሽን ጠብቂ እዮብ ባንድ ወቅት ልጆቹን ሚስቱን አብቱን ጤናውን ሲያጣ ፈጣሪ ስጠ ፈጣሪ ወስደ ነበር ያለው እራስሽን አበርቺ በፈጣሪ ፍቃድ የሆነን ነገር በፀፀት አትመልሽውም አንቺ ታላቅ ጠንካራ እናት ሴት ነሽ ያለፈውን ሁሉ ለአምላክሽ ስተሽ ጠንክሪ በራስሽ ቁሚ ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም እራስሽንም ልጆችሽንም ነው ምትጎጂው የደረስብሽ ነገር ቀላል ነው ማለቴ አይደለም ነገር ግን አንቺ መኖር አለብሽ በስው አገር እንኳን አልቅስሽ ስቀሽም ከባድ ነው ስለ ባለቤትሽ ምንም ማለት አልፈልግም ምክንያቱም ስው ነው ብዬ አላስብም አንቺን ግን ፈጣሪ ይወድሻል ይሄን አይቻለው አስታውሺ የመንታ ልጆችሽን ሞት የስበረው እርሱ አምላክሽ ነው ስዎች የፃፉትን የሞት ደብዳቤ እርሱ ቀዶ ጤነኛ ልጆች ስቶሻል አንድ ልጅሽን ቢወስድብሽ ሁለቱን መፅናኛ አድርጊ ሁሌም አስቢ ልጆቼ አኪም እንዳለው ሆነው ቢሆን ይሄን ምን አሳልፍ ነበር ብለሽ እርሱ የፈጠረሽን አመስግኚ ለነገሮች ሁሉ እጅ አትስጪ ትንሽ ቅር ያለኝ እናትሽን አለመጠየቅሽ ነው እናትሽ ዋጋ ከፍለዋል እርሳቸው ተወቃሽ ሊሆኑ አይችሉም እናም እባክሽ በርትተሽ እናትሽን አበርቺ እናት የህይወት ምስሶ መጠጊያ ናት በቻልሽው አቅም እርጃቸው አንቺም መንገድሽን ለድንግል ልጅ ስጪ እርሱ ከእኛ በላይ ታላቅ ተስፋን በልብሽ ይሙላ በርቺልኝ ታሪክሽ ልቤን ነክቶት መሬት ላይ ቁጭ ብዬ ነው ምፅፍልሽ እናቴ ልክ እንዳንቺ አይነት ታሪክ ነው ያላት የስዋ ተስፋ አለመቁረጥ የርስዋ ጥንካሬ ዛሬ ላይ እኔን አቁሞኛል እውነት እልሻለው ታሪክ ያልፋል እርሱ ክርስቶስ ያንግስሽ ይሄ ነው ምኞቴ ይሄን ታሪክ አልፈሽ እንደ ትዝታ እንደምታይው አልጠራጠርም አምላኩን ተስፋ ያረገ ልክ እንደ እዮብ በመጨረሻም የትዕግስቱን ፍሬ ይበላል መልካሙን ሁሉ ተመኝውልብ እናት

    • @ብሌንያብስራ
      @ብሌንያብስራ 5 ปีที่แล้ว +1

      እህት ስለአጽናናሽኝ አመሰግናለው ከልቤ ስለእናቴ ደሞ እናቴን ምንም አላረገችም ከማንም በላይ አርጋ ተንከባክባ ስላሳደገቻት ልፍቷ መና ቀረ እንጅ ከኔ እናቴ በጣም ተጎድታለች ከአጠገቤ ሁኝ ልጀ ስትለኝ እኔ ግን ገንዘብ ስለሌለኝ ፈጣሪ ለሰጠኝ ልጆቸ ምን አረግላቸዋለው ብየ ስደትን መረጥኩ እናቴን በጣም ነው የምወዳት እየጠየኳትም ነው እየረደዋትም ነው እደውም እኔ ቁሜ እንድኖር የሆንኩት ለእናቴ ብየ ነው እንጅ እኔም እንደልጀ ታንቄ ነበር የምሞት ግን እናቴ የበለጠ ሰው አትሆንም በቁሟ ትሞታለት ብየ ነው እንጅ እኔ የምወዳትን ልጀን አጥቸ ቁሜ የምኖር ሰው አልነበርኩም

    • @tgishayemam5635
      @tgishayemam5635 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ብሌንያብስራ ስለመለሽልኝ ደስ ብሎኛል በርቺልኝ የኔ አንደኛ እናትሽን ፈጣሪ ይማርልሽ ፀልይ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው የቀሩትን ልጆችሽን እርሱ ይባርክልሽ

    • @ብሌንያብስራ
      @ብሌንያብስራ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@tgishayemam5635 አሜን አሜን አሜን እህቴ ስለመልካም ምክርሽና ምኖትሽ አመሰግናለው

    • @mahedergebreyesus4860
      @mahedergebreyesus4860 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ብሌንያብስራ yen ehet enen mare ayzosh! Fetari amelak bertaten tenekare yestesh! Ayzon ayzon yene ehet!

    • @ብሌንያብስራ
      @ብሌንያብስራ 5 ปีที่แล้ว

      @@mahedergebreyesus4860 አሜን አሜን አሜን

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ያጽናሽ ሁሉም ለበጎነው እግዚአብሔር ሳይደግስ አይጣላም ሁለት ሰቶሻል እነሱን ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እመብረሀን እባሽን ታብሰው አይዞሽ ለሁለቱ ብለሽ ጠንክሪ

  • @asterwegderes9907
    @asterwegderes9907 5 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ የልጅሽን ነብስ ይማርልሽ በጣም ያሳዝናል

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 5 ปีที่แล้ว +1

    አንዴት እንዳስለቀሽኝ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ አይዞሽ እህታለም መፅናናትን ይስጥሽ

  • @yayou7823
    @yayou7823 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽእሕቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ 😥😥ጎበዝ ሁኚ ጠንክሪ ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ

  • @ethiopialezalalemtenure3220
    @ethiopialezalalemtenure3220 3 ปีที่แล้ว

    Aye wendoche indawe mine yeshalachu yehone yene inate Egezabhare beretatuin yestachu yalutin yebarekelshe

  • @እሙኢምራንስደተኛዋ
    @እሙኢምራንስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ የወንዶች ጉድ ተወርቶ አያልቅም ቢወራ ሆድ ባዶው ይቀራል ባአለሽ ነገር እናትሽ አስታሚሚ ልጆችሽ ስትገቢ ወስደሽ አሳዲጊያቸው አትጨናነቂ በአለፈው ነገር ስለማይመለስ ትርፉ መፈስ ጭንቀት አንቺ ብትታመሚ የሚያስታምምሽ የለም ስለዚህ ሁሉም ለበጎ ነው ብለሽ ኑሪ አይዞኝ

  • @ስብሌወለየዋ
    @ስብሌወለየዋ 3 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ አይዞሺ እህቴ እግዛአብሄር ያፅናሺ

  • @dubaiduba8456
    @dubaiduba8456 5 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍ በጣም ያማል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ

  • @ሉሊትየሙለር
    @ሉሊትየሙለር 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል አይ ወንዶች ብቻ ልብ ይስጣቸው

  • @setrabutajralije3617
    @setrabutajralije3617 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ:ሁሉም:ያልፋል:ፅናት:ይሥጥሽ

  • @jolycell153
    @jolycell153 5 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህህህህህህህህ

  • @እሙኢምራንስደተኛዋ
    @እሙኢምራንስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ፈ ልጅሽም የሞተችው አላህ በፃፈላት ቀን ነው ኖርሽም አኖርሽ ከተፃፈላት ቀንና ደቂቃ ማለፍ አትችልም ነበር

  • @madinaadbuabdu4230
    @madinaadbuabdu4230 5 ปีที่แล้ว +1

    😰😰😰😰

  • @ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
    @ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ 5 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህ በጣም ያማል እህቴ እግዚያብሔር አምላክ ያፅናሽ በጣም ከባድ ሀዘን ከባድ ፀፀት ነው እግዚያብሔር አምላክ እንባሽን ያብስልሽ።

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @senifiker479
    @senifiker479 5 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Ayzogh mare yekruten fetari yasadgleshe

  • @alemmola6932
    @alemmola6932 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያፅናናሽ የኔ እናት

  • @mizankassa2745
    @mizankassa2745 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @someone7260
    @someone7260 5 ปีที่แล้ว +3

    Ehete erasen banchi bota arege nebere sadametesh yeneberew enkwans lanchi enatwa ene enkwa ened aned wegene sasebew alekeshe alotalesh alegn😭 fetari yaberetash enatinet kekalat belayi new ebakesh letekerut lijochesh tenkerilachew betam tasflegiyachwalesh🙏

  • @banchiyekdusgebrillj4371
    @banchiyekdusgebrillj4371 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @madotethiopia566
    @madotethiopia566 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሔር አምላክ ፅናትን ይስጥሽ አይዞሽ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ይድረስልሽ።አይዞሽ ሁሉም የጁን ያገኛል በጣም ያማል

  • @hayu1167
    @hayu1167 5 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ አይዞሽ ዉዴ አላህ ሰቡር ይስጥሽ ሁላችንም ሃጂ ነን ይላህ ቀደር ነዉ ሰቡር ይስጥሽ

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 5 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭 sedet ayena yetefa ayezesh yene ehit hulu egziabehr yalew yehunale

  • @Sነኝየሀይቋ
    @Sነኝየሀይቋ 5 ปีที่แล้ว +7

    😢😢😢😢አይዞሽ እህት እኔስ ባለፈው ኮመትላይ የጻፍሽውን አይቸ በጣምነው ያዘኩት እፍፍፍፍፍ ያሉትን አላህ ያሳድግልሽ

  • @ፍቅርን
    @ፍቅርን 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑረው በጣም ያሳዝናል

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ አይዞሽ እናትየ አትፀፀች መንታ የሠጠሽ አንዱአ የዛች ልጅሽ ምትክ ናት አይዞሽ እህት እ ር ያፅናሽ እንኳን እነዛ ጤነኛ ሆኑልሽ አታማሪ ለበጎ ነው በይ ሁኔታው ይፀፅታል ግን ያች አላላትም አይዞሽ ከርታታየ

  • @hayu1167
    @hayu1167 5 ปีที่แล้ว +1

    እይዞሽ እህቴ አላህ ይበርታሽ ለበጎ ነዉ አላህ ይዉቃል

  • @selambeyene808
    @selambeyene808 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ እህት

  • @selamvip9720
    @selamvip9720 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እህትዋ

  • @embetemariamanchitebkije1953
    @embetemariamanchitebkije1953 5 ปีที่แล้ว +3

    Weye ye Ethiopie doctor
    Tetabkewal : siweldu altabkume

  • @ዜድነኝየእናቴናፍቂለጊዜው
    @ዜድነኝየእናቴናፍቂለጊዜው 5 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይ እረ ወንዶች ተው ግደላችሁም ለዚህ ሁሉ መንስኤ ባል ተብየው ነህ የስራህን ይስጥህ እህቴ አይዞሽ ብርታቱን ይስጥሽ እፍፍፍፍ እንደት ይከብዳል

  • @shemslamek2592
    @shemslamek2592 3 ปีที่แล้ว

    Allah seber yestesh ehete esu yerdash

  • @-etforksahlu7488
    @-etforksahlu7488 5 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meryamabebe585
    @meryamabebe585 5 ปีที่แล้ว +3

    የቀሩትን ለምን አታሳድጊም ለምን ተሰደድሽ ደግመሽ ስደት እንደሆነ መቼም አይሞላይ ወንድ እንደሆነ በደላቸዉ ኢንተርናሽናል ሆኖል አሁንም ተመለሺ ለልጆችሽ በሰዉ ሀገር እንዳትቀሬ እባክሽ ቀን ስራም ሰራተሽ አሳድጊ አረ😭😭😭

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል አሁንም እግዚአብሔር ያሉትን ይባርልሽ፣ነብስ፣ይማር፣የሙትችዉንም

  • @ጓልመያዳኦፍላኦፍላ
    @ጓልመያዳኦፍላኦፍላ 5 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ነብሱዋን ይማረው አንችም
    መጽናናት ዉ ይሰጥሽ እህቴ 😭😭😭😭😭

  • @mayamar3579
    @mayamar3579 5 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Sነኝየሀይቋ
    @Sነኝየሀይቋ 5 ปีที่แล้ว +6

    አይ ወዶች ምናችሁ ይሆንየሚታመነው

  • @beautybeast527
    @beautybeast527 5 ปีที่แล้ว +1

    Allah sabir yestesh yen kartata nabswan yemar batam yeszenal uuuuuuufff Ayyyi wondochi

  • @khassi9726
    @khassi9726 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ በጣም ያሳዝናል

  • @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
    @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ ወንድ ይሄማ ሀርብ ሀገር እደሄድሽ ጠብሷት ነው እኔም ቶሎ ሀገሬ ልግባ 1ቱን ሳያገባ እስካሁን ጠብሶይሆናልግን

  • @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ
    @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ ማን ታምኖ ትዳር ይያዛል😭😭😭 አይዞሽ እህት እግዚአብሔር የወደደውን ነው የሚፈትነው😭😭😭😭

  • @meriyteddase4167
    @meriyteddase4167 5 ปีที่แล้ว +2

    yen mar Ayzosha fetari ke anchi gara yehuna😢😢😢😢😢

  • @konjubalu7886
    @konjubalu7886 3 ปีที่แล้ว

    Ayezoshii yen enatee

  • @solomonleoul7096
    @solomonleoul7096 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ሀዘን አታብዥ

  • @meryamabebe585
    @meryamabebe585 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የኔ እናት ምን አባቴ ላድራግሽ😭😭😭😭

  • @ሀናንነኝ-ጘ7ጘ
    @ሀናንነኝ-ጘ7ጘ 5 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢

  • @lusifekerlusi7665
    @lusifekerlusi7665 5 ปีที่แล้ว +1

    Yena marr ayezwshi😨😓😓😓😨😰😰

  • @ma3888
    @ma3888 5 ปีที่แล้ว +4

    ያ አላህ በጣም አንጀት ይበላል የተሻለውን ሁሉ ይስጥሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው የኔ ውድ አይዞሽ

  • @hemi5174
    @hemi5174 5 ปีที่แล้ว +1

    አመመኝ እዉነት ምን አባቴ ላርግልሽ እመቤቴ ማረም ታበርታሽ እንጃ ምን እደምል አላቅም

  • @ayuniayuni663
    @ayuniayuni663 5 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😭😭😭😭🙏🙏

  • @asenqutadasa4858
    @asenqutadasa4858 5 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuufffffffffffffff meche new ye seti liji fetene ye miyebekew untenew eunis mesimeti iyeketegni new beke 😭😭😭😭😭😭😭 hite eyizoshi mefeten lemelekem bihonim inde miyei ekelu gin tekiri

    • @msaratuae2848
      @msaratuae2848 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሸ ድንግል ማርያም ፅናቱን ይሥጥሽ ቀሪውን ልጆቸሸን ይባርክለሽ ለነሱም ታሥፈልጊያቸዋለሽ ጠንከር በይ በውነት ያማል ያማል

  • @mesijesusislord4434
    @mesijesusislord4434 5 ปีที่แล้ว +1

    Uuuufffff be eyesusm ayzosh ehete

  • @raeecell1980
    @raeecell1980 5 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢

  • @oromiyakiyya9195
    @oromiyakiyya9195 5 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭